በካናዳና አሜሪካ ላላችሁ ከዚህ በፊት እንደተገለጸው በቀጣይ ሳምንት እንገናኛለን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።መዝ _ 16:8
    በካናዳና አሜሪካ ላላችሁ ከዚህ በፊት እንደተገለጸው በቀጣይ ሳምንት እንገናኛለን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ

Komentáře • 490

  • @sahlemariamsahlemariam2971
    @sahlemariamsahlemariam2971 Před 2 lety +55

    እንኳን በደህና ደረሱ። መልካም የአገልግሎት ጊዜ ይሁንልዎ። ቀጣዩ ደግሞ ወደ ቴክሳስ ቢሆን ደስ ይለናል እንደ ስላሴ ፈቃድ።

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 2 lety +3

      አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳ ገቡ

    • @Temesgengoytay
      @Temesgengoytay Před 2 lety +2

      ወደ አውሮፓ ይመጡ ይሁኑ አንዴ ወንድሜ 🙏

    • @keyamenbere6209
      @keyamenbere6209 Před 2 lety +2

      አሜሪካ መቼ ነው የሚመጡት ይሄ ከሳምንት በፊት ካናዳ እንደሄዱ አይቼ ነበር እስካሁን እዛ ናቸው እንዴ እባካቹ የሚያውቅ ካለ በእግዚአብሔር ስም መልስ ስጡኝ

    • @wessenbegna4854
      @wessenbegna4854 Před 2 lety +2

      @@keyamenbere6209 መቼ ወደ አሜሪካ እንደሚመጡ ካወቅሽ አሳውቂን please.

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም ገቡ እግዚአብሔር ይመስገን👏💐🕊

  • @abemekdi
    @abemekdi Před 2 lety +18

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በደህና መጡ። እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!
    የአገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክልን።

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety +9

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በደህና ገቡልን የእኛ ልዩ አባት ሽህ አመት ኑሩልኝ የእኛ ቅዱስ አባት

    • @ruletheworld557
      @ruletheworld557 Před 2 lety

      እስይ እልልልላላላ እንካንም በስም መጡ መምህራን በስላምምሁሉንም ነገር ያስፈጽምልን መልካም የፈውስ ሳምንት ያድርግልን መምህር በድጋሚ እንኻንም በስም መጡልን

  • @danisolomun644
    @danisolomun644 Před 2 lety +10

    ኣሜን ኣባቴ ይፍቅር ኣባት ውድ ኣባቴ ኣጎልጉሎታቸው እግዚኣብሄር ኣጎልጉሎት ቅዱሳን ሃዋርያት እንደ ባረከ ኣጎልጉሎታቸው ይባርክ

  • @hope1919.
    @hope1919. Před 2 lety +3

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡ። ቨርጂኒያ ኑልን

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 2 lety

      Awo enem yenem hasab nw. Woye Maryland or Viginia

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Před 2 lety +7

    የእኔ: አባት: እንኳን: በሰላም:ገቡልን: እግዚአብሔር: አምላክ: እቅፍ: ድግፍ: አድርጎ: ይጠብቅልን: አባታችን: ይኑሩልን:

  • @fireamsalu7177
    @fireamsalu7177 Před 2 lety +3

    እንኳን በሰላም ገቡ አባታችን!!!ወደ አሜሪካን እንዲመጡልን የሁልግዜ ምኞቴ ነው ።

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g Před 2 lety +11

    አሜን እንኳን በሰላም ገቡ አባታችን መልካም የአግልግሎት ግዘ ይሁንልን በሰላም ተመለሱ ወደ አገራችን እቶዮጰያ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጡ አባታችን ካናዳ ያላቹ ታድላቹ 💞

  • @user-ds3qy5bx7j
    @user-ds3qy5bx7j Před 2 lety +3

    የኒውድድድ አባታችን ስወድወት እንኳን ደህና ገባችሁልን መልካም አገልግሎት ተመኘሁላችሁ እረጅም እድሜ ከጤውጋር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 Před 2 lety +7

    እንኳን በሰላም ገቡልን አባታችን እግዚያብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🤗🙏🏿

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 Před 2 lety +2

    🙏🙏🙏 ሳትባርከኝ አለቅህም።🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    🙏🙏🙏አባ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    አባ የድህነት ሐብታችን እና ፀጋችን ኖት ስለሆኑም ጌዜዎ/ ቆይታዎ በእግዚአብሔር ዘንድ የታባረከ ሆኖ ሁላችንም ድነን በሰላም ተመለሱልን።
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    🙏🙏🙏የማቱሳላን 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏ዕድሜ እና ጤና 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏እንመኝሎታለን🙏🙏🙏
    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety

    ኣሜን እንኻን በሰላም ገቡ ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት 🙏

  • @memd9309
    @memd9309 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤💚💚🤲💚💚💚💚🤲🤲🤲🤲🤲💛💛💛💛🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @user-ry6qr3gx5s
    @user-ry6qr3gx5s Před 2 lety +1

    አሜን (፫)🙏🙏🙏እንኳን በሰላም ደረሱ ውድ አባታችን መልካም የአገልግሎት ግዜ ይሁንልን🙏🙏🙏

    • @elisgm1716
      @elisgm1716 Před 2 lety

      እንካን በሰላም መጡ አባታችንእግዚያብሄር ከርሶ ጋራ ይሁንሎ በቀጣዩ ደግሞ ወደ አትላንታ ቢመጡልን እግዚያብሄር ቢረዳን ስንት የተጨነቀ አለ እግዚያብሄር ይርዳን!!!

  • @rahele564
    @rahele564 Před 2 lety

    አሜን አሜን አባታችን እንኳን በደኽና ገቡ። እግዚኣብሔር እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛሎት አሜን🙏

  • @senaitweldeab248
    @senaitweldeab248 Před 2 lety

    እንኳን ደና መጡ ጸልዪልኝ የበረከቶ ተሳታፊ እንድሆን የድሃ ኣባት መንገድ ለጠፉብን ከእግዛብሄርብሄር በታች ትክክለኛውን መንገድ የሚያሳዩ ድንግል ማርያም ከሶጋር ትሁን

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን ውድ አባት መምህር ግርማ

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před 2 lety +2

    እሺ መምህር የኔ አባት የቅዱስ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እና ከበረከቱ ያካፍለን በሰላምም ያገናኘን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡ መልካም ያገልግሎት ጊዜ ይሁንለዎት

  • @_kiaariaa_
    @_kiaariaa_ Před 2 lety +3

    Amen abatachin wede America yete state new yememetut yalhuit America 🇺🇸 Chicago,Il New yalhuit resort wedememtubet lememtat felege New abatachin yaswekuin ebakotin.Yebereketu testafi yadergen.Amen🙏⛪

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 2 lety

    እሰይይይይይ አባቴ ፈጣሪ በሰላ ወዳገሩት ይመልስዎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ketemaweyasu2299
    @ketemaweyasu2299 Před 2 lety

    አባታችን እኳን በሰላም ደረሱ መልካም አገልግሎት ይሁንለወት አባቴ ወልደ ዮሀንስ በጾሎት አስቡኝ

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 Před 2 lety +3

    abatachen edmea yestote enkuan Dena Metu . USA bemtulen abatachen .

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +3

    እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት

  • @user-ee8nc9yu9n
    @user-ee8nc9yu9n Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦዎት

  • @sirguttube
    @sirguttube Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @Yorda-bw9zm
    @Yorda-bw9zm Před 2 lety +1

    አሜን አባታጀን. እግዚኣብሔር ይርዳን።

  • @zedted1368
    @zedted1368 Před 2 lety +1

    Amen amen amen

  • @sentaledeta5081
    @sentaledeta5081 Před 2 lety

    እንኳን በሠላም ደረሱ አባታችን። መልካም የአገልግሎት ጊዜ ይሁንሎት

  • @helmili7946
    @helmili7946 Před 2 lety

    እንኳን በሰላም ገቡ አባታችን መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንሎት .ቀጣይ ወደ ለንደን ቢመጡ ደስ ይለናል ከስላሴ ፈቃድ ጋር.

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 Před 2 lety

    በመከሩ በአሉባልታ ፀተው የቆይአባታችን በረከት ወት ይድረሰን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስብኝ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን መምህር ግርማ በረከትዎ ይደርብን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐 እራሴን ያመኛል ያጨናንቀኛል ሀጢያተኛ ብሆንም እግዚያብሄር ቸር ማሀሪ መሆኑን ስለማውቅ ያቅሜን በፊቱ እበረከካለሁ ምንም በስደት አለም ብሆን እግዚያብሄር የሌለበት ቦታ የለምና አባቴ መምህር ግርማ የመንፈስቅዱስ ልጆነኝ ወለተስላሴ ብለው በፀሎት አስቡኝ 🤲🤲🤲🤲

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እሰይይይይይ እንዃን ሠላም ገቡ አባታችን

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před 2 lety +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety

    አሜን አባታችን እንኳ በሰላም ገቢ 🙏🙏🙏

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 2 lety +3

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን በጉጉት እምንጠብቃት የመዳን ቀናችን እየመጣች ነው እግዚአብሔር በርሶ ላይ አድሮ በቃችሁ ይበለን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +1

    እንኳን በሰላም ገቡልን አባታችን ባርኩን

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před 2 lety

    አባታችን በጸሎት አስቡኝ ክፉ አይንኮት

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před 2 lety +1

    አሜን🙏🙏🙏 እልልልልልልልል👏👏👏👏 እንኳን በሰላም ገቡ።

  • @12rasleul
    @12rasleul Před 2 lety

    የሰይጣን ምስክርነት በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንደማያስፈልግ ተፅፏል ፡፡ሰይጣን የሀሰት አባት ነውና፡፡ኦርቶዶክሳውያን ግን እንደ መናፍቃን እየሆንን ነው የስጋ ድህነት ብቻ ነው እየፈለገን ያለው ልናስተውል ይገባል፡፡ መጀመሪያ ነፍሳችን ልትድን ይገባል፡፡

  • @user-tc9ei5dq4n
    @user-tc9ei5dq4n Před 2 lety

    እንካን በሰላም ደረሱ ኣባታችን🙏🙏🙏

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i Před 2 lety

    እንኳን በሰለም ደረሱ አባተችን

  • @HananHanan-of9nm
    @HananHanan-of9nm Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒🤲🤲🤲

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይታደግልን በጸሎታቹሁ አስቡን

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 Před 2 lety +2

    አሜን እንኳን ደህና መጡ!!!!

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 2 lety

    አባትዬ 💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @timehirtbelete9721
    @timehirtbelete9721 Před 2 lety

    ውድ አባታችን እንኳን በሰላም ገቡ።እወደዎታለሁ።በረከተዎ ይድረሰኝ አባቴ።

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 2 lety

    እኳን ደስ ህና ሙጡልና አባ በፀ ሎት አስብኝ ወ ለተ ማርያም ነኝ

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜ ይስጦት ኢሮፕ ያለነውም እንደ ካናዳ ይጎበኝን ፈጣሪ በ ኢሮጳ ያላችሁ አገረ ስብከት ስለ እመቤታችን አባታችን ኣምጡልን.

  • @user-ti1mq9pb7b
    @user-ti1mq9pb7b Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡ አባታችን ወደ አውሮፓስ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ መቼ ነው ይመጣሉ

  • @user-hj9kg6it6e
    @user-hj9kg6it6e Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይባርኩን 🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪⛪⛪🥰🥰🥰

  • @ethohabshawie6333
    @ethohabshawie6333 Před 2 lety +5

    አባታችን እንካን በሰላም መጡልን።
    ከአሜሪካ ትኬት ቆርጠን ነበር መምጣት ግን አልቻልንም ምክንያቱም ኮቪድ ክትባት ያልወሰደ ካናዳ መግባት አይችልም ተባለ.በጣም ነው ያዘንነው አባ አትላንታ ኑ እባኮዎ።

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 2 lety

      I think yemetalu. Eskezawu bedenb enesged entseleye Egzabher yefetanal

    • @haben5084
      @haben5084 Před 2 lety

      Kezih befit America metew yawkalu? Kehone degami lemetu yechelalu.ene kemiyameltegh beye ke Seattle lemeta new

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 2 lety

      @@haben5084 Awo gen yawu buzu sew yenoral beye asebalhu. Ene MAryland nw Yalhut. Buzu habesha ale gen yet endememetu Alawokum

  • @smasma6590
    @smasma6590 Před 2 lety

    Amen Amen Amen
    🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲

  • @abijohannes
    @abijohannes Před 2 lety

    ኣባ አድሜና ጤና ይስጦት መቺ ይምልሳሉ ኢትዮፕያ

  • @tadelegulilat496
    @tadelegulilat496 Před 2 lety

    አባታችን እንወዶታለን እርሶ የመዳኒያለም ሰዉናት እርሶ የሚሄዱበት ቦታ ሁሉ እድለኛ ቦታ ነዉ

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsegaweldegebrial.8396

    Amen Amen amen
    Abayey betselotachu asbun welete maryan blachu abayey meskelachu endi Salem yabkan
    Abayey mndnewe zegubn bselam newut wey dmtsachu kogagoten
    Bselam ymutuln ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety

    እኳን ሰላም ገብ አባቴ መልካም አገልግሎት ይሁንሎት

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes9619 Před 2 lety

    አሜን አባታችን

  • @tamravitkasa5828
    @tamravitkasa5828 Před 2 lety

    እንካን በሰላም ገብ አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mikalkiflay4
    @mikalkiflay4 Před 2 lety

    እንካን በሰላም ገባቹ በጸሎታቹ ሃስቡች 🌺🌹🌺🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌻🌻🌻

  • @samiiriimakiialmfesf2757

    Yene abatii siwadili ikoo Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn egazaber yixabiqachuuuuuuuuu🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @mrsxyz4914
    @mrsxyz4914 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን፡አባታችን

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 Před 2 lety +2

    የኔ አባት እንኳን ሰላም ገቡ ባሉበት ሁሉ እግዚአብሔር ከእርሷ ጋር ይሁን አሜን

  • @tpainkiller8226
    @tpainkiller8226 Před 2 lety

    የተወደዱ አባታችን ሆይ እርስዎ በዚህ ጨለማ በዋጠው ትውልድና አስጨናቂ ዘመን አምላክ ብርሀን አድርጎ የመረጥዎት ውድ አባት ነዎት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ሠጥቶ የአገልግሎት ዘመንዎን ጉልበትዎን አድሶ አምላክ ይስጥልን። አሜሜሜሜሜን የዚህ ዘመን የዲያቢሎስ አለቃና ቀጥቃጭ ነዎትና እንወዶታለን። ግን ይቅርታ አባታችን ታዓምራትና ድሕነት የሚደረግላቸው ሰዎች ለግል ማንነታቸው ሲባል ፊታቸው ሳይታይ በጀርባ ሆነው ቢቀረፁ ጥሩ ነው። ያው የኛ ሠው አስቸጋሪ አይደለምን? እንኳን ስም ለማጥፋት ህይወትን ለማጥፋትና ዕድሜ ልክ ለማሠቃየት ስንት ያደርግ የለ? በተለይ በፊት የሚያውቃቸው ሠው ሲያያቸው ጥሩ አይሆንም ብዬ አስባለሁ። አሁንም አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎ ኑሩልን የኛ ውድ አባት።አሜሜሜሜን።

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም ገቡ አባዬ

  • @dwd4rsff640
    @dwd4rsff640 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @jambarj273
    @jambarj273 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንበሰላምገቡ

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 Před 2 lety +1

    አሜን እንኳን ደህና መጡ በፀሎት ያስቡኝ ኅይለገብርሄል ብለው

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 Před 2 lety

    እንኳን በህና ገቡ የእኛ ውድ አባት
    ወደ ስውዘርላድከ ይመጣሉ ከካናዳ በኋላ ወዴት ይሆናሉ የኔ አባት ???

    • @yae-yp2zn
      @yae-yp2zn Před 2 lety

      እግዚአብሔር ባመጣቸው ጥሩ ነበረ እኔን እንደዛ እመንኛለሁ

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 2 lety

    እንኳን ደና ገቡ አባትችን

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏🤲

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety

    አሜን እንኳን ስላም ገቡልን እባዬ

  • @fanoosfanoos1362
    @fanoosfanoos1362 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen 🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před 2 lety

    Ekwane beslam guboulene abatachne amen

  • @user-zz8bk9dg7k
    @user-zz8bk9dg7k Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ ይፍቱን ይባርኩኖ

  • @jemayineshjemayinesh2455

    እግዚአብሔር ይምስገን አብቺን አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +2

    ይፍቱኝ የኔ አባት እረጅም እድሜ ለዕረሶ ይሁን አሜን(፫)

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 Před 2 lety

    መምህር እንኳን ሰላም ገባችሁልን እሰይ መልካም እገልግሎት ይሆንላችሁ

  • @fevitahaile1606
    @fevitahaile1606 Před 2 lety +2

    አሜን ረዥም እድሜ ይስጦት አባታችን ወደ Seattleም ቢመጡልን በጉጉት አንጠብቀወታለን!🤲

  • @dagisana9560
    @dagisana9560 Před 2 lety

    አባታችን እንኳነ በሰላም ገቡ

  • @user-gs7ml9kx8t
    @user-gs7ml9kx8t Před 2 lety

    አባታችን በረከትዎት. ይድረሰን

  • @fantutube2903
    @fantutube2903 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen

  • @alemtsehayalemtsehay8635

    Amen amen amen 🤲🤲🤲

  • @user-bo8zj1rb5b
    @user-bo8zj1rb5b Před 2 lety

    አበቴ እንኮን ሰለም ገቡ ቶሎተመለሱልን

  • @selamasmar3225
    @selamasmar3225 Před 2 lety

    አሜን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @gelawdiwoschanal3253
    @gelawdiwoschanal3253 Před 2 lety

    እንኳን በሰላም ገቡ ደሞ በሰላም ወደሐገሮ ይመልሶት እግዚአብሔር አምላክ ያግዞት።

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 Před 2 lety

    Enkuan bedehena deressu! Memhir abateee Long live!

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    Egzabere yemasgen amen amen amen Unknown badena darasu Abatachen barakatachu yedarben stalotachu ayelayen amen amen amen

  • @woletgorgis7015
    @woletgorgis7015 Před 2 lety

    Amen amen amen Egzabhr idimoth cemiroth yixoth abatacin🤲🤲🤲👏👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 Před 2 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN Abbatachin kale heywot yasemalen tsagahun yabizalachu tebareku 💒✝️✝️✝️💯💯💯

  • @mahderemesfun5039
    @mahderemesfun5039 Před 2 lety

    ኣሜን እንኳዕ ብሰላም መጻኹም ኣባታችን።

  • @mdinhio2764
    @mdinhio2764 Před 2 lety

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @elsulove4317
    @elsulove4317 Před 2 lety

    አባ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለሀገርዎት ለእምዬ ኢትዮጵያ ታብቃዎት ኢትዮጵያዬስ ያለእርሶ ማን አላት