ባልሽ ችላ ሲልሽ ማድረግ ያለብሽ 4 ነገሮች/ What woman should do to make her husband love her more

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 12. 2020
  • This video outlines 4 things a woman should do to make her husband love her more. In this video you will find important steps to take when your husband is neglecting you and what makes you very popular with your husband.
  • Jak na to + styl

Komentáře • 685

  • @user-wl2sv5lv6l
    @user-wl2sv5lv6l Před 3 lety +50

    የተከበርሽው እህቴ በጆሮሽ የምነግርሽ ሚስጥር አለኝ ከልብሽ አድምጪኝ!
    አብዛኛውን ጊዜ ወንዶች ለሚስቶቻቸው ላቅ ያለ ክብር ከመስጠታቸው በላይ ርህራሄን አዘኔታን ፍቅርን በንጹሁ አንደበት እንደሚያጎናጽፋቸው የታወቀ ነው!! ይሁንና ወንዶች በሴቶች ላይ እንዲንጸባረቁ የማይፈሉጓቸውና የሚጠሏቸው ባህሪያት አሉ፡፡ ለመሆኑ እንዚህን ባህሪያት ለይተሸ ታውቂያቸዋለሽ ካወቅሽ ምን ያህል እየተጠነቀቅሻቸው ነው? አላውቅም ከሆነ መልስሽ በጆሮሽ ሹክ የምልሽ ነገር ስላለ በደንብ አድምጪኝ የምፈልገው ነገር ቢኖር ይህንን ሚስጥር ሰምተሸ ተግባር ላይ እንድታውይው ነውና ለመተግበር ቃል ግቢልኝ ፡፡
    ➊ ፈላጭ ቆራጭ እኔ ልሁን አትበይ፡-
    እንዲህ አይነት ባህሪ ያላት ሚስት ባሏ ከአጠገቧ እያለ የምትዘነጋውና ከነአካቴው የምትረሳ እንቅስቃሴዋ ሁሉ በሃይል የተሞላ ሰለቤተሰባዊ ጉዳያቸው ከባሏ ጋር ምክክርን የማትፈልግ ባሏን እንደምትፈልገው ልትመራውና ልታሽከረክር የምትሞክር ናት፡፡ እሱ እንደሚስት እሷ ደግሞ እንደአባወራ!! ባሏ በዚህ ባህሪዋ የተነሳ ባል
    ከሷ የሚለይበትን (የሚላቀቅበትን) መንገድ ማሰብ ይጀምራል፡፡ ቤታቸው ሰላም ያጣል ባሏ ከእሷ ያጣቸውን ነገሮች ከሌላ ሴት ማግኘት እንደሚችል እራሱን በቀላሉ አሳምኖ በተፈጠረው አጋጣሚ ድንገት ከእጅ ወድቆ እንደሚሰበር ብርጭቆ እሱም ከእጅሽ ያመልጥሻልና ልብ በይ!! እህቴ ሆይ በዚህ ጉዳይ ዙርያ እራስሽን መርምረሽ በጣም ጥንቃቄ ልታደርጊ ይገባል፡፡
    ➋ ውሸታም ሚስት አትሁኚ፡፡
    እውነት መናገር አንድን የትዳር ህይወት ስኬታማና ደስተኛ ለማድረግ ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ ስለዚህ አንድ ባል ከሚስቱ የሚጠላው ክህደትና መዋሸትን ሲሆን ሁሌ በትዳርሽ ውስጥ ውሸት የምትቀላቂይ ከሆነ ምናልባት አንድ ቀን ከደረሰበት ከዚያ በኃላ አንቺን የሚያየው በንቀት ይሆንል፡፡ ስለዚህ በባልሽ ከመናቅሽ በፊት ጥንቃቄ አድርጊ!!
    ➌ ተናዳጅና ብስጩ አማራሪ ሚስት አትሁኚ፡፡
    እንዲህ አይነቷ ሚስት ማለት ስለራሷ ጉዳይ እንጂ ስለሌላው የማትጨነቅ በትንሽ በትልቁ የምትበሳጭ የምታማርር የምትናደድ ሴት። በዚህ የተነሳ ባሏን በራሷ እጅሽ ታርቂዋለሽ ከብስጭት የተነሳ ክብሩን መንካትሽ አላህ ዘንድ ያለሽን ቦታም ያሳጣሻል መነጫነጭሽ ድምፅሽን ከፍ ማድረግሽ እርሱ እንዳያከብርሽ ያደርጋል። ብሎም መጥፎ ቃላትን መወራወራችሁ ለፍቺ ና መጎዳዳት ሊያበቃችሁ ይችላል። ከሁሉም የሚብሰው ሁልጊዜ በማማረርሽ ምክንያት ላንቺ መልካም አድርጎ አንቺን ማስደሰት እንደማይችል ካመነ በመካከላችሁ ያለውን ፍቅር የሚንከባከበው ሀዲያ ይቀንሳል። ስለዚህ ከማማረር ከመነጫነጭ እና ከብስጭት ተቆጠቢ!!
    ➍ አንደበት ደረቅ ሚስት አትሁኚ፡፡
    ይህችኛዋ ሚስት ደግሞ ማነኛውንም አይነት ስራ የቤቱምንም ሆነ ከቤት ውጪ ያሉትን ሃላፊነቶችና ስራዎች ባሏ ብቻ እንዲወጣቸውና እንዲያከናውናቸው የምትፈልግ ናት። ባሎች ከምንም ነግር በበለጠ ምልካም ንግግር እና ትህትና ይገዛቸዋል ስለሴቶች በተፈጥሮ ለስለስ ያለ ተፈጥሮን ስለሚያስቡ ደረቅ አገላለፅና ምላሽ አይወዱም። እራስሽን በማስተናነስ እንደአገልጋይ የባልን ልብ የሚስቡ የትህትና ቃላትን ብትወረውሪ ክብርሽ ዝቅ አይልም። እንደውም ትመጥቂያለሽ መልካም ንግግር ምን ያክልየጠለሸን እና ቂም ያረገዘን ልብ እንደሚቀይር ሱረቱል ፉሲለት መጨረሻ ላይ አንብቢ እህቴ ሆይ! አሽሙርን እና ስሜትን የሚጎዱ መጥፎ ቃላትን ከመጠቀም ተጠንቀቂ በቀላል መስእዋትነት የባልሽን ቀልብ ግዢ!!
    ➎ አቋመ ግትር ሚስት አትሁኚ፡፡
    ይህች ደግሞ አንድ አመለካከት ካላት በዚያ አመለካከቷ ላይ የማይቀየር ግትር አቋም የመያዝ ባህሪ ያላት ናት፡፡ ጥፋት አጥፍታ አልፈጸምኩም አላደረኩም ብላ በፈጣጣነት የምትክድ ተሳስቻለሁ ወይም አጥፍቻለሁ ብላ የመናገር ፍላጎት የሌላት የራሷ ብቻ ትክክል እንደሆነ የምታምን ሚስት ናት።እንዲህ አይነተቷ ሚስት ቤቷን ታፈርሳለች ለውይይትና ለመግባባት ክፍት ስላልሆነች ከተወያየችም የባሏን ጥፋት የማጉላት ሂደትን ስለምትከተል ችግሮችን የመፍታት አቅም የላትም። እህቴ ሆይ! አደራሽን ጥፋትን በመቀበልና በመተራረም እንጂ በድርቅና ሰላም አይገኝም!!
    ➏ነገረኛ ሚስት እንዳትሆኚ ፡፡
    ይህችኛዋ ሚስት ደግሞ ምንም ጊዜ በጠብና በጭቅጭቅ መኖርን የምትወድ ናት። ባህሪዋ ስላደረገችው ጠብ ወይም ጭቅጭቁ የህይወት ስታይሏ ሆኗል፡፡ ሁሌ የምትጋጭበትንና የምትግባባበትን ምክንያቶች የምትፈልግ ድርጊቷ ሁሉ በነገር የተሞላ ናት። እንዲህ አይነቷ ሴት ፈፅሞ ትዳርንም ሌላ የጋራ ፕሮጀክት ማሳካት አትችልም። በባሏ ልቦና ውስጥ ጥላቻን በመፍጠር ቤቷ ውስጥ ሰላም እንዳይኖረው ታደርጋለች። ነገረኝነት ትዳርን ብቻ ሳይሆን አኼራን ያሳጣሻልና ተጠንቀቂ እራስሽን ገምግሚ አርሚም፡፡
    ~~~~
    [እህቴ ሆይ]
    እነዚህን የነገርኩሽን ሚስጥሮች በጥሞና አድምጠሸ ከዚህ ሰአት ጀምረሽ "እኔስ ላይ የትኘው ባህሪ ሊኖር ይችላል?" ብለሽ እራስሽን ፈትሺ። ከነዚህ ባህሪያት እንድትቆጠቢም አዳራ እልሻለሁ።
    ወላሁ ተዓላ አዕለም
    ~~~~

    • @user-ir9tb4vn1x
      @user-ir9tb4vn1x Před 3 lety +1

      ጀዛኪአላህይር አሰል

    • @sosi8831
      @sosi8831 Před rokem +3

      በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ላወራሽ እፈልጋለሁ ስልክሽን ላኪልኝ ማር በናትሽ

    • @kalokalo1263
      @kalokalo1263 Před rokem +1

      ጀዛኪላህ ኸይር እህታችን

    • @zemzem3742
      @zemzem3742 Před rokem +1

      ጀዛኪላሁኸይረን ጀዛ ምርጥ እናአስተማሪየሆነምክርነው ለኔበጣም ተመችቶኛል እያነበብ ኩት እራሱ ብሱስተቶቸን አየሁ

    • @zemzem3742
      @zemzem3742 Před rokem

      ጎበዝ አስተዋይ ሙህርሴትነሽ ወላ አላህይጨምርልሽ ማሻአላህ 🎉

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d Před 2 lety +20

    እውነትሽን ነው ወላሒ ይሔ ነገር እኔን አጋጥሞኛል የኔ ባል አንድ ወቅቅ ላይ በጣም ደብሮታል ኦላይን አይገባም ከዛም ካርድ ሞልቼ ደወልኩለት ጥሩ መልስ አይሠጠኝም ደብሮኛል ብቸኝነት እስጠልቶኛል አለ ከዛም እኔ አንድ ነገር ወሰንኩኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወደእራሡ እንድመለስ እኔም ከኦላይን ጠፋሁበት 👍🇪🇹 በቀጥታ መስመር ሢደውል አላነሣለትም 🇪🇹👍የኔ ስልክ አለማንሤት ወደራሡ እንዲመለስ እረድቶታል ከዛም ቀን ጀምሮ ተስተካክሎል አልሐምዱሊላሒ ባልሺን አክብሪው አትጨቃጨቂው 👍🇪🇹 በግልፅነት አውሩ 🇪🇹👍 ነፃነት ይፈልጋል ወንድ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-yw6oh4im2p
    @user-yw6oh4im2p Před 3 lety +116

    እኔአያስችለኝም ግን ለማድረግ እሞክራለሁ አሁንእራሱ ተቆጥቶ አልተደዋወልንም አላህ አስማምቶ ፍቅር ይወፍቃችሁ በሉኝ ያአላህ

    • @aimnat5571
      @aimnat5571 Před 3 lety +7

      አላህ ያሥማማቹሁ ማር ከዱኔ እሥከጀነት ያርግላቹሁ ፍቅራቹሁን

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  Před 3 lety +4

      አሚን አላህ ያስማማቹ አብሽር

    • @mml5026
      @mml5026 Před 3 lety +2

      Absheri.anch.tefatgna.khonsh.yeqreta.belsh.dweyelt.

    • @susu4267
      @susu4267 Před 2 lety +2

      ሲወደድ እዳ ሲተው እዳ እደው ጠገቡብን ወላሂ ሰለምወደው ተንቀባረራ ፍቅር የሚቀንሰ ካለ እሞክራለሁ

    • @aatt4894
      @aatt4894 Před rokem +1

      @@susu4267 በትክክል ስቶጅም ስጠሊም መከራነው አሏህ ውደታን ይወፈቀን

  • @Ty-gt8ds
    @Ty-gt8ds Před 2 lety +8

    በጣም ይገርማል ሁሉም ሠው ሰለወድ ነው የሚያሥተምረው ኧረ ወደየት እየሄድን ነው የመጨረሻው ቀን እየተቃረበ ነው መሠል እድህ አድርጊለት እድህ ሁኝለት ጂሀነብ እና ጀነት ሆነ በቃ ወንድ መቸ ነው ታዳ ፈጣሪያችንን የምንገዛ ግዜችንን ሰለወድ ወንድ እዳፈቅረን በማዳመጥ አጠፍነው ስሚኝ ውዷ እህቴ በርግጥ እራስሽን መጠበቅ ፈጣሪም ይወደዋል ነገር ግን ለወድ ብለሽ ሳይሆን ለራስሽ መሆን ያለበሽን ነገር ነው መሆን ያለብሽ ፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው ስለተሽቀረቀርሽ ሊፈቅርሽ አይችልም ስለቆሸሽም ሊጣላሽ አይችልም ምክንያቱም ከፈጣሪ የመጣ ስለሆና ብቻ ማድርግ ያለብሽ ሁሌም ፈጣሪሽም የሚበጀኝን የሚጠቅመኝን ሥጠኝ እያልሽ ፈጣሪሽን ለምኝ እመኝኝ ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል ግዜሽ አታባክኝ ውንድ ልጂ እድወድሽ ቀኑን ሙሉ ፈጣሪሽን እረስተሽ እሱን ቸምታመልኪ አሆነ መቸም ሊሳካልሽ አይችልም ሁለቱንም አለም ትረሻለሽ መልካም ሠው ሁነሽ ፈጣሪሽን ተገዠ ሁሉንም ታገኛለሽ አትሸወጂ መልበስ ካለብሽ መልበሥ መደሰት ካለብሽ መደሰት ፈጣሪሽን በማያስቀይም መልኩ ስቾቻችን ነን ፈጣሪያችንን እያሥቀየምን እሱ ለፈጠረው ፍጡር እምናለቅስው ማልቀስ ካለብሽ እንኳን ለወንድ ብለሽ ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልኝ ብለሽ ለፈጣሪሽ ነው እሱ ለፈጠረው ባሪያ ከሆነ ከስረሻል እመኝኝ መቸም አይሳካም የሠው ልጂ አንድ ቀን ትቶሽ ይሄዳ ከዛ መሰበር ትጀምሪለሽ ከፈጣሪሽ ውጭ ከሆኛለሽ ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪሽ ኑሪ እህቴ ሁሉም ካች ጋር ይሆናል ፈጣሪ ከወደደሽ ሁሉም ነገር በጂሽ ነው ፈጣሪሽን ብቻ በትክክል ተገዥ ግዜሽን ወንድ ወደደኝ ጠላኝ እያለሽ እራስሽን አትጣይ ልብ በይ ፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው ምን ብትለፊ ፈጣሪ ከጣፈልሽ ውጭ መኖር አችይም

    • @MohammedAhmed-rt5fz
      @MohammedAhmed-rt5fz Před rokem +2

      አላህ ይጨምርልሽ ኢማንሽ ግን ደግሞ ባልሽ እንዲወድሽ ሁሉን ነገርሽ ሊማርከውና ሊስበው ዋጅብሽ ነው

    • @rabijemal4171
      @rabijemal4171 Před rokem

      Masha Allah 👍👍👍👍👍👍👍👍
      Betam tekekel welahi, lewond leji senechenek, senalekes, welahi duniya akerachen tebelashe, Allah yimelesen ,feker yefetariy setota becha ena becha New, enji welahi begna meshekotekot menm lewut anametam, ene berase selederesebegn new ,beterefe hulachehum dua adergulegn.

    • @GhdNn-cf2cg
      @GhdNn-cf2cg Před 8 měsíci

      ማሻአላህ.እህቴ.አላህ.ይጨምርልሺ.አላህ.ከወደደን.ሰወቺንም.እድወደን.ያረጋል.እናም.የአላህን.ዉደታ.መፈለግነው.እዳልሺው.የኔህት

  • @emmhammdi7672
    @emmhammdi7672 Před 3 lety +20

    አቺን ለኛ ለመዳም ቅመሞች ስለጣለልን አልሀምዱሊላህ የኔ ቅመም ውድድድድድድ

  • @user-xu4zs1un2h
    @user-xu4zs1un2h Před 3 lety +20

    ፍቅር ከአላህ ነው አላህ ሁላችንንም ፍቅር ይሰጠን

  • @air7344
    @air7344 Před 3 lety +4

    ምክርሽ፡በጣም ደስይላል፡እናመሰግናለን እህቴ፡በርቺ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +47

    አስኪ ላዳምጥሽ ለወደፊት ከጠቀመኝ አሁን ገና ጩጨ ነኝ

  • @tube8327
    @tube8327 Před 3 lety +12

    ማማየ በጣም ልክነሽ እኔም ዝም ካለኝ እጨቃጨቃለሁ አሁን ግን ኢሻአላህ ወደሀገሬ ስሄዲ የተማርኩትን እተገብረዋለሁ

  • @user-iq2fp4ul7m
    @user-iq2fp4ul7m Před 3 lety +11

    ምክርሽ ጡሩ ነው የልጀን አባት ተፍታሁት የተሻለ ይሥጠን

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን እህቴ👏👏👏👍👍👍

  • @ranialisa3835
    @ranialisa3835 Před 2 lety +1

    በእናመሰግናለን ትከክል ነዉ እህቴ💕💕💗

  • @zebura8062
    @zebura8062 Před 3 lety +2

    ማሻአሏህ ሀቢብቲ ደስ የሚል ምክር ነው

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 5 měsíci

    My dear sister, thank you for your advice ❤❤❤❤

  • @dameabdujebar4953
    @dameabdujebar4953 Před 3 lety +1

    Batem thanks 🙏🏽 sis Jzk

  • @hiikrammohamed6416
    @hiikrammohamed6416 Před 3 lety +1

    Masha Allah shukran

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 Před rokem +1

    እህታችን ጥሩ ምክረ እናመሰግናለን

  • @ZahraMohammed-pb8mk
    @ZahraMohammed-pb8mk Před 9 měsíci

    በጣም እናመሠግናለን ማሻአላህ እህቴ በጣም ነው የተመቸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tt3lp9zs4l
    @user-tt3lp9zs4l Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን እህት ሀሪፍትምህርትነው

  • @Sabariya-ns5ov
    @Sabariya-ns5ov Před 3 lety +14

    የኔ ቆንጆ ምክርሽ ሁሉ ማሻአላ ነው ❤👈🙏

  • @gjjfgjgjjd4885
    @gjjfgjgjjd4885 Před 3 lety

    ጀዛከላህኸይር ሐያት

  • @user-fz3nc1xj8l
    @user-fz3nc1xj8l Před 3 lety

    Wealikum selam werahmetulahi webereketu jezaki allah ehtachin betam arifi timhrti new berchi eht

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ጉበዝ አድናቂሽነኝ

  • @heba2076
    @heba2076 Před 3 lety +30

    ባሌ ማለት አካሌኮ ነው ማር ልብሱን እኔነኝ መርጨ እማለብሰው እሱም ለኔ እክብካቤው እደዛው ጉርሻማ ሳላጎርስ እኔ አልቀምስም እሱም እደዛው

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  Před 3 lety +7

      ማሻ አላህ ይሄ በጣም ምርጥ ነዉ እየወደዳቹ ተዋዉቃቹ በፋቅር ምታረጉተና አንዱ የፍቅር መግለጫቹ ነዉ አላህ ይጨምርላቹ

    • @susu-zw5oo
      @susu-zw5oo Před 3 lety +4

      እኔግን ባሌ። ቢተወኘ እኔም ዝግትነው የማረገው ብቻደና ባል ይሸጠኘ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 Před 3 lety

      ማሻ አላህ

    • @binthussen4714
      @binthussen4714 Před 3 lety

      Allah yechemerlachehu

  • @tube2848
    @tube2848 Před 3 lety +2

    ትክክል ስለምክርሽ ጀዛ ከላከይር

  • @nouritoaman1682
    @nouritoaman1682 Před 3 lety +1

    እነመሠግነሌን በጠም ጥሩ ምክሪ ነዉ እህቴወ አለህ ይጨምሪሽ

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 Před 3 lety +38

    ወንዶች ሌቦች ናቸው።እህት ጓደኛሽን ይፈልጋል ጓረቤቶችሽን ይፈልጋል ጓደኛ ያሰጣሻል ለምንድነው አብሰሽ እየለፋሽ እየደከምሽ ውጩን ነው የሚያየው እህት ቆም ብለሽ አሰቢ አንቺን ዘመድና ጓደኛ እያሳጣሽ እሱን የምለማመጠው ለምንድን ነው ወደድን ማመን ቀብሮ ነው

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  Před 3 lety +1

      ሁሉም አንድ ይመስልሻል ሁቢ

    • @rabiatesfaye4284
      @rabiatesfaye4284 Před 3 lety +7

      ትምርትሸ ደሰ ይላል ነገርግን እደኢሰላም ተቀባብተሸ መታየትሸ እደኢሰላም አይፈቀዲም

    • @shjxjdjjxj6452
      @shjxjdjjxj6452 Před 3 lety +1

      ትክክል ብለሻል

    • @alitube1171
      @alitube1171 Před 3 lety

      😂

    • @haleemahassan3335
      @haleemahassan3335 Před 3 lety +1

      እኔ በጣምከፊቶኛል ዱዕአዲርጉኝ😭😭😭😭

  • @fatyailhgfj2990
    @fatyailhgfj2990 Před 3 lety +1

    ማሻአላ ጀዛከላሽ በጣምነው የማረክሽኝ

  • @user-ze2tk5rh8o
    @user-ze2tk5rh8o Před měsícem

    ጀዛከሏሁ ኸይር ምርጥ ትምርት

  • @ferryabdella9848
    @ferryabdella9848 Před 3 lety

    Berkah Hugni betam turu meker new

  • @kidistzerihun835
    @kidistzerihun835 Před 10 měsíci

    በጣም አመሰግናለው

  • @user-bt7dn7he9w
    @user-bt7dn7he9w Před 3 lety +11

    *ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ትክክል ነሽ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ በርች ሀያቲ😍😘😘😘*

  • @adiadii7456
    @adiadii7456 Před 2 lety +1

    ሀውሊዬ ቀጢይበት ምክርሽ ተመችቶኘል በትክክል ነው የወረሹ ለኔ በጠም ይጠቅመኘል ኑሪልን ሺ አማት

  • @wudamariyam7582
    @wudamariyam7582 Před 3 lety +1

    Enameseganalen ehitachin 💓

  • @user-jl9jl8zq8m
    @user-jl9jl8zq8m Před 3 lety +3

    ሺኩረን ማሬ ቆንጆ ትምህርት ነው በርችልን

  • @pkhdk1791
    @pkhdk1791 Před 3 lety +12

    አላህ የሰጠዉን ፍቅር ማንም አይቀንሰዉም

    • @etpia3736
      @etpia3736 Před 3 lety

      ወላሂአላህአወን

  • @nihal-ru4sy
    @nihal-ru4sy Před 3 lety

    Wow thats true adivce ...thank u

  • @user-qf5cx7ew7y
    @user-qf5cx7ew7y Před 8 měsíci

    አረ ተመቸሽኝ እናመሰግናለን ጡሩ ትህምርት ነዉ እህት

  • @user-nv9kf8dy1k
    @user-nv9kf8dy1k Před 3 lety +2

    በጣም ትክክል ነሽ ሀዌልዬ

  • @semira1122
    @semira1122 Před 3 lety +1

    ትክክል ነው 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👌👌👌💪🏻💪🏻💪🏻🌹🌹🌹💐💐💚💚💚🌹🌹❤️❤️

  • @almazambo542
    @almazambo542 Před rokem

    እናመሰግናለን ግሩም ምክር ነው👍👍

  • @Love-wj2fb
    @Love-wj2fb Před 3 lety +3

    እባክሽ ፓርት 2 ስሪልን ለኔ ትልቅ ጥቅም አለው አመሰግናለው

  • @tube3789
    @tube3789 Před 3 lety +1

    ትክክል እህቴ

  • @rihanasiraj8890
    @rihanasiraj8890 Před 3 lety

    Yeni web het mashallah jazallahkher alah yechmerlsh gobz qetlbet

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Před 3 lety +2

    በትክክል እህታችን

  • @MebratMeb
    @MebratMeb Před 18 dny

    Really thak you

  • @user-uq6py3rv8x
    @user-uq6py3rv8x Před 2 lety

    በስማነው እንጠቀም ጀዝካላህይር

  • @kediAragaw-en8fs
    @kediAragaw-en8fs Před měsícem

    ትክክክል እህቴ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124

    ሀውልዬ እኔ ገና ትዳር የለኝም ዱዓ አድርጊልኝ ሷሊህ ሴት ሆኜ እድገኝ እና ሷሊህ ዘውጅ እዲሰጠኝ አላህዬ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  Před 3 lety +1

      አሚን ያሠብሽዉን ይስጥሽ ሁቢ

    • @user-yx9hv7rf5i
      @user-yx9hv7rf5i Před 3 lety +1

      አላህ ይወፍቅሽ ማማየ ሷሊህ ሆኜ ያልሻት በጣም አስደሰሽኝ መሆን ያለበት ንነው የተናገርሺው

    • @fissehahagos
      @fissehahagos Před 16 dny

      @@hawlettube6809 እኔ አለሁ።

  • @fatemaberhefatemaberhe927

    Mashiallah teberekelah

  • @zainabahmad8665
    @zainabahmad8665 Před 2 lety

    ጀዛካሏህ ኸይር ሀዉለትዬ ምክርሽን ተቀብያለሁ

  • @Silverhawk251
    @Silverhawk251 Před 3 lety +1

    Aselamualeykum....Jezakallah ehte!!!

  • @hayatwoowwnicebushera6875

    አመስግናለሁ እህቴ

  • @HaHa-xt7yo
    @HaHa-xt7yo Před 3 lety

    ጀዛኪላህኸይር ዉዲ ኸዉለትየ በርቺ ጠንክሪ

  • @zetunajamal2569
    @zetunajamal2569 Před 3 lety

    inameseginalen ihit lemikirish😍

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml4092 Před 3 lety +5

    ማአሻላህ አላህ ይጨምርልሽ እርጉዝ ነሽ እህቴ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp Před 3 lety

    ትክክል ሀውልየ

  • @bedilugarsamo
    @bedilugarsamo Před 5 měsíci

    Betam inameseginalen yene konjo 🥰🥰🥰🥰

  • @ame9277
    @ame9277 Před 3 lety +1

    በጌታዬ ስም እምላለው ወላሂ ያልሺው ነገር ሁሉ እውነት ነው ማሻ አላህ ከድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ በጣም አከበርኩሽ አላህ ይውደድሽ በርቺ የኔ ጀግናና ቆጅዬ እህት

  • @user-pn2ef6iy2m
    @user-pn2ef6iy2m Před 3 lety

    ሀዊ ምርጤ እስከ ዛሬ ኮመንት ስጥቼሽ አላውቅም ቀጥይበት ሀቢቢቲ ጎበዝ
    ጥሩ ምክር ነው ጀዛክ አላህ ኸይር👍🌹

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 Před 3 lety +1

    ምርጥ ሴት👌እናመሰግናለን

  • @user-gb1du9oy2s
    @user-gb1du9oy2s Před 3 lety +1

    እናመሠግንአለሕ
    ሐውለቴ

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 Před 10 měsíci

    ትክክል ነሽ ውዴ

  • @ecrammohamed4466
    @ecrammohamed4466 Před 3 lety +1

    ይመችሽ

  • @user-xy9mj3mf1l
    @user-xy9mj3mf1l Před 2 lety

    የኔ ናት ደርባባ እሴት አነጋገርሺ ምክርሺ ደስ ሲል አደበትሺ ይባረክ

  • @yordiyordi7753
    @yordiyordi7753 Před rokem +1

    ብርት ጥርት ያለ ትምህረት ዋው 🙏🙏🙏

  • @Gorg-zs5yp
    @Gorg-zs5yp Před 9 dny

    teru mker nwu thank you❤❤❤❤❤

  • @medenahemedelle5496
    @medenahemedelle5496 Před 3 lety

    Shukureni Hobi 🌹💞❤

  • @kidistzerihun835
    @kidistzerihun835 Před 10 měsíci

    ተባረኪ

  • @rabakhan1219
    @rabakhan1219 Před 3 lety

    በጣም እናምሰግናለን እህታችን የሁላችንም ችግር ነው

  • @ecrammohamed4466
    @ecrammohamed4466 Před 3 lety +2

    በትክክል

  • @sab9241
    @sab9241 Před 3 lety +26

    አሠላሙ አለይኩም ሀዉለትዬ፡ እንዴትነሽልኝ እንባክሽ በዱዓ አትርሱን እኔ በጣም ብቸኝነት ይሠማኛል ምን እንደማደርግ አላቅም፡ ዱዓ አድርጉልኝ በዓላህ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  Před 3 lety +5

      አብሽር ወደ ወዱዱ ተጠጊ እሱብቻነዉ እዉነተኛ ወዳጅ ሁቢ

    • @roberajemal2831
      @roberajemal2831 Před 3 lety

      አብሽር! ምን ላድርግልሽ ያለሁት ኢትዮ ዉስጥ ነዉ፤ ብንተዋወቅ ጥሩ ነዉ

    • @hawamuhamed8070
      @hawamuhamed8070 Před 3 lety

      አይዞሽ ማማየ አላህን ማስታወስ አትርሽ እኔም እዳች ነኝ ያውም በሰው ሀገር

    • @Ee-zm5lp
      @Ee-zm5lp Před 3 lety

      አብሺሪ እህቴ

    • @user-bl4mb1nr7e
      @user-bl4mb1nr7e Před 8 dny

      አይዞሽ,ዝክር,አብዢ,ያልፋል,

  • @hananvlogm4570
    @hananvlogm4570 Před 3 lety

    Yene Konjo berchi betam gobez nesh

  • @sarahsaad336
    @sarahsaad336 Před 3 lety +1

    ትክክል ነሽ

  • @user-fr6xz6sj1x
    @user-fr6xz6sj1x Před 3 lety +1

    ትክክክል

  • @sikosilo1497
    @sikosilo1497 Před 3 lety

    ጥሩ ምክር ነው

  • @halimethalimet7749
    @halimethalimet7749 Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ አሪፍ ምክር ትክክል

  • @user-ve3ih3gw6z
    @user-ve3ih3gw6z Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ትክክል 👍👍👍

  • @sirkanegus9365
    @sirkanegus9365 Před 3 lety

    ያኔ ዉድ ምክሪሽ bexam xiru ነው እግዚአብሔር libonashin ayilewuxewu ያኔ ባላቤት ብዛቱን ጊዜ ዝማት ያባዛል voyis እኩዋን silikilet ዝማ ነው yemileny ካዛ እኔም ታናዲችኤ ቆዩተዉ ሲደዉል አላነሳለትም እና bexam yanadididenyal ጊን ቢሞት ከዚምት ዉቺ ሴድበዉ ikuawan ዝማ ነው yemileny ❤️❤️❤️❤️

  • @omaramina5523
    @omaramina5523 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ምክርሽ ደሥ ይላል ቀጥይበት

  • @AaAs-yn3pq
    @AaAs-yn3pq Před 4 měsíci

    ባላገባምለወደፊቱ ኢሻአሏህ በጣም ሀሪፍምክርነው 👍

  • @user-hw7ln3xk8t
    @user-hw7ln3xk8t Před 3 lety

    ማሻ አላህ ዉደ ጥሩ ምክር ነዉ ከአንች ብዙ ተምሪያለሁ ቀጥይበት

  • @FikiretGabir
    @FikiretGabir Před 9 dny

    በጣም ደሰ የሚል ምክረነው የተናገሪሽው አኞ ሴቶች ችግረ አለብን እራሳችን እጥላለን

  • @zemzemjoe7649
    @zemzemjoe7649 Před 3 lety +2

    ትክክል የኔእህት

  • @user-iy9md7dx6y
    @user-iy9md7dx6y Před 3 lety +3

    ትክክል ነሽ እህት በኔ ደርሶብኛል

  • @user-tt2md1hi5u
    @user-tt2md1hi5u Před 3 lety +2

    ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @chalakedir300
    @chalakedir300 Před 10 měsíci

    Mashallah tiru mikir!!

  • @sarahsarah4073
    @sarahsarah4073 Před 3 lety +3

    ምርጥ ምክር ነው ለዉደፍት ከጠከመኝ ብዬ አዳመጥቁሽ አህት ጀዛከላህ ካይራን ሁቢ ባይሆን መልካም በአል እስጥሽ ባይኝ

  • @user-hk6jw7db5s
    @user-hk6jw7db5s Před 3 lety

    ማሻአላህ ማሻአላህ አልህ ይጭምርልሽ ዉድዋ እህቴ ግባዝ ባርቺ ጥሩ ሚኪር ናው ዋላሂ ባጣም ናው ዳስ ያልኝ ❤❤❤❤👈ግን አልገባሁም ጥሩ ትምርት ዋስድኩብት

  • @SeidYasin-fo2rt
    @SeidYasin-fo2rt Před 10 měsíci

    tikikl bilesheal mechalun allah yiwefken

  • @ozanderkil1495
    @ozanderkil1495 Před 3 lety

    ማሻአላህ የኔቆንጆ አላህ ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው

  • @mimiyoutube6796
    @mimiyoutube6796 Před 3 lety +1

    በጣም ጎበዝ ነሸ በርቺ

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 Před 3 lety +6

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ሀውለት ጀዘከላ ኸይር
    ማሻ አላህ አላህ ይጨምራልሸ እህቴ
    በርቺ እስቲ ትምህርት ለቀሰማ ነገ እኔ እድሰበት የሆንል 🙏👍👌

  • @user-hw8tt4os9d
    @user-hw8tt4os9d Před 3 lety +1

    በጣም አሪፍ ምክር ተባረኪ

  • @user-dw2qt6qp7z
    @user-dw2qt6qp7z Před 3 lety +10

    ክክክክክክ ሴት እስት ነገር ላይ ትኩርት ታደርጋለይ ወሬና ተግባር ይለየየል ሆዴ ለማንኝውም ሴት ልጂ በራስዋ መተማመን አለባት

    • @skettube4149
      @skettube4149 Před 5 měsíci

      😂ሀላፊነታችን መዛ አይደል አሁንስ ሰለቸን

  • @radiyamohamed7185
    @radiyamohamed7185 Před 3 lety +2

    ሀቢቢቲ ማሻአላህ አላህ የጨማራልሽ ወላህ ለአለም ብየ እወደሻልሁ
    ሀቢቢቲ በትዳሪ በጣም የማሰጨንቀኝነገር አለ እንደት ላግኝሽ ሁቤ

  • @MdHasan-vm4nc
    @MdHasan-vm4nc Před 3 lety

    ልክናሺ

  • @jamalalif1304
    @jamalalif1304 Před 3 lety +1

    ልክ ነሽ።

  • @binthussen4714
    @binthussen4714 Před 3 lety +1

    Mashe Allah teru temehert new

  • @user-vw7rm2dp6y
    @user-vw7rm2dp6y Před 3 lety

    መሻኣላህ ጄዛኪ አላሁ ኸየር ሀቢብቲ