የሰባኬዉ ጥያቄና የመምህር ግርማ ወንድሙ መልስ ክፍል - 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን ! አልፎ አልፎ አንዳንድ ሰባኬ ወንጌል ነን ብለዉ በጣም በድፍረትና በስድብ የምንወዳቸዉን በእዚህ በእኛ ዘመን አምልኮተ እግዚአብሔርን በጥልቀት ያስተማሩንን ማለትም ከእለት እለት ፀሎት፣ ስግደት፣ ምፅዋት፣ አስራት በኩራት፣ ንስሐ፣ ስጋወደሙን እና የእለት ምግባችንን ( ቃለ እግዚአብሔርን ማንበብ፣ ከሊቃዉንተ ቤተክርስቲያን ትርጓሜን መፃህፍትን እና ተግሳፅን መቀበል) የመሳሰሉትን እለት በእለት እንድናከናዉን ያስተማሩንን በመንፈስ ቅዱስ አባታችን ለሆኑት መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን በመዝለፍ የስድብ፣ የሀሰት ቅባት ለሚቀቧቸዉ ( ለእሳቸዉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ የበረከት ዋጋ ቅባት ለሚያሰጧቸዉ ) በተለይም አልፎ አልፎ እንዳንዶቹ በየሚድያዉ እንዳሻቸዉ አስተምሮታቸዉን እና ሰብእናቸዉን ሳያዉቁ እንደዉ በባዶዉ ሜዳ እንዳሻቸዉ በዘፈቀደ ለሚናገሩ የተሰጠ የቅንነት ምክር !

Komentáře •