Video není dostupné.
Omlouváme se.

በህውሃት ጉባኤ የጌታቸው ረዳ እጣ ፈንታ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • በህውሃት ጉባኤ የጌታቸው ረዳ እጣ ፈንታ?
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Komentáře • 115

  • @ContentColourfulShirt-tw1il
    @ContentColourfulShirt-tw1il Před měsícem +20

    ብልፅግና የሚባል ፓርቲ በትግራ ይ ምድር ማየት ቀርቶ መስማት አንፈሌግም በቃ አለቀ ::

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před měsícem +13

    ብቻህን ትጮሀለህ የባንዳ መጨረሻ ይሄነው

  • @tsehayebarya1964
    @tsehayebarya1964 Před měsícem +5

    ብልፅግና እንደገና ቢወለድ ትግራይ ላይ ሊያሸንፍ አይችልም❤

  • @coystemam4171
    @coystemam4171 Před měsícem +5

    ኤርሚሚ.. ከህወሓት ሌላ ፕሮግራም መስራት አችልም ማለት ነው

  • @netsanettdf9263
    @netsanettdf9263 Před měsícem +6

    የህወሓት ጉባኤ ማካየድ ምንም የምያመጣው ስጋት የለም ጉባኤው ለህወሓትና ለትግራይ ህዝብ ይመለከታል ሌላ ምንም አያገባውም ።

  • @fentahuntarekegn1709
    @fentahuntarekegn1709 Před měsícem +6

    u are cadre for prosperity like sisay agena

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede6057 Před měsícem +3

    ተለዋዋጭ በሕርይ አለብህ አቛም ይኑርህ

  • @HaftomNerea-vk2uq
    @HaftomNerea-vk2uq Před měsícem +4

    ምናባህ አገባህ አየ እቆት ነጥቀህ ሙተሃል ዘረ ቢስ

  • @user-gt6qn5vk2c
    @user-gt6qn5vk2c Před měsícem +2

    ስለ ራስህ አታወራም እንዴ ከማቃጠር በስተቀር ይህ ነዉ የምባል እዉቀት የለህም እድሜ ልክህ ስትካትን ትኖራለህ፡፡

  • @mikiglobaleenergy6426
    @mikiglobaleenergy6426 Před měsícem +5

    Ermiyas I can grantee you 100% sure TPLF will never ever split because we Tegaru see it we have no choice than unity

  • @jadnawfal3534
    @jadnawfal3534 Před měsícem +2

    ህውሓት አይጠፋም እያረምናት እየገሰጽናት ትኖራለች

  • @user-mt1yg5ge5h
    @user-mt1yg5ge5h Před měsícem +7

    ሰሞኖን ደግሞ መልያ ቀይረህ ህወሓት፡ TDF፡ ጊዝያዊ መንግስት ማለት አብዝተሃል፡፡ ተንቀሳቀስ ወደ ኦሮሙማ

  • @user-os4mm5rw1i
    @user-os4mm5rw1i Před měsícem

    Very balanced analysis!

  • @netsanettdf9263
    @netsanettdf9263 Před měsícem +4

    እና በትግራይ ውስጥ ፒፒ እንዲመረጥ ታስባለህ እንዴ እንኳን ሊመረጥ ድርሽ ኣይላትም ፒፒ ጆኖሳይደሩ

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Před měsícem +2

    TDF real heros.

  • @HailaiBarakiDesta
    @HailaiBarakiDesta Před měsícem +1

    Ermias you are my own mind booster, thank you for your information.

  • @AdhanomAdhanom-qc5ty
    @AdhanomAdhanom-qc5ty Před měsícem +2

    እርሚያስ ስንት ሰው ነህ?በየዓመቱ ሌላ ሰው ትሆናለህ ።ትልቅ ችሎታ ነው።

  • @tigray460
    @tigray460 Před měsícem +4

    ልክስክስ ባለጌ

  • @solomonhadush9726
    @solomonhadush9726 Před měsícem +1

    ኤርሚያስ ለገሰ እኔ የሚገርመኝ ለምንድነው ትኩረት ሰጥተህ የምታወራበት አንድ ነገር ልንገርህ ይች ጉባኤ በግዚያዊ አስተዳደር ውስጥ ያሉ መሪዎች ይች ጉባኤ እንድትካየድ አይፈልጉም ኤርሚያስ ለገሰ ከነዚህ ጉባኤ እንድትካየድ ከማይፈልጉ አውራልን ብሎ አጀንዳ ስራልን ተብለህ የተነገርክ ነው የምትመስለው ጓድ ኤርሚያስ ስለጉባኤ ለኛ ለትግራይ ህዝብ ተውልን እኛ የትግራይ ህዝብ ጉባኤው እንዲካየድ እንፈልጋለን በዚህ ጉዳይ ላይ አትጨነቅልን

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 Před měsícem +4

    በእዉነት በእዉቀትና በእዉነተኛ የሃገር ፍቅር ያንተን ያክል የበረታ ሰዉ አላየሁም ። ለእዉነተኛ ኢትዮጲያውያን ተመራጭ አንደኛ በርታ አንተ የሃገር ኩራት !!!

    • @kissmus7839
      @kissmus7839 Před měsícem

      እውነት የውስጤን ነው የተናገርክልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mulubrhanabay1709
    @mulubrhanabay1709 Před měsícem +2

    Ermias you can always dream TPLF will split even though it will never happen

  • @adonay7097
    @adonay7097 Před měsícem +2

    ትመኛለህ ፈፅመን አንከፋረልም፡ ጅላንፎ፡፡

  • @jadnawfal3534
    @jadnawfal3534 Před měsícem +2

    እንደመጣልክ አታውራ አማራና ተጋሩ እንዳይስማሙ ኦሮሞ ያለ የለም ያጣላም ያባላንም የኦሮሞ ብልጥጌ ስልጣን የያዘው ኦሆዴድ ኦሮሞ ማለት ጅምላ ህዝብ ማለትክ ነው አስተካክል

  • @yalemtsegaye4746
    @yalemtsegaye4746 Před měsícem +4

    ምን አገባህ?????????????????????????????

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l Před měsícem +2

    መሰሪ!አስመሳይ

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Před měsícem +1

    ኤርሚያስ መስጋትህ ነው?
    መመኝትህ ነው?
    ለማንኛው ሕወሀት ይጨቃጨቃሉ አይጣሉ በሕይወት ስላሉ ነው የሚጨቃጨቁት

  • @GebremedhinAlemayehu
    @GebremedhinAlemayehu Před měsícem +1

    ኤርሚያስ ወንድሜ እየተናገርካቸው ያለኸው ነገር ሁሉ ትክክል ነው

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb Před měsícem

    ትክክል ነህ

  • @temsgenkeneny8291
    @temsgenkeneny8291 Před měsícem +2

    ወረቀት ስለሌህ ከአሜሪካ ወደ ሩሃንዳ ትላካለህ ጠብቅ

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před měsícem +1

    As long as no unity between the opposition groups yes PP will stay in power. However if unity occurs between different opposition groups, PP will not stay for a weeks.

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 Před měsícem +2

    Tplf not racist but OROMUMAA prosperity

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Před měsícem +1

    ኤርሚያስ ግን በጣም አሳዘንከኝ እውነት ምናለ አብይ ወደ አዲስ አበባ ና ብሎ የሆነ ነገር ቢሰጥህ! እንድህ ተጨንቀህ ከምንም ነገር ተጠያቂ እንዳይሆን ጠበቃ ሆነህ እየደከምክለት!😃 ደሞ የብልፅግና ፓርቲ በሀይል እንድገለበጥ አልፈልግም ላልከው የሚገለበጠው አንት ወደህ አይደለም።

  • @hhaftu372
    @hhaftu372 Před měsícem +1

    ውሸት በራሳቸው እማ አይከፋፈሉም በውጭ የሚደረግ ሳቦታጅ ነው

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před měsícem +2

    My dear it is easy to identify the logical fallacies with your garbage in a simple way. " If Mamo is Tplf and Mamo is Tigrai Transitional Government and Mamo is TDF then Mamo is the sole Alpha and omega of Tigrai politics. My dear do you know in Christianity there is a belief know as End Times?? Humanity is in that phase time to quit garbage talk and begin to read the word of God.

  • @user-gt6qn5vk2c
    @user-gt6qn5vk2c Před měsícem +1

    አሁን አተ ከማቃጠር በስተቀር ሌላ የምታዉቀዉ ነገር ምን ባይ ነህ አንተ ስለ ስጋት እና ተስፋ የምትተነትነዉ ምን ችሎታ ኑረሁስ ነዉ የመፍትሄ አካል የምትሆነዉ ያንተ ልዩ ችሎታ ማቃጠር እና ማቃጠር ብቻ ነዉ፡፡

  • @sobokamulata4136
    @sobokamulata4136 Před měsícem +1

    ምነው አንተ በህዋቶች አካባቢ እንድህ ትኩረት ያደረከዉ? የተለየ ጉዳይ አለህ?
    ሌሎች አካባቢዎች የባሴ/ ተመሳሳይ ችግሮች የሉም?ለምን አታወራም?

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před měsícem

    All the problems we are facing today is the war effect. This is the most problematic which is very hard to overcome. However it is the responsibility of the incumbent party to understand it and solve accordingly. Seeking other alternatives to create division within the party and TDF is unacceptable and suicidal, not only for the elites but also the public. What Ermias told regarding this issue is absolutely correct!

  • @surafelmesfin2237
    @surafelmesfin2237 Před měsícem +1

    ህገመንግስት በሪፈረንደም ነው የሚቀየረው ።አያሳስብህ

  • @muller3255
    @muller3255 Před měsícem

    ወልቃይት በለው ምእራብ ትግራይ firm የትግራይ ርስት በለው መርየት ነው በዚህ 1% እሚጠራጠር ትግራይ የለም።
    አሁንም አለም ቢገለበጥ ህዋህትና የትግራይ ህዝብ እሚለያይ ሀይል አይኖርም አይፈጠርም እመነኝ በትግራይ ህዋህት የመሪነት ካባው ካለፈው ይበልጥ ደምቆ ይኖራል።
    የመጨረሻው ክልል ፫ ይፈክሩ ከሮነሉም ይፈክር መርየታችን በህግም በሀይልም በትግራይ ስር ይይይይሆናል ፔረድ፣ ታዝሎ የገባ ቢወድም ባይወድም ይወጣል ምንም እሚተኛ ትግራይ የለም።

  • @sallyasfaw
    @sallyasfaw Před měsícem

    አጨቃጫቂ መሬት የለም መሬቱ በፕሮተርያል ስምምነት ለትግራይ ይመለሳል ነው የማለው አጨቃጫቂው የት ጋር ነው ትግርይ የሚጠይቀው ያል ክልሉን እንዲመለስለት ነው ነገር ግን ጭቅጭቅ የምያነሱ ሰዎች የትግራይ ክልል ለኛ ይገባናል ብለው ችግርእየፈጠሩ ነው በፈደራል የማይፈታ ከሆነ ብቻ ነው ፈደራሉ የሁልም ክልል ማፍረስ ውይም ለሁሉም በእኩልነት ማስተዳደር ነው

  • @eskenderhaile4010
    @eskenderhaile4010 Před měsícem +1

    በመጨረሻ አባ ዱላን መደገፍ ጀመርክ😅

  • @GarbelHilla
    @GarbelHilla Před měsícem +1

    Animal 🎉🤗

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb Před měsícem

    ህወሀቶች፣ጭንቅላታቸው፣ደርቆል፣ለስርቆት. እንጅ፣ለትግራይ፣ህዝብ፣አያስቡም

  • @brhanhailu1143
    @brhanhailu1143 Před měsícem +1

    ምን ኣገባህ ሰለ ትግራይ ይጥፉ ያልክ ነበርክ የተግራይ ሃፍት ይወረስ ይውደም ያልክ ነበርክ እንስስት

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 Před měsícem +1

    ውሎ ያድራል እንጅ አገርቱ ወደ ኮንፌድሬሺን ነው ኤርምያስ አትጨነቅ

  • @user-fc4gb2kj3d
    @user-fc4gb2kj3d Před měsícem +1

    ኧረ ፖለቲካ እየጠፋብህ ነው። የፕሪቶሪያ ስምምነት ትርጓሜ ልዩነት አለ ብለው ህወሃት ምን ይወስናል ብለህ ከምትቀደድ ስምምነቱ ምን እንደምል አጣርተህ ለሚዱያ አታቀርብም። አትዘባርቅ

  • @kinfesahilu3585
    @kinfesahilu3585 Před měsícem +1

    እውነት ብለሃል። ወሳኙ ውስጣዊ ሁኔታ ነው።

  • @MebrahtuWuneh
    @MebrahtuWuneh Před měsícem +1

    ኣንተ ግን ስለ ህወሓት ስትናገር ትንሽ ኣታፍርም ከንግዲህ ህወሓት የሚባል ድርጅት ተመልሶ ኣይመጣም ተስፋ ቁረጡ ስትልቆይተህ ኣሁን ከየት ኣመጣሀው ጭራሽ ስለትግራይ ህዝብ ይሁን ስለ ህወሓት ኣንስተህ መተንተን ሞራሉም ዓቅሞ የለህም

  • @aschalekassie7714
    @aschalekassie7714 Před měsícem +1

    ዘበዘብህ ኤርሚያስ!

  • @mogesegigu8367
    @mogesegigu8367 Před měsícem +1

    አይ እርሜ፤ "የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቆሻሻ ነው " አልከው አይደል? ይሄ ከማለትህ በፊት "እኛ ነን ቆሻሻ ፖለቲካ ተክለን የፈረጠጥነው" ማለቱ አይቀልም? አሁን ደግሞ በማይመለከትህ ቦታ ገብተህ " አንድ ሁኑ" ምናምን ትላለህ። ነገሩ አጀንዳ ፈጥሮ ሳንቲም ለመልቀም ነው።

  • @godblesstaye
    @godblesstaye Před měsícem +1

    ዝተት ወሬ ነው፣ቁምነገር አውርተህ ልብህ ወልቋል፤ባንዳ ሁሉም አውቆብሃል፣አወናብዶ ለመጠቀም ጊዜው አመቺ ስላልሆነ። ደህና ዘመድ ቢኖርህ ወደፀበል ቢወስዱህ ጥሩ ነበር። ሁሉ ሸሽቶህብቻህን ቁጭብለህ መለፍለፍ ምንየባላል?

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Před měsícem +1

    ኤርሚ እናመሠግናለን

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l Před měsícem +1

    ቱልቱላም

  • @kiduteklebrhane62
    @kiduteklebrhane62 Před měsícem +2

    ተንትነ ሞቶሃል የትግራይ ህዝብ ወዳጁ እና ጠላቱ ለይቶ ኣውቀዋል ኣትልፋ።የትግራይ ህዝብ እሚወድ ኢትዮጵያዊ የለም።ኣንተም ከነሱ ኣንድ ነህ።ኢትዮ 360 ምን ትሰራ እንደነበረ እናቃለን።የትግራይ ህዝብ ዋጋ genocide ከፈፀሙ ሰዎች ኣንዱ ኣንተ ነህ።ኣስመሳይ የብልፅግና ስራ ኣስፈፃሚ ነህ

  • @luluaual1873
    @luluaual1873 Před měsícem +1

    We know you work for Pp party

  • @tesfamariamgerzgher5277
    @tesfamariamgerzgher5277 Před měsícem

    ኣዎ ኡነት ነው የውስጣቸው ችግር ኣለ ግን ኣቢዪ ዶሞ በደምብ የዚህ ክፍተት ተጠቅሞ የሚችለውን ያህል ለነዚ መባታተን ትልቅ ሚና ኣለው ።

  • @user-gt6qn5vk2c
    @user-gt6qn5vk2c Před měsícem +1

    አንተ አቃጣሪ እድመ ልክህ ከማቃጠር ወጥተህ የማታዉቅ አገር አፍራሽ እዉነት አንተስ ጋዜጠኛ በግዜ ህደት እግዛብሔር የስራህ ይስጥህ፡፡

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Před měsícem +1

    Catalyst !🤔

  • @mezgebegirmau1089
    @mezgebegirmau1089 Před měsícem +1

    ኣንተስ ብትግራይ ምን ኣገባህ ወደ ኦሮሞ ብልፅግና ተቀላቀልክ ::
    ኣንተ ከጀኖሳይደሮቹ ድርጅትና ህዝብ በኣንድ መውቀጫ ትላለህ ::
    ያቺ የኢሳትና የኢትዮ-360 ጠላትነህ ቀጠልክበት

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5et Před měsícem +1

    To much reading making you mad! You are on the verge of ...

  • @MusaAbdu-to3ox
    @MusaAbdu-to3ox Před měsícem +2

    Kkkkkkk amenzra atafrem eindiye

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle1468 Před měsícem +1

    Ermias you are exaggerating pp didn’t have ideology. This is the simplest to work together

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Před měsícem

    If they remove Getachew Reda, all pretoria budgets would be removed .

  • @user-dy1ts6dw4s
    @user-dy1ts6dw4s Před měsícem +2

    የራሳቸው የውስጥ ችግር ነው። ስልጣን ፍለጋ ስርቆት ጥቅም ለምደው እኮ ነው። በሌላ ኣካል ማሳበብ ባህሪያቸው ነው።

  • @user-qc3nd4cj4l
    @user-qc3nd4cj4l Před měsícem

    Ermias don,t mis TPLF is follow development democracy not revolution democracy.

  • @gebremeskelkidanemariam8478

    yihi eko mrcha eskemikahed new enji mrcha ketekahedema yehizib dimts yikeberal abyim behizim dmits temerkuzo yekllun prezidant respect yadergal.

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 Před měsícem

    ፓለቲካ እንዴት እንደሆነ እያስተማርካቸው ነው የወደ ፊቱ ከፍተኛ ችግር ነው የምታወራው የህዋትን የፓለቲካ ዓላማ ያላቸው ከሌላው ክልል ውስጥ ካሉት አስባስቦ በፊት እህድግ እንደተቐቐመው ለምርጫ መሮጥ አይችሉም?

  • @user-qp5xb6qt7y
    @user-qp5xb6qt7y Před měsícem +2

    Welcome

  • @seifemamo693
    @seifemamo693 Před měsícem

    ተነቅቶብሀል ለመለያየት የተሰጠህ ትርክት ነው እያወራክ የለኽው፧ አንድ ሳምንት ሙሉ ሰለ TpLF, ግን ማን ይሰመኻል ከ እሳት ሚድያ እስከ 360 ትግራዋይ እንዲወድም የሰራኽውስ?

  • @KirosAberra
    @KirosAberra Před měsícem +1

    አረ ይህ የተፈታ ውሻ ማን ነው የላከብን??

  • @user-lg9wr5lg1w
    @user-lg9wr5lg1w Před měsícem

    ስጋትቱን ችግሩን እንደ ፖለቲከኛ ተንትነው ግለፀው እንጂ ችግር እንዳለማ ተራ ነዋሪውም ያውቀዋል

  • @user-db5cn1xg4t
    @user-db5cn1xg4t Před měsícem

    ስጀመር ብልጽግና በውሸት የመጣ ፓርቲ ነው

  • @asadi-preform-factory
    @asadi-preform-factory Před měsícem

    There is no way going back

  • @user-fc4gb2kj3d
    @user-fc4gb2kj3d Před měsícem

    ኤርሚ እየመከርካቸው ወይስ እየሰራህባቸው?

  • @agermekuriaw3298
    @agermekuriaw3298 Před měsícem

    እኔ በህይወቴ ኤርምያስ እንዲህ ትወርዳለህ ብየ አላስብም ነበር። ቢያንስ የፕሮትርያ ውል ይከበር ስትል ሌላው ቢቀር እንድ ክልል የትግራይ ተወካዮች ሲወከሉ የአማራ ክልል ተወካይ ሳይኖር ትክክል ነው ተቀብያለሁ ማለት ከጤነኛ አእምሮ አይጠበቅም።

  • @mamitgebrehiwot6083
    @mamitgebrehiwot6083 Před měsícem

    እርምህን አውጣ አይከፋፈሉም

  • @EdenAtnatios
    @EdenAtnatios Před měsícem

    አቋም የለሽ ኤርሚያስ በማያገባህ ገብተህ አትዘባርቅ አንዴ ወዲህ አንዴ ወድያ እያልክ ሰውን አታደናግር አያገባህም

  • @EdenAtnatios
    @EdenAtnatios Před měsícem

    ሰውየ አትጨነቅ በከንቱ ነው ፖለቲካ አውቃለሁ የምትለው እንጂ ባዶ ነህ ህወሓትስ በተሳካ ሁኔታ አጠቃልሏል ዋናው ጉባኤ ደግሞ በበለጠ ሁኔታ ይሳካል አትድከም

  • @ContentColourfulShirt-tw1il

    ኤርሚያስ የተለያየ ኣላማ ያላቸው ፓርቲዎች ጥምር መንግስት እንደሚመሰርቱ ኣታውቅም ወይ?

  • @user-fc4gb2kj3d
    @user-fc4gb2kj3d Před měsícem

    ብሆን ብለህ አታደንቁረን። ዋና ሊቀመንበር ብሆንስ። አሉባሎታ ይዘህ ወደ ሚዲያ አታቅርብ

  • @LolumbaMa
    @LolumbaMa Před měsícem +2

    Tebeda. Laba

  • @ABTEvolve
    @ABTEvolve Před měsícem

    ኤርሚያስ አንብበው ይጠቅምሃል
    በኢሳት ቲቪ እና በ360 መረጃ ቲቪ ላይ ወሬዎች አይነት እዚህም ጀምረሃል ምን ለማለት የፈለኩት ህውሓትን በመስደብ በመቃወም አስመስላቹ የትግራይ ህዝብ እዲሞት እዲሰቃይ እዲደፈሩ እዲዘረፉ ሰራቹ ተሳካላቹ
    ዛሬም እደገና በህውሓት ስም የትግራይ ህዝብ ሌላ ስቃይ እንዲደርስባቸው እየሰራህ ነው
    እስከመቼ ነው ለሆድ ስትል አሽከር እየሆንክ የምትኖረው ትንሽ ጊዜ ነው ትተነፍሳለህ ከሚስት ጥፊ የበለጠ ትቀምሳለህ

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 Před měsícem +1

    Tbarke

  • @kassamichael8583
    @kassamichael8583 Před měsícem

    Fine comment.But they never listen. They don't want to miss the delicious "sugar" they have enjoyed for years at the cost of the people of Tigray

  • @destatesema2882
    @destatesema2882 Před měsícem

    Ye rasuwa arobat ye sew tamasilalech, minagebah?

  • @chaltudame8347
    @chaltudame8347 Před měsícem

    Baga nagan dhufte Ermiyas

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh Před měsícem

    በምድር ላይ ያሥጠላኝ የለም

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před měsícem

    አንተ ሰውዬ ምን እያልክ ነው ጌታቸው እኮ ከህውሃት የወጣ የትግራይ ልጅ ነው ምንድነው ውትወታህ ምን ፍለጋ ነው አረ አንተ እግዚአብሔር ፕገስፅህ።

  • @tsehairedda1085
    @tsehairedda1085 Před měsícem

    ይሄ ሰውዬ ያለ ህወሓት እና ትግራይ ሌላ ሚዲያ ማጣፈጫ የለውም? ኧረ ከትግራይ እና ከህዝቧ ላይ ውረድ ይብቃህ! ከአንተ መርዝ እንጂ መልካም አይሰማም ። ጨካኝ ስራ ፈት ደግሞ በዚህ መጣህ? Leave Togray alone!

  • @haftuzbelo1922
    @haftuzbelo1922 Před měsícem

    Tkkl arimyas awkehachewal 👍👍👍

  • @user-yj7ni2bv5y
    @user-yj7ni2bv5y Před měsícem +1

    ሌላ ፕሮግራም ሰራ ሰለትግራይ ለትግራይ ህዝብ ተውለት አናቅእም ፀ ረትግራይ ሰው እንደሆክ ቆሻሻ

  • @hintsareda4945
    @hintsareda4945 Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hintsareda4945
    @hintsareda4945 Před měsícem

    respect

  • @abrahamgebru4757
    @abrahamgebru4757 Před měsícem

    ወሽካታ ነኽ ቀሽም

  • @YGK-lk3el
    @YGK-lk3el Před měsícem

    ኣንተ ግን ምን ኣገባህ ስለትግራይ ጉዳይ? ሄደህ ስለ ኦሮሞ ብትጨነቅ አይሻልህም ሆዳም አጋስስ

  • @nooffthima7781
    @nooffthima7781 Před měsícem

    ተበዳ አስጠሊታ

  • @mezgebegirmau1089
    @mezgebegirmau1089 Před měsícem

    ኢሳት

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Před měsícem

    ዝም በል ውሽታም🤪🤮👎 አንዳች ይከፋፍልሕ የትግራይ ሕዝብ ስነ ልቦና አታውቅም ወያኔ ➕የትግራይ ሕዝብ 🟰T. D. F

  • @user-vy5qz5bt7x
    @user-vy5qz5bt7x Před měsícem

    ሃሳብህን ተቀብየዋለሁ።

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před měsícem

    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽