“እናቴ ሴትነቴን ሰርታዋለች” መቅደስ ፀጋዬ | Daggy’s Podcast Ep 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 10. 2023
  • ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ዳጊስ ፖድካስት በሰላም መጣችሁ። በዛሬው ቪዲዮ የመጀመሪያ የፖድካስት እንግዳችንን ይዘንላችሁ መተናል ፤ ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር ያደረግነውን ቪዲዮ ተጋበዙልን።
    ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
    ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
    ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
    ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
    ትዊተር - @daggyslifeclass
    ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Komentáře • 1,5K

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 9 měsíci +396

    ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው
    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️

    • @gdeyfkr8926
      @gdeyfkr8926 Před 9 měsíci +1

      ልጠይቃችሁ እስከ መቅዲ ከሰሎሞን ጋ ነው ያለችው ወይስ ሌላ ባል አግብታ ነው የወለደችው ከዚህ በፊት ተፋተው ይባል ነበረ እንደታረቁም ሲወራ ነበረ እና እስከ ንገሩኝ😢😢😢

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci +2

      Millions of blessings to all my subscribers

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 Před 8 měsíci +3

      @@gdeyfkr8926 እኛ መውለድዋን ነው ምናቀው ከስሎሙን ይሆን ከዘበርጋ ምንም 🤣🤣🤣ሾካካውን ይጠይቁ 🤣💯👍

    • @gdeyfkr8926
      @gdeyfkr8926 Před 8 měsíci

      @@godisgodallthetime1519 የ ሾካካውን ኣድራሻ ተባበረኝ😁😁

    • @user-zm3nq6td3n
      @user-zm3nq6td3n Před měsícem

      ​@@godisgodallthetime1519 ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @Serwat-qp1wo
    @Serwat-qp1wo Před 9 měsíci +212

    ሁለት ጀግና ሴቶችናቹ መቅዲ ስወዳት በተለይ ከፈጣሪጋ ያለሽ ቁርኝነት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers

  • @user-oo3pj9km8m
    @user-oo3pj9km8m Před 9 měsíci +42

    ይረዳል ይደገፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ ለዚህ ክብር ያበቃሽ ኢየሱስ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ!!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @toybamohammed6257
    @toybamohammed6257 Před 9 měsíci +14

    ለዳጊ አንድ አስተያየት አለኝ እግዳ ስትጋብዢ አንች እየጠየቅሻቸው እነሱ ሊያወሩ ነው አይደል አንች ግን በተቃራኒ እሷን ቁጭ አርገሽ ስለራስሽ ብዙ አወራሽ በርግጥ 24 ሰአት ብታወሪ አትሰለችም ጠንካራ ሰት ነሽ ጥንካሬሽ ለሌሎችም ይጋባል ግን ከንግዶችሽ ቀደም ቀደም ባትይ ይመረጣል ሰአቱን ለነሱ ስጭ❤

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 9 měsíci +114

    ሰው በመንፈሳዊ ሕይወቱ ሲበረታ የህይወት መከራ በጌታ እየሱስ ይሸናፍል ተባረኩ ዳጊ and መቅዲ❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers

  • @lemlem1588
    @lemlem1588 Před 9 měsíci +284

    ድቅ የሆነ ማንነት ያላቹ ለብዙ እህቶቻችን አርያ የምትሆኑ መልካም እንስቶች ❤❤እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ መልካም አስተሳስባቹን መድሀኒ አለም ይጠብቅላቹ!!!!!!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers

    • @User1-qp3vq
      @User1-qp3vq Před 7 měsíci

      @@selamtube-2157please ask her where she was for her medical.Was she in Spain or Greece ? We need pls your help. I have the same problem 😢

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 Před 9 měsíci +14

    መቅዲ በጣም ብዙ ግዜ እግዚአብሔርን መጀመሪያ ስለምታረጊ በጣም አደንቅሻለሁ በዚ ዘመን እግዚአብሔር ማለት እንደ ኋላ ቀርነት የሚቆጠርበት ዘመን ላይ ሆነን እግዚአብሔር ብቻ እዉነተኛ ረዳት መሆኑን መመስከር ለብዙዎች ታድኛለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @meronmeriti4613
    @meronmeriti4613 Před 9 měsíci +61

    አንቺን ያሰበ ጌታ ሌሎች እህቶቼንም ስድባቸውን ያርቅ የጌታ ክብር ይገለጥበት ፈጣሪ ያስባቸው መቅዲዬ ደስታሽ ደስታችን ነው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ፈጣሪ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ🙏🙏🙏🙏

  • @user-jy3zz7kj1d
    @user-jy3zz7kj1d Před 9 měsíci +18

    2 ጠካራ ሴቶች እኔም አሁን ከሀረብ ሀገር ስመለስ ባለ ትልቅ ተስፊ ነኝ ኢንሻአላህ ይሳካልኛል❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 9 měsíci +131

    የመንታ ልጆች እናት ንግስት በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw Před 9 měsíci +17

    መቅዲ እውነት ነው ቤተሰብ ለልጆች ትልቅ መሠረት ነው!! ስለ አባትሽ ፍቅር የገለጥሽበት መንገድ ይገርማል እግሩ ውሀ ይዞ እኔን ለማስተማር ብለሻል ያ ውሀ የያዘ እግር በአንቺ ልብ ውስ ጥ በወርቅ ቀለም ፍቅር ፅፏል፡፡

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci +1

      Millions of blessings to all my subscribers

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 9 měsíci +69

    ጥንካሬአቹ ይጋባል ሴትነታቹ እናትነታቹ እውቀታቹ +ውበታቹ የሚገርም ነው ጥርት ያለ ካሜራ ድምፅ ባላለቀ የሚባል ቆይታ መቅዲዬ የሳራና የሀና እናት ያደረገሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይባረክ ተመስገን ማያልፍ ነገር የለም ይደጉልሽ ልጆችሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ❤❤🥰🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před 9 měsíci +92

    ትክክለኛ ሰው ትክክለኛ ቦታ ነው የጋበዝሽልን እናመሰግናለን ዳጊዬ በይ እንግዲህ በነካ እጅሽ መሰረት መብራቴን አቅርቢልን ከየትም ፈልገሽ ቢሆን መሲዬን አደራ እንጠብቃለን❤❤❤

    • @asedmngashe315
      @asedmngashe315 Před 9 měsíci

      አንድትንች❤❤❤

    • @user-eg8hg9xg7e
      @user-eg8hg9xg7e Před 8 měsíci

      wow migerm negeger fetari yebarkachehu mesiyen gen entebkalne

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 9 měsíci +90

    ለቅድስት ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን መቅዲህ በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ለሁሉም ጊዜ አለው የመንታዎች ልጆች እናት ሆንሽ ሁሉን ነገሮች አሳልፈሽ በእምነትሽ ፀንተሽ ሁል ጊዜ አመስጋኝ መሆን ጥሩ ነው ሥለ ሁሉም ነገር ተመሥገን❤❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 9 měsíci +27

    እንደ እናንተ( ዳጊና መቅዲ) አይነት በእራሳቸው የሚተማመኑና psychological strong የሆኑ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ያብዛልን❤ ከማለት ሌላ ምን እላለሁ😊

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers

  • @samrawittsegaye3081
    @samrawittsegaye3081 Před 9 měsíci +2

    ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ። ይቅርታ ዳጊ በንግግሮችሽ እግዚአብሔር ክብሩን ሲወስድ ሳይሆን አንቺ ነገሮችን እንዳሸነፍሻቸው ነው ስታወሪ በብዛት ምሰማሽ። ሀይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነው። ብናሸንፍም በእርሱ ነው

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl Před 9 měsíci +460

    ብርቱና ጠካራ ሴት መቅደስ ፀጋዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እምትወጃት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ❤

    • @user-yc7uv7ns9s
      @user-yc7uv7ns9s Před 9 měsíci +14

      መቅዲየ ላንቺና ለመሲ ልዩ አክብሮትና ፍቅር አለኝ። ፀሎቴም አንቺም ሆነ መሲየ በልጆች እንድትባረኩ ነበር። እንዲያውም የሆነ ቦታ ልጆች አዳፕት አድርጉ ብየ ነበር። ተስፋ ቆርጨ ነበር ማለት ነው። እግዚአብሔር ያንቺን ሞልቶልኛል። አሁንም መሲየን ልጆችን አስታቅፎ ያሳየኝ። መውለድም ሆነ አዳፕት ማድረግ ሁለቱም መንገድ እናት ያደርጋል። ለማንኛውም ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። ምስጋና ይብዛለት። መቅዲ ከአፍሽ የማይጠፋው እግዚአብሔር መጪው ዘመንሽንም የተሳካ ያድርግልሽ። ዳጊየ መጪው ዘመንሽ ይባረክ። እወዳችሁዋለሁ።❤❤❤

    • @user-ki6kp4tc3h
      @user-ki6kp4tc3h Před 9 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Ethiopia567
      @Ethiopia567 Před 9 měsíci +5

      የሳራ አምላክ ምስጉን ነው🙌🏾እመቤቴ አትለይሽ

    • @nardostadesseabebe1376
      @nardostadesseabebe1376 Před 9 měsíci +1

      P

    • @MichaelRuthDavid
      @MichaelRuthDavid Před 9 měsíci

      Z

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 9 měsíci +72

    ማእበልና ወጅቡ ሲበዛ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ተደግፎ ያፈረ የለም የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉን በጊዜው ውብ አርጎ ይስራዋል መቅድዬ ያ ሁሉ ወጀብ አልፎ እንኳንም ለዚህ በቃሽ ሁሌም ቀና ስትይ የሚኮረኩም እይጠፋም ድብቅ ብለሽ ልጆችሽንና ትዳርሽን አጣጥሚ ክፉዎች እራሳቸውን እየጎዱ ነው የሚኖሩት ልጆችሽ ተባርከው ይደጉልሽ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @astergamene9250
    @astergamene9250 Před 9 měsíci +11

    መቅድዬ ልጆችሽ ሺ ልጆች ይሁኑልሽ ሌላም ልጅ ያስከትሉልሽ በእ/ር ጥበቃ ውስጥ ሁልጊዜም ይኑሩልሽ

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 9 měsíci +5

    ለእኔ መቅዲዬ እና በእሳት የተፈተነ ወርቅ አንድ ናቸው❤❤❤"ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን "

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Před 9 měsíci +27

    I am so proud of you mekediya በእግዚያብኤር ላይ ያለሽ መደገፍ ያስደስታል ትክክል ብለሻል እግዚያብኤር ብርአኔና መድአኒቴ ነው የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው አምላኬ መመኪያዬ ነው ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 Před 9 měsíci +24

    ከንግግርሽ በጣም ያስደሰተኝ የእግዚአብሔርን ታላቅነት መናገርሽ አስደስቶኛል ። እግዚአብሔር የታላቆች ታላቅ ነው።

    • @user-fg4zr7pd4l
      @user-fg4zr7pd4l Před 9 měsíci +1

      እግዚአብሔር የሁሉም ፈጣሪ ነው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @mimo4537
    @mimo4537 Před 9 měsíci +3

    መቅዲ ስለሆነች ነው የመጣሁት። መቅድዬ እ/ር በሁሉም ነገር ይባርክሽ፥ በነገሮችሽ ሁሉ እ/ር ጣልቃ ይግባ፥ የክብሩ መገለጫ ያድርግሽ። ወላጆጅሽ እድሜን ጠግበው አምላክ ይሰብስባቸው። ልጆጅሽ እ/ር በማውቅ ይደጉ በረከታቸው ለዓለም ይትረፍ፥ ትዳርሽ ይባረክ።

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Před 9 měsíci +4

    መቅዲና መሰረት መብራቴ የትናየት ጀግኖቼ ናችው በራሳቸው ያላቸው ኮንፊደኖስ ይለያል❤❤❤ ብርቅዬዎች

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Před 9 měsíci +48

    የማዳም ቅመሞች ልባችሁ የተሰበረ ተስፋ የቆረጣችሁ ቦዶነት የሚሰማችሁ ለእኛ የመቅዲ ሒወት ትልቅ ትምህርት ነዉ ለኔ መቅዲ ብርታቴ ጥንካሬዬ ናት❤

    • @tigistwoldegebre8192
      @tigistwoldegebre8192 Před 9 měsíci +1

      Hi. Betame.mewxachuuuu

    • @yashidata7934
      @yashidata7934 Před 9 měsíci

      መቅዲዬ በጣም ወድሻለሁ ጥንካሪዬሸ አጠከሮኛል ❤❤❤❤

  • @kal7795
    @kal7795 Před 9 měsíci +143

    በጣም ደስ የሚል conversation. ሁለት እራሳቸውን የሚያውቁ ሰዎች reality sharing, nothing fake at all. Thank you.❤👌👏👏

  • @fritafrita4412
    @fritafrita4412 Před 9 měsíci +2

    የዘመናችን ጀግና ሴቶች ናችሁ ተባረኩ ኢትዮጵያ ዉሰጥ ሴት ሆኖ መፈጠር ከባድ ነዉ ።

  • @abinetabite7159
    @abinetabite7159 Před 9 měsíci +2

    በምናልፈው ፈተና ውስጥ ድል ለሰጠን እግዚአብሔር እውቅና, ምስጋና መስጠት በራሱ ሌላ በረከት ይዞ ይመጣል።

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 9 měsíci +149

    Here’s the positive vibe 🎉
    መልካምና ቅን አሳቢ ሰዎች መጥተዋል! ከመቅደስ ፀጋዬና በፍቅር ከምወዳት....😊 ዳጊ ኑ እንማር!.... ከፍፍ እንበል!
    እዚህ ቦታ መልካም ሽቶ ይሸተኛል!... ዝግጅቱ የህይወት ትምህርቱ ከፍ ያለ ነው! ኮመንቶቹ በኃላፊነት በሚዛናዊነት ተሠጥተዋል !🎉
    በዚህም ደስስ ይለኛል !
    ተመስገን!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 9 měsíci +34

    ብርቱና ጠንካራ ሴት መቅደስ ፀጋዬ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ልጆችሸን እግዚአብሔር ያሳድግልሸ❤❤❤🙏

  • @hiruthailemariam
    @hiruthailemariam Před 9 měsíci +10

    ኡፍፍ ጨንቆኛል ከአዕምሮዬ በላይ የሆነ ሀሳብ ተደንቅሮብኛል። ፈጣሪ ይርዳኝ! እመቤቴ ድንግል ማርያም ከጭንቅ ታውጣኝ 😢

  • @hananafrano6336
    @hananafrano6336 Před 9 měsíci +6

    Podcasቱ እንዳለ ሆኖ አለባበሳቹም ተመችቶኛል: የመቅዲ ከጨለማ በኋላ ተስፋ እንዳለ ሲገልፅ በተመሳሳይ የዳጊም ከጨለማ በኋላ ብርሃን እንዳለ ያሳያል። i love you guys

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 Před 9 měsíci +5

    እናንተን 2ቆንጆ ና ጠንካራ ሴት ሳይ ሴትነቴን እወደዋለሁ keep it up 👍

  • @merrydegu4447
    @merrydegu4447 Před 9 měsíci +16

    መቅድዬ እንኳን እመቤታችን ጎበኝችሽ በልጅ መባረክ በጣም ደስ ይላል እኔንም እንዳቺ ቢባርከኝ በጣም የዘወትር ፀሎቴ ነው

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 Před 9 měsíci +18

    መቅደስ ፀጋዬ የልጆች እናት በመሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers

  • @meseretabebaw6250
    @meseretabebaw6250 Před 8 měsíci +1

    የድግንግል ልጅ የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመው የለም ለሁሉም ተመስገን የኔ ጌታ መቅድዬ በጣም ደስ ብሎኛል ለኔም ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ክብሩን እሱ ይውሰድ

  • @Adugnaatlaw
    @Adugnaatlaw Před 9 měsíci +36

    እንዴት ስጠብቅ እንደነበር ስንቴ ሰርች አደረኩት daggy s lifeclass

    • @Hiraatube299
      @Hiraatube299 Před 9 měsíci +2

      Ennem betam nw yatabakut daggy betam nw miwedsh making ke mogachoch jamiro ayishalew betam wadishalew enkuan fetari lijochishin yasadigilish yene konjo❤❤❤

    • @rosehabesha4822
      @rosehabesha4822 Před 9 měsíci +1

      Same here

    • @sasi849
      @sasi849 Před 9 měsíci

      Same here

    • @YoditAmbaye
      @YoditAmbaye Před 9 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Před 9 měsíci +29

    እንኳንም ልጆቼ ለማለት አበቃሽ መቅዲሾ እልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ እንዴት ቸር ነው ግን ❤❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 Před 9 měsíci +3

    ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል
    የሰው ፍቅር ያልቃል ያንተ ግን ይዘልቃል። 🙏 የድንግል ልጅ በእነኚህ ውብ የእጆችህ ስራ በሆኑ ልጆችህ ብዙ አስተምረኸናል ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ። በፊታችን ሞገስን ስለሰጠሃቸው ታሪክ ቀያሪነትህን እንድናይባቸው ስለመረጥካቸው ተመስገን🙏 አሁንም ባንተ ታምነዋልና ከዲያብሎስ ክፋት ከዓለም ፈተና ጠብቃቸው🙏 አይቶ የማያልፈው የፈጣሪ አይን በመከራ ውስጥ ያለን እኛ ደካማ ልጆቹንም ይመልከተን❤

  • @selamdesta9221
    @selamdesta9221 Před 9 měsíci +4

    መቅዲዬ ያንቺን በልጅ መባረክ የሰማሁ ቀን የስጋ እህቴ የሆነላትን ያህል ወይም ለራሴ እንደሆነልኝ ነው በጣም ደስ ያለኝ...እግዚአብሔር በከባድ መንገድ የሚያሳልፈን ለትልቅ ክብር እንደሆነ አንቺ ምስክር ነሽ። የሀና እና የሳራ እናት አንቺ ድንቅ ሴት የኔ ጀግና ነሽ። የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም በህይወትሽ ሞገስን ይጨምርልሽ ❤❤❤ ዳጊዬ አንቺም ጀግናችን ነሽ የእናንተ አይነት ሴቶችን ያብዛልን በጣም ታስፈልጉናላችሁና ❤❤❤

  • @haregeweinaragaw7539
    @haregeweinaragaw7539 Před 9 měsíci +26

    መቅድየ በጣም የምወዳት የማከብራት ሴት ነች ልጆች በማግኘቷ በጣም
    ተደስቸ ፈጣሪን አመሰገንኩ ልጆችሽ ይደጉ ይባረኩልሽ ተጨማሪ ልጆች ም ይስጥሽ የኔ ክርስቲያን እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @hanategene4718
    @hanategene4718 Před 9 měsíci +10

    "ሌላ ሰዉ ላይ ያልደረሠ እኔ ላይ አልደረሠም" ይች ነገር ዳጊዬ በፊት ካንቺ ሰምቻት ጠቅማኛለት ዛሬም መቅዲ ደገመቻት...በጣም ትክክል...ሁለታቹም ተባረኩ እናመሠግናለን🙏🙏🙏

  • @FrehiwotFera-vm1nn
    @FrehiwotFera-vm1nn Před 9 měsíci +2

    የ ሁለት ጠንካራ ሴቶች ውይይት ነበር በእያንዳንድ ውይይታቹ ውስጥ የብዙ ሰውን ሂይወት ሚቀይሩ ጠንካራ ሀሳቦችን አንስታችኋል ለኔ በግሌ ብዙ ቁምነገሮችን ያገኘሁበት ውይይት ነው ተባረኩልኝ ❤

  • @minatubeሚናቱዩብ
    @minatubeሚናቱዩብ Před 9 měsíci +1

    መቅዲየ የኔ ቆንጆ ወልዳ አቅፋ ባየኋት ብየ ከሚመኙልሽ ሰዎች አንዷ እኔ ነኝ ሁሌም ባየሁሽ ቁጥር ዱዐ አደርግልሽ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቅን ያለፍሽባቸውን ጊዜአቶች ሳይ እጠነክራለሁ አንድ ቀን ይሄን እሆናለሁ እላለሁ በስኬት ላይ ስኬት እመኝልሻለሁ ቀጣይ ሁለት መንታ ወንድ እጠብቃለሁ በአላህ ፈቃድ 😍😍😍😍

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Před 9 měsíci +79

    ጨለማው ከብርሀናችን በላይ አይደለም ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ አለፉ እነዚያ ዘመናት አለፉ እነዚያ ጊዜአት አለፉ አለፉ ለካ ያስረሳል ችግርን መከራን ዝም ብሎ መኖር ነው ከእግዚአብሔር ጋራ ❤❤❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 Před 9 měsíci +33

    ማርያምን እዴት እደጠበኩኝ ዳጊዬ እስክትለቂው መቅዲዬ የኔ ጀግና የኔ ሴት ሁሉም አልፎ በልጆችሽ ተክሰሻል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ዳጊዬ አክባሪሽ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wy8uh4pp3i
    @user-wy8uh4pp3i Před 9 měsíci +4

    ከማደንቃቸው ጠንካራ እና ጥልቅ እውቀት ያላቸው ውብና ኣስትርዋይ ምርጥ ቆንጆ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ተባረኩ በጣም የምወዳችሁን ባንድ ላይ ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofyaali3339
    @sofyaali3339 Před 9 měsíci +3

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ቤተሰቦቻችን ለእኛ ያልከፈሉት ዋጋ የለም እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ዳጊዬ አይዞን ❤😊

  • @Abeba285
    @Abeba285 Před 9 měsíci +31

    መቅዲየ የኔ ቅን የኔ ሠዉ አክባሪ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እመብርሀን አትቀይርሺ ልጆችሺን ለመዳር ወግ ማርጋቸዉን ለማየት ያብቃሺ የእኔ እንቁ ሤት ዳጊየ የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ከነ ሙሉ ቤተሠቦቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HELLOWORLD-ux7gm
    @HELLOWORLD-ux7gm Před 9 měsíci +10

    ወገን ንስሐ ግቡ መጨረሻው ዘመን ደርሷል !!! ጥበበኛ ሰው ስለ ዘላለማዊ ህይወቱ ያስባል !!! ሞኝ ሰው ግን በዚህች ታይታ በምታልፍ ብልጭልጭ አለም ይታለላሉ !!! ወገኔ ብልህ ሰው ከሆንክ ግን በዚህች አለም ብልጭልጭታ አትታለል !!! ሞኝ ሰው ብቻ ነው የሚታለለው !!! ሞኞች ሁሌ ለብር እንደተስገበገቡ ብር እንዳመለኩ ይኖራሉ !!! ለነሱ መኪና ብርቅ ነው ፎቅ ብርቅ ነው በቃ ሁሉም ነገር ለነሱ ብርቅ ነው !!! አንተ ግን ጠቢብ ከሆንክ ለዘላለማዊው ህይወትህ ጠንክረህ ወደ ፈጣሪ መንገድህን አስተካክል!!!

  • @yeruq
    @yeruq Před 9 měsíci +2

    የእናንት ትውልድ ሆኜ ከእናንተ መማር ስለቻልኩ እድለኛ ነኝ መድሃኔአለም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 💝💖💓

  • @fafyfafy2417
    @fafyfafy2417 Před 9 měsíci +15

    የኔም ጀግና እናቴ ናት እሷሞ ኢትዮ እኔም በስደት እሷም ለልጆቿ እኔም ለእህቾቼ እንደ ሻማ እየቀለጥን አለን ወይ ከኔ ይልቅ የእናቴን ስቃይ ሳስበው ልቤ ይደማል አላህዬ እማን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ስጥልኝ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit Před 2 měsíci

      አይዞሽ እህቴ እኔም እናቴናት ጀግናየ

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 Před 9 měsíci +69

    መቅደስ ሽኮሪና!! መውለድሽን ስሰማ ጌታን ኣመሰገንኩት!! ለሎሎችም ....ተመኘሁ!!! መቸነው እማያት እያልኩኝ ነበር!!! ❤️

  • @hareggebre
    @hareggebre Před 9 měsíci +62

    ዋው እንዴት እንደምታምሩ ሁሉ አልፎ እንዲህ ሲወራ ደስ ይላል ለሁላችንም የልባችንን መሻት ይሙላልን ፣🙏💯

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Před 9 měsíci +2

    በለዉ ሴቶች እኮ አንቻልም❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካቹ ሴት ሞዴል ስትሆን ደስ ይላል እመቤቴ አሁንም ብርታት ትሁናቹ በጣም ብዙ ሰዉ ይማራል ከዚ ዳጊዬ በርቺ መጥፎ አስተሳሰብ በበዛበት በዚህ ግዜ ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳሽ

  • @lemlemassefa6956
    @lemlemassefa6956 Před 9 měsíci +3

    አብዝቶ መካስ ሆነልሽ እ/ር በከለላው ይጠብቅሽ , ዳጊ ደሞ ስወድሽ ❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 Před 9 měsíci +8

    የሴት ንግስቶች❤ ናቸው ሁለታችሁም ❤

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 Před 9 měsíci +10

    መቅዲ የኔቆንጆ ያ ግዜ አልፎ ለዚህ መብቃትሸ እመብዙሃን ከነልጅዋ ትመሰገን ደሰ ብሎኛል እንኩዋን በረታሸ እንኩዋን በአምላክና በናቱ ታምነሸ ለዚህ በቃሸ የኔእህት

  • @nolawiegziabher4526
    @nolawiegziabher4526 Před 9 měsíci +1

    ውይይ ዳጊየ ተባረኪ ሁሌም ነው የምመርቀሽ ግን መቅድየን የመሰለች "ሰው" ስለጋብዝሽልን በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡የኔ "ድንቅ ሴት" ትናፍቂኛለሽ ከምር

  • @user-fp6fy9hw6z
    @user-fp6fy9hw6z Před 9 měsíci +3

    መቅዲ ሁልጊዜ ስለአባትሽ ስትናገሪ እንደአዲስ ነው ምሰማሽ። እግዚአብሔር ይመስገን! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያኑርሽ። I’m proud of you!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @youtubeshortet3413
    @youtubeshortet3413 Před 9 měsíci +14

    ❤ ውይይ ስታምሩ ሴቶች እኮ ድንቅ ፍጡሮች ናቸው ከነዛውስጥ ሁለታችሁ ደግሞ መቅዲዬ በጣም ምወድሽ በስስት የማይሽ የማልጠግብሽ ጥንካሬሽ እመነትሽ ይጋባብኝ እስቲ መርቂኝ። ምን ዋጋ አለው ላይኩ አንድ ግዜ ብቻ ሆነ ሳያችሁ እራሱ ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት አጠረብኝ እጅግ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለ ሁሉም ነገር በዚህ መንገድ ስላየሁሽ ደግሞ ስሜቴን አንቺ ብታወቂልኝ ደስ ነው የሚለኝ እባካችሁ ንገሩልኝ እነዳጊ ዳጊም አከብርሻለሁ ጠንካራ ሴት ነሽ በዚህ መንገድ ስለመጣሽ እንኳን ደህና መጣሽ መቅዲን ግን ደግመሽ አቅርቢልኝ አደራ ወይም የራሷን CZcams ከፍታ ቶሎ ቶሎ ባያት ደስ ይለኛል በእድሜም እኩያዬ ስለሇነች ጥንካሬዋ ያበረታኛል መቅዲዬ እንኳን አምላካችን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃሽ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር አመኝልሻለሁ።። በጣም እወድሻለሁ አደራ ግን እነዳጊ አንብቡላት እኔ እስከዛሬ ለማን የዚህን ያህል ጽፌ አላወቀም መቅዲን ስለምወዳት ነው.......❤❤❤

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před 9 měsíci +19

    ብዙ እሕቶች ብዙ ሰዎች እንዲሕ አይነት ፈተናዎችን ሰለሚገጥማችው ትልቅ ትምህርት ነው ያሰተላለፋችሁ ተባረኩልኝ🙏 ለሁለታችሁም ትልቅ ክብር አለኝ መቅዲዬ በጣም የማደንቅሽ ልጅ ነሽ ልጆችሽን ሺሕ ያድርግልሽ በጥበብ በሞገስ ሞልቶ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před 9 měsíci +1

    መቅዲ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለሁሉም ጊዜ አለው የመንታዎች ልጆች እናት ሆንሽ ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 9 měsíci +1

    መቅድየ የኔ ወርቅ ጀግና ነሽ ዳጊ ግን ዮንቨርስ የሚለው ቃል ከእግዚአብሔር ስም ጋር አይገናኝም አንድን ነገር ከልባችን ከፈለግን እግዚአብሔር ይረዳናል ብትይ ምን አለበት በመሀል ጣል ጣል ታደርጊያለሽ ቃሉን

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe Před 9 měsíci +7

    እኔንም ኣሥለቀሣችሑኝ የሚገርመው 6ልጆች እናት ነች እናታችን ሢግል ማሠር ነች ሢቀጥል ቤታችን ውሥጥ ማለት ነው ኣንሥተን ጥለን የምን ተዳድርበት ወይም የምን በላበት ኣንዳች ነገር የለም በቃ ውይ ሢያሣዝኑ እንዴት ነው የሚወጡት እሔን ኑሮ የምንበል ሠዎች ነበርን ግን በጣም ደሥ የሚል ሠላምና ፍቅር አለ እማዬ እራበኝ ሥንላት የምትችለውን ካለ እንድንበላ ትጥራለች በጣም ከመጠን በላይ ሢሖንብት ፈገግ ትልና በቃ ዛሬ በግዜ በልታችሗል እኔን እያያችሁ ትጠግባላችሁ ትለናለች በጣም ግን ከልቤ የማይጠፍው ነገር ልንገራችሁ ኣንድ ቀን ለሑላችን እራት ሠጠችንና እኔ እሧ ጋር ነበር የምተኛ የመጨረሻ ሥለነበርኩ ሖዷ በጣም ይጮሃል ለካ ለኛ ኣብልታ እሧ ጾሟን ነበር ያደረችው እሡ ኣይረሣኝም ሌላ ቀን ደሞ ሠርግ ተጠረታ ሔደች በርግጥ እኛም ተጠርተን ነበር ግን የሤት ልጅ ተብለን እናድግ ኣርጋ ሥብሥብ ኣርጋ ነበር ያሣደገችን እና ከተሠጣት ምግብ ለይ ይዛ መጣች እኛ ደሞ ተቆጣናት ኣይ ልጆቼ በርግጥ ምግብ ሠረቼ ነው ነው የሔድኩት ግን ልጆቼ የበለሑበት እጄ ይሼታቼዋል ብዬ ነው ኣለችን እና ብዙ ቤተሠብ ዋጋ ከፍሎ ነው ያሣደገን በኣሑኑ ሠኣት እናቴ የሚያምር ቤት ሠርቼ በሑለት ሠራተኛ ቅብጥ ሙልቅቅ ኣርጌ ኣኖራታለሑ እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ለኔ ያረገው ለእናንተ ያረገው እላለሁ ግን ዋጋ ከፍያለሁ ለኑሮ በ16 አመቴ ቤሔሩት ሔድኩ ከዛ ተመልሼ ደሞ ሡዳን ሔድ ከዛ ደሞ ካናዳ ሔድኩ ጠንካራ መሖን በጣም ያሥፈልጋል ኣሑን የሚከፈለኝ ገዘብ ትናንት እናንቴ የገባችኝ ነው እና ክብር ለቤተሠቦቻችን❤❤❤

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před 9 měsíci +1

      እሰይ እንኳን ደሰ ያለሸ ማሬ ለእናትሸም እድሜና ጤና ይሰጣቸዉ❤❤❤😘

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe Před 9 měsíci +1

      @@BurtiFan ኣሜን የኔ ውድ

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 Před 9 měsíci +1

      ​@@GenetKokebe😢😢😢yen wed enkan tesakalesh yen fiker eyanbebekut enbayn mekotatier akategn yen wed ❤❤❤❤❤erjem edeme temegnhu uuuuffff temesegen keberun egzabher yewesed🙏🙏🙏🙏🙏

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe Před 9 měsíci

      @@trufatargaw593 ኣሜን የኔ ማር

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před 9 měsíci +23

    ሴትልጅ እንዲህ በሳልስትሆን ደስስስ ይላል።ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏🏾🙌

    • @asedmngashe315
      @asedmngashe315 Před 9 měsíci

      ደምራኝ❤❤

    • @dhfg336
      @dhfg336 Před 9 měsíci +1

      አሚንንንን በጣም የሠውልጅ ለውጥ ማየት በጣም ያሥደሥተያል እነሡን የጎበየ አምላክ ለያም የልባችንን መሻት ይፈጽምልን

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před 8 měsíci +1

    ዳግዬ በጣም አመሰግናለው መቅድዬን ምወዳት ማከብራት አርቲስት ናት ስላቀረብሽልን ከልቤ አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 9 měsíci +4

    እንኳን ደስ ያለሽ እናትዮ የተቆረጠ ቪዲዮ አይቼ መውለድሽን ሳላውቅ ምርቃት ሰጠሁሽ እማ እሰይ እንኳን ፍሬሽን ለማየት አበቃሽ ውስጤ በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ ራስሽን አጋነሽ የማታይ ሁሉነገር የተሰጠሽ ነሽ በርቺልን የኢትዮጵያ ኩራት

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 9 měsíci +5

    መቅዲየ የሴቶች አርአያ በጣም አከብርሻለሁ እወዲሻለሁ በጣም ወልደሺ ማየት እመኝልሺ ነበር ወሏሂ በጣም ደሥ አለኝ ወልደሺ ሥላየሁሺ ደግሞ መሰረት መብራቴም ወልዳ ባያት ደሥ ይለኛል አሏህ ምን ይሳነዋል ።

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 9 měsíci +4

    ደሞ ሁለቱም የምወዳቸው ማርያምን እናተን ሰስማ ለካስ ይሄም አለ እላለው የሴት ጀግና በጣም ነው የምወዳችሁ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በዘርፋፋዋ ቀሚስዋ ትዳብሳችሁ ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l Před 9 měsíci +8

    አቤት ጥንካሬ የኢትዮጵያ እንቁዎች ❤❤❤❤❤

  • @Fatuma-db2nh
    @Fatuma-db2nh Před 8 měsíci +1

    ሁለት የምታምሩ እንስቶች አናንተ ጋር የሚውል ታደለ በጣም ነው የምወዳችሁ አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ለሚወዳችሁ ሁሉ እድሜ ይስጠው እናተም ኑሩ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 9 měsíci +16

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም የምንወዳትንአርቲስት ስለጋበዝሽልን ከልብ እናመሰግናለን ዳጊ እኛ ሴቶች ጀግኖች ነን እኮ እእግዚአብሔር ሁሉንም ነገር እናልፈው አለን ጎበዝ ነን

  • @KimberlyPablo-iz9qo
    @KimberlyPablo-iz9qo Před 9 měsíci +7

    ጨለማውን አሳጥረው አላህሄ ብራሀኔን አፍጥንልኝ

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd Před 9 měsíci

    እስከ መጨርሻው ነው የዳመጥኳቹሁ በስምአም የበሰለ አይምሮ ሰውን እማበስል ንግግር መቅድየ ደግሞ የእግዛቤሄር ስም ካፍሽ አይለይም የኔ ሴት ለዚህ እኮ ነው ይህ ሁሉ በርከትሽ❤❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 9 měsíci +2

    ያስጨነቀኝ ለመልካም ነበር❤❤❤መቅዲ መልካም ሴት❤❤የጥንካሬ ተመሳሌት❤❤እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤🎉🎉❤

  • @meronayelow2385
    @meronayelow2385 Před 9 měsíci +35

    በጣም እማደቃችሁ አንደበተ መልካም እና አስተዋይ ሴቶች ናችሁ ሀሳባችሁን ስለሰማሁ ደስስ ብሎኛል

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před 9 měsíci +53

    ሁለት ምርጦች እግዝአብሄር ይባርካቹ እጅግ ጠንካሮች ናቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @betitube5721
    @betitube5721 Před 9 měsíci +3

    ዋዉ!!! በጣም ደስ የሚል የሕይወት ለውጥን የሚያሳይ ነገር ነው ያወራችሁት ብዙ ትምህርትን አግኝቼበታለሁ አንድ ቀን እንደ እናንተ አወራለሁ ብዬ ከእግዚአብሔር ጋር ተስፋ አደርጋለሁ በርቱ !!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @selamawitasmare7862
    @selamawitasmare7862 Před 9 měsíci +5

    ሁለታችሁም ስታምሩ ውስጣችሁም ላያችሁም የእውነት እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 9 měsíci +16

    መቅድየ የኒ ቆንጆ ፈጣሪ ልጆችሽን በጥበብ ያሳድግልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታሽ ዳጊየ የኒ ድንቅ ሴት ❤❤

  • @teferaalemseged399
    @teferaalemseged399 Před 9 měsíci +9

    መቅድዬ በጣም እድለኛ ነሽ እንኳን በሕይወት ኖረዉ ለመደገፍ በቃሽ አኔ እናትና አባቴን ሳልጦራቸዉ ነው የሞቱት ሁሌም ነው የማዝነዉ አንቺ እ/ሔር ረድቶሻል አሁንም ይርዳሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx Před 9 měsíci +2

    ዳጊይ ምርጥ እኮ ናቹ❤መቅዲ አድናቂሽ ነኝ ደሞ አየጠበኩ ነበር ስለተጀመረ ድስ ብሎኛል ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ዳጊ

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před 9 měsíci +1

    ዋውውውው ብርቱ ሴት መቅዲ😢😢😢😢😢😢በተለይ ወደ ቤተ እግዚአብሔር መሆድ መልካም ነው ያረጋጋል ጀግና ሴት

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 Před 9 měsíci +44

    መቅድዬ መንታ ልጆቹ እናት እመብርእን እንኳን ለዝች ቀን አደርስችሽ ደግሞ ደስ የሚለው መንታ መሆናችው እሱ አያልቅበት ሲስጥ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞግስ ያስደግልሽ ❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 8 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers,

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před 9 měsíci +6

    እግዚአብሔር አምላክ በዘር ስለባርከሽ ለዛውም በመንታ ልጆች መቅደስ እንካን ደስ አለሺ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዳጊ ሁላችሁም በጣም እወዳችኋለሁ የሴቶች ትምሳሌት ናችሁ እድሜ በጤና ይስጣችሁ

  • @hananmuhamed3758
    @hananmuhamed3758 Před 9 měsíci +3

    ሁለት ምርጥ ጀግና ሴቶች
    መቅዲየ ዳጊየ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před 9 měsíci +11

    መቅድዬ ኢንተርቪውሽን ስሰማ እደነኩሽ ድሮም እድናቂሽ ነበርኩና የበለጠ ኮራሁብሽ የምታመልኪውና የምታምኝው እምላክ እሁንም ከፍ ያድርግሽ የኔቆንጆ ማመስገኛዬ ነው ባሌቤቴ እልሽ!!! 😢 ተባረኩ ❤
    ልጆችሁን ያሳድግላችሁ 🙏🏾❤️

  • @Kidistmekonenkidi
    @Kidistmekonenkidi Před 9 měsíci +5

    በጣም :ደስ :ትላላችሁ :በተለይ :አለም :ለይ :ላለች :ሴት :እናት :እህት :ጓደኛ አርህያ የምትሆኑ ናቸው: :እናንተን ስሰማ አልቅሻለሁ:GOD ገና ብዙ የማናስበውን :ነገር :ያረግልናል :ሁሌም: የተመሰገነ ይሁን: :

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 Před 9 měsíci +8

    ጌታ መቅድዬ ሞቼ ነው የምወደት ጠንከረ ሴት ነሽ ልጆሽ እግዚአብሔር የሰድግሽ በጣም እወድሽ የኔ ልዕልት❤❤❤

  • @user-bm6rf2xf4s
    @user-bm6rf2xf4s Před 9 měsíci +6

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏💚

  • @Hagi776
    @Hagi776 Před 9 měsíci +2

    አሁን ያለሁበት ችግር አልፎ አይቸው እስኪ ፀልዩልኝ የሀገሬ ልጆች ነገሬ እንዲቀየር እኔ በጣም ደክሞኛልልልል😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před 9 měsíci +36

    እኳን ደና መጣቹህ ሁለት ጀግና ሴቶች ዳጌና መቅዲ

  • @user-yq2ud6kt7z
    @user-yq2ud6kt7z Před 9 měsíci +5

    ሁለት ጀግኖች በእናንተ አይን ኢትዮጵያን አየሆት ተባረኩ❤❤❤

  • @sabamekonen2072
    @sabamekonen2072 Před 9 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል ቆይታና ውይይት ሚማርክ ንግግር ብቻ ምንም ቃላት የለኝም ዳጊና መቅድዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ደስ ብሎኝ ነው የተመለከትኳቹ አሁንም ከዚ ባላይ ለወገን ምትተርፉ ያርጋቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እንደናተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን !!!

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 Před 9 měsíci +1

    መቅዲ በጣም ነው የምወድሽ እህቴን ነው የምትመስይኝ እንዳቺ የምታምር እህት አለችኝ እመቤት ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ከመላ ቤተሰቦችሽ ታኑርሽ በጣም ወድሻለሁ

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 Před 9 měsíci +7

    መቅዲ ጎበዝ ባለማህተብ ልጆችሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ

  • @eldanawedajo7293
    @eldanawedajo7293 Před 9 měsíci +6

    የኔ ደርባባ መቅዲዬ አሁንም የተደገፍሽ እግዚአብሔር ሙሉ ዘመንሽን ይባርከዉ የምትወጃት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ዳጊ አንቺንም እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ😍😍

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 9 měsíci +3

    ሁለት ብርቱና ጠንካራ ስኬታማ ሴቶች ናችሁ መቅዲየ እንኳን እግዚአበሔር ረዳሽ የምትነበቡ መፅሀፍ ናችሁ❤😊❤

  • @danaytabraham6882
    @danaytabraham6882 Před 9 měsíci +4

    መቅዲየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ዉዴ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊ ድምፅሽ በእራሱ እንደሚማርከኝ ያፅናናኛልም🎉 እኔም እንደናተ ከአለሁበት ችግር ፈጣሪ ቢያወጣኝና እንደዚህ የማወራበት ቀን ናፈቀኝ😢

    • @heavenm7069
      @heavenm7069 Před 9 měsíci

      እግዛቤር ያሰብሺውን ይሙላልሺ 🙏