//አዲስ ምዕራፍ// “እናቴ ስትስቅ ማየት ነው የምፈልገው...”/እሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    መርዳት ለምትፈልጉ
    0912 371842 የትምወርቅ ተረፈ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000507394648
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 574

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h Před 5 měsíci +137

    አቤት የሴት ልጅ ፈተና 🥲 የኢትዮጵያ ወንዶች ልቦና ይስጣቸው 🙏🏻

    • @FatoomaAk
      @FatoomaAk Před 5 měsíci +1

      በጣም

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan Před 5 měsíci

      😢😢😢😢😢

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 Před 5 měsíci +1

      Amen 😢

    • @WizMaiko-ff6qx
      @WizMaiko-ff6qx Před 5 měsíci

      ስንት ጥሩ ወንድ አለ እንደ ማስተር አብነት ሁሉም ወንድ እንደዛ አደለም

  • @jojolove791
    @jojolove791 Před 5 měsíci +32

    3 አመት ብቻ እረ በህግ አምላክ ዳኞች እግዝአብሄርን ፍሩ የሰማዩ ዳኛ ይፈርድባችሀል

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Před 5 měsíci +62

    አቤት የሴት ልጅ ፈተና የኔ እናት ምናይነት ህሌና ነው የ9 አመትን ልጅ እረ ወንዶች አይ ህግ ምንድነው 3 አመት ይህ እድሜውን በሙሉ ጨለማውስጥ መግባት ነበረበት

    • @shwaalem6542
      @shwaalem6542 Před 5 měsíci

      Thank you

    • @bazawitalmeamen4643
      @bazawitalmeamen4643 Před 5 měsíci

      በጣም ማርያምን 😢😢😢😢😢

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 Před 5 měsíci

      ወላህ እነደዉ በገደሉም እንደወ እደሞዉ የጠረ ያረብ

    • @teg22345
      @teg22345 Před 5 měsíci

      Betam yegermal 3 amet becha😢

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx Před 5 měsíci

      Mekaberun eser bet yargew nege hager imeterekeb and fere duda defro ay heg egzihaber firdun yist

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 Před 5 měsíci +134

    ሶስት ዓመት😭😭😭በህግ አምላክ ልጅቷ እኮ ገሏታል

  • @user-db9ox1pr9j
    @user-db9ox1pr9j Před 5 měsíci +63

    ፍትህ ፍትህ ለዝች ህፃን ሶስት አመት ብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 5 měsíci +60

    እናት ያላቹ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥላቹ የሌላቹ ፅናቱን ይስጣቹ ክፉ አይካባቹ❤❤❤❤

  • @user-gh6ki7zw1z
    @user-gh6ki7zw1z Před 5 měsíci +50

    የአላህ ከባድ ነው የዘጠኝ አመት ልጂ ደፍሮ 3 አመት እስር ምን አይነት ፍትህ ነው

  • @ekrutube4011
    @ekrutube4011 Před 5 měsíci +68

    ሮመዳን ሙባረክ🎉❤ በመላው አለም ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞቸ❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 5 měsíci +43

    እውነት ለመናገር አዲስ ምዕራፍ ማየት ቀናንሻለሁ አንዳንድ ታሪክ ስቅጥጥ ከማለቱ ልክ ስተኛ ይመጣብኛል እጅግ አዝናለሀ እከፋለሁ እቆጫለሁ አልቅሼ አይወጣልኝም አንዱ የዛሬው ነው በቃ ልብ ይሰብራል 😢😢😢 እፍፍፍፍ የምንሰማው ሁሉ ያስፈራል ብቃ ምንም ቃል አይገልፅልኝም ebsች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před 5 měsíci +3

      እኔም ከሀሳቤ አይጠፉም

    • @user-pf2fw9cm7e
      @user-pf2fw9cm7e Před 5 měsíci +3

      ማየቱጥሩነው ባቺእዳይደርሥብሽ ትጠነቀቂያለሽ በጣምልብይነካል ግንያሥተምራል😢😢😢

  • @tsegay-nr5dt
    @tsegay-nr5dt Před 5 měsíci +21

    እባካችሁ ከወለዳችሁ በኋላ ሌላ ትዳር አያስፈልግም አርፋችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 5 měsíci +28

    3 አመት ብቻ ምን ህግ አለ ልጂቷ እኮ ተጎድታለች በልጂነቷ አበላሻት አኮ ፈጣሪ ይፍረድበት ባሌጌ

  • @tensayabate19
    @tensayabate19 Před 5 měsíci +19

    አቤት የሴት ልጅ ፈተና😭😭እባክህ አምላኬ ሆይ ማንኛዋም እናት በልጆ አትፈተን ጌታ ሆይ😭😭በልጂ አትፈትነኝ እኔ ሀጢያት ከእራሴ ፀጉር ይበልጣል 😭😭በልጂ ግን አትፈትነኝ😭

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 5 měsíci +30

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደርሳችሁ❤❤

    • @user-ef4rm2mv2p
      @user-ef4rm2mv2p Před 5 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @user-bh2vx7xq4sfaseka
    @user-bh2vx7xq4sfaseka Před 5 měsíci +22

    ይሄን ማሰር ሳይሆን መግደል ነዉ
    በሄደበት አይቅናው ሰጣን
    የኔውድ እስኪ ይችን ህፃልጅ አይምሮ
    የለውም ባለጌ
    በጣም ነው ያስለቀሰችኝ የኔናአት
    ቢፈታም ለወለዳቸውም አይመለስም

    • @sasi849
      @sasi849 Před 5 měsíci +1

      Amen:: yedresebet

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb Před 5 měsíci +1

      ወላሂየሳኡዱን ህግነበር ለኛሀገር ግን ምን ይሆናል ህግ የለም

    • @Adinasethopia
      @Adinasethopia Před 4 měsíci

      ይህን ሰይጣን መግደል ነበር እግዚያቢሔር ኑሮውን ጨላማ ያርግበት ትክክለኛ ፍርድ ከፈጣሪ ያሳየናል ይዘገያል እንጅ

  • @fafafafa1396
    @fafafafa1396 Před 5 měsíci +8

    የኔ እናት
    >
    በዚህ እድሜዋ ስለ እናቷ ሳቅ መከፋት ማሰብ ማለት የልጂቱን ብስለት ያሳያል
    እኛ አድገን እድሚያችን ለእናትነት በቅቶ እንኳን ስለ እናታችን ሳቅ አናስተውልም አናይም
    ይህቺ ሚስኪን ልጅ ግን ከራሷ ስቃይ በላይ ግን ለእናቷ ሳቅ መመለስ ነው የምትጨነቀው ስቃይሽን አሏህ ያቅልልሽ ህመሙንም ያሽርሽ የእናትሽንም ሳቅ ይመልሰው የነገውንም ህይወት የተሻለ ያድርግልሽ!!
    ኧረ የወንዶችን ጉዳይ ምን ይሻለናል በነዚህ 5&6 አመታት ውስጥ ስንቱን ፈራን በፊት በፊት የምንፈራው መንገድ ላይ ሰው በሌለበት ቦታበማናውቀው ሰው ጥቃት እንዳይደርስብን ለራሳችን ነበር አሁን አሁን ግን ፍርሀታችን በጨቅላ ህፃናቶች ላይ ሆነ ለዛውም በራሳችን ሰው ኧረ ኡኡኡ የት እንግባ ኧረ የህፃናትን ጥቃት በማልቀስ ብቻ የሚታለፍ አይሁን አስተማሪ የሆነን ቅጣት ስጡን ጉዳቱ እየጨመረ እንጂ አልቀነሰም እስከመቸ ድረስ በህመም በስጋት እንኑር ሰው ለመቅረብም ለመውለድም ፈራት!!!
    ያኢላሂ በህፃናት ላይ ጥቃት የሚያስቡትን ወንዶች ለዘላለማቸው መኮላሸትን ላክባቸው!!!

    • @zzqm1uk8g
      @zzqm1uk8g Před 5 měsíci

      እህ ክባዲነው እኔ ተሳቅቄ ሞትኩ ልጂን ጥየ በዱአ አስቢኚ ይህነው ተብሎ እማይወራ ጪቅ ይዞኛል ያአላህ😢

  • @OrthodoxTiyake
    @OrthodoxTiyake Před 5 měsíci +24

    እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን
    አቤት የሰዉ ፈተና
    ልጅቶን እግዚአብሔር ይርዳት

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před 5 měsíci +20

    እውነት ኢቢሲዎች እሄን የህጻናት ጥቃት እባካችሁ ከፍ ያለ ቅጣት እንዲሰጥ ተባበሩን ከህግ ባለሙያዎች ጋር እሄ ሰውዬ ሶስት አመት አሞክሮ ሁለት አመት ታስሮ ይወጣል ከዛስ ይቀጥላል በውጭ አገር ቢሆን ይሰቀል ነበር ግን የእኛ ህግ ጎን ያያል ውይይይይይይይ እመቤቴ ልጅሽን በመልካም ነገር ታሳድግልሽ ፈጣሪ የስራውን ይሰጣል

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 Před 5 měsíci +8

    Ebs አቅራቢዎች በጣም ነው ያናደዳችሁኝ የፍርዱ ውሳኔው ላይ ምንም አላላችሁም አስተያየት መስጠት ይገባቹ ነበር

  • @user-gn6xl7xq8b
    @user-gn6xl7xq8b Před 5 měsíci +6

    አረ ምኑ ስዓት ደረስን የእኔ የእንጀራባት ሲያሳድገኝ ገበያ ሲሄድ በመንገድ ሲመጣ አገዳ፤ ቆሎ ዳቦ ሳይቀር ገዝቶልኝ ነበር የሚመጣው እግሬን እናቴ ማታጥበኝን እሱ አጥቦ ነበር ያሳደገኝ የአሁኑዎቹ አባት በጣም ይገርማሉ አረ ማስተዋሉን ይስጠን ዘመድ

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku9651 Před 5 měsíci +12

    3 አመት እስራት በጣም ቀልድ ነወ ነፍሰ ገዳይ ነው ፡እንደ ልጅ አሳድጎ የልጆቹን እህት ጨካኝ ነው ክፉ መንፈስ ነው

  • @user-vb8to5lp1v
    @user-vb8to5lp1v Před 5 měsíci +13

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ መልካም ፆም አላህ ፆማችንን ይቀበለን❤❤❤😢

  • @ibrahimhussien2551
    @ibrahimhussien2551 Před 5 měsíci +18

    ፈትህ የለም እንጂ እንደዚህ አይነትን በሞት ወይም አለም በቃኝ መፈረድ ነበረበት ግን ምን ይደርግ ያሳዝናል 😢

  • @user-wu1xd5dx5d
    @user-wu1xd5dx5d Před 5 měsíci +19

    እንኳን ለአብይ ፆም በሠላም በጤና አደረሣችሁ ውድ ኦርቶዶክሦዊያን በአለም ዙሪያ ያላችሁ

  • @user-tq5xq5yp5e
    @user-tq5xq5yp5e Před 5 měsíci +26

    ❤እንካን ለታላቁ ረመዳን ፆም አደረሳቹ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 5 měsíci +11

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው አቤት የኢትዮጵያ ህግ ይችን ህፃን ደፍሮ ሶስት አመት ህሌና ቢሶች
    ምን አይነት አረመኔነት ነው እንሶሳ እንኳን ይለያል 😢

  • @meseretworku1054
    @meseretworku1054 Před 5 měsíci +7

    እባካችሁ ሴት የወለዳችሁ እናቶች አይናችሁን ከልጆቹ ላይ አታንሱ የልጆቹን ሂወት አናበላሸው

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 5 měsíci +9

    ሉላየ የሴት ልጅ እናት ስለሆነች አለቀሰች የኔ ውድ🎉🎉🎉❤

    • @user-wh8cx2xd2m
      @user-wh8cx2xd2m Před 5 měsíci +2

      ሉላየ የኔኔየዋህ

    • @user-yl1go9ug1s
      @user-yl1go9ug1s Před 5 měsíci

      እኔም በጣም አለቀስሁኝ ልጄን አሰብኳት ውይይ ግን ፈጣሪ ይመስገን ከእናቴ ጋር ነው የምትኖረው ግን ውይአመመኝ

  • @Lehulem
    @Lehulem Před 5 měsíci +6

    ውይይ የኔ እናት 😭😭😭 ኧረ አንዳንድ ወንዶችስ ኧረ ምን ጉድ ናችሁ ?? እንደዚህ አይነቶችን ወንዶች ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ።😢😢😢

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před 5 měsíci +7

    ማግባት እንደ ሲኦል የመሰለኘል መውልድ ከሀሳቤ አውጥቻለሁ የህፃነትን መደፈር ማልሰማበትን
    ይምጣ 🙏🙏🙏🙏

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 5 měsíci +7

    😢😢😮😮አፈር ልብላልሽ. አሁን. በዚች. እቦቀቅላ. ልጂ. ወይኔ. ልጄን. 😢😢ለዚህ. ነው. የኔ እናት. ሴት ልጄ. እያላት. እናት. ሌላ. ወድ. ባል. እዳታገባ. የምትመክረው. እኔን. ብላ. የኔ እናት. ሌላ. አባት. ወይም. ባል. ሳታገባ. ለኔ ብላ አመታቶቹን. የተቀመጠችው❤❤❤❤እማየ. የኔ. እናት. የኔ ልዬ. የኔ ጀግና.

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 5 měsíci +7

    😢😢😢አቤት የኢትዮጵያ ወንዱቺ ፈጣሪ ይፋረዳቺሁ መቸም አጠቅሙ

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Před 5 měsíci +4

    በጣም ለረጅ ጊዜ ያሰቃየኛል እደዚ አይነት በደል አንድ ሕይወትን ያጠፋ ሠዉ 3 አመት ቀልድ ሀገሬ እድጠላዉ የሚያረገኝ ነገር የስንቱ ሕይወት መከነ ሚዲያ ያላየዉ አሁንም በዚ ስቃይ ዉስጥ የሚኖሮ አሉ እሺ እስከመቼ ወጀለኛን እሹሩሩ ብለን እስከመች ትዉልድ እየጠፋ ነው ሴቶች እባካቹ የመጀመርያ ትዳራቹ ካልተሳካ አታግቡ ወይ አትዉለዱ የግል እይታዬ ነው

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 5 měsíci +11

    እኔ ያሳደገኝ እንጀራባት ነው ግን እድሜ ልኬ እንደባሪያ ሆኜ ባገለግለው ያለኝን ሁሉ ብሰጠው ውለታውን መክፈል አልችልም በጣም በፍቅር በነፃነት በግልፅነት ነው ያሳደገኝ

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Před 5 měsíci

      ትክክል ነሽ ግን ይህ ሰይጣን አምላኪ ነው 😢😢😢😢😢

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 Před 5 měsíci +3

    ኧረ የኢትዮጵያ ህግ ኧረ ለእኔ እንደው ለአንድ ቀን ስልጣን ስጡኝ😢

  • @hasnatamasgan4695
    @hasnatamasgan4695 Před 5 měsíci +3

    😢😢😢😢😢😢የኔም የእህቴ ልጅ አባትዋ የመድፈር ሙከራ አድጎባት ነበረ. ሥሦት አመት ብቻነው የተፈረደበት በዛላይ እናትዋ የለችም ሞታለች በዛላይ ልጅትዋ 5አመት ዋ ነበረ. አሁን አሀምዱሊላህ. ደናነት ህክምና የሂደች ነው ሸትዋ በቻ አትቆጣጠርም እጂ ደኩተረቹ ቀሥ ያለ የተዋታል ብለዋል😢😢

    • @selamawitselma9116
      @selamawitselma9116 Před 5 měsíci

      😢😢😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před 4 měsíci

      የመድሐኒአለም ያለህ ወላጅአባቷነው ወይስ የእጀራ አባቷነው አይዘበን መክፋቱ 😢😢😢😢የኔ ማር ፈጣሪ ይማራት

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 5 měsíci +4

    3አመት ፅኑ እስራት ይሄን ዘላለም ጨለማነው መኖርያለበት

  • @elithabetzewde7463
    @elithabetzewde7463 Před 5 měsíci +5

    አይዞሽ እህቴ እኔ የገረመኝ የሐገራችን ፍትህ ያሳደጋትን ልጅ ደፍሮ ሶስት አመት ይገርማል ለህጻናት ፍትህ ፍትህ ያስፈልጋል እባካችሁ E B S ፍትህ

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 Před 5 měsíci +5

    ፍርዱ በቃ አደለም 😢😢 ፍትህ ለተደፍርጅው ህፃን

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh Před 5 měsíci

    እኔ በእውነት ቡዙ ሰምቻለሁ በህይወቴ እንደዚህ አዝኜ አላውቅም እንዴት እንዳደረጋት በቃ ምን አይነትአረመኔነት እንደሆነ ደግሞ እግሬን አመመኝ አገላለፃ በእውነት አመመኝ እናታ እራሳ ስትሰማ የሆነችው ደረቴን ቀጠቀጥኩት አታሳዝንም የፈረደው ዳኛ ይሄንን በደንብ አላሰበም 3አመት ፍርድ ነው በጣም ነው ያዘንኩት መንግስት መቀጣጫ ፍርድ አጣ ክብርት አዳነች አቢቢ ለነዚህ ቤተሰብ ልቦት ባሰበው ነገር ብትረዳቸው አመሰግናለሁ ኤብዬሶች በእውነት ተባረኩ ይሄንን ፀጋ ይጨምርላችሁ

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 Před 5 měsíci +1

    እግዚኦ አምላከ እስራኤል 😢አቤቱ ማረን የዝሙትን መንፈስ ከኢትዮጵያ ምድር አውጣልን እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የኔ ልጂ ❤የተሰበረው ልብሽን ይጠግንልሽ ለእናት ከባድ ነው😢

  • @user-tn6og3nk9l
    @user-tn6og3nk9l Před 5 měsíci +2

    ስለ ፍርዱ በጣም ትክክል አይደለም ለምን ዝም አላቸው አትናገሩም ትክክል አይደለም

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 Před 5 měsíci +8

    ምን ማለት ነው ልጁን የደፈረ ሶስት አመት በጣም ያሳዝናል። ሲወጣስ ምን ዋስትና አላቸው ቤተሰቦቹ?

  • @user-sz9qq3lv3d
    @user-sz9qq3lv3d Před 5 měsíci +2

    ድሮ ድሮ አውሬ ነበር የሚፈራው በአውን ዘመን ግን ሰው ነው የሚፈራው

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 Před 5 měsíci +1

    ኡፍ እግዚአብሔር እንዲህ የምታደርጉ ወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ ደሞ እናትየው ስታምር እግዚአብሔር ይርዳቹ እሱ የሁሉም መልስ አለው በርቺ እህቴ ሁሉም ለበጐ ነው ኢቢሲዎች እናመሰግናለን🙏🙏❤❤

  • @merimahassenmerimahassen8718
    @merimahassenmerimahassen8718 Před 5 měsíci +9

    አላዝይድፊው እባካችሁሴቶች ሴትልጅ ይዛችሁ አታግቡ ይቅርባችሁ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 5 měsíci +4

    ፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ጭካኔ ነው ሀገራችን ፍትህ የለም😢😢 እግዚአብሔር ይፍርድበት 🙏🙏🙏

  • @wolansateshome6965
    @wolansateshome6965 Před 5 měsíci +5

    ፍትህ ለሴት ልጆች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pf2fw9cm7e
    @user-pf2fw9cm7e Před 5 měsíci +1

    በመጀመሪያ እረመዳንሙባረክ
    ወደዚህስመጣ የኔትልቅወድምአለኝ የናቴልጂ አባቴአይወልደውም ግንበጣምነውየሚዋደዱት አሁንድረሥ አባብሎነውየሚጠራው
    ከኛይበልጥ ይሡንነውየሚወደው
    አዳድጨካኝ አባትያብቻሣይሆን
    ወላጂአባት ተብየአሉ እና አላህከደዚህጨካኝሠወች ይጠብቀን😢😢😢😢😢

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Před 5 měsíci +1

    እረ የኢትዮጵያ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ እጅግ በጣም ነውርም ሀጽያትም ነው እንደምህረትህ አስበን ፍትህ ለዝች ህጻን 3 አመት ትንሽ ነው

  • @FatoomaAk
    @FatoomaAk Před 5 měsíci +1

    ኢቢኤሶች ኑሩልን በሰላም አንዳንድ ባለጌ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ ያረብ ሲዘገንን

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt Před 5 měsíci +3

    ያአላህ ምን አይነት ጨካኝ እበት ሰውነው ይህን ባገኝው ሳያስበው በወገሁት በጣምነው እዴህአይነት ወድ ስሰማ ያናድዱኛል ይህ ሰው ሳይሁን እስሳነው ሠው የተባልን አስበን ለመናገርና ለመስራትነው የስራውን ይስጠው አሁንም ሰው አይደለም ከብትነው

  • @halimamohamed329
    @halimamohamed329 Před 5 měsíci +8

    የአይ የኢትዮ ህግ ፍርዱ ራሱ እያበረታታቸው ይመስለኛል የዘጠኝ አመት ልጅ ደፍሮ ሶስት አመት ወላሂ ለሷ ከሞት አይተናነስም እኮ 😢😢😢😢

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před 5 měsíci +6

    እንዲህ ዓይነቱንጨካኝ ሰው ፍርድ ቤቱ እንዴት ነው ቀላል ቅጣት የሚሰጠው የዚች ሕፃን ሰውነትን አበላሽቶ ሶስት ዓመት ማለት ምንማለት ነው ቢያንስ ልጅቱዋ እንኳን እስከ ምታድግ እስር ቤት ቢቀመጥ የልጅቱዋ ሞራል ን እንዴት ነውየሚገነባው መንግሥት በጣም ያሳዝናል ።

  • @TamaraMobile-lq4zg
    @TamaraMobile-lq4zg Před 5 měsíci +1

    ስታሳዝን በጣም ያማል ፍጣሪሆይ እባክክ የሴት ልጅ ፈተና በጣም ከፍ አምላኬ ትግስቱን አድለን የምር በጣም ነው የሚያሳዝነው ኡፍፍፍፍፍ

  • @fatumaabebe6039
    @fatumaabebe6039 Před 4 měsíci

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሥን የአላህ በጣም የሚሣዝን ታሪክ አይ የኢንጅቶባያ ህግ የአንድ ሰው ሂወት ላበላሸ 3 ብቻ ሞት ነው መፍረድ ያለበት😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před 5 měsíci +5

    ፍርድ ቤቱ የሕፃናትን ሕይወት ለሚያበላሹ ወንዶች ከለላ የምሰጥ ነው የምመስለዉ

  • @user-wx6tn4oh2x
    @user-wx6tn4oh2x Před 5 měsíci +2

    መስከያ ትምህርት ቤት የማታ ስንማር የትምዬ ከመካከላችን በጣም ቆንጆ ሳቂታ ነበርሽ የትምዬ እግዚአብሔር ሁሉንም ደህና ያድርግልሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Před 5 měsíci +4

    ለሴቶቹ ትምርት መስጠት ይገባል ሆዴን አመመኝ. ebs 🙏🏿🙏🏿

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 5 měsíci +4

    በጣም ያመዝናል ሳስት አመት ብቻ 😢😢😢😢

  • @jalaneabera4716
    @jalaneabera4716 Před 5 měsíci

    ወይኔ ህፃን እኮ ነች 😢😢😢😢😢😢😢😢ይሄ ለእኛም ትልቅ ትምህርት ነው በጣም :ህፃኖን እግዚአብሔር ጨርሶ አይምሮዋን ይጠብቅ😢😢😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 5 měsíci +1

    የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት ፍርዱ 7 ጨምሩበት ከ3 ፊት እድሜልክ ይፈረድበት ታዳጊዋን ገደለ ማለት ሃገር እንደገደለ ነው እሷን ብቻ እይደለም ድርጊቱ ያሳመመው ሁላችንንም ነው ፈውስህን ያፍጥንልህ ንስሃ ግባ ተመለስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 5 měsíci +1

    ሶስት አመት ብቻ እኛ ሀገር እኮ ህግ የለም
    አምላኬ አተ ብጃ ፍረድላት

  • @AbebaMucheye
    @AbebaMucheye Před 5 měsíci +4

    አይ ፈጣሪየ ሆይ ምንአይነት ጊዜ ላይነው የደረስን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Před 5 měsíci

    ልጆች ያላችሁ እናቶች ተጠንቀቁ አትመንዋቸው በተለይ ሴት ልጅ ያለው በጭራስ ለማግባት ማሰብ የለበትም ብትጋቡም በደንብ የተከበረ ቤተሰብ ካለው መሆን አለበት ዝም ተብሎ ዘሎ የሚገባበት ትዳር መሆን የለበትም ሰውን ማመን አያስፈልግም የዋህ አትሁኑ አንቺም ተከብረሽ ለመኖር ብለሽ ነው ግን ግዜው መጥፎ ነው ፈጣሪን መፍራት ቀረ ስለዚህ ተጠንቀቁ ሴቶች ለልጆችሽ ቆይላቸው ልጆችሽንም በሰላም ይደጉልሽ ።

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před 5 měsíci +2

    እንኳን 9አመት እኔ 25አመቴ7ቀን አንክሻለሆ በስተሪጂና

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 5 měsíci +3

    ሴት ልጅ ስጠኝ ፈጣሪዬ ስል ነበር ለካስ ለበጎ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 5 měsíci +1

    የ 9 አመት ህጻን ልጅ ደፍሮ ቱ 3 አመት ብቻ እስራት ፍትህ ከሰማይ ነው በምድር ላይ ፍትህ የለም😢😢😢😢

  • @abdomuktar5271
    @abdomuktar5271 Před 5 měsíci +3

    ኧረ የህክምና ባለሙያዎቹ ሊመሰገኑ ይገባል ጉዳዩ ለህግ እንዲቀርብ ሀላፊነታቸውን ተወጥተዋል

  • @zehara5680
    @zehara5680 Před 5 měsíci +7

    ወልዶ መለያየትን የምፈራው ይህን ነው

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před 5 měsíci

      በጣም እኔ እራሱ ሁሊ ያሳስበኛል😢😢😢

  • @user-tw3mx9yk4i
    @user-tw3mx9yk4i Před 5 měsíci +5

    3 አመት ህፃንጅ በቁም አርዶ አረ ፍትህ የት ነህ

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 Před 5 měsíci

    ውሳኔው በጣም ያሳዝናል ወንጀለኞች እንዲስፋፎ ያደርጋል ህጉ ጠንከር ቢል እላለሁ። አይዞሽ በርቺ ጠንካራ እናት ነሽ።

  • @samrawitaboye3892
    @samrawitaboye3892 Před 5 měsíci +5

    እየፈረድኩ ባይሆንም ልጆች ካለን ከሌላ ሰው ጋር በትዳር ባንጣመር ምክንያቱም ከዚ መከራ አይበልጥም ለብቻ መኖር

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Před 5 měsíci

    ጌታ ሆይ ለትውልድ ልቦና ስጣቸው ይህ አረመኔ አባቷ ባይሆንም የልጆቹ እህት ናት ምን አይነት ዘመን ነው የደረስንበት
    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @Seni1286
    @Seni1286 Před 5 měsíci +3

    Egziabher yefrdbet esat yehun hiwotu

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 5 měsíci

    ebsሶች በጣም እናመሠግናለን!!!እረ ወዴት እየኤድን ነው እረ ወንዶች ኡኡኡኡኡኡ!!!ጌታ ኦይ የኔ እናት !!እንግዲእ ምን ይባላል እግዚአብሔር ያግዛችሁ!!!

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit Před 5 měsíci +4

    አምላኬ ሆይ ምናይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Před 5 měsíci +1

    የአላህ እሰኩ ዩቱብ ይከፈትላትና እናበረታታት የጀመአ ይች አንድ ፍሬ ልጂ እንደት አሰቻለው በአላህ በአላህ የጂህን ይስጥህ

  • @ስንዱ
    @ስንዱ Před 4 měsíci

    ስልካችሁን እባካችሁ በጣም የተቸገርች ልጂአለች 4ልጆች ይዛ ተርባለች😢

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 5 měsíci

    አቤት የሰጡት ልጅ ፈተና😢😢😢😢😢😢የኔ እናት አይዞሽ

  • @meseretmamo-ds9sp
    @meseretmamo-ds9sp Před 5 měsíci +4

    እኔ አንጄቴ አረረ ሁፍ ልጄ ስደት ላይ ሆኜ አይኔ ሊጠፋ ነው እንዴት በሞላ ሴት ህፃን ልጅ ላይ የጨክናሉ እንደዝ አይነቶችን አውሬዎችን እንትናቼው መቁረጥ ነው ህጉ መስተካከል አለበት

  • @tiz59905
    @tiz59905 Před 5 měsíci +1

    እኔን የኔ ልጅ 😥ይህ ጠባሳ በልጅሽ ብቻ አይሆንም ላንቺም የዘላለም ቁጪት ና ጠባሳ ይሆንብሻል 😢እግዚአብሔር አምላክ ይድፍው

  • @user-xv9di5rj8t
    @user-xv9di5rj8t Před 5 měsíci

    3 አመት በጣም ያሳዠናል የህፃናዋን ሂወት ለዘላለም አበላሸቶ መገደል ሲገባው 😭😭😭

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 4 měsíci

    የኔ እናት እግዚአብሔር ሆይ ለምን ነዉ ይህ ሁሉ ግፍ😭😭

  • @sulimanhassen6374
    @sulimanhassen6374 Před 5 měsíci +3

    እንዴት ነው ሶስት አመት ብቻ በጣም ነው እሚያሳዝነው ህጉ በራሡ የተሸዋረረ ነው ወንጀለኛ የሚያጀግን የሚያበረታታ 😢😢

  • @tsion3656
    @tsion3656 Před 5 měsíci +1

    30አመት ጽኑ እስራት መሆን ነበረበት 3አመት በኇላ ሲወጣ የባሰ ነው የሚሆነው ሕጉ መሻሻል አለበት ለሌላም አስተማሪ እንዲሆን

  • @SamryMohammed-ym4sz
    @SamryMohammed-ym4sz Před 4 měsíci

    በጣም ያማል በጣም ሶሶት አመት ሞት ነዉ ሊፈረድ እሚገባዉ አይ የኢትዩ ሀገራችን እግ

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 Před 5 měsíci +1

    3ዓመት ህፃን ልጅ ደፍሮ ያሳዝናል ልጅነቷ አያሳዝንም የሞት ፍርድ ሲያስነዉ ለሱማ እረፍትነዉ ምክንያቱም አይሰራማ ቅጣት ስለለ ነገም ሌላ እሰማለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny Před 5 měsíci +4

    ሶስት አመት ብቻ ታድያ እሄ ሶየ መዝናኛ ቤት ነው የገባው ማለት ነው ወይ ጉድ

  • @user-dn6wt9yt5t
    @user-dn6wt9yt5t Před 5 měsíci +2

    እኔስ ቆሜ ልቅር እጂ ኣላገባም ከምር ግን ምን ያህል ጭካኔ ነው ሰይጣን እራሱ ፍራን ከምር😢😢😢😢😢😢

  • @user-xr7zf8yw3w
    @user-xr7zf8yw3w Před 5 měsíci

    ሊያዬ በመጀመሪያ ኢቢኤስን እንደድርጅት ።፤ እናነተን ጠንካራ ሠራተኞች በመሆናችሁ እጅግ አመሠግናለሁ ሁል ጊዜም የልባችሁ ርህራሄ ውስጤን ይነካፈዋል ተባረኩ። ሊያዬ አንድ አስተያየት ብሰጥ ከጠቀመ የልጅቱን ፊት መደበቃችሁ ጥሩም ተገቢም ነው ግንኮ እናትየዋን የአከባቢው ስዉ ስለሚያውቃት የፈራችሁት የአንድ አንድ የሰዎች ተገቢ ያለሆነ ትችት ሊሠነዘርና በተዋረድ ልጅቱንም ሊያገኝ ስለሚችል ለወደፊት በመሠል ጉዳዬች ባለታሪኮቾ ከዘገባው ከጅምር እስከ ፍፃሜ ፊታቸው ብለርድ ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል። እናንተስ? አመሠግናለሁ።

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před 5 měsíci

    This is very sad but surely it touches a lot of homes/lives……kudos to Lydia for speaking up and for the mom for supporting her. Hope Lydia grows up to be what she wishes for ❤❤❤

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Před 5 měsíci

    ሰላም እንደምን አላችሁልኝ ፕሮግራማችሁ በጣም እወደዋለሁ ይህ ደግሞ በጣም የሚዘገንን ድርጊት ነው ገና ምንም በማታውቅ ህፃን የጭካኔ ሥራ ለምን? ሰይጣናዊ ነው ይህችን ልጅ አልፈልጋትም ያለው ድርጊቱን ለመፈጸም አስብዋል ፈጣሪን የማይፈራ መጠጥ ከሚጠጣ ስው አብሮ መኖር አያስፈልግም ልጅትዋም በቶሎ በመናገርዋ ተርፋለች ባትናገር ሁሌም በደጋጋሚ ይጫወትባት ነበር የምን ሶስት ዓመት የድሜውን ልክ ነበር መሆን ያለበት ከእስር ቤት ሲወጣ ያሰጋታል ምን እንደሚያስብ አይታወቅም ልጆቹ እያደጉ ሲመጡ አባታችን ማለታቸው አይቀርም ስለዚህ ፈጣሪ ያርቅላት መንግስት መላ ይፈልግ ከእስር ቤት ከመውጣቱ በፊት ሊበቀላት ይችላል ወይም ልጆቹን ሊስርቃቸው ይችላል ።

  • @me-du5qp
    @me-du5qp Před 5 měsíci +1

    እኔ ምለው ኧረ ተው ሴቶች መጀመርያ ወለድሸ ኑሮ አልተሳካም ሁለተኛ ከምትገቢበት ፈጣሪሸን አመሰግነሸ በቃ መኖር ይሄ ሰቃይ በዛ እራሳችንን እንቆጥብ ግን ይቅርታ በጣም ሰላዘንኩኝ ነው

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Před 5 měsíci +3

    አይ የኢትዮ ህግ ሶስት አመት እስራት 😢 ሶስት አመት ተቀልቦ ጠግቦ ይወጣል እህህህ መቃጠል እደው ኢትዮ የሚባል አገር እዳያኖረኝ ተስፋ ቆረጥኩ😢

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p Před 5 měsíci +7

    ውደ እህት ወድመቸ እኳን ለተከበረው ወር እረመዷን በሰላም አደረሳቹሁ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před 5 měsíci +3

    የአንዳንድ ሴቶች እድል አንዴ ከተጣመመ መቃኛ የለውም 😢😢

  • @Abebach
    @Abebach Před 5 měsíci +1

    ኸረ በራጉኤል ምን አይነት ጭካኔ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 5 měsíci +1

    አይ የእናት መከራ ወልዶ መለየት ለልጆች ጨለማ ነው እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 5 měsíci +2

    እኔየምለው ጥቃት አድራሾችን ለምን አስረው ይቀልቡብናል

  • @user-fj2ol4nh6n
    @user-fj2ol4nh6n Před 5 měsíci

    Ayyyyyyyyy ye Ethiopia wondochh lebonan yestachhuuuuuu,,,am proude to be eritrean god praise eritrea