ኃጢአትን የማሸንፍበትን ጥበብ አስተምሩኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 04. 2020
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewah...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewah...

Komentáře • 258

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m Před 4 lety +48

    ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ያስራት የበኩራት ልጆች እንደምን አደራችሁ እንዴት አርፈዳችሁ አሜን ፫ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን እናመሰግናለን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 4 lety +9

    እኛ በስደት ያለነው በፀሎት አስቡን ንሳሄ ሳንገባ ወጥተን እንዳንቀር ቤተክርስትያን የሌለበት ቦታ ያለን መምህራችን ሃገራራችን ከዘረኝነት ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w Před 4 lety +23

    ወይ ጉድ ታሪክ ሢደገም። የጠያቂው ታሪክ የኔም ነው እግዚአብሔር በተማርኩት እንድኖረው ይርዳኝ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውምን በልባችን ያኑርልን ወንድማችኝ እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ የህይወት ምግብ ስለመገብከን የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን

  • @rahelembaye5197
    @rahelembaye5197 Před 4 lety +1

    Amen amen amen

  • @rooza7555
    @rooza7555 Před 4 lety +7

    ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ተሠምቶ የማይጠገብ ትምርት ነው በየቀኑ ምግብ ሆኛል እመ ክርስቶስ ትባርክልን ወንድማችን

  • @amtube1320
    @amtube1320 Před 4 lety +9

    መምህር ቃለ ህይውት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጠውት ፈቃደኛ ከሆኑ ቁጥርውን ቢያሥቀምጡልን

  • @user-bg1hv1xu2n
    @user-bg1hv1xu2n Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን ወድማችን በቤቱ ያጽናህ ለኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 4 lety +6

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲አቤቱ ማረን ማረን ይቅርም በለን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x Před 4 lety +32

    መምህር ይህ እኮ የኔ ታሪክ ነዉ ከክፉ ከማይታይ መንፈስ መታገል ይከብዳል እግዚአብሔር ኃያል ነዉ እንጂ እኔማ ተፈተንኮ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሁሉንም የተማርኮትን ፈፀሜ ጠላቴን ለማሸነፍ እተጋለሁ፡፡

    • @user-pj2fg1ed3m
      @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety +7

      የኔ ማር ታሸኒፊያአለሽ በሐያሉ እግዘአብሔር ጠላት ዳቢሎስ ይጥፋ 🙏

    • @user-jd2mc7kp2x
      @user-jd2mc7kp2x Před 4 lety +2

      @@user-pj2fg1ed3m አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቼ።

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 4 lety

      Amen Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen mengest semayen yaweriselen memirachen fetri tegawen yabezalote

    • @negstibogale6618
      @negstibogale6618 Před 4 lety

      Ye dengel lej ytbekesh ymaychal nger ylm techeyalsh ehety ayzosh berchy

    • @meronchu2163
      @meronchu2163 Před 3 lety

      @@user-jd2mc7kp2xz

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ለእኛም እግዚአብሔር ይርድን

  • @afomiayekidusmichallige8601

    Amen amen amen yikir yibelen .edime ena tena ysthe wondimachin amen

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የኛ መልካም ዲያቆን ጥበብ በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቀን አጥያት ከመስራት

  • @seifudabi5479
    @seifudabi5479 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን .

  • @user-pg5op9ki9z
    @user-pg5op9ki9z Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልዎት

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety +4

    🌹⛪ተመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ህይወታችን እያደሳቹሁት ነዉ ያላቹሁ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን የቃሉ ባለቤት የሆነዉ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን የማናውቀውን ሁሉ ስላስተማርኩን

  • @tigisttadele990
    @tigisttadele990 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማለን

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሰግናለን ብዙ እየተማርን ነው አይነ ልቦናችንን ያብራልን🤲

  • @rutaaraya2760
    @rutaaraya2760 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @emebett1989
    @emebett1989 Před 4 lety +3

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ተባረክ በስደት ላይ ሆነን የእናንተ ትምህርት ያፅናናል በፀሎታችሁ አስቡን በሰላም መጠን ለንስሀ ያብቃን ሁሌም እበድላለሁ እና ከፈጣሪየ የምገናኝበት መንገድ ይስጠኝ

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ማራኪ የሆነ ትምህርት ነበረ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአግልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @yashlemyashlem399
    @yashlemyashlem399 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜወትን ጤናወትን ያድልልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የልተመሰገነ ይሁን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety

    አሜን አሜነ አሜን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአሔር አምላክ ዘመናቹሁን ያራዝምልን በፀሉቶቹሁ አስብኝ ወለተ ሩፋኤል በላቹሁ

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አቤቱ ህዝብን ይባርክ ስለ ወላዲተ አምላክ እባክህን ይቅር በለን

  • @senytberlhnu1439
    @senytberlhnu1439 Před 4 lety +1

    Amen kelywt yesmalen

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎትክን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @bietukan877
    @bietukan877 Před 3 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tube-xh4cn
    @tube-xh4cn Před 4 lety +2

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማ ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን አሜን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
    በእውነት ይህ የሁላችንም ጥያቄ ነው
    የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 3 lety

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @genetdegena6184
    @genetdegena6184 Před 4 lety +2

    ቃለ ዊወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ያገልግልሖትን ዘመን ይባረክ ይህን ላሰማን እግዚሐቤር ይመስገን እልል እልልልእልልል

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን ፈጣሬ ይቅረ ይበለን ሁላች ንም የሠማነውን ቃሉን ለመተግበረ ፈጣሬ ሀይልና ብረታቱን ልቦና ይሥጠን መምህራችንን እድሜና ጸጋ አብዝቶ ይሥጥልን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይን ያዋርስልን አምላክ የምንሰማውን የምናየውን በምህረቱ ከአለም ሁሉ ያጥፋልን እንደ ቸርነቱ እንጅ እንደ በደላችን አይመልከትብን ውድ የተዋህዶ። በተሰቦቻችን ቃሉ እንድንማር ማህደረ ተዋህዶን ሰብስክራይብ እናድርል በቅንነት

  • @bezawitlove9209
    @bezawitlove9209 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tenagneassfa5302
    @tenagneassfa5302 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጸሎትሁ ያስብን

  • @22danielzula
    @22danielzula Před 4 lety +1

    It's a great lesson and you are a good teacher thanks alot

  • @siifaansiifaan1606
    @siifaansiifaan1606 Před 2 lety

    Amen❤️
    Amen❤️
    Amen❤️

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k Před 4 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 Před 4 lety +2

    አሜን ቃለህይዎት ያስማልን ለወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ማስታዋሉን አድለን ማረን ይቅር በለን ከምድራችን ላይ ፕህን አስፈሪ ደዌ አጥፋልን

  • @bananafathal4819
    @bananafathal4819 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ክብሩን ይስጥልን

  • @mimifantahun2160
    @mimifantahun2160 Před 4 lety

    አሜን. አባታችን. ቃልህወትያስማል

  • @user-sj2go6lf8m
    @user-sj2go6lf8m Před 4 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን የሰማነውን ለህዎት ያድርግልን አሜን

  • @user-fv1vm9pp2k
    @user-fv1vm9pp2k Před 4 lety

    ቃለሂይወት ያሰማንልን የተማርነውን በልባችን ያኑርልን ፀጋ ይብዛልን መምህራችን

  • @tewodroswasihun8240
    @tewodroswasihun8240 Před rokem

    መምህራችህ ግሩም ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሂዎት ያሰማልን።

  • @ruhamaruhama8525
    @ruhamaruhama8525 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩንለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ያዉርስልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በእዉነት አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን 🤲🏻✝️

  • @user-mw5ui6kd7h
    @user-mw5ui6kd7h Před 4 lety

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln

  • @armidearmide5066
    @armidearmide5066 Před 4 lety

    Amen amen

  • @golbelay394
    @golbelay394 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት የስማልን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮ በህሌናችን አስዳርብን አሜን።

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 Před 4 lety +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @selamakale6965
    @selamakale6965 Před 4 lety +2

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
    መንፈሳዊ ነገሮች ሳይና ስሰማ ልቤ ተሰብሮ ወደ ጌታ ለመመለስ እደርሳለሁ ነገር ግን በሰኮንዶች እለወጣለሁ እግዚኦ አምላኬ የረጋ ልቦ ይስጠኝ ለስጋው ደሙ አብቅቶኝ የምንመኛትን ዘላለማዊ ቤታችንን ለመውረስ ያብቃኝ ያብቃን 🤲🤲🤲

  • @mikirahel4702
    @mikirahel4702 Před 4 lety +1

    ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዛቢሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ ውስጤን አበረታህው

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙏 egziabihir ymesgen sle kulu neger

  • @user-yl5fj6zi5r
    @user-yl5fj6zi5r Před 2 lety

    በውነት ልብ ያለው ካለ እርስወ በሚያቀርቡት ትማህርት ብዙ መማር ይቻላል ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @danielhagos5513
    @danielhagos5513 Před 4 lety

    Amen Amen Amen⛪️❤️💛💚

  • @makdesm6232
    @makdesm6232 Před 3 lety

    አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mimaessfa526
    @mimaessfa526 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @bini1623
    @bini1623 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alemteweldegebru8695
    @alemteweldegebru8695 Před 4 lety

    Amen Amen Amen 🤲🙏 Kaleheywet yasemalen memher

  • @tiruneshararsu5292
    @tiruneshararsu5292 Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ከዝህ በለይ የምታገለግሉበትን ፃጋ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @kuwajhg2644
    @kuwajhg2644 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 4 lety +11

    ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ማሞ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ እውነት ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ ሀጥያትን እየጠላሁ አልሰራም ብዬ ስታገል ቆይቼ መልሼ እራሴ እዛው ሀጥያት ውስ አገኘዋለው ከዛ በፀፀት ሳነባ እቆያል አሁንስ እንደምን እያታገልኩኝ ነው ንስሀ ለመግባት ጎዞ ጀምሪያለሁ ግን መጀመሪያ ከራሴጋር ታግዬ ማሸነፋ ማለትም በግሌ ንስሀ ገብቻለሁ ፈጣሪ ሲፈቅድ ደሞ ሄጂ የማያልቀውን እዳኤን ለንስሀ አባት ተኔግሪ ሸክሜን አቀላለሁ

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔም

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 4 lety

      በተለይ የምኝወት መንፈስ ተጫወተብኝ

    • @samrawitengda6243
      @samrawitengda6243 Před 4 lety

      ፈጣሪ ልክ እንደኔ በሀጥያት የጠፋን ልጆቹን በፍቅር ወደሱ ይሳበን

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @konjitbiru7282
      @konjitbiru7282 Před rokem

      Mar newu kemar belay!!!!!

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ብዙ ነገር ተምሬአለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 Před 4 lety

    Amen amen egizber abzeto yebarke 🙏🤲🙏🤲

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ፡ ስሚ ብቻ እንዳልሆን አምላኬ እርዳኝ የነፍስ ማለምለሚያ መልካም ትምህርት ምስጋና ይሁን ለአንድ አምላክ ዛሬም ዘወትም ለዘላለሙ አሜን!

  • @zaventatian724
    @zaventatian724 Před 4 lety +1

    አሚን ሀጥያታችን ይቅር ይበለን ወንድማችን እናመሰግናለን በጣም ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏💚💚💚👍👍👍💛💛💛💜💜💜👍👍👍

  • @user-ny5yn9ek3w
    @user-ny5yn9ek3w Před 4 lety +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን!

  • @chitayochitayochitayo5975

    Amen amen amen abatach qalahiwoti yasemali

  • @almazbrendel5163
    @almazbrendel5163 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen

  • @kikidebesay48
    @kikidebesay48 Před 4 lety

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንደማችን

  • @amiraibrahim9976
    @amiraibrahim9976 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን

  • @user-cf5yx8jw9m
    @user-cf5yx8jw9m Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Před rokem

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን ፣🙏✝️⛪️✝️☘️🕊❤️🌷❤️🌷

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 4 lety +1

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln wendmachin yageligilot edmehin yarizimilin ♥️♥️♥️

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 Před 4 lety

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asdasfg1084
    @asdasfg1084 Před 4 lety

    አሜን ወድማችን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜቃለ ህይወት ያሰማልንን

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @bekelechmariam2449
    @bekelechmariam2449 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kela hiwotn yasamaln

  • @hirothirot6769
    @hirothirot6769 Před 4 lety +1

    በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን
    እግዚአብኤር እረጅም እድሜ ከጤና
    ይስጥልን

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የምሰጣቸዉ ትምህርቶች በጣም ህይወትን ያስቀይራል እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን

  • @gghdhe2678
    @gghdhe2678 Před 4 lety +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @kuwkuw1214
    @kuwkuw1214 Před 4 lety

    አሜን(፫)

  • @alem4310
    @alem4310 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen
    Kale Hewot Yiasema Lin

  • @hannaalemu812
    @hannaalemu812 Před 4 lety

    AMEN AMEN AMEN MENGESTE SEMYATE YEWRSELEHUN.

  • @user-zr3hk7me9p
    @user-zr3hk7me9p Před 4 lety

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን
    በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር አሜን

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 4 lety +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ደ/ጥበቡ
    ወይ መርማሬ ናችሁ ልበል ይህ የእኔም ታሬክ ነው ።በአንዱ ሳሸንፍ በአንዱ እወድቃለው።ውስጤ በሐዘን ይዋጥና ተንበርክኬ ተደፍቸ በእነባ አሳልፈዋለሁ ቦሐላም እያነባሁ መጸሐፍ ቅዱስ ገለጥ አድርጌ ማንበብ እጀምራለሁ አንዳንም ጥቅሶችን ሳነብና ሳስተውል የጊታየን የይቅርታ ፍቅሩን ሳይ እረጋጋለሁ የገለጥኩትን መጽሐፍ ቅዱስ መልሸ ለመዝጋትና ከቃሉ ለመለየት በጣም ይከብደኞል መልሶም ቃሉ ያበረታኞል። እስቴ ምክርህም ያበርታን ወድማችን እናመሠግናል እድሜህን ያርዝምልን አሜን።

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety

    አማን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Před 4 lety +1

    Amen,Amen, Amen! Egzaber moguls yehunene. Thank you my brother God bless you.

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 Před 4 lety

    አሜን ማህደረ ተዋህዶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጎ የሆነው ሁሉ እንዲበዛልን ትዕዛዙን እንድንጠብቅ እምነትን የጨምርልን አሜን,

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን
    ይባርክልን
    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ambeltube_2843
    @ambeltube_2843 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔርይስጭልን