ዲያቆን አቤል ካሳሁን ነገረ አበው ክፍል ሁለት መግቢያ Deacon Abel Kassahun - Introduction to Patrology Part 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2021
  • ዲያቆን አቤል ካሣሁን ''አባቶችህን ዕወቅ'' ፤ ''ግሩምና ድንቅ ፍጥረት' ፤ ''መላእክት'' የሚሉ መንፈሳዊ መጻሕፍት ጸሐፊና ሰባኬ ወንጌል ነው፡፡ ይህ ደግሞ በነገረ አበው ዙሪያ የሠጠው ተከታታይ የመግቢያ ትምህርት ነው፡፡

Komentáře • 88

  • @ge821
    @ge821 Před 3 lety

    🙏❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ጥበቡን ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን:: የቅድሳኑ አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እኛንም ተምረን የምንጠቀም ያድርገን::

  • @febenwondimu6479
    @febenwondimu6479 Před 2 lety

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይጨምርልህ....... ድንግል ማርያም በቀኝ ታቁምህ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የምወደዉ መምህሬ ጋር አዳነት ድምፅ አዳይነት አገላለፅ እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በዚሁ ቀጥሉልን እዳይቆረጥብን ከይቅርታ ጋር

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @egzihabermalkamnewu925

    Amen Qalhiwot yasamalin Wandimmachin Egzihaber yibark Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 3 lety +1

    ከታች የክፍል አንድ ሊንክ አስቀምጡልን ያልሰማ ቶሎ እንዲያገኝ ልክ እንደ ማህበረ ቅዱሳን

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +6

    እንኳን ለጻድቁ ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ስባረ አጽሙ ለቅዱስ ዮሃንስ አፈወርቅ በዓለ ዕረፍት ለእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወርኃዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕር❤🙏

  • @tigistakele8044
    @tigistakele8044 Před 3 lety

    ኦኦ በጣም መመሳሠል አለ ልበል ግሩም ነው ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!! እንኳን ለጻድቋ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፣ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

    • @alemaydagne9816
      @alemaydagne9816 Před 3 lety +2

      አንተም የዚህ ቻናል ቤተሰብ ሁን መንፈስን የሚያድስ ሕይወትን የሚለውጥ ትምህርት ይገኝበታልና

  • @user-lf3wz1ex3n
    @user-lf3wz1ex3n Před 3 lety

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ጥሩ እውቀት እግኝቼበታለው እንደዚ በርቱልን 🙏🙏🙏

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety

    Ameen(3)kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln 🙏🙏🙏💒

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga215 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን! መንግስተስማያትን ያዋርስልን!

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @yonathan1
    @yonathan1 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ስጠብቅ ነበር።

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እሁን በብዙ መልኩ ስለ ሀይማኖታችን እየተማርን እያወቅን ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sunamawitsolomon4881
    @sunamawitsolomon4881 Před 3 lety +1

    Amen ... kale Hiwot yasemalin

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
    የተዋህዶ ልጆች ፩ እንሁን። ቸልተኛ አንሁን በአዛኝቷ
    እኛ ስንከፋፈል ነው ቤተክርስቲያንን እያስደፈርን ያለንው።

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይውት ያሰማህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም የገረመኝ ነገር ከዲ/ን ሄኖክ ጋር ድምጻችሁ የትምህርት አሰጣጣችሁ ብዙ ነገራችሁ አንድ አይነት ነው ያገልግሎት ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርከው

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +1

    Qal hiywet yasmalen Deacon Abel kassahun bedma betena yetbkelen

  • @saintdidymustheblind6016
    @saintdidymustheblind6016 Před 3 lety +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ዲያቆን አቤል!

  • @martube9718
    @martube9718 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ በጣም የተገረምኩት ከ ዲያቆን ሔኖክ ጋር በድምፅም በአገላለፅ መንገድም አንድ መሆናችሁ ነው።

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 Před 3 lety

    kalehiwet Yasemaln Rejim Yagelgelot Zemen Yadeleln

  • @st-oq4uj
    @st-oq4uj Před 3 lety +2

    የተከበርክ ውድ መምህራችን ዲያቆን አቤል ክሳሁን ሆይ! ይህ ትምርት በጣም አስፈላጊና ጠለቅ ያለ ነው። አንዴ ሰምተነው እሚያልፍ ሳይሆን ልብ ብለን ተከታትለን መሰረታዊ እውቀታችን ብናደርገው ትልቅ መሰረት ይሆናል ብየ አምናለው።
    ስለዚህ እንዳው በተሰጠህ ጸጋ ይህንን ማድረግ አያቅትህምና የምታስተምረው ትምህርት በ ጽሁፍ መልክ አዘጋጅተህ በ pdf ብታዘጋጅልን እኛም ዳውንሎድ አድርገን ጽሁፉን እየየን በሚገባ እንከታተል ዘንድ ይህንን ታደርግልን ዘንድ በ ልኡል እግዚአብሔር ስም እማጸንሐለው።
    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ተባረክልን።

    • @saintdidymustheblind6016
      @saintdidymustheblind6016 Před 3 lety +2

      እውነት ብለሀል!አባቶችህን እወቅ የሚል መጽሐፍ አሳትሟል ቁጥር አንድ ከ 2ዓመት በፊት ነዉ የወጣው ቁጥር 2ሰሞኑን ማስታወቂያ ወጥቷል ይወጣል!እጹብ ድንቅ መጽሐፍ ነዉ!

    • @st-oq4uj
      @st-oq4uj Před 3 lety +1

      @@saintdidymustheblind6016
      በጣም አመሰግናለው። አማዞን ላይ እኮ ማግኘት አልቻልኩም ቸገረኝ። ብዙ መጻህፍት ይወጣሉ በተለይ መድሎተ ጽድቅ ሶስቱን ክፍል ማግኘት ፈልጌ አልቻልኩም። ስደት ነው ያለሁት።

  • @user-js7go2nz1i
    @user-js7go2nz1i Před 3 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!!! በርቱልን!!

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +2

    የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጸጋውን ያብዛለወት

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +2

    *አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ አይነ ልቦናችንን አብርቶ ቃሉን በልቦናችን ያነርልን አሜን*

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-mz3pb3lo4p
    @user-mz3pb3lo4p Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +2

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @user-ft7um7wy7x
    @user-ft7um7wy7x Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍💚💛❤️

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን!!!

  • @banchi4948
    @banchi4948 Před 3 lety +2

    ቃለህወትን ያስማልን መምህራችን
    ድምፃቹህ ግን አንድ ሆነብኝ
    ተመሳስለብኝ

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ እድሜ እና ጤና አብዝቱ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @mekedestekeste7019
    @mekedestekeste7019 Před 3 lety +1

    Kale heyewet yasemalen Dn. Abel! yagelegelote zemenehe yebareke yesefalehe🙏

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። አምላካችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችን ኢትዮጵያን ዳሯን እሳት መሀሏን ያድርግልን ለህዝቦቿም ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት እና መተሳሰቡን ያድልልን።

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sewmelaku1574
    @sewmelaku1574 Před 3 lety +2

    አሜን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅል::

  • @user-tw9pq6uy1y
    @user-tw9pq6uy1y Před 3 lety

    Betam tru tmhrt new

  • @hodagerma2395
    @hodagerma2395 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን

  • @yeshyezeleke5583
    @yeshyezeleke5583 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማለን ፡፡

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💕

  • @kuzikabeta5764
    @kuzikabeta5764 Před 3 lety

    Geta yemesgen

  • @liy4136
    @liy4136 Před 3 lety

    🙏🙏🙏❤️

  • @kidimicheal4225
    @kidimicheal4225 Před 3 lety +1

    Betam tiru timhert menfesu yeteregaga sebaki eskahun yete neberek????? Salmsegen alalfem.

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ትንሽ ድምፅክን ከፍ ብታደርግልን

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @natu5257
    @natu5257 Před 2 lety +1

    ሂስ እና አስተያየት በኦርቶዶክስ እንዴት እንደሚያምር ተመልከቱ።

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 Před 3 lety

    Amazing!! I feel like memhir henok is preaching!😁 are they related/family?
    I am happy another amazing teacher!!
    May God bless you!!

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ❤❤❤❤