ማተብ ምንድነው? ለምንስ እናስራለን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2019
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo
    What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp.com/I5FfS5L578O...

Komentáře • 300

  • @user-fp6vq6ux6t
    @user-fp6vq6ux6t Před 4 lety +28

    ለወንድማች ዲ/ን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን (3)

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 Před 4 lety +29

    አሜን አሜን አሜን ለወን ድማችን ዳቆን ጥበበ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኛንም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
    ማተብ በጥሶ እምነትን ክዶ ከመውጣት ይሰውረነ
    በዚች በቀጥተኛዋ በእውነተኛዋ አንዳችም ስህተት በሌለባት በተዋህዶ እምነታችን ፀንተን እንድንቆም ይርዳ ን አሜን፫
    በእውነት አንዳንድ እህቶች አለን ባለማወቅም ይሁን እያወቀን በድፍረት ለልብሳችን ማላበሻ ማተብ አይሄድም እያለን ማተባችንን በጥሰን የቻይና ቆርቆሮ የምናደርግ አለንና ልቦና ይስጠን ካወቅን ግን ውበታችን ማተባችን ነው
    እናም ለንሰሃ ሞት ያብቃን በእውነት እኔ በንሰሃ የምሰበሰብበት ቀን ናፍቆኛል በፆለታችሁ አስቡኝ
    ከቻላችሁ ጥያቄየ የሚመለስበትን መንገድ እና ወደንሰሃ የማመራበትን ሁኔታ አመቻቹልኝ እርዱኝ
    ወለተ ማርያም
    በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @betiterefe7886
    @betiterefe7886 Před 4 lety +17

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    የስም ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን
    የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
    በሰማነዉ ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ ልቦናችንን ያብራልን
    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 4 lety +76

    ማተብ በአማርኛ፣
    ማእተብ በግዕዝ፣ ቃለ ሒወት የሰማልን፣
    አቤቱ አንተን መፍራትን፣በልቦናችን፣
    በጎ አምልኮትህንም ፣በህሊናችን ፣ጨምር፣
    አሜን አሜን አሜን ።

  • @bernasabeba8465
    @bernasabeba8465 Před 4 lety +15

    በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል አምላከ ቅዱሳን አሜን በእውነት ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጣም ደስስስስይላል የምታስተምረን ትምህርት ወንድማችን በርታለን ከዚህ ይበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-dt3nu8pl2g
    @user-dt3nu8pl2g Před 4 lety +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ የሱ የልኡል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልህ

  • @user-zr3hk7me9p
    @user-zr3hk7me9p Před 4 lety +22

    ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ሰላምህይብዛ
    በእዉነት ልኡል እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልን
    እመብርሀንከክፉ ነገር ትጠብቅህ
    አንተ በአሥተማርከዉ ትምህርት ከብዙ ችግሮች ድኛለዉ ቸሩ መድሀኒያለም ፍፃሚየን ያሣምርልኝ
    ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @almaztamene1894
      @almaztamene1894 Před 4 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m Před 3 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን ኣቤቱ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠን የስማነው ለፊሬ ለበረከት ኣርግልን ኣሜን ኣሜን እናታችን ቅድስት ቁድሳን ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን ለንሳሃ እንባ ስጠኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ou5gs7yf4r
    @user-ou5gs7yf4r Před 4 lety +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @mimisemaw3738
    @mimisemaw3738 Před 4 lety +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ጥበበ ማሞ ያግገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክቡር መምህራችን።እንኳን አደረሳችሁ።

  • @haymnothy4473
    @haymnothy4473 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘመናቹሁ ይባርክልን

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 4 lety +4

    አሜን (3) የሠማነውን በአደበታችን ያሣድርብን እድሜ ጤና ይሥጥልን መምህር በጣም ወሣኝ ጥያቄ ብዙወቻችን አሠርነው እንጂ እንደዚህ ውሥጣዊ አናውቅም ነበር እናመሠግናለን 🤲🤲🤲

  • @user-kx9cp4gn3y
    @user-kx9cp4gn3y Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በጤና ያቆይልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @heldabekele6191
    @heldabekele6191 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ፫

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 Před 4 lety +6

    አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባናችን ይደርብን አሜን

  • @fanawelu668
    @fanawelu668 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜንን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በዕድሜና ፀጋ ያንሩልን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen Orthodox Tewahedo le Zelalem Tenurrrrrrrr💞💞🙏🙏⛪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f Před 4 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ፍፃሜአችን ያሳምረልን አሜን ፫

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን

  • @almazarafaynearafayne8068

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድም እና ጤና ይስጣችሁ እኛም ማተባችን ያፅናልን

  • @astukafiker7423
    @astukafiker7423 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሳማልን ወንዲማችን የሳማኑዉ በልቦናችን ያሳዲሪብን

  • @user-jv2zr9ly9t
    @user-jv2zr9ly9t Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን ወንድማችን በጣም ነው ማመሰግነው እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ አሜን፫

  • @user-iq1ky3px5u
    @user-iq1ky3px5u Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መላው የኦርቶዶክስ የተዋህዶ ቤተስቦች እንኩዋን ለሆሳህና በአርያም በስላም በጤና በፀጋው አደረሳችሁ/ አደረስን ። ለወንድማችን ዳ/ን ጥበብ ማሞ የማያልፈውን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን ስለምትመግበን የነብሳችን ምግብ እግዚአብሔር አምላክ ላንተም እውቀቱን ፣ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው ። ስምህ ብዝትትትት ይበልልህ።ልክክ ነህ መምህር ብዙ ስዎች ማህተም ለምን አታደርጉም ስንላቸው ሀይማኖት በልብ ነው ይላል እንዲህ የሚሉ ሁሉ እውነተኛ ሀይማኖትም የላችውም ልቦናችውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመልስልን።

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s Před 4 lety +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @miliapp9544
    @miliapp9544 Před 3 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yoditkahsay9472
    @yoditkahsay9472 Před 4 lety +1

    Amen qale hiwet hiwet yasemalin wendmachin diyakon tibebe egziabiher waf as hin yikfelih amen

  • @user-tj6gb2zi5t
    @user-tj6gb2zi5t Před 4 lety +4

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን🙏⛪👏

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኤግዚያብሔር አምላክ አድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን በአወነት

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 3 lety +1

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ሕይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎአምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር አሜን ፫

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 8 měsíci +1

    ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እውቀቱን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @waine6059
    @waine6059 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አድማ ጤነ ይስጥህ

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን❤💜

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety

    ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 👏✝️🤲🤲💕😍😍

  • @alemgeta3835
    @alemgeta3835 Před 4 lety +1

    አሜን(፫) መምህራችን ቃልሂይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን

  • @user-xi7fw8kk4l
    @user-xi7fw8kk4l Před 4 lety +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመንን ይባርክልን የሰማነውን ባሰተዋይ ልቦና ባንደበታችን ያሳድርብን

  • @user-ty7hv3ir3h
    @user-ty7hv3ir3h Před 4 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማን መምህራችን

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @hirutwoldemichael1777
    @hirutwoldemichael1777 Před 4 lety +4

    Thank God! God bless you my brother!!!! Amen !

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o Před 4 lety +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ጥበበ ።
    ስለቃሉ የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ።
    አንድ ጥያቄ አለኝ
    ብዙ ግዜ በተለይ በገጠር አካባቢ እኔም በተወለድኩበት አካባቢ ሶስት ማዕተብ ይታሰራል ማለትም አንድ ትንሽ አንገት ስር ሁለተኛው መካከለኛ ትንሽ ዝቅ ብሎ ሶስተኛው እረዘም ያለ ትልቅ መስቀል ይታሰራል ። እኔም ብዙ ግዜ ሁለት አስራለው እላይና እታች የዚህ ትርጓሜ ግን አልገባኝም ማለትም ቤተክርስትያን ውስጥ በክርስትናችን ግዜ የሚታሰርልን አንድ ማዕተብ ብቻ ነው እኛ ሁለት ሶስት የምናስረው ሚሥጥሩ ሳይገባን ነው ወይም በተለምዶ ነው. ይሄን ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል ወንድሜ።

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን // ፫// በእውነት ፀጋውን ያብዛልን አሜን // ፫//

  • @silassilas5354
    @silassilas5354 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 Před 4 lety +6

    KALEWHT YASEMALENI Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️✝️🌾💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂውት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚ በላይ ኡቀቱ ጢበቡን ይጨምሮ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin wenidmachin rejm edimna tena abizto yisitilin

  • @user-nr4lx5jp8z
    @user-nr4lx5jp8z Před 3 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ ወድማችን

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @maritmarit9162
    @maritmarit9162 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u Před 4 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለህ

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያስማልን:: በእውነት ብዙ የማላውቀውን ነው ያወኩት መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎ ጤና እድሜው ይስጥዎት::

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 Před 2 lety

    ቃለሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልሕ አሜን 🙏

  • @misakhan9304
    @misakhan9304 Před 4 lety +1

    አሜን መምህራችን ዲያቆን ጥበበ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    እኛም በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ደስታም ቢሆን መከራ ማተብ ከመበጠስ ይሰውረን መከራም ከሆነ ከነአንገታችን ይበጠስ የምንልበት ጽናቱን ያድለን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 4 lety +1

    ኣሜን!!ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን የስማነው በልቦናችን ስሌዳ ይጻፍልን።

  • @user-kp4zy5ci6p
    @user-kp4zy5ci6p Před 4 lety +2

    አሜንአሜንአሜን ቃለወትያሠማልን መምህራችን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety +2

    አሜንእግዝአብሄር አምላክ ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-rl8qm8xm7s
    @user-rl8qm8xm7s Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንዲማችን አሜን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን ዳቆን ጥበበ ማሞ እኛም የተማርነውን ትምህር ለፋሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን፫ 🙏🙏🙏

  • @sirasira6532
    @sirasira6532 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 😍😍መምህራችን እድሜ ጤና ይሰጥህ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 4 měsíci

    አሜን፫በኡነት ቃለሒወት ያሰማን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 Před 4 lety +1

    Amen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!

  • @rozate2135
    @rozate2135 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln memhrachn

  • @buzuayehutedla2311
    @buzuayehutedla2311 Před 3 lety

    ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን እናመሰግናለን መምህር

  • @ham.h98
    @ham.h98 Před 3 lety

    Amen. Kalehiwet yasemalin mengiste semayatin yawirselin.

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🏽

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 Před 4 lety +1

    አሜን ፫ ለወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድሞቻችን በርቱልን

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t Před 4 lety +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Před 4 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 4 lety +31

    ሰላም መምህራችን መምህር ዲያቆን ጥበበ ማሞ እንዴው አንድ ቀን በቀጥታ ስርጭት መተው ብናየወት ደስስስስ የለን ነበር ??

    • @amenyeshtey6351
      @amenyeshtey6351 Před 4 lety +2

      እውነት ነው ባየነው በእውነት ፅጋውን ያብዛላቸው

    • @user-pr4os1pg7z
      @user-pr4os1pg7z Před 4 lety

      Yenem tyaqa new

    • @user-zr3hk7me9p
      @user-zr3hk7me9p Před 4 lety

      አወ በእዉነት እህቴ

    • @user-hl2jq3wz1w
      @user-hl2jq3wz1w Před 4 lety +6

      የስውመልክ ማየትምንአስፍለገ ለእርሻቸውም እሪሳቸን ሳያሳዩ ቢያገለግሉ ጥሩነው

    • @youssef7918
      @youssef7918 Před 4 lety +4

      አረ እህቶቸ ምን ሆናችሁ ? ማየት ለምን አስፈለገ ለወንድማችንም ከንቱ ውዳሴ ይሆንበታልጅ ምን ያረግለታል

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን አሜን እጅግ እናመሰግናለን በርቱልን🌹⛪🌹

  • @azooz7923
    @azooz7923 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 Před 2 lety

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን የሰማነው በልባችን ያሥቀምጥልን🙏🙏🙏

  • @emmabeth64
    @emmabeth64 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰምልን አናመሰግናለን

  • @user-bw4oj1jr2g
    @user-bw4oj1jr2g Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን

  • @melatgeberu4969
    @melatgeberu4969 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን ጥበበ ማሞ እኛንም የስላሴ ልጅነት ባገኘንባት ማተባችን እስመጨረሻ እንድንጸና ይርዳን!!!

  • @tizitat658
    @tizitat658 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 Před 4 lety

    Amen amen amen qehiwet yasemaln idmena tana ystha yetemahrnbet belbonachn ytsafln amen

  • @nigistikahsay5129
    @nigistikahsay5129 Před 4 lety

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @user-ey3jm4rm1e
    @user-ey3jm4rm1e Před 4 lety +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች ሆይ እንደየ ሰአት አቆጣጠራችሁ በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ እመአምላክ ያስራት ሀገርሺን አደራ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @gelilaasfaha1529
    @gelilaasfaha1529 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwet yesemaln

  • @frey2383
    @frey2383 Před 3 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ወነድማችን

  • @sarahwed783
    @sarahwed783 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይወት ያሰማለን

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @sdadsa2172
    @sdadsa2172 Před 4 lety

    Amen amen amen kaelhewet ysemaelen aba

  • @user-yv2bs2iz2u
    @user-yv2bs2iz2u Před 4 lety +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemaln, d/Tibebe egziabher amlak, yagelglot zemenh, yibarklh, matebachn atbken eske mecheresha enasrewalen, amen amen amen.

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 Před 4 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፆሎቻችሁ አሰበኝ በጣም አሞኛል

  • @user-xy6tq9ex1j
    @user-xy6tq9ex1j Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @mikialebberhe6252
    @mikialebberhe6252 Před 4 lety +1

    ❤❤❤❤❤ amen kalehwet yasmen

  • @user-kd5ov4sf8g
    @user-kd5ov4sf8g Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hyiwet yasemaln

  • @AbiAbi-sj8bk
    @AbiAbi-sj8bk Před 4 lety

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen tesefa megeseti semayaten yawerslen egziabher hagerachenen yetbekilen 💚💛❤

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ለወድማችን የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏