/በስንቱ/ Besintu S2 EP.28 "ሲሾም ያልበላ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 344

  • @user-id9zh9vd1v
    @user-id9zh9vd1v Před 5 měsíci +57

    በጣም ደስ ብሎኝ ሰለማየው ገና ማየት ከመጀመሬ ቶሎ እሚያልቅብኝ ነገርስ እና ደሞ በሳምንት 3 ቀን ቢደረግ እምትሉ እስቲ?😍

    • @abeb1244
      @abeb1244 Před 5 měsíci

      ቦዘኔ ነገር

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Před 5 měsíci +202

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ፣ በሰንቱን እምትሉ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @TsigeBekelle
      @TsigeBekelle Před 5 měsíci +2

      👍👍👍👍👍

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea Před 5 měsíci

      🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️

    • @user-nx5lg5yn3w
      @user-nx5lg5yn3w Před 4 měsíci +2

      👿👿👿

    • @FOXIC444
      @FOXIC444 Před měsícem +2

      like አርጌአለው

    • @FOXIC444
      @FOXIC444 Před měsícem

      እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤ love you

  • @MaledaTube357
    @MaledaTube357 Před 5 měsíci +70

    ይሄ በስንቱ የሚባል ሰውዬ በሳቅ ሊገለኝ ነው 😂

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh Před 5 měsíci +49

    ኢየሱስ ይማጠል የማነ የተጠማቃ ይድነል ያለማነ ግን ይፈራድበታል🙏😍😍

    • @Rita-yl7rl
      @Rita-yl7rl Před 5 měsíci +10

      ደሞ በዚህ እንደሚመጣ ከናተ ቀድመን ነው የምናውቀው ምድረ አዲስ ጀማሪ ሁላ

    • @henokgiyorgis4385
      @henokgiyorgis4385 Před 5 měsíci +1

      ሌላኛው በስንቱ ልታስቀን መጣህ የእትጎ ዝንብ ይልሀል ይሄ ሰውዬ ነው ካለ ርእሱ መቶ ጥልቅ ብሎ እየሱስ ??

    • @mahiaba1287
      @mahiaba1287 Před 5 měsíci

      አሜን ብትል አትሞት ስለኢየሱስ ሲነደሳ የምትናደዱት ነገር​@@Rita-yl7rl

    • @fenetkabee576
      @fenetkabee576 Před 5 měsíci

      Sayemeta amarija temare😊

    • @kalkidanashenafi7807
      @kalkidanashenafi7807 Před 5 měsíci +1

      አሜን አሜን እየሱስ ይመጣል❤ እየሱስ በደጅ ነው❤

  • @mahletyisma3733
    @mahletyisma3733 Před 5 měsíci +40

    በስንቱ ሁሌም ሰማያዊ ይለብሳል 💙

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Před 5 měsíci +2

      ወንድ ሰውዬ ነዋ😅

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 5 měsíci

      @@kidistarsema6361😂😂😂

    • @mihret2121
      @mihret2121 Před 5 měsíci +3

      ያምርበታል ❤ እንደ በስንቱነቱ መለያም መስጠታቸው መሰለኝ የሙሉቀን መለያ ጥላ ደማማቅ ልብሶችና ...

    • @LubabaMohammed-he5ut
      @LubabaMohammed-he5ut Před 5 měsíci +2

      ቤታቸው ዉስጥ ያሉ እቃዎች ቢጫያበዛሉ😅

    • @Yuyu1867
      @Yuyu1867 Před 4 měsíci +2

      ልብስ ለምን አትገዢለትም😂😂😂

  • @Anon-fo2uq
    @Anon-fo2uq Před 5 měsíci +11

    በስንቱ ካለ ሳቅ አለ ፣ ገለታ ካለ ሳቅ አለ ፣ ሙሉቀን ካለ ሳቅ አለ ሁሉም የሳቅ ምንጭ ናቸው

  • @etshuncho2673
    @etshuncho2673 Před 5 měsíci +11

    እንደ ገለታ የሚመቸኝ ካራክተር የለም i love በስንቴ😅😅😅😅😅

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 Před 5 měsíci +24

    በስዬ እኳን ደና መጣህ ወይኔ የሳቄ ምንጪ እኮ ነህ ሀሙስ ይናፍቀኛል በናተ የተነሳ በሳምት ሁለቴ ይሁን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤

    • @abelbelete8003
      @abelbelete8003 Před 5 měsíci

      በቃ ለአንቺ ሲሉ ያደርጉታል ።

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před 5 měsíci +5

    የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ
    ❤❤❤
    ቀልድ እና ቁም ነገር እንዲህ ሲጣጣሙ እንዴት ደስ ይላል🎉

  • @user-fm3sb7dj1l
    @user-fm3sb7dj1l Před 5 měsíci +18

    ጌታ ኢየሱስ ያድናል ❤

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 Před 5 měsíci +17

    አይ በስንቴ 😂😂😂😂ትዘባርቀው የለም እንዴ 😂😂😂

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před 5 měsíci +6

    😂😂😂😂😂ሁላችንኝ በፍቅር ነው የምወዳች አቦ የገለታ ድምጻው ደስ አይልም አክቱም አንደኛ በደበረኝ ጊዜ ከች ስላላች ክብር ይገባቻዋል አቦ ኑርልኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏🏾👏🏾👏🏾

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 5 měsíci +8

    😂😂😂😂😂ድራማው ከማሳቁም ትምርት ሰጭ ነው እንግሊዘኛ መናገር መቻል ዕውቀት ለሚመስላቸው ኢትዮጵያውያን በሙሉ ይድረስ 🤔🤔

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 Před 5 měsíci +1

      እንግሊዝኛ መናገር መቻልማ እውነትም እውቀት ነው::

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Před 5 měsíci

      @@melkamelak9882 አንድ መግባቢያ ቋንቋ ነው እውቀት አደለም

    • @user-ye9gp3zf2y
      @user-ye9gp3zf2y Před 5 měsíci

      ​@@melkamelak9882adelm

    • @yonasgizaw2687
      @yonasgizaw2687 Před 4 měsíci

      ​​@@melkamelak9882አደለም bro coz መግባቢያ ቋንቋ እንጂ እውቀት አደለም! ስንት እንግርጣር የሚናገሩ university ገብተው ሁሉም A+ ያመጣ ነበር!😅

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Před 5 měsíci +100

    ሂሩቴን የምትሉ ❤❤

  • @user-rv9vf2jn4j
    @user-rv9vf2jn4j Před 5 měsíci +4

    ገለታ ሁሌም ይግባ👌

  • @mihirettatek1234
    @mihirettatek1234 Před 4 měsíci +1

    Far away from home, you make my night

  • @samrawitabebe001
    @samrawitabebe001 Před 5 měsíci +21

    የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ቸኮሌት😅

  • @user-rh5lu9mz2y
    @user-rh5lu9mz2y Před 5 měsíci +3

    ዉይኔ በስንቱ እዉነት ሞት አይነካህ ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haimanotyilma
    @haimanotyilma Před 5 měsíci +6

    I really admire the writer. All the team are best.

  • @user-mq1cn5tl7e
    @user-mq1cn5tl7e Před 4 měsíci +1

    ማስታወቂያ ከሚገባው በላይ ይበዛል።ማስታወቂያ ባይበዛበት በጣም ጥሩ ነው። ሃሙስ የሚደርስልን በጉጉት ነው።ለድራማው ሁሉም የተዋጣላቸው ናቸው።

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 5 měsíci +3

    አሃሃሃሃ😂😂😂😂
    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @bertukanfekerberhan8907
    @bertukanfekerberhan8907 Před 5 měsíci +23

    የዛሬው አሽዉር የገባው ላይክ

  • @tamiratwari2816
    @tamiratwari2816 Před 5 měsíci +5

    ስሾም ያልበላ ስሻር ቃና ብሎ ይሄዳል "

  • @tadesseyacod6480
    @tadesseyacod6480 Před 5 měsíci +13

    ጎሽ ሲደብረኝ ደረሳችሁልኝ😮😊

  • @user-xe7sg2lm1p
    @user-xe7sg2lm1p Před 5 měsíci +9

    😂ሙሉ ቀን ግን መቸ ነዉ ሰዉ የምትሆኝ

    • @yonasgizaw2687
      @yonasgizaw2687 Před 4 měsíci

      ሳምንቱን ሙሉ ከሀሙስ በስተቀር😂

  • @QetsibetMedia
    @QetsibetMedia Před 5 měsíci +7

    ሰላማችሁ ይብዛ!!
    ቤተሰቦች ገባ እያላችሁ አበረታቱን።
    እናመሰግናለን

  • @user-nx6mb8xj1c
    @user-nx6mb8xj1c Před 5 měsíci +3

    ከበስንቱ ስህተት የገለታ ፅናት ደስይላል

  • @techsador
    @techsador Před 5 měsíci +45

    ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ፣ እስኪ የበሰንቱ ተመልካቾች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ አቤላ በርታልን🙏🙏🙏🙏

  • @Hair-ipopa
    @Hair-ipopa Před 5 měsíci +4

    ገለታ በጣም ነው ያሳቀኝ ውይ በስንቱ 😂😂😂😂

  • @mahiaba1287
    @mahiaba1287 Před 5 měsíci +2

    ዛሬ የገለታ አክቲግ ልዩ ነበር😂😂😂❤

  • @tesfielias
    @tesfielias Před 5 měsíci +1

    bestun enden mewdwe ❣❣❣

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Před 4 měsíci +2

    ገለታ ገለታ ዉይ በቃ ቃላት ያጥረኛል ታስቁኛላቹ ነው የምለዉ 😂😂😂 ሁላችሁም ብቁ ናቹ ክበሩልን ክፉ አይንካቹ🙏🙏🙏

  • @user-yg1rl7bn4v
    @user-yg1rl7bn4v Před 5 měsíci +3

    በጣም አስተማሪ ምርጦች ተባረኩ

  • @GenetBenti-wl7nx
    @GenetBenti-wl7nx Před 4 měsíci +1

    Amen maranata❤

  • @user-oz8gw4qs9b
    @user-oz8gw4qs9b Před 5 měsíci +9

    ከ ጠበቃ ወደ መምህርነት አይከብድም ሙሌ😂

    • @elsanegussu7889
      @elsanegussu7889 Před 5 měsíci +1

      Ke Engineering wod Dr 👨‍⚕️ malt eqonew😂😂

  • @user-bf3jz6fs2v
    @user-bf3jz6fs2v Před 4 měsíci +2

    በስንቱ እየተደረሰብክ ነዉ እየሩሳሌምን ጎበዝ ናት

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 Před 5 měsíci +1

    Thank you, my dear. God bless you.

  • @zed9651
    @zed9651 Před 5 měsíci +5

    አይ በስየ አንድ ቀን እንኳን እሰይ እማትባል 😂😂😂😂

  • @GenetMelese-um9kj
    @GenetMelese-um9kj Před 5 měsíci +2

    በጣም ከፍቶኝ በስንቱን ስይ ግን ሁሉንም ነገር እራስለሁኝ

  • @HilinaEndale-lo6mp
    @HilinaEndale-lo6mp Před 4 měsíci

    የኢትዮጵያ ዉቦች ናቹ ።በእዉነት በቃ እንደናንተ ፈታ የሚያረገኝ የለም ኑሩልን ዉዶቼ🥰🥰🥰

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před 5 měsíci +3

    በጣም ወድጀዋለሁ በዛሬው ሾው የተላለፈውን የተለመደውን አስተሳሰብ የመመርመርና ማስተካከል ሐሳብ።

  • @tktk2709
    @tktk2709 Před 5 měsíci +5

    ሀገር በቀል ቋንቋ ንቃችሁ የት ልትደርሱ ነው ብሎ ያለ ሰውየው የራስህ ኬዝ አደረከው ብሎ ዝም😂😂😂

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo Před 27 dny +1

    Best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:15

  • @user-fl9tt5uy4f
    @user-fl9tt5uy4f Před 5 měsíci +4

    እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg Před 5 měsíci +8

    የዛሬዉስ ለገባዉ ቅኔ ነዉ😂😂

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 Před 5 měsíci +8

    በፈጠራችሁ የኢትዮጵያን ፓለቲካ ከምንከታተል በየቀኑ አርጉልን፡፡ኸረ ኡኡኡ እርስ በእርስ ተላለቅን😂😂😂😂😂

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 Před 5 měsíci +1

      እኔን ሆሊ የሚገርመኝ አባባል ነው :: ሲሹም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ይሄንን አባባል ከመዝገበ ቃላት መውጣት አለበት

  • @NATINAELALEBEL
    @NATINAELALEBEL Před 4 měsíci +1

    የሳቁና የቀልድ ጊዜ ይበቃል።

  • @nebiyouwyohannies1419
    @nebiyouwyohannies1419 Před 4 měsíci +1

    ሁሉም የሚወደዱ

  • @Heru-z2q
    @Heru-z2q Před 5 měsíci +6

    ሙሉቀን እኔን ነው አላለም 😂😂😂

  • @onlyone3996
    @onlyone3996 Před 5 měsíci +4

    ከባድ ሰው በመናገር ከባድ መሆን ይፈለግክ መስሎኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @comediyan_achacher_filmoch
    @comediyan_achacher_filmoch Před 5 měsíci +6

    ሙሌ የያዘው መጽሃፍ ልክ በሩን ሲከፍተው ያው ገጽታ ምነድነ ነው ገሪን ኢፌክት ?????😄😄😄😄😄

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo Před 5 měsíci +8

    ገለታ ግን ባለስልጣን ይመስላል🤣

  • @Alex-2121-a
    @Alex-2121-a Před 5 měsíci +2

    አገራችን ሰላም ሁና ይህን ተከታታይ ድርማ ተረጋግቸ ማይበት ቀን ነው የናፈቀኝ ሰላም ለሀገራችን ድል ለሰሜን ኢትዮዽያ ግፍ እየተፈፀመበት ላለው ወገናችን!!

  • @user-bf3jz6fs2v
    @user-bf3jz6fs2v Před 4 měsíci +1

    በስንቱ ዋውዋወ😮😮😮😮😮😅😅😅😅

  • @EphremAbushe
    @EphremAbushe Před 5 měsíci +4

    በእውነት ገለታ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ ።ፍንድት ነው ያልኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉😂😂🎉❤

  • @burktitube2615
    @burktitube2615 Před 5 měsíci +2

    አይ በስንቱ😂😂😂ምስኪን ባል እኮ ነው 🙆🙆ግን በጣም ነው ዘና እምታደርጉኝ😅

  • @Gezahanselemon-jz4ck
    @Gezahanselemon-jz4ck Před 5 měsíci +1

    besntu ena geleta andena😂😂😂

  • @MohammedAbdurahman-mp1wx
    @MohammedAbdurahman-mp1wx Před 2 měsíci

    everybody የሙሉ ቀን ትወና ግን ❤❤❤❤nice

  • @SaronFKire
    @SaronFKire Před 5 měsíci +2

    የበስንቱን ፊልም የምቶዱ👍👍👍👍👍👍አርጉ

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před 5 měsíci +1

    The best family❤ the best show I love you so much you guys ❤❤❤❤🎁🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 Před 5 měsíci +2

    የሂሩቴ አይነት ሚስት ይስጣቹ ወንዶች አሜን በሉ😂😂😂

  • @yedenglelejeyoutube6193
    @yedenglelejeyoutube6193 Před 5 měsíci +1

    like አምሮኛል

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 5 měsíci +4

    አይ ሙሌ😂😂😂

  • @adis888
    @adis888 Před 5 měsíci +2

    ጁማ ሙባረክ❤❤

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he Před 5 měsíci +1

    በስንቱ አረጋ ሲል ቀንድ አውጣ ትዝ አለኝ😂😂

  • @Ashenafiketema-so4pk
    @Ashenafiketema-so4pk Před 4 měsíci +3

    እስቲ ሔኖክን የምትሉ

  • @wubtayeshortvedio5167
    @wubtayeshortvedio5167 Před 5 měsíci +5

    አይ ሙሉቀን

  • @Nbcom490
    @Nbcom490 Před 4 měsíci +1

    እንግልጣር😂😂😂😂😂

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w Před 5 měsíci +2

    Bravo

  • @user-cp2bt2zr1b
    @user-cp2bt2zr1b Před 5 měsíci +2

    ስንት አስማርት ዎንዶች ባሉበት ሀገር ይህን እንድናይ ተፈለገ

  • @NebilNibras
    @NebilNibras Před 5 měsíci

    Wowwwww geltaa ezi episode layyy አንደኛ በጣም አዝናንተህኛል 10q ገለታ

  • @HilinaEndale-lo6mp
    @HilinaEndale-lo6mp Před 4 měsíci

    ENGLETANE I CAN'T 😂😂😂😂😂😂

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g Před 5 měsíci

    ዋው አሌክስ እኮ ትለያለህ❤❤❤ ተባረኩ በርቱልን😊

  • @g4life723
    @g4life723 Před 5 měsíci +1

    05:00 that green screen glitch 😬😬

  • @kidusteferedegnek3647
    @kidusteferedegnek3647 Před 5 měsíci +4

    geleta🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma Před 5 měsíci

    ሰላም ለኩሉ ኩሙ የሙሌ ሰላምታ ይለያል 😂የበስዬ አደኛ ሆሌ ማይሰለች ነዉ አክቲንጋችሆ😂 ሲሮጡ የታሰር ሲቀመጡ ይፍታል😂😂መልእክቱ ዋወ ለገባዉ ብቻ👍👌

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 5 měsíci +1

    እንግልጣር አየሙሉቀንአላለም ሙሉቀን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @Biruk-xn3dd
    @Biruk-xn3dd Před 5 měsíci

    መልካም የ ሐሙስ ቀን 🎉🎉🎉

  • @ethiokaletube
    @ethiokaletube Před 5 měsíci +1

    የኮመድያኖች ኪንግ😍😎

  • @yemaryam1616
    @yemaryam1616 Před 5 měsíci +1

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ከጭንቀት ከመከራ ይሰውራችሁ እንደኔ መሄጃ የጠፋው ተስፋ ቢስ ወጣት ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጉዞ በበረሀ ስደት ልጎዝ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ?

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 Před 5 měsíci

      ተስፋሽ እግዚአብሔር ነው እህቴ በበረሃ አትጓዢ ይቅርብሽ እባክሽ😢 ስደት ለኛም እሳት ሆኖብናል እስቲ ዛሬ በዶንኪ ቲዮብ በእሸቱ የተላለፈውን መልእክት አዳምጪ ሠታገስ ዋጋው ምን እንደሆነ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 4 měsíci

    አይ ተረትና ምሳሌ😂😂😂 በማያገባችሁ ነገር አትግቡ እውነት ነው👍

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 5 měsíci +2

    Endet Endemenwedachu ❤❤❤😂😂😂

  • @user-rz1mh9lx8s
    @user-rz1mh9lx8s Před 5 měsíci +1

    #አየር_ላይ ያለው ናሆም እና በስንቱን ማገናኘት ነበር😂

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. Před 4 měsíci +1

    Who is thinking like me that " besintu" show is a little bit of " Martin" and "everybody loves Raymond " American TV show???🤔🤔🤔🤔
    You see on everybody loves Raymond the in-laws are Raymond parents but here they make criss-cross and make them his in-laws 🤔😏 and on the show Martin he works at Radio station and his wife Gina she always make fun of him.
    Uncle muluken also has the character like Raymond's brother (Brad Garrett) for being always foolish but here he is hirut's brother. Hmmmmm🤔🤔🤔🤔

  • @joniyonas9489
    @joniyonas9489 Před 5 měsíci

    ክቡራት እና ክቡራን ጠ/ ሚኒስቴር ሀይለ ማርያም

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Před 3 měsíci

    😂😂😂😂አይ በስቱ😂😂😂❤

  • @NigatuAnuma
    @NigatuAnuma Před 5 měsíci +1

    በርቱልን

  • @At2124
    @At2124 Před 5 měsíci +2

    Welcome to besintu

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Před 5 měsíci +1

    "ወጡ ሳይወጠወጥ 😂

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o Před 5 měsíci +1

    _ያማል ቅኔው😜😂😂😂😂😂አይ በሴ😅_

  • @ArsnalM-lh9dg
    @ArsnalM-lh9dg Před 5 měsíci +1

    እንቅልፍ እቢብሎኝ ነበር እንኮን መጣቺሁ

  • @AbdurrehmanAhmed-ei6tr
    @AbdurrehmanAhmed-ei6tr Před 5 měsíci +3

    Esti Hirute mtmechachuh😊

  • @user-ux8xc1jg9r12
    @user-ux8xc1jg9r12 Před 5 měsíci +1

    ተስቱ የሚናገረው ወፌ ቆመች ራዲዮን ዲራማ

  • @zewdehabtemariam9602
    @zewdehabtemariam9602 Před 5 měsíci +2

    በጣም ደስ ይላል። ይቅርታ አድርጉልኝና ድራፍቱ በለስላሳ ቢቀየር?

  • @Amn-g9v
    @Amn-g9v Před 4 měsíci +1

    በችግር ልሞት ነው ያላቹን እርዱኝ

  • @blackman4581
    @blackman4581 Před 5 měsíci

    ሂሩቴን እኮ እንዴት በፍቅር እንደምወዳት በማርያም በጣም እረ መላ በሉኝ እባካችሁ

  • @MirchaworkHabtamu
    @MirchaworkHabtamu Před 4 měsíci +1

    ay besntu

  • @tsionsahile8224
    @tsionsahile8224 Před 3 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉❤እንወዳችዋለሁ

  • @solocmc
    @solocmc Před 5 měsíci +1

    ሙሉቀንልምውጀመሪያ ጊዜ ልክ ሆነ

  • @antenehdejene2669
    @antenehdejene2669 Před 5 měsíci

    Geleta "man of today's drama"