🛑Memhir Girma መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል 88 "እምነታችሁ የት ነው"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp....
    ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Komentáře • 51

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před rokem +5

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በፀሌት እስቡን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን መላ ኢትዮጵያን ይባርክ ፈጣሪ አምላክ

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Před rokem +2

    አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +4

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ላስተማረን ለመከረን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን ይፍቱኝ አባ

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይዋት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem

    እውነት ለአባታችን እድሜ ከጤናና ጋረ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መንገስ ሰማያት ያውርስልን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታች ።🙏❤️

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před rokem +2

    እባካችሁ ማጀቢያ ዜማ ትምህርቱ ላይ አትጨምሩ።ትምህርቱን ከዜማው እያነጠሉ በአፅኖት ለማድማጥ አስቸጋሪ ያደርገዋል። የእግዚአብሔር ቃለወንጌል እንደ አለም ጩኽት ማጀቢያ አያስፈልገውም። ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን!

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ አጤና ያድልልን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem

    አቤቱ የሰራዉት ጌታ ድረስልኝ እንደት ታረገኝ ይሆን ከሂወቴ መችነዉ እሚወጣዉ ይህ ክፉመናፍስት ቤተሰቦቼ አስቡኝ በፆለታችሁ ወለተ እየሱስ እህታችሁ

  • @user-jf5zt1vb1v
    @user-jf5zt1vb1v Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ላባታችን ❤️

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr Před rokem

    God bless you Gives you Long Life Our Our Father

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Před rokem

    Amen amen amen
    Qaliyootii assmale ye timituu
    abachin izaberii hixachu baxamii
    Hamasginaloo ye amkachin migan higibahu ye isuu simen ye taganehun
    Amen(3)✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před měsícem

    አባታችን ሁሉንም እረዳለሁ ሞት አንድ ጊዜ ነው ስላለፍኩት ወቅታዊይ ታሪክ ይሰርዙልኝ ዘንድ በትትና እጠይቀዎታለሁ እንደተማርኩት ወንጌል እንደሆነም እንደማይፈቀድልኝ ተረድቻለሁ እናም በወቅታዊይ በእኔ ሀኔታ ላይ ፈተናም ይሁን እኔን ከመጥፎ ለመመለስ የተጠቀሙበት ጥበብ ነው ብየ በመረዳት ያሰብኩት ደግሞም መፅሀፋዊይ ቃልም እንዳነበብኩት የፈታች ሴት ሌላ ማግባት አትችልም ስለዚህ ሁሉም ይቅርብኝ ብየ እውነት በእውነት ነው መማር የምፈልገው ዩቱብ ሚድያ የሰውን ብሀሪ ለመረዳት እጂግ አስቼጋሪ ነው ላለፈው እውነት መስሎኝ በየዋህነት ተረዳሁት አሁን ደግሞ ስለተረዳሁ እንዲሰርዙልኝ በትትና እጠይቃለሁ እኔንም ልጆቼንም ይባርኩልኝ አባታችን🙏🙏🙏

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ አባቶቻችን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před rokem

    Amen abatachn kale hywetn yasemalin Like like like like like ...,pls.

  • @bizualememiru7017
    @bizualememiru7017 Před rokem +1

    አባታችን የት እንደሚያገለግሉ ምታውቁ ጠቁሙ አባካችሁ??????

  • @ablelbayu7580
    @ablelbayu7580 Před rokem

    እንካን በሰላም መጣቹ አባታችን እግዝአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před rokem

      AmenAmenAmen kalewot yasemaleng abatachn be tselot asibung welete mariyam and welde gabriel

    • @bizualememiru7017
      @bizualememiru7017 Před rokem +1

      የት ነው የሚያገ ለ ግሉት እባክዎ?

    • @getygonfa44
      @getygonfa44 Před rokem

      ​@@bizualememiru7017 banatish yet nachoo😢😢😢😢😢 nigarinyi

  • @benawagash244
    @benawagash244 Před rokem

    ጠያቂው ይጠየቅ!

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 Před rokem

    Welet temkati belachu be taloti asebugn🙏🙏🙏

  • @Dina6146
    @Dina6146 Před rokem

    Abatu egzibhair yek yebln aba berkto yedrben 🙏

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 Před rokem

    Lyuuu abatachin kal hiwot yasamalen 🙏 shi amet nurulin

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 Před rokem

    አባታችን እዉት ነዉ ስለ ሁሉ ም ንገር እግዚ አብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትያ ሰማልን በርሚይ ጠብቅልን

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 Před rokem

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-ys4gx1uf9d
    @user-ys4gx1uf9d Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባዬ በረከቶ ይደርብን አባቴ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-ci3xt7px4h
    @user-ci3xt7px4h Před rokem +2

    አባእድሜና ጤናይሥጥልን

  • @mayam3778
    @mayam3778 Před rokem

    AMEEN AMEEN AMEEN💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @mulludxb7686
    @mulludxb7686 Před rokem

    💞💞💞💞🙏⛪

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Před rokem

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን እድመና ጥና ይስጥልን ረጅም እድመ ይስጣቹ

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před rokem

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 Před rokem

    Egzabher edemen tienan yhabeka memehr etia eftia abona efit welet medehn belch asebn memher

  • @beretuberetu7599
    @beretuberetu7599 Před rokem

    Salem Salem bastsalot asibunyi abbaa qaliyot yiasamalin mamirachin

  • @welttklhymanot5100
    @welttklhymanot5100 Před rokem

    Aebtye mednyaelem ytbkot bereketwe ydresen

  • @hailenaol4052
    @hailenaol4052 Před rokem

    ልጄ ከስድስት ዓመት በላይ በሱስ ተጠምደው የዲያብሎስ መጫወቻ ሆኖብኝ ተሰቃይቻለሁ አባታችንን የትና መቼ እንደምናገኝ ጦቅሙኝ

  • @user-ci3xt7px4h
    @user-ci3xt7px4h Před rokem +1

    ውዶቼ የሚያገለግሉበትን የምታቁ ቦታበውሥጥመስመር አውሩኝ

    • @asresyitayih3564
      @asresyitayih3564 Před rokem

      እኔም ፍልግ ነበር ግን ማን ይናገራል

  • @EmayineshAdisu-mw8sd
    @EmayineshAdisu-mw8sd Před 9 měsíci

    መመህር አባቴን ያልወሰድኩበት ገዳም የለም እባኮ መመህር የት በተክሪስትያን ነው ያሉት? አቃተኝ ደከመኝ ፁልሁልኝ መመህር፡፡

  • @user-gd4hg5qs9l
    @user-gd4hg5qs9l Před 9 měsíci

    ባካችሁ የትደብር ይገኛሉ

  • @emffarm8995
    @emffarm8995 Před rokem +1

    የመምህር ግርማን ከቻላችሁ ስልክ ቁጥራቸውን ግለፁልኝ

  • @rahelfikadu1084
    @rahelfikadu1084 Před rokem

    Ebacachu yet alu

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Před rokem

    የመምህር ግርማን ከቻላችሁ ስልክ ቁጥራቸውን ግለፁልኝ