ለክርስቲያን ሁሉ ቀላል አይምሰለው - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Let no Chrisitian deem it trivial - Deacon Henok Haile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2021
  • ይህ ትምህርት በዘመነ ጽጌ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን በማኅበረ ጽዮን ጉባኤ ላይ የተሠጠ ስብከት ሲሆን በማኅበረ ጽዮን ፈቃድ በዚህ ቻናል ላይ የተለቀቀ ነው፡፡ This Sermon was given at St. John Church Mahibere Tsion Gubae during the tsige season and it is uploaded here by full permission of ‪@mahiberetsion‬

Komentáře • 81

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety +21

    ደጋግሜ ባዳምጠው እራሱ ሁሌም አዲስ እና ድንቅ ስብከት ነው ። መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 3 lety +5

    ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም መስማት ለክሪስቲያን ሁሉ ቀላል አይምሰልው መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @abrshtube5312
    @abrshtube5312 Před 2 lety +1

    የእመቤታችን ፍቅር የሚያሳድር ድንቅ ስብከት ነው መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏
    💚💛💓💚💛💓💚💛💓አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች ኢንወድሻለን
    ግብ ከቤታችን በረከታችን ነሽ
    💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +5

    እውነት ነው ለክርስቲያን ሁሉ ስለ እመቤታችን መስማት (መማር) ቀላል አይምሰለው። ክብርና ምስጋና ለእናትነትዋ ይሁን መምህር በድጋሚ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 Před 3 lety +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ ፀጋው ይብዛልህ

    • @esikadartesfaye1744
      @esikadartesfaye1744 Před 2 lety

      ??????ቨ፣ቨቨቨቨበቨ፣፣፣ቨቨ፣ቨ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ቨቨ፣፣ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨ፣፣ቨቨ፣ቨ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ቨቨቨቨ፣ቨ፣ቨቨቨዠዠዠዠቨቨ፣፣፣፣

  • @user-qc7tq6vf1b
    @user-qc7tq6vf1b Před 3 lety

    ላንተ የተገለጸ የእመቤታችን ፍቅር ለኔም ለደካማ ባሪዎ እንዲደርሰኝ በጸሎት አስበኝ ይህንን ስልህ ውዳሴ ከንቱ እንዲሆንብህ አይደለም ግን በቃ ፍቅሯ ገብቶህ ስለ እመቤታችን የምትናገረው የነገረ ማርያም ትምህርት ስለምደነቅበት ነው ዘወትር ፍቅሯ ይብዛልህ ምኞቴ ጸሎቴ ልዑል እግዚአብሔር ላንተ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ ነው የምትወዳት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ትሰውርህ ትጠብቅህ በእውነት ጸሎቴ ነው ውዱ ወንድሜ ኑርልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln..memhrachi

  • @tigdesta2002
    @tigdesta2002 Před 2 lety

    ሁሉ ሊያዳምጠው የሚገባ እጅግ በጣም አስፈላጊ/ መሠረታዊ ስብከት!

  • @helimerha
    @helimerha Před 2 lety +2

    ❤የእመቤታችን ምልጃዋ በረከቷ አይለየን❤መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-qc7tq6vf1b
    @user-qc7tq6vf1b Před 3 lety +2

    ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የእመቤታችን ጣእሟን በአንደበትህ ፍቅሯን በልቦናህ ያሳድርብህ አመአምካ ወላዲተ አምላክ ሁልጊዜ ከጉንህ ትሁን ለቤተሰብህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታድልልን የልብህን መሻት ካለሐጢያት በስተቀር ይፈጽምልህ ውዱ ወንድማችን ኑርልን እንወድሃለን

  • @muluzewde7170
    @muluzewde7170 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 3 lety +1

    ፍቅርሸን ለእኔም
    እንደ ዲያቆን ሔኖክ አሳድሪብኝ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před 3 lety +1

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsegayteklu8715
    @tsegayteklu8715 Před 3 lety

    Kal hiwet yesmelna dyakon Nay ameamlak berketa rediata miskulna yekun amen.

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን እመቤታችን በያለንበት ትጠብቀን አሜን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +3

    እንኳን ለሰማዕት ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +2

    amen amen amen qale hiwot yasemalen memeherachin nedema betena yaqoyilen tesfa menegesete semayaten yawereselen

  • @user-rs1vq8qj3e
    @user-rs1vq8qj3e Před 3 lety

    አሜን ቃለህይውት ያሰማልን መምህር

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +1

    እናትአለሜ እመ ብርሃን እንወድሻለን 🙏💕💕 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💕

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +4

    Amen Amen Amen every time when I hear this preach ,the preachs about our lady the holy Virgen Marham mother of God my tears 😢 fall down i don't know why i can't even stop it & my heart ❤ just burn not in bad way it'some thing differently you know
    Memehra i always lose word to thank you May God bless you more and more and more... .

  • @kitabsolomon660
    @kitabsolomon660 Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @zimitahayile9629
    @zimitahayile9629 Před 3 lety +2

    አሜን

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h Před 3 lety

      አሜን አሜንአሜንግድ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 3 lety +1

    መምህር እመብርሀን ቀሪ ዘመንህን ትባርከው
    ስለመብርሀን ስታስተምር ውለህ ብታድር አትጠገብም ቃለሂወት ያሰማልን

  • @shashukeleta5428
    @shashukeleta5428 Před rokem

    I have learned a lot from your teachings and. I thank Lord Almighty for making you the cause

  • @bayushtariku5276
    @bayushtariku5276 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +2

    *_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤🤲😭

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d Před 3 lety +3

    ሰላም እንኳንደህደህናመጣህልንውዱ መምህራችን

  • @haregfisseha5861
    @haregfisseha5861 Před 2 lety

    amen amen

  • @mahder3457
    @mahder3457 Před 3 lety +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ተግባራዊ ክርስትና የሚለውን ተከታታይ ትምህርት ለመከታተል ጓጉቻለሁ መጽሐፉን አንብቤዋለሁ

  • @fekertmelke2554
    @fekertmelke2554 Před 3 lety

    Kalehyewet yasemaln yagelglot zemenk yebarek wendme

  • @nesantetshum1733
    @nesantetshum1733 Před 3 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @simretmeresha3918
    @simretmeresha3918 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @etihoelu8626
    @etihoelu8626 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህራችን❤❤🙏🙏🙏

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህ ይብዛ ውድ መምህራችን

  • @abejea
    @abejea Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarayohans3604
    @sarayohans3604 Před rokem

    ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @mashoteklaymasho2705
    @mashoteklaymasho2705 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለመምህራች እድሜ እና ፀጋውን
    ያብዛልህ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 3 lety

    ስሙአን ጠርቶ የአፈረ የለም የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተወደድክ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mekdessebisebe9969
    @mekdessebisebe9969 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-yl2iz2yk7d
    @user-yl2iz2yk7d Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 Před 3 lety

    Kalehiwet Yasemalen

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh wongal be anet anedebet wongal yetafital 💚💛❤🤲

  • @user-ji2bs5hm5s
    @user-ji2bs5hm5s Před 3 lety

    ...... Eme Amlak Bekemiswa tikelilh

  • @wenshitbeyene1708
    @wenshitbeyene1708 Před 3 lety

    Kalewyet yasemalen memehr bedeme betena amlak yetebke

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +2

    መምህሬ እንኳን መጡልን ሰላመወት ይብዛ
    ገና አላዳመጥኩም ትምህርቱን ስጨርስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እላለሁ እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @edenfisha5507
    @edenfisha5507 Před 2 lety

    Tebarek

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera3667 Před 3 lety

    Kale hiwet yasemalin

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 Před 2 lety

    እንዴት እንደምንወድህ ሄኖክ ናዝሬት ገብኤል ናልን አስተምረን

  • @natnaelgetahun1414
    @natnaelgetahun1414 Před 3 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @haymanothagos5231
    @haymanothagos5231 Před 3 lety

    Kale hiwet yasemalin yemakebrih memhir

  • @endalkachewyaregal1576

    tebarek

  • @user-qc7tq6vf1b
    @user-qc7tq6vf1b Před 3 lety

    ሄኒዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመብራሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ትሰውርህ

  • @ruhamaalemu8700
    @ruhamaalemu8700 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን! በህይወት በጤና ይጠብቅልን ! የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን! ፀጋውን ያብዛልን!!

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 3 lety +2

    አንካን ስላም መጣክ መምህር

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልክ እመብርሃን ትጠብቅክ

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 Před rokem

    ⛪⛪⛪⛪⛪2️⃣1️⃣💓Ameen Ameen Ameen

  • @agra2617
    @agra2617 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀገወን ያብዛለወት መምህር

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 Před 3 lety

    ቃከ ሂወት ያሰማል ሂወት የሆነዉን የእግዛብሄር ቃል እንዲ ያማረ በሚገባባን መልኩ ስላስተማርከን አንተንም ቃለ ሂወት ያስማህ እግዛብሄር በቤቱ ይጠብቅ 🙏🙏🙏

  • @user-tw9pq6uy1y
    @user-tw9pq6uy1y Před 3 lety

    🙏🙏🙏

  • @user-sw2cu6lk1g
    @user-sw2cu6lk1g Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኛ እቁ

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ግሩም ትምህርት ነው🙏

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤👏

  • @alem7785
    @alem7785 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕሬ❤🙏

  • @frazerabera8183
    @frazerabera8183 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
    መምህር ከዚ በፊት በዚሁ ርዕስ በ ማህበረ ቅዱሳን tv ያስተማሩትን ቁጥር 1 እና 2 you tube ላይ አጥቼዉ ነዉ እና discribtion ማግኘት እችላለሁ

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።የጀመርክልን ተከታይ ትምህርትስ? በቃ አይቀጥልም?

  • @ruthfasil5190
    @ruthfasil5190 Před 3 lety

    Set abzagewn gize awde mehret lay atsebkem ena esus yehonew lamnd nw. Eza lay batsebkem CZcams channel lay betastemer wenyenm ke awde mehret wich yechalal?

  • @nahommimi9882
    @nahommimi9882 Před 3 lety +2

    ጉባኤው የሚደረገው የት ነው ?

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Před měsícem

    መምህርቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንፀጋውንያልብስልንአሜንአሜንአሜን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Před 3 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመነወትን ያስረዝምልን

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edenfisha5507
    @edenfisha5507 Před 2 lety

    Tebarek

  • @user-jp6wm6ec3l
    @user-jp6wm6ec3l Před 3 lety

    🙏🙏🙏