Ethiopia፡ ፍቅሩ ያለቀበት ባልሽን እንደአዲስ እንዲናፍቅሽ የምታደርጊበት ቀላል መንገድ/how to make your man on to you

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 03. 2021
  • This video is especially helpful for a husband who does not love his wife as much as he does in the past and wives for those who are suffering from this problem.
    visit our social media pages via
    / maeza.endale
    t.me/hawletneshidaa
    for more information contact us on
    +251933128518 (for Telegram messages only!)
    በፕሮግራማችን ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ እና የግል ጥያቄ ላላችሁ
    +251933128518 (for Telegram messages only!)
    #Ethiuopian_best_video #Hawlet_tube
    #Ethiopian_merage
  • Jak na to + styl

Komentáře • 502

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 Před 3 lety +156

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ውዶቻ ሁላቹም ዱአ አድረጉልኝ እናት ታማብኝልቺ በዱዋቹ አስታውሱኝ ያጀማአ 😭😭

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před 3 lety +36

    ይሄ የኔናት ህይወት ነው እናቴ በመበሳቆላ ከሱብሶ በናቴ ተጫወተ ብዙ አመት በታመመች ግዜ እኳ አላሳከማትም ይሄ ገልቱ ዛሬ ግን ከስሩ መጭቄ ከተማ ዘና ብላ እድትኖር በራሴ ቤት አስገበሰሀት የድሮ ወዛ ተመልቶ አለች አልሀምዱሊላህ

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Před 3 lety +5

      የኔ ማር ጀዛከላህ ኸይር ከዚህም በላይ ይገባታል ለእናት

    • @batoolgalff1631
      @batoolgalff1631 Před 3 lety +1

      ጀዘሽ፣አለህ፣ኸይር፣እነት፣መከደም፣በጠም፣ደስ፣ይለኛል፣እኔም፣እነቴን፣አበቴ፣ሁሌም፣ይበድለታል፣አለህ፣ሂደያ፣ይስጠዉ

    • @newvip8663
      @newvip8663 Před 3 lety +1

      Walyekum selam worhematow liehae wobarkatewu

    • @user-gl3mw4yk2z
      @user-gl3mw4yk2z Před 3 lety +1

      አልሐምዱ ሊላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈

    • @ahlammohammed7146
      @ahlammohammed7146 Před 3 lety +1

      ዘወር በል በይው የበለጠ ይሰጥሻል አሏህ እናትሽንም አላህ ይጠብቅልን

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 3 lety +47

    አላህ ለተከበረው ረመዳን በሰላም አድርሶ ን ፆመው ከሚጠቀሙት ሰወች ያድርገን እኛም ከማንሆናቸው እነሱም ከማይሆኑን ሰወች አላህ ይሰውረን!!

  • @tube2024
    @tube2024 Před 3 lety +40

    ለኔ ብቻ የሚሆን ምክር እስቲመስለኝ አዳመጥኩሽ ተመስጨ ዱአ አርጉልኝ ጠንካራ እንድሁን

  • @user-uj1bs6xh7t
    @user-uj1bs6xh7t Před 3 lety +25

    ዋው መሻ አላህ እኔም ትቸዋለሁ እራሴን መውደድና ማክበር ጀምርያለሁ ለርሱ ሳስባቸው የነበሩ ነገሮችን በሙሉ የሚገቡኝ ለኔ እደሆነ አወቂያለሁ እሱንም አረሳወም ሁሌም በልቤ ወስጥ ነግሶ ይኖራል እኔም በሌሎች ልብ ውስ ልእልትና ንግስት መሆን እችላለሁ ምክንያቱም ልዩ ነኝ😋😍

    • @user-iu7iy1hk9w
      @user-iu7iy1hk9w Před 3 lety +4

      ትክክል ነገር ግን ልብሽን ለአድሶቹ ክፍት አርጊ በልብሽ ውስጥ ንጉስ አስቀምጠሽ ሌላ ንጉስ መጥቶ ልንገስ ሲል ልብሽ ጦርሜዳ ሲሆን ታየኝ

    • @user-uj1bs6xh7t
      @user-uj1bs6xh7t Před 3 lety

      @@user-iu7iy1hk9w ሀሀሀሀ ጦር ሜዳ አይሆንም

    • @user-hf5gw8pc8r
      @user-hf5gw8pc8r Před 3 lety

      @@user-iu7iy1hk9w ክክክክክክክ ጦር ሜዳ ክክክክክክ

    • @user-jh8zt1gl9z
      @user-jh8zt1gl9z Před 3 lety

      @@user-iu7iy1hk9w ሀሀሀሀሀሀ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 3 lety

      @@user-iu7iy1hk9w ወይ ጦር ሜዳ ክክክክክ

  • @lblb4521
    @lblb4521 Před 3 lety +41

    ሁላችንም ጠካራ ሴት ያርገን እስቲ ያረብ

  • @familytube4409
    @familytube4409 Před 3 lety +6

    ህውለትዬ እወድሻለው የኔ ውድ ብዙ አቅም እና ችሎታ አለሽ ለአላህ ብለሽ ነሽዳ በአደባባይ ማውጣትሽን ብትተይ እርግጠኛ ነኝ አላህ የበለጠ ህይር ያዘጋጅልሻል እመኝኝ በርቺ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን አሚን!!!!!

  • @sara-mq5sm
    @sara-mq5sm Před 3 lety +94

    ሀውልየ የዘንድሮው ባል ምን እንደሚፈልጉ አይታወቅም እኔ ለሱ ያልሆኩት የለም. ምንም ከኔ አይፈልግም ተዋደን ነበር የተጋባነው ምን እንደሆነ ሳላቅ ቅይርይር አለብኝ በተጋባን በወሩ እኔ ለስራ ሀዋሳ ሄድኩ ለቤታችን ደፍ ቀና እያልኩ ለሱ ስራ ለመክፈት ተጨማሪ ስራ እየሰራሁ በሆነው ባልሆነው ነገር ይጀምራል ጥፋቱ የሱ ሁኖ ተመልሼ ይቅርታ እምለው እኔ ነኝ ፍችን ጠየቀኝ የሾይጣን ስራ ነው ብየ ቀስ አድርጌ ነገርኩት እሽ አለኝ እኔው ይቅርታ አልኩት ከዛ ዝም አለኝ ከዛ ጀምሮ ብዙም አይደለም. ከዛ የሆነ ነገር ቢልም ይቅርታ ምን አደረኩህ ስለምለው ዝም ብሎ ብሎክ አደረገኝ በቃ እንድንለያይ አስገደደኝ ከዛ ላአባቴ ተናግሬ ፍቺ ሲጠይቀው እሽ አለ ምንም ምንም አላለ ይሄው ከተለያየን 4 ወር ሆነን እኔም ሌላ ህይወት ጀመርኩ ከቅጭላቴ ተቀመጭ እሚል በጣም እሚከባከበኝ እናማ ህይወት ይቀጥላል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před 3 lety +5

      እህቴ እስከ መጨረሻዉ ያዲርግልሺ የሁላችንንም ያመረ ይሁንልን

    • @hawamuhamed8070
      @hawamuhamed8070 Před 3 lety +1

      መልካም አዲስ ህይወት

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 Před 3 lety +8

      እዉነት ነዉ ሆይወት ይቀጥላል ነገር ግን ሁሌ እየቆረጡ መቀጠል ጥሩ ነገር አይኖረዉም ማለቴ አንችም ለፈስፈስ ያልሽ ትመስያለሽ ለበፊቱ ባልሽ በተደጋጋሚ ዝቅ ብለሽ እንዳትለያዩ ያደረግሽዉ ጥረት የባሰ ነዉ ያኮራዉ ያለፈዉ አልፏል አሁን ያለሽበትን ህይወች ይባርክልሽ ሆኖም ተንከባከበኝ ብለሽ ሰፋ እንዳትይ መሆን ያለብሽን መልካም ጠንካራ ደስታን ፈጣሪ ሴት መሆን ነዉ ሚጠበቅብሽ ከተሞክሮየ ነዉ ማሬ

    • @sara-mq5sm
      @sara-mq5sm Před 3 lety +4

      @@nigistmengistu9288 አወ መልፈስፈሴ የገባኝ ካጣኝ ቡሀላ ቁጭቱን ሳይ ነው ውዴ ያን ያክል ተልፈስፍሸ ሳይሆን አንድኛችን እንሸነፍ ነገር እናብርድ በሚል ነበር ብቻ ሁሉም አሪፍ ሁናል

    • @user-hn6co3cs8c
      @user-hn6co3cs8c Před 3 lety

      አረ እህቶቸ እኔ እራሱ ብዙ አድርጎኛል ከተጋባን አምስት አመታችንን ፅባዩ በጣም ነዉ የተቀየረዉ ብቻ ዋናዉነገር ሰላም መሆናችንን ነዉ እህቴዋ

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 Před 3 lety +46

    ሠምተሻል እያንዳንድሽ ለወንድ መልፈስፈስ አያሥፈልግም ሽኩራን

  • @alemantube
    @alemantube Před 3 lety +37

    ቁርዓን በፍጥነት ማንበብ
    መቻል የፈለገ አሁኑ ይምጣ።
    ፕሮፋይሌን በመጫን ሚስጥሩን
    በቀላሉ ተምረው አሁነኑ ያንብቡ።

  • @alrabwakwt3908
    @alrabwakwt3908 Před 3 lety +17

    አዲት ሴት በትዳር ላይ ስትኖር ሚዛኗን ጠብቃ መሆን አለበት

  • @umhuzeifa4734
    @umhuzeifa4734 Před 3 lety +9

    ሀውሊ በጣም ትክክል ነሽ ማማ👍
    ልፍስፍስና በራስ መተማመን የጎደለው ወንድ ካልሆነ በስተቀር ሁሉም ወንዶች ራሷን ምትጠብቅና ጠንካራ ሴትን ይወዳሉ

  • @user-jh8zt1gl9z
    @user-jh8zt1gl9z Před 3 lety +5

    ሀውልየ የኔ መካሪ ትምህርትሽን በጣምነው የምወደው ብቻ ነሽዳሽን አልገድፍሽም እና ምክርሽ ልብ ፈዋሽንው ቀጥይበት ነሽዳሽግን እእ

    • @hh9ty73
      @hh9ty73 Před 3 lety

      ዪንቨርስቲዎች ኢንፎርሜሽን ቤቶች ዬኪኡኡ ኣላርሚንግ

  • @user-gp8lc3yl3e
    @user-gp8lc3yl3e Před 3 lety +20

    የለሽበት ቦታው ድስ ይለል ንፁህ አየር አለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sumayamohmed244
      @sumayamohmed244 Před 3 lety +2

      አብረሻት ነበርሽ እንዴ??😂😂😂

  • @user-fj2hm3fo4b
    @user-fj2hm3fo4b Před 3 lety +5

    የኔ ታሪክ ነው ጥሎኝ ሄዶ የምን መለማመጥ ተመለሱ እንደገና መጣ ጠንካራ መሆኔን አየሀ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 3 lety +5

    ትክክል ውዷ ለወንድ አታልቅሱ ማልቀስ ካለባችሁ ለሽንኩርት ብቻ አልቅሱ!!

  • @user-ly1il2ih8o
    @user-ly1il2ih8o Před 3 lety +6

    ዋው በጣም ተማገርኩበት አመለካከቴን እንድቀይር ነው የረዳሽኝ አመሰግናለሁ ።

  • @fafisualih4212
    @fafisualih4212 Před 3 lety +4

    ክክክክክክክ ሀዊ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ
    እኔ ትክክል ነኝ ማለት ነው የሴትየዋን የመጨረሻ ታሪክ እየኖርኩት ነው :: የምን መልፈስፈስ አልሀምዱ ሊላህ ለዐፊያ
    ጎበዝ አንችም በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @bikilageleta5492
    @bikilageleta5492 Před 3 lety

    Thank you, your advise touch my heart God bless you

  • @tube9320
    @tube9320 Před 3 lety +1

    ጀዛኪ አላህ ኸይረን በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ።እኔም ምርጥ ምክር አግኝቸበታለሁ

  • @melihayosufe8961
    @melihayosufe8961 Před 2 lety +1

    ሀምለትዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ምክርሽ ትልቅ መልክት አለዉ ብዙ ነገር እንድማር አድርጎኛል ምርጥ ሰዉ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Před 3 lety +7

    ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው እናመሰግናለው ውዴ❤

  • @tenatena5886
    @tenatena5886 Před 3 lety +16

    እህቴ በጣም ሽኩረን ልቤ ተሰብሮ ነበር ባሌ አገባብኝ ግን እወደዋለው ልጅቶን እፈታታለው አለኝ ግን ምንም ሰላም አደለሁም ዱአ አርጉለቀኝ

    • @user-bg2li4vt3v
      @user-bg2li4vt3v Před 3 lety +1

      ኣብሽሪ ኣላህ ላንች ያለውን ይስጥሽ

    • @hikematube9917
      @hikematube9917 Před 3 lety

      አይዞሺ እህት

    • @user-dk2iy1sx9s
      @user-dk2iy1sx9s Před 3 lety

      አይዞሽአላህላቸካለውይመለሳል

    • @nihal-ru4sy
      @nihal-ru4sy Před 3 lety +1

      Esuwan fetatalew silesh anchi metekebeyew anchi mendin nesh? Neges anchin degami endemayfetash bemen temamensh?? ....mejemeriya lerasesh mestet yalebeshen kebr sechi

    • @rahmetabdurohman218
      @rahmetabdurohman218 Před 3 lety

      ነይ በውስጥ ውዴ ላዋራሽ በሚሴንጀር። ለኔ ያልሆነውን ነገር አርቅልኝ ። ነው ስሜ ሴት ነኝ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 Před 3 lety +3

    የኔ ቆንጆ አነጋገርሽ ውብ ሁለ ነገርሽ ተባረኪ !!🙏

  • @user-oe7fm4mu2m
    @user-oe7fm4mu2m Před 3 lety

    ماشاءالله تبرك الله 👏👏👏 ምክርሽበጣም አስደሳች ነዉ
    አላህ ይጨምርልሽ ዉዷእህታችን ጀዛከአላህ ኸይር 👏

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 Před 3 lety +7

    ልክነሸ ራሥን ከሆንሸ ሥትፈልጊ ያጣሸው
    ሲፈልግሽ ታገኝዋለሸ !!

  • @omuemiranmedinamohammed7410

    ማሻአላህ ምርጥ ምክር እህት ሀውሊ ጀዛክ አላህ ከይር

  • @ayshatiyar671
    @ayshatiyar671 Před 3 lety +5

    ልክ ነሽ እህቴ ግን እኔ መፍትሄ አጥቻለሁ ልጅ አለ በመሃላችን ለሷ ብዬ ተሰብሬ ቁጭ ብያለሁ ገና 22 አመት ወጣት ነኝ !!! አይ በዚህ ላይ የኢትዮጵያ ኑሮ እያዞረኝ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 Před 3 lety

      ወላሂ እኔም አንዲ ልጂ አለኝ ግራ ገብቶኝ ዝንብየ እኖራለሁ

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 Před 3 lety +1

    እህቴ አሁን የነገርሽኝ ታሪክ የኔ እይወት ነው መለየቱን ፈራሁ አኔ ተጎዳሁ ለልጆቼ ብዬ ነው እሱግን ለኔ ብቻ ሳይሆን ለልጆቹም ግድ የለውም በጣም ነው የማመሰግንሻለሁ ያልሽውን ሁሉ ተገብራለሁ😘😘😘😘😘😘❤👍

  • @zeeabdulhadi6610
    @zeeabdulhadi6610 Před 3 lety +3

    Halal motivational speech!!! keep it up girl

  • @user-qi6rz3xj3c
    @user-qi6rz3xj3c Před 3 lety

    ጀዛኪላህ ማሬ ልክ ነሽ ይሄ በጣም ሚሠራ መፍትሄ ነው በህይወቴ የሞከርክት ነገር ጀዛኪላህማሬልክነሽይሄበጣምሚሠራመፍትሄነውበህይወቴየሞከርክትነገርነው

  • @hayatishesolehyewallagalii9057

    Alhamdulilahii zare dehinanen gin timirtun wasije alehu thank you sistu

  • @layelalayelayoutube1960
    @layelalayelayoutube1960 Před 2 lety +1

    ውዴ በጣም የሚመስጥ ትምህርት ነው አላህ ይጨምርልሽ

  • @newvip8663
    @newvip8663 Před 3 lety

    Thank you seisetar meaza sekwran 💜💛💞😍meaza

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g Před 2 dny

    ጎበዝ በጣም ኣብራሪተሽ ነዉ የተናገርሽዉ ኢናመሰግናለን

  • @user-mz7be6kj7g
    @user-mz7be6kj7g Před 3 lety

    ደስ እሚል ምክር ነው ሀውለት ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @wagayedechassageletu5739
    @wagayedechassageletu5739 Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ትባረኪ

  • @semirayoutube7613
    @semirayoutube7613 Před 3 lety

    ጀዛኪሏሁ ኸይረን ውዴ ጥሩ መክረሽኛል 🌸🌸

  • @user-bk5eg3my5k
    @user-bk5eg3my5k Před 3 lety +8

    ትክክክል ነሽ እኛ ሴቶች ስንወደ እንጉዳለን ግን ስተት ነው ወንደ ልጀ ስትቀሪቤው አይወደም ውድ ሁነሽ ስትርቂ ነው ሞክሪዋለሁ

  • @taibata4820
    @taibata4820 Před 3 lety +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዋው ምርጥ ምክር ማሻአላላህ በዚ ቀይጥይበት ሃውልዬ ጎበዝ

  • @Imran-um2ch
    @Imran-um2ch Před měsícem

    Jezakelah hayr ehtachin enamesegnalen

  • @user-wk8pv1ft3e
    @user-wk8pv1ft3e Před 3 lety

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የመጀመሪያየ ነው ሳየው ቪድወሽን ማሻ አላህ አላህ ያበርታሽ

  • @tube-hh1uq
    @tube-hh1uq Před 3 lety +1

    ሀቢበቲ ጀዛከላህ ህይር ሁሌም በትዳር ዙሬ ስሪልን ውዴ ካንቺ ብዙ ተምሬለሁ❤

  • @sofibintaselefsofibintasel3551

    ማሻ አላህ አለይኪ ጀዛኪ አላሁ ኸየር በጣም አስተማሪ ነበር ታሪኩ

  • @om_sumaia14
    @om_sumaia14 Před 3 lety +2

    መሻ አለህ ጎበዝ ነሽ እህቶችሽን እዲበረቱ ስበብ ትሆኛለሽ በርች አላህ መሰልሽን ያብዛልን

  • @tesnim3639
    @tesnim3639 Před 3 lety +2

    ላኢላሀኢለላህ ወላሒ እህቴ ብዙ እህቶች እንደዚህ ነን በተለይ በስደቱ አለም ያረቢቢቢቢ ጠንካራ ሴት አድርገኝ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před 3 lety +1

    Mashaallah, Yene konjo ejig betam gobez nesh meret lay yalewun mawurat tichiyalesh! May Allah rewards You for your good deeds!

  • @user-li9nx5ih7b
    @user-li9nx5ih7b Před 3 lety

    ጀዛ ከላህ ከይር ሀውልዬ

  • @fshhdh5296
    @fshhdh5296 Před 3 lety +5

    ትክክል እህቴ ብርቱና ጠካራመሆነው የእኔ ንሂወት በትንሹ ላካፈላችሁ ያለሁት ሰደትላይነው በሰደት ላይ ያገሬንልጀ የሰፈሬን አገባሁ አልሀምዱሊላህ 2ልጃችን አፈረቻለሁ ይሁንና ቅናት የሚባል በሸታአለበት በብዙነገር አሳልፈዋለሁ የሚናገረኝን ልጃቸ ለትምረትደረሡ ወዳገር ወሰዲኩ እሡ ልጀ የሚሰረኝ ይመሰለዋል ያለፈነገርከባዲነው ከዛ ሰራጀመረኩ ልጃቸንይዝ በዲሉኛል ሁን ብየአላነሳሁም የልጃቸአባነው ነገይቀየራል የሚለውን ያዝኩ ከዛ የምፈልገውንእቃወች ወዳገረ አሰገባሁ ቤት የኔ አለ አይሆንሰለኝ ከዛ እሡ ሰራአቆመ መኖሪውወረቀት አበላሹት በቃ እዲህከተፈጠረ አገረግባ ቤቱንአሰተካክል ለልጃቹም ናፈቆት ይቀንሳል ብየተመካክረን እኔ ልሰራ በሚል የቅናትነገር ያሰብኩትንትቶያላሰብኩትን ወሬ ሰማሁ እናነይ አሉኝ ሌሉቹ እኔ አልመጣም ለሡይመቸ ደውየመብሩክ አልኩት የልጃቸ አባትነህክፈአልመኝም እሡ ሰደትብዙአመትሁኖኛል የኸሲፈጠር ትመጣለች እግሬላይትወረቃለይነውሀሳቡ ግን ጤናየንይጠኝ እኔ ቤት ታልሰራ አልገባም በየ አልሀምዱሊላህ እየሰራሁነው አላህ እዳሳካልኝ ዱአ አረጉልኝ እሡ 2 አገባ ፈታ አሁን ወደኔ ሌት ቀን ቴሌፎን ይቀጠቅጣል እናእህቶቸ ነገሮች ሰንሰማ እንጎዳለን ግን መውደቅሳይሆን ጠካራ መሆን አለብን እህታችን እንደመከረችን ዋናውነገር ጤናነው

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 3 lety

      የኒ ጀግና የፃፍሽዉን በትግስት አነበብኩት ሁቢ ጎበዝ ነሽ የኒ ምርጥ በርች ልጆችሽንም አላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃልሽ

    • @Ee-zm5lp
      @Ee-zm5lp Před 3 lety

      ጠክራ እህቴ ዋናውነገርልጆቸሺናቸው ጠካሪሁኝ

    • @khadejaabdullah95
      @khadejaabdullah95 Před 3 lety

      Alhmafullih Evertng Allah
      Ya Rabbi Allah
      Allah masha Allah

  • @firdosali9399
    @firdosali9399 Před 3 lety

    ዩኔ ወርቅ አላህ በረካ ያርግልሽ ኑሮሽን ልጆችሽን አላህ ይውደድሽ

  • @user-pu2hq9my6u
    @user-pu2hq9my6u Před 4 měsíci

    ወላሂ እህቴ እሄ ታሪክ እኔም አሳልፍክት እውነትሽ ነው ልብ ውጪ ከወጣ እግር ብታሰር አይቀመጥም አሀምዱሊላህ ያማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች አሳልፈን ሁሉም ወደኃላ በመጣል በደስታ መኖር ጀምሬአለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @nebyatgirum147
    @nebyatgirum147 Před 3 lety +1

    Betam tiru mekari nesh ehete ..... Men ayenet advice endeseteshegn atawukem 💖💖💖

  • @MadinaMadina-un1ge
    @MadinaMadina-un1ge Před 3 lety +1

    ጀዛከላህ ኸይር ውዷ እህቴ

  • @hawamuhamed8070
    @hawamuhamed8070 Před 3 lety +3

    እውነት ነው ህይወት ትቀጥላለች ደስ የሚል መልክት ነው

  • @abdhebbhwuwwhh6986
    @abdhebbhwuwwhh6986 Před 3 lety

    በጣም ትክክል ነሽ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-lj9zl1fv5k
    @user-lj9zl1fv5k Před 3 lety

    ሀዉሎይ ወላሂ በጣም ትክክልነሺ አሪፍመልክት ነዉ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Před 3 lety

    ማሻአላህ ተባረከላህ ምክርሽ በጣም ሀሪፍ ነወ በርች

  • @user-cw3pn3ov6p
    @user-cw3pn3ov6p Před 3 lety +1

    አህለን ጥሩ ምክር እነመሰግናለን

  • @user-et3ts8nr4m
    @user-et3ts8nr4m Před 3 lety +2

    ሀሪፍትምህርትነው እህት እናመሰግናለን በሁላችንም ቤትያለነግርነው የተናግርሺው

  • @user-jg3tf7bx5u
    @user-jg3tf7bx5u Před 3 lety +5

    የኔዉድ በርች እህቴ ሁላችሁም ላይክ ሸር አትርሱ👈

  • @adisaksa3103
    @adisaksa3103 Před 3 lety

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ማሻ አላህ ጨምሪበት ጎበዝ

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p Před rokem

    ትክክክልነሽእህት እናመሰግናለንአላህይጠብቅሽ

  • @orlyashata4976
    @orlyashata4976 Před 3 lety

    እናመስግናለን እህታችን ምክርሽ በጣም ገንቢ ነው

  • @Muntaha-z8w
    @Muntaha-z8w Před 8 dny

    Thank you very good ayideya

  • @neimadendir4445
    @neimadendir4445 Před 3 lety

    allah yichemirilish ehite really u r great!

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t Před 3 lety

    ደስ ሚል ምክር ነው ተባረኪልኝ።

  • @ferihahira977
    @ferihahira977 Před 3 lety

    Thanks ihite betam tikikil nesh

  • @emusami306
    @emusami306 Před 3 lety

    በጣም ትክክል ይህ ለሁላችንም ጠቃሚ ምክር ነው

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 Před 3 lety +2

    በጣምምምምም ትክክክክክክልልልልልል ነሽ ዉዴ ጀዛከላህ ኸይር አትግፉ እጅ ከተገፋችሁ ዋጥ አድርጋችሁ ለለዉጥ ተነሱ

  • @Ss-zo6sj
    @Ss-zo6sj Před 3 lety

    ከጥይበት ትምህርትሺን የኔ ውዴ አሏህ ይጠብቅሺ

  • @foziamohammed2684
    @foziamohammed2684 Před 3 lety

    Thank you sister

  • @azebaraya5595
    @azebaraya5595 Před 3 lety

    Thank you sister ❤️❤️

  • @fatumahassen1048
    @fatumahassen1048 Před 3 lety

    aselamu aleikum werahmetu allahi weberekatu wudddd ehte. betam adrege amesegenalehu. mekresh mulu lemulu wodijewalehu. betaaaam new yemigermaw tariku. hiwot endezih nat. asteyayetesh betam new yegeremegn, asteway nesh

  • @familytube4409
    @familytube4409 Před 3 lety +2

    ትክክል እራስን መጣል ማለት ትዳርን መፍታት ነው ለልጆቻችን መዝረክረክነት አናስተምራቸው

  • @sadatube1844
    @sadatube1844 Před 3 lety

    ተምሬ በታለሁ ወላሂ በጣም አመሠግናለሁ ውድ እህቴ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ

  • @mekiya5387
    @mekiya5387 Před 3 lety

    ማሻ አላህ በትክክል ሀያቲ

  • @user-id4yt9lv5m
    @user-id4yt9lv5m Před 3 lety

    ትክክል እውነትነውማር
    ማሸአላሕ
    ትክክልነወ እናመሠግናለኖ

  • @konizeleke7353
    @konizeleke7353 Před 3 lety

    Thank you so much

  • @mimiethio7493
    @mimiethio7493 Před 3 lety +6

    እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ምክር ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @lailaendris7439
    @lailaendris7439 Před 3 lety

    የኔውዲ በጣም እኔመሰግናለን

  • @Angel-xe4qv
    @Angel-xe4qv Před 3 lety +1

    Shukren sister 🌹

    • @sofaynmohammad1662
      @sofaynmohammad1662 Před 3 lety

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-on1ct7oy2i
    @user-on1ct7oy2i Před 3 lety +2

    ዉዴ ሰላምነሽልን ለምክርሽ አሏህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @addo7307
    @addo7307 Před 3 lety

    ጀዛኪላህ ኸይር በሴቶች ላይ የምትሠራ ብቸኛዋ ሴት

  • @user-nn7uk6pe2u
    @user-nn7uk6pe2u Před 3 lety

    ጡሩ መልክት ጀዛኪላህ ኸይር ለቤትሽ አድስ ነበርኩ ሀውልዬ ከግድህ ቤተሰብሽ ነኝ ተመቸተሽኛል

  • @alfiaalfia7191
    @alfiaalfia7191 Před rokem

    Masha Allah 🌷 Masha Allah 🌷 Masha Allah 🌷
    ehit Allah yichamrlish ewunat naw Masha Allah

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 Před rokem

    ትክክል ነሽ ሀቢብቲ በርችልን

  • @eklmamohamad3388
    @eklmamohamad3388 Před 2 lety

    የኔ ቆጆ አነጋገርሽ ደስ ይላል😘😘😘😘

  • @user-ke9bv1rg4x
    @user-ke9bv1rg4x Před 3 lety

    አቦ ተባረኪ ቃላት የለኝም ከመባረክ በቀር ተባረኪ

  • @tesnim3639
    @tesnim3639 Před 3 lety

    ትክክል ዉዴ ወላሒ ጀዛኪላህ ኸዉሊየ

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r Před 3 lety

    ማሻአላህ ማሻአላህ በርች እኔ ትክክል ነኝ ማለት ነው እየወደድኩት ምንም ተለማምጨለት አላቅም አንድ ቀን ራሴን ጥየ አላቅም በደወለወቅት አናግሬበቀረሳአት ትቸ አመታትን አስቆጥረናል ደስተኛ የሚያደርገን ነገር ራሳችንን ስንጠብቅ ነው ራሳችሁን አትጣሉ ውዶች ለምክርሽም ደስ ይላል ላይክም ስብ አድርጌሻለሁ

  • @alemlidia7064
    @alemlidia7064 Před 2 lety

    tebarki wed ehta

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Před 3 lety

    ዋውውው እውነት ነው እናመሰግናለን ❤

  • @user-ve3ih3gw6z
    @user-ve3ih3gw6z Před 3 lety

    እናመሠግናል ሀዉልየ 👍👍👍 💝💝💝

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 Před 3 lety

    Masha allah jzk hub 💕

  • @user-ot8wt1ew3f
    @user-ot8wt1ew3f Před 3 lety +1

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህአላህ ይጨምረልሺ ሀዊሊ

  • @user-km6ld6ev8z
    @user-km6ld6ev8z Před 9 měsíci

    እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ትምህርት አጊንቼበታለሁ

  • @umusalah5940
    @umusalah5940 Před 3 lety

    Shukren betam tekmeshignal

  • @azebendewagaw2163
    @azebendewagaw2163 Před 9 měsíci

    You are Amezing person

  • @hodaali8318
    @hodaali8318 Před 3 lety

    በጣም ጡሩ ምክር ነዉ ወላሂ ለኔ የመከችኝ ያክል ነዉ የተሰማኝ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 Před 3 lety

    Masha Allah yaleshebet bota betam yamral