||✅ውቢቷ ወግዲ ከተማ ከሁለት ወር በፊት¶ ኑ አብረን እንያት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #ethiopian_youtuber#abugida_midia#miko_mike

Komentáře • 114

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube Před rokem +1

    አስላምአሊኩምእራህመቱላህወበርከቱ ማሻ አላህ ሀገሬን አየሁት 😍😍ሽንኩራ የወግዲ ልጅ ነህ እንደ

  • @HdutufYdhrhrh
    @HdutufYdhrhrh Před 3 měsíci +1

    ሀረካቱንአልቻላችሁበትምአገራችንንእልቅስደግአሳያችሁን

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 10 měsíci +1

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ምርጥባል🌸ምርጥ አባት🌸ምርጥ አሥተማሪ🌸ምርጥ አለ አዛኝ ናፍቂ🌸ምርጥ ነብይ🌸ሙሀመድ🌸ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም🌸ፕሮፍይሌን 🌸በመጫን ኑኑኑኑኑ ወደ ቤቴ🌹🌹ብቅ በሉ

  • @SebleMuhye
    @SebleMuhye Před 10 měsíci

    ወይኔ ሀገሬ ወግዲ አይ አጋጣሚ ሸኮራ የያስከው ልጂ ሀይስኩል አውቅሀለሁ ወደ ቀርሳ ሰፈር ብትቀርፁት በጣም ደስ ይለኛል ደግሞ ባለሸኮራዋን አውቃታለሁ ወይኔ ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Před 9 měsíci

    ማሻአላህ
    ሀገራቸንን ስላሳየኸን ከልብ እናመሰግናለን
    አላህ ይጠብቃችሁ
    ሰላሙን ያምጣልን

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 Před rokem

    አሠላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዩሱፍየ እኳን ሠላም መጣህ ማሻአሏህ ገባያነዉዴ ዋዉዉዉዉ ደስሲል አይይይ ትዝታ ሀገራችን የፍጮዉ ደምፅ ይሠማል ሸኮራ እየገዛችሁ ነዉዴ

  • @Abmalikyoutube8606
    @Abmalikyoutube8606 Před rokem

    አሰላም ማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ደህና መጣህ የሱፌ ማሻ አላህ አገሬን አስታወስከኝ አቤት ስደት አቦ ይስራህን ይስጥህ😭😭😭😭 እደው እኔም መቸ ይሆን አሬ እምገባው ኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-gd8mc2iv8d
    @user-gd8mc2iv8d Před rokem

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀገሬን ወግዲን አየሆት ወየሁ ትዝታ ክክ የውቃቢ አላለም ደግ አሳየህን አተው ማሻአላህ

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Před rokem +1

    አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ለተክለ ላገራችን ናስ ጎበኛን የናፈቀንን ሆን ያለ ማነው ሰው ነገረኛ ነው በጣም ደስ ይላል ደስ ስትል ስታምሪ ያገሬ ልጆችም ያየህ ሀገር የኑሮ ውድነት ለውየ ሰው ሊያገኘው ያሰራው የመጣ ለኛ

  • @seadayiman
    @seadayiman Před 11 měsíci +1

    ማሻአላ በጣም ደስ ይላል እምየ ወግዲ ተበራታ ወዲም ቀጥልበት

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Před rokem

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ ዮሱፍ ወንድማችን ሰላምሕ ይብዛልን አሜን እንኳን ደና መጣሕ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @hayutube8391
    @hayutube8391 Před rokem +1

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን ማሻአላህ አገራችንን ወግደን ስላሳየኽን እናመሰግናለን ቢያንስ እንደዚህ በቪደወ እንኳን እያየን ናፍቆታችንን እንወጣጅ አለበለዚያማ ይሄ ስደት የሚሉት ነገር አለቀን ብሏል ብቻ አልሀምዲሊላሂ ነው አላህ አገራችንን ሠላም አድርጎ እኛንም በስደት ያለን ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለአገራችን ያብቃን ያረብ

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  Před rokem

      አወ ያረብ አላህ የምኞታችሀን ያሟላላችሁ ወግዲ ነሽደ

  • @tube-dg8th
    @tube-dg8th Před rokem

    አሰለማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ጥሩ ቆይታ ነበር የሱፊ በርታልን

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  Před rokem

      ዋለይኩምእሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛ

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 Před rokem

    አሠላም. አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አለን ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣህ የሱፍ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሀገሬችንን ሰላሰጎበኝህን እናመሠግናልን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገር ያብዛልን ውድ

  • @Tube-xj5ty
    @Tube-xj5ty Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻኣላህ አገራቺሁን አየሆት ዋዉዉ

  • @user-xe9wu5no4z
    @user-xe9wu5no4z Před rokem

    ወይኔ ግን ደስሲል አቀራረፅህ😍😍

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ Před rokem +1

    አገራችን ሁሉም በየሀይማኖቱየሜጠልይባት እሶምየምትሰማን ፈጣሪዋንፈሪ ድሀዋንህዝቦን አጎራሽ ህብረተሰቦን አብይ ተዋዶየምትኖር ልዩ ነት እሶግዜፈጣሪይመልስልን አቤቶመልስልን ሰላማችንን በጣም ነውየሜያምረው አገዳው እራሡ ትውስታየንናውየቀሰቀሰብኝ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam Před rokem

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በጣም ነው ድስ እሚል ቆይታ ነበር መሻአላ ብያለሁ የኔ ውድ እግራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ያረቢ ዱአ እናድርግ ለአግራችን ኢትጽያ ጥሩ ትምህርት ቆይታ ነበር በዚሁ ቀጥልበት

  • @AELEMSEYD
    @AELEMSEYD Před rokem

    የሱፍ ማሻአላህ። ሌሎች ሰዎች ምን ያህል በጣም ጥቂት ጊዜ (ከስንት አንዴ) ስለአንተ እንደሚያስቡ ብታውቅ ኖሮ፤ ሌሎች ስለ እኔ ምን ያስባሉ ብለህ አትጨነቅም ነበር። -

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 Před rokem +1

    ሂወት ተግባርናት ለግዛብሄር እንገዛ ህይወት እርካታም ጨዋታም ቀልድምናት ግን ለግዛብሄር እንገዛ ለሡስንገዛነውና እና ስውቺ መሆናቺንን እምናውቀው እግዛብሄር አምላክ አገራቺንንስላም ያርግልን 💐💐💐❤️❤️❤️ስላም 💐💐ላገራቺን ❤️❤️ሠላም 💐💐ለውገናቺን ኢቶ ሁሉውድ ሆነ

  • @hsgdgggshsgsg4509
    @hsgdgggshsgsg4509 Před rokem

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱሏህወበረካትሁ ወንድሜ ሸኩርን ወግዲን ስላሰየከን ግን ምንም አልተቀየሪ ያውነው ያአላህ እሰኪ አላህሀገራችንን ሰላምያድሪግልን

  • @rahmetahmed2280
    @rahmetahmed2280 Před rokem +1

    ሠላምአለይኩምያጀመአማሻአላህሀገሬወግድሠላምሽይብዛ

  • @user-te4sl3qo8l
    @user-te4sl3qo8l Před rokem

    አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዩዩየ ያአላህ ወግዲ በቃ ያችውናት ይገርማል አይይይ ትዚታ ገባያ እናመሰግናለን ዩዩየ

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před rokem

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ እብዱዬ ደስ ይላል ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢቶጲያ ሰላም ለህዝቡቻ ደስ የሚል ቆይታነበር

  • @lemlembeleteyoutube
    @lemlembeleteyoutube Před rokem

    ሰላም ሸላም ወድሜ ሰላምሕ ይብዛ ዋዉዉዉዉዉዉዉ አገሬ በጣም ናፍቆኝ ነበር የዉነት ስላስጎመኘኸን ከልብ እናመሰግናለን በዝሑ ቀጥልበት ወድማለም ስለነበረን ቁየታ ከልብ እናመሰግናለን💚💛❤️👍👍👍

  • @emusalhi
    @emusalhi Před rokem

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።።።

  • @SEMIRA.WELOYWA
    @SEMIRA.WELOYWA Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ የሱፍ ሰላም ነህ ወይ ብሮ ሁላቺሁንም ሰላም ብያለሁ ማሻአላህ ገበያው አላህ እኛንም በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን

  • @user-mf8kt3dt5k
    @user-mf8kt3dt5k Před rokem

    አሰላም አሊኩም ወንድሜ እንኳን መጣህ ሀገሬ ወግዲ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 10 měsíci

    ሀገሪ ማሻአላህ ሠላምሺ ይብዛ

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr Před rokem

    አስላማልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ያገሬልጂ እንኮን ደህና መጣህ ወንዲሚ አይይይይይእምየ ሀገሬ ናፍቀኝ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hiyaminotmolalgn
    @hiyaminotmolalgn Před rokem

    ሰላማችሁ ዬይብዛ እንኳን ደህና መጡ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቱልን

  • @shemistube
    @shemistube Před rokem

    ገባየ ዋውውውውውው ስኮር አገዳ በጣም ያምራል አገራችን ትዝታ ወደ አገርቤት

  • @omumehamed41chanal79
    @omumehamed41chanal79 Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወተህመቱላሂ ወበረከትሁ ወድሜ አገር ቤት ነህ እንደ መሽአላ አገራችን አየሩ ደስ ይላል በስደት ያለነውን አላህ ለሀገራችን ያብቃን በርታልኝ አላህ ይገዝህ

  • @yesufdesalew5066
    @yesufdesalew5066 Před 10 měsíci

    اللهُمَّ احتضن غزَّة بين يديك، وأنزِل رحمتك وسكينتك على أهلها
    ‏ اللهُمَّ سخِّر لهم ملائكة السَّماء والأرض ومن عليها، واحفظهم بعينك التي لا تنام.🤲🏻

  • @beydatube
    @beydatube Před rokem +1

    Aselamu aleykum yesuf enkan dena metah baleh bet selamh ybza masha.allah arif yegebeya makel new betham des ybal

  • @tameralshamsi7373
    @tameralshamsi7373 Před 11 měsíci

    ሸኮራ የያዘዉ አብሬዉ ተምሬ አለሁ ሰላም በልልኝ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 10 měsíci

    ደግ አሳየህኝ ናፍቆኝ ነበር ወግድ የወግድ ልጅ ነኝ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před rokem

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር እለህወዳሚ በጠም አራፍ ቃይት ነበር በራት አቡሽር ሰላም ፍቅር ውድነት ለአገራችን አሚንንን በጣም ሲያሙራ በራት አቡሽር በላይክ

  • @afrantube
    @afrantube Před rokem

    አሰላም ወለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ አህለን እህተችን እንኳን ደህነ መጠሽ ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን አላህ ይስጠን ሀገረችንም ሰላም ያድርግልን

  • @Mastewal12893
    @Mastewal12893 Před rokem

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ ታምራለች ለአገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před rokem

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዉዱ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @user-mb1mp8vj9r
    @user-mb1mp8vj9r Před 2 měsíci

    ማሻአላነው፣ዴግእናቴንአሳያችሁኝ

  • @mekismaret
    @mekismaret Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ሠላም መጣህ የሡፍ ማሻአላህ ደሥ ይላል ቀጣይ እንጠብቃለን መገን ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @medinabediru
    @medinabediru Před rokem

    ኑሪልኝ ሀገሬ❤❤❤

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 Před rokem

    ዋአለይክምሰላም ወራምቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስይላል ፍቅር ሰላም አድነለሀገራችን ለቦረና ሰው አላህ እራህመቱ ያውርድላቸው

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  Před rokem

      አሚንንን

    • @sukosolo2824
      @sukosolo2824 Před 11 měsíci

      ለሁሉም ያዉር አያልቅ ያላህ እራህመት 👌

    • @sukosolo2824
      @sukosolo2824 Před 11 měsíci

      የወግዲዉ ትዝታዬ የዛሬን አያዲርገዉና የችግኝ ጣቢያን ዉሀ እሺቅዲምዲሞሺ ዉይ😅

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  Před 11 měsíci

      አሁንም እንደዛው ነው በጋ ላይ

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Před rokem +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ኢትዮጵያ 😍😍😍👋🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @TMara-f7i
    @TMara-f7i Před dnem

    የኔ ናፍቆት ወግዲየ

  • @-habsha-negn4848
    @-habsha-negn4848 Před rokem

    አሰላም ወአለይኩም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ የሱፍ እንኳን ደህና መጣህ መገን ወሎ ደሞቼ💖ከክፍ ነገር አላህ ይጠብቃቹህ ደጎ ባአላገሩ ሰውዳቹህ።ኧረረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልህ ልቤ ተንዶ ተንዶ ለሻበል አድርሰ ወንድምነት

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w Před 6 měsíci

    ሀገሬ አለሺ ሰላምሺ ናፈቀኝ

  • @user-db4nj2cf8m
    @user-db4nj2cf8m Před rokem

    ‏﴿وَلَا تَيْأَسُوا مِنْ رَوْحِ اللّٰه﴾ ‏رُبّ دعوةٍ مُنذ سنوات ستحقق اليوم أو غدًا ، أو أمنية طال انتظارها حان موعدها ؛ انزع اليأس من صدرك وثق بالله 💛

  • @umebtis
    @umebtis Před rokem

    selam selam edet nehe wendem balehbet selameh yibez hagrbaten selasayehen enamesegnalen

  • @sukosolo2824
    @sukosolo2824 Před 11 měsíci

    ዉይይይይ ሀገሬ በተለይ የሸኮራዉ ትዝታ

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  Před 11 měsíci

      ክክ ልላክልሽደ

  • @user-ff1cx4nx5e
    @user-ff1cx4nx5e Před 10 měsíci

    ማሻአላህወንዲም

  • @tube760
    @tube760 Před rokem

    አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላምእንደትናችሁ ውደኢትዩጲውያን በያለንበት የአላህእዝነትአይለየን ሀገራችንንም ሠላም ያድረግልን ቤተሠቦቻችንንአላህይጠብቅልን

  • @tlantnbezaretube310
    @tlantnbezaretube310 Před rokem

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ !
    ቆንጂዬ ከተማ ናት ግን አንድ ሸንኮራ 35 አልተወደደም ? ወይ ሀገሬ ኢትዬጵያ ወዴት እያመራሽ ይሆን ?

  • @abdu699
    @abdu699 Před rokem

    አሰላሙ አለኩም ወበረካትሁወበረካትሁ ወይኔ ሼኮራ አምሮኛል የሡፌ ላክልኝ

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 Před 11 měsíci

    ገሬ ወግዲ ሥላየሁሽ ደሥብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @ZinetudereseSikurderesekamilad

    ማሻአላህአገራችን❤❤❤❤

  • @user-us6vf9oo7r
    @user-us6vf9oo7r Před rokem

    አሰላወአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁየሱፊወግድንስላስጎበኘኸንበጣምደስብሎናልእናመሠግናለንበርታ

  • @rlove7622
    @rlove7622 Před rokem

    اللهمَّ بلِّغنا رمضان، اللهمَّ أعنَّا فيه على البرِّ والإحسان، اللهمَّ تقبَّل عملنا فيه وأعتقنا من النار.

  • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
    @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh Před 3 měsíci

    የኔ ዉድሀገር

  • @Tube-sc2yw
    @Tube-sc2yw Před rokem

    ሰላም ሰላም ውድን ተከበራቺሁ ውድ የሀገረፀ ልጆች ሰላም ብየሰለሁ ሰላም ሰሀገረሰቺን ሰላም ልገናቺን ውድም አብብር

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE Před rokem

    አሰለሙአለይኩም ቤተሰብ መተናል

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w Před 6 měsíci

    ሀገሬ መቸነው የማይሺ😢

  • @Amenaahmed-px5pw
    @Amenaahmed-px5pw Před 11 měsíci

    masha allah

  • @saadomohaamad2028
    @saadomohaamad2028 Před rokem

    Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh Mashallah Mashallah his fund🌷🌷🌷🌷

  • @user-xq7ec1gp8y
    @user-xq7ec1gp8y Před 7 měsíci

    ማሻአላህ

  • @hedaya101
    @hedaya101 Před 10 měsíci

    ናፍቀውኛልየሀገሬልጆች

  • @ghffvbhg6961
    @ghffvbhg6961 Před 8 měsíci

    ሠላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hatadubai8892
    @hatadubai8892 Před 7 měsíci

    ሁሤንመህዲንታዉቀዉከሆንአሣየኝበናትህህለቤትህአዲሥነኝ

  • @SEMU.WELOYWA
    @SEMU.WELOYWA Před rokem

    ወይኔ በአላህ ሸኮር አይተየኝ እኮ ዘቢሊን ይዠ ገባያስሂዲ ወይኔ ወይሸኮር በገኘዉ ጥርሴ እስከሜ ወልቅ ዲረስ ነበር የምበላዉ ከምር ደስይላል

  • @user-kh5mt3pf4y
    @user-kh5mt3pf4y Před 11 měsíci

    ብሩኬ ደናናቺሁ 😮😮😮😮

  • @semira6773
    @semira6773 Před rokem

    ናፍቆቴሀገሬ

  • @rahmakasye6934
    @rahmakasye6934 Před rokem

    አህሌንየሱፌመሻአላህአሥጉበኝኸን

  • @user-ey7zd6rv7d
    @user-ey7zd6rv7d Před rokem

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድየሀገሬልጆች ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁኝ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እሙየ ቦረና ሀገሬ ሁለየም ከፍበይ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @lubabaahamad8330
    @lubabaahamad8330 Před 11 měsíci

    አይይይይይአገሬእደት እደናፈቅሺኝ

  • @حسنالشهري-ق8ع

    ብሩኬን እደት ነህ በልልኝ

  • @user-xg2nz8bt1q
    @user-xg2nz8bt1q Před 9 měsíci

    ሰላም

  • @mamLove8589
    @mamLove8589 Před 11 měsíci +1

    አገዳሺን በልተሺ በዛውትታሰሪያለሺ😂😂😂😂😂

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  Před 11 měsíci

      ክክክክ አሳቅሽኝ

  • @medna1100
    @medna1100 Před 10 měsíci

    የፈርኒቸር ዋጋ ጠይቅልን🎉

  • @حسنالشهري-ق8ع

    ባክህ አታካብዲ ሸኮራ ያልበላችሁ እደሆነ ትሞታላችሁደ

  • @taybaasheber4487
    @taybaasheber4487 Před 7 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላምነው 2016 የወግድ ቤት ዋጋ ስንትነው ወንድ እስኪ ንገረኝ

  • @user-gs6ri4qr9m
    @user-gs6ri4qr9m Před rokem

    ወይኔ

  • @medna1100
    @medna1100 Před 10 měsíci

    ወግድ የዛሬ ስድስት አመት እንደ ነበረች ናት

  • @user-qs7hy1du4j
    @user-qs7hy1du4j Před rokem

    ምነለወግድሀይምሥከልብታሣየን

  • @habtechaklie2110
    @habtechaklie2110 Před rokem

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን ቤቴ ብቅ ይበሉ 🎉❤❤❤

  • @user-em5pd5jc5i
    @user-em5pd5jc5i Před 10 měsíci

    ወይጉዲ በላችሁብላችሁ እናቴንለቀቃችሗት

  • @user-zy2rj7ki1x
    @user-zy2rj7ki1x Před rokem

    ማሻአላህሀግሬ

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w Před 6 měsíci

    ሀገሬ0❤❤❤❤❤

  • @seleyoutubemerja
    @seleyoutubemerja Před rokem

    አሰላም አለይኩም

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  Před rokem

      ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ

  • @user-re3ou1vl9u
    @user-re3ou1vl9u Před 11 měsíci

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @MejenTube
    @MejenTube Před rokem

    Wwwww

  • @makaaemam905
    @makaaemam905 Před rokem

    ማሻአላህ