Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
🌷🌷🌷አርሰናል ከ ጊዜ ወደ ጊዜ አዳዲስ ለውጦች እየታየበት ነው ሁሉንም ጨዋታዎች እንደየአስፈላጊነቱ እየተጠቀመ ነዉ 🌹🌹🌹
William Saliba - Best CB in the world
Saliba best defender in the world now
Mensura selamachu yebeza ARsa cityne melaa belulen
ሳሊባ ባይኖር እኮ..... ኤቺሪሪ እና ሼኪኒኒ እየጨፈሩብን ነበር 😡ከቅሌት ነዉ የገላገለን ኡፍ ሰበብ አገኘን.. ቶተንሃም ለሲቲ ለቆለት ነዉ ዋንጫውን የተበላነው ብለን እናሳባለን 🙂
መንሱሬ በሲቲ ተስፈ ቆርጫለው
አርቴታ መሆን ማድረግ የነበረበትን አደረገ እንደኔ ቢሆን ሳሊቫን ለቶትንሀም በውሰት ለማክሰኞ ቢጫውት ውስጤ ነው መንሱሬ
😊i'm on ur side😅
😅😅😅 እኔም
😂😂😂😂እያማረሽ አለ ሲቲ
😂❤
Citi mannm aysemam😅😅
arse nabse kebad honalech😍
በመጀመሪያው ዙር ስንጫወት ማጋልሄስ እንዴት ጋርናቾን ኦፍ እንዳደረገው እናስታውሳለን
መንሱር ሳሊባ የሰራው ሸርተቴ ላስት ማን ሁኖ ካሳን ከ እግሩ ነጥቆ እንደምንም ብሎ ኣትርፎ ቦክስ ዉስጥ በቃ ሬጎሌ ኣሰጣቸው ብየ ነበር የ ሳሊባ ድንቅ ብቃት ያስመሰከረበት ምሽት ነበር የ ጋርናቾ እንዳ ኦናና ድንቅ ብቃት በ ቦታው ነው እንድያዎውም ኣርሴናል ከ ጋርናቾ እንዳ ኦናና ሲገጥም ነው ያመሸ ብንለው ኣይሻልም ጋርናቾ ለ ቤን ዋይት ሲያራሩጦው ነው ያመሸ ኣንዳድየም ይበጥሰው ነበር 😂😂😂😂 ግን ተርፈናል 3 እንቁላል ይዘን ቤታችን ገብተናል ክብር ለ ቁርጥ ልጅ ልጃችን ለ ቤልጂያን ትሮሳርድ።
Jony Evans nbr tifategnaw
2:34
አርቴታ ለማንችስተር ዩናይትድ አይነት ቡድን ላይ አፈግፍጓ መጫወቱ ትክክል አይመስለኝም ቢጫወቱ የተሻለ ጓል የተሻለ የጫወታ እንቅስቃሴ ይኖራቸው ነበር
መሱሬ ስለ ሲቲ ምን ትላለህ
Lebzu ametat andm ken salakuart adamchehalew behulum ante balehbet bemagegnbet eski sle united tnish lbel mejemria arsenal betam tewancha team nw akmachwn mutt adrgew nw yetechawtetut betam dekmewal hulum techawach beka tedakmewal yegebut tnish edl fetrew goal magbat keza gulbet mesebseb nw, sle united bzu malet ychalal mejmriya tenag letadagiwoch bezi aynet chwata lay smetun endiredut ena leketay zgchu endihonu yastemarebet menges des ylal kebzu chgroch gon, bzu gize dalotn ayewalew dro temari bet gobez yemnlachew betam yemiyatenu 10/10 yemidefnu alu gn general knowledge yelelachw aynet temari nw casemiro bzu wancha yanesq wene yalew techawch gena and goal sigeba techawchochn endemanesasat tesfa korto siyaguremerm nbr yhe bebudnu wst yalewn wene yemigel nw roony tkkl nw sra mesrat yemyfelgu techawachoch aydelum senefoch nachw eski bednb eyew le premier leage bezi aynet snfna balachw techawachoch endet tru team yseral ye aseltagn mekeyayer ena yetactic mebza bezu techawachoch kemegafet ylk legl smachew ychenekalu endene hasab tenag edl yfelgal aseltagn bemekeyayer hule techawachoch bakorefuna bakatachew seat aseltagn ywenejelal andande united yeminetu techawachoch ledemoz ena lelexury hiwot yemiwedu nachew sra yasfelgachwal betam mesrat mesrat ynorbachwal tatarinet yelachwm hulum techawach roony nw eakezare letechawachoch asteyayet yesetew tkkl nw lelaw yekedmo tchawachoch gn hulem aseltagn nw mknyatachew yehe ye united dkmetm nw arsenam gn ygebawal manlbat yewancha tmachn benesu mengedu ketekefet sle maino and ngr lnager gobez nw kechewata chewata tlant ena andand chwat lay gn ergataw creativity wn debkobgnal begl chlotaw ygolal, aseltagn sayhon sra yasfelgal hulum yeyunited techawachoch senefoch nachew mamen alebn tinish te tenag chgr binorm,
እኔ የምለው መንሱሬ ይሄ ዘላለም ሙላቱ የሚባለው ባልደረባህ የተጫዋቾችን ስም በአጋጣሚ ስትሳሳት የማያስተካክልህ ከሆነ አጠገብህ መቀመጡ ጥቅሙ ምንድነው,ወይስ ስቱዲዮ ውስጥ የለም?
ዊሊያም ሳሊባ የአለም ምርጡ ተከላካይ
On my opinion casmiro was't guilty. He expect on a build up but onana was't ready to do zt..
Mensure zare acha biweta new esunm citi edlegna kehone acha keweta shlmaten 😂😂
የሻሼ አዲሱ ስሟ ሬኒ መሆኑ ተረጋግጧል 😂😂😂
መንሱሬ እና ዞላ ሰላም ለእናንተ ይሁን የዘንድሮው የአርሰናል ብቃት ከጉዳት ነፃ መሆናቸው ነው እስኪ በዘንድሮው የአርሰናል ቤስት 11 ውስጥ ለሳምንት እንኳን የተጎዳ ተጫዋች አለን? ማንችስተር ዩናይትድ እንኳን ኦቨር ቤንች የሚሆን ተከላከይ አጥቶ ካስሚሮን የመሐል ተከላካይ ሲጠቀም ነበር
ካስሚሮ ያን ያህል አይወቀስም ከጎሉ ተጠግቶ ነበር እናም አየሁት በተቻለመጠን ወደፊት ለመጠጋት አየተራመደ ነበር ግን ከኦናና ወደመሀል የተመታው ኳስ ቶሎ ወደዩናይትድ ክልል ተመለሰ እናም ካይ ኳስ ያዘ እዳውም ዳሎት ነው ተጠያቂው ምክንያቱም ሁሉም ተመልሰው ደርሰውበታል ሁሉም ባሉበት መሀል ነው የተቆጠረው ያን ያህል አይተችም ኦፍ ባያደርገውም ተጫዋቾቹ ሳይመለሱ አልተቆጠረም ሁሉም ባሉበት ተቆጠረ እንጅ እንዳውም ጥሩ ጎኑ ብዙነበር
መንሱሬ አርሰናል ትናንት ጎልከማስቆጠር ጉልበቱንቆጥቦ 3ነጥብ ማምጣትን ነውየመረጠው
😂😂😂😂 አይይይ ጉልበቱን ለምንድነው የሚቆጥበው ?
ወንጫውን ለመሳም ነዋ ባባ!!@@ermytube2550
ላለቀ ውድድር 😂
ይሄን ደሞ ኬት ነው ያመጡት ንፍጥ ጭንቅላት
ንጉሁ በሎሌው ቆሠለ እንጅ አልሞተም ይመጣልሀን መንሡር ስለለ ማንቸስተር ጥሩነት ማንሳት ፈፅሞ አይሻም
እሺ ምን ይሁ ነው ምትሉን ዘንድሮ ተነሳቹብን አረ በቃ ፊቱን እንዴ ከማንቸስተር ውጪ ክለብ የለም እንዴ ሁሌ ማንቸስተር ማንቸስተር ምነው ያኔ እደዚ ብታወሩለት በፊት ለማንቸስተርን ዜና ልሰማ እገባለሁን ግን የረባ ዜና እንኳን አታቀርብም ዘንድሮ ሁሉም ዜና ስለ ማንቸስተር ነው እከክ ሁላ
Ante yeArsenal degafi mehonhn enawkalen gn casemiron fetsmo fetsmo kesu maytebek bleh staskabt kante altebkm...demoko bahun zemen yalu center backs eyalk stawera casemiron ende center back stawera yewore topic yelehm?andande tabezawaleh semi stgegn
ለንደን ብቻ ሳይሆን አዲስአበባም ቀይ ነች! ያለጥርጥር ቶተንሃም ሲቲን ያስጥለዋል !ፉሉንጫ ፉሉንጪ ቁጺ ሊጺ!
መሱሬ ትላንት ሻሼ በደንብ ተጫዉታልጂ ዋናዉ ነገር ሶስት ነጥቡና ተጫዋቾቻችንን ጎርፍ ሳይወስድብን መመለሳቸዉነዉ የሻሼ ሁለነገሯነዉ የሚፈሰዉ 😂😂😂
😅😂😂😂ነብስሽ አይማርም😂😂
@@zedyednglij3314 😂😂😂 ቀዳዳዋ ብዛቱ
Zigzag nesh 😂😂
🌷🌷🌷አርሰናል ከ ጊዜ ወደ ጊዜ አዳዲስ ለውጦች እየታየበት ነው ሁሉንም ጨዋታዎች እንደየአስፈላጊነቱ እየተጠቀመ ነዉ 🌹🌹🌹
William Saliba - Best CB in the world
Saliba best defender in the world now
Mensura selamachu yebeza ARsa cityne melaa belulen
ሳሊባ ባይኖር እኮ..... ኤቺሪሪ እና ሼኪኒኒ እየጨፈሩብን ነበር 😡ከቅሌት ነዉ የገላገለን
ኡፍ ሰበብ አገኘን.. ቶተንሃም ለሲቲ ለቆለት ነዉ ዋንጫውን የተበላነው ብለን እናሳባለን 🙂