Meselu Fantahun - Sheger Gonder | ሸገር ጎንደር - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Ethiopian Music : Meselu Fantahun | መሰሉ ፋንታሁን - Sheger Gonder | ሸገር ጎንደር - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Hope Entertainment

Komentáře • 1K

  • @hdhdhbebeh4298
    @hdhdhbebeh4298 Před 4 lety +27

    የጎንደር ውደታ ጀግንነት እምነት ከፈጣሪ የተሰጠ ፀጋ ስጦታነው።

  • @user-io4ks8yy9u
    @user-io4ks8yy9u Před 5 lety +74

    እኔ የሸዋ አማራ ነኝ ጎንደርዬ ጥላትሽ እንደ ጉም ይበተን በአማራነት ግፍ የተቀበልሽ ገንደርዬ ልጆችሽ በህወሓት የተበሉት ለመላው አማራ ነው

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 5 lety +414

    ጎንደር ጎንደር ያንዲት #አማራ
    ዋልታና ማገር!!💚💛❤
    አማራዎችዬ ዘራችሁ ይብዛ.

  • @melatberihun7476
    @melatberihun7476 Před 5 lety +29

    ትውልዴ ሸገር ነው ደሜ ጎደር የኔ ማር ስወድሽ ለኔ ነው የዘፈንሽው በአባቴ ኩሩ ጎንደሪ ነኝ ለዛውም የጀግና ልጅ እናታለም ጎንደር ለዘላላም ትኑር

  • @user-pb2te8qy5j
    @user-pb2te8qy5j Před 5 lety +19

    መሰሉዬ እንወድሻለን። አማራነት ለዘላለም ይኑር 💚💛❤

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 Před 5 lety +98

    እኝህ ጎንደሬዎች ታድለዋል ውበት
    ፈጣሪ ቢልልኝ ባረጉኝ ጎረቤት
    ጎንደሬዎች ውስጤ ናቸው አማራነት ያብብ😍😍😍

    • @mahletayalew138
      @mahletayalew138 Před 5 lety +2

      እናመሰግናለን

    • @user-gd2sw4md9d
      @user-gd2sw4md9d Před 5 lety +2

      እናመሰግናለን ጎንደር ጎራ በሉ ሁሉም አለ

    • @sisaykasa7592
      @sisaykasa7592 Před 5 lety +1

      EnameseginaIen

    • @geniyoutube1815
      @geniyoutube1815 Před 5 lety

      @@user-gd2sw4md9d ከሁለት ወር ቡሀላ አስብያለሁ 😘😘😘

  • @iselamselam3999
    @iselamselam3999 Před 5 lety +59

    ትውልድ ሽገር ደሜ ጎንደር
    አብዝቶ የስጠኝ ቃልና ክብር
    አማራውቼ ደሙቼ ኩራቶቼ

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 Před 5 lety +41

    መሰሉ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርች ጎጃም ብወለድም ጎንደር ስትነሳ ይነዝረኛል በጣም የምወዳት ሃገር የጀግኖች የውቦች ሃገር አማራወች ጎጃሞች ጎንደሮች ወለየወች ሸዋወች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የምወዳችሁ

  • @BETESEB1972
    @BETESEB1972 Před 5 lety +171

    ኤርትራዊ ነኝ ስወዳቹ እኮ ደሜ ናቹ አዲስ ዘፈን አያልፈኝም ከልቤ ከጭንቅላቴ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 5 lety +96

    ጎንደር የምታበቅለው ቆንጆና ጀግና የጎንደር ስም ሲነሳ ደማቸው የሚፈላ ስንት አለ እኮ ምንም ማረግ አይቻልም ከላይ ነው ስጦታው የኔ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው

  • @kidisteyemaryamlij1103
    @kidisteyemaryamlij1103 Před 5 lety +25

    ባማራነቴ እኮራለሁ አማረየ ዘራችን ይብዛ አማራ መሆን መታደልኮነው

  • @nazmulhaque9124
    @nazmulhaque9124 Před 5 lety +47

    I am from Bangladesh but I like Ethiopia country

  • @ማሚሁሌምወድሻለሁስደተኛዋ

    አይ ዛሬስ አንደኛ ነኝ የጎንደር ወዳጆች እንያቹ 💕❤😊💕❤

  • @tigwelloyoutube9959
    @tigwelloyoutube9959 Před 5 lety +102

    አቤት ድምፅሽ ዋዉዉ እኮ ነዉ እስኪ ማነዉ እንደኔ ድምጿን የምትወዱላት👌 👉ጎጠኛ ያልሆናችሁ ጎደሬዎች እወዳችኋለሁ ቤተ አማራዎች💚💛❤👌

    • @user-sl5ms2xw8t
      @user-sl5ms2xw8t Před 5 lety

      እኛም እንወድሻለን የኔ ቆንጆ

    • @tigwelloyoutube9959
      @tigwelloyoutube9959 Před 5 lety

      @@user-sl5ms2xw8t😍😍💟👌

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety

      እኛም ዉድድድ

    • @fatimaqatar7870
      @fatimaqatar7870 Před 5 lety

      እኛም ሆድዬ የኔ ጣፋጭ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

    • @tigwelloyoutube9959
      @tigwelloyoutube9959 Před 5 lety

      @@fatimaqatar7870 😍😍😍😍👌👌

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q Před 5 lety +251

    የኔ ድምጸ መረዋ ስወድሽ💓ጎንደር የአጼዎቹ ሀገር የቴዎድሮስ ሀገር የጀግኖቹ ሀገር 💚 💛❤

  • @user-sl5ms2xw8t
    @user-sl5ms2xw8t Před 5 lety +133

    ጎደር ጎደር ሲባል ማነው እደኔ ሰውነቱን የሚወርው
    ጎደር ዘላለም በመልካም ስምሽ ተጠሪልኝ የተወለድኩብሽ እናታለም ጎደር

    • @sanasanasana5679
      @sanasanasana5679 Před 5 lety +1

      የኔው አይነት ደሜ

    • @bircruz555
      @bircruz555 Před 5 lety

      ጎደር ጎደር?? ጎንደር ጎንደር

    • @dhhedheheh7589
      @dhhedheheh7589 Před 5 lety

      እኔን ጉንደረ ሴባል ገላየን ሁላ ነዉ የሜዉረኝ

    • @ashenafiewentu8085
      @ashenafiewentu8085 Před 5 lety

      Yameral .....

    • @kjkj7343
      @kjkj7343 Před 5 lety

      Enane.yana.konjo.gabata.yayate.kedemayata.hagare.godare.sawentane.yewaragneale.godare.sebale.yatawaldekute.cagare

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 Před 5 lety +75

    የአማራ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች💚💛❤✊

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 Před 5 lety +3

      አሚን😘😘😘😘

    • @user-yx3cc7mg1l
      @user-yx3cc7mg1l Před 5 lety +4

      ደግሞ ለጎንደሬ ምን ይወጣለታል የፍቅር ተምሳሌት አድርጎ ፈጥሮታል።

    • @fatimaqatar7870
      @fatimaqatar7870 Před 5 lety +2

      አሜንንንንን ሆድዬ

    • @huriyanuru7061
      @huriyanuru7061 Před 3 lety

      @@ferdusferdus3761 ذذ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +535

    የመሰሉ አድናቂዎች ላይክ👍👍👍🇪🇹

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety +9

    አንዲ አማራ ለሁሉም አማራ
    ሁሉም አማራ ለአንዲ አማራ
    አማራ አማራ ንፁህ ኢትዩጵያዊ💚💛❤
    መስሉ ስወዲሽ 💋💋💋

  • @user-vt1qh7ym9t
    @user-vt1qh7ym9t Před 5 lety +79

    ጎንደር የቆንጆ መፍለቅያ ስወዳቹ 💔👈እኔ ትግሬ ብሆን ግን ሁሉም ጋደኞቼ አማራ ናቸው ውድድድ በቃ በብዙ በተረፈ የተቀደሰና የተባረከ ሰንበት ይሁንልን 🙏🙏🙏🌷🌷🌷ኢትዮጵያ ትለምልም ዘረኝነት ሁለት ዓይኑ ይጥፋ🙈

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube Před 5 lety +305

    ኢትዮጵያ ተወልዶ ኢትዮጵያ ያደገው
    ሀገሩ ሲነካ ነብር የሚያደርገው !
    ስሟን እየጠራ ሁሌ የሚያወሳ
    የእሱ ስም ቴድ ነው የአባቱ ስም ካሳ!
    በሰብስክራይብ እንካካሳ

  • @user-gq7zs9ss9z
    @user-gq7zs9ss9z Před 5 lety +23

    እማምዬ ጎንደር ስምሽ ይገስልኝ ዘላለም
    የጠላሽ ይጠላ የአንድነት የኢትዮጵያ መገለጫ ነሽ

  • @user-xg3ee7lt2r
    @user-xg3ee7lt2r Před 5 lety +51

    እንኳን ደህና መጣሽ መሰሉዬ አድናቂሽ ነኝ 👍❤ጎደሬወች ውስጤ ናችሁ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 Před 5 lety +125

    እኔ የአዲስ አባ ልጂ ነኚ ግን ወላሂ ጉደር ብወለድ እዴት ደስ ባለኚ ወይኔ። ያርብ አደራ ጎደር ሂጀ። የጀግኖችን ሀገር ጎብኚቸ አይቸው። ጎደርርርርርርርር ምንኛ የታደላቺሁ ናቺሁ ደሞቸቸቸቸቸ እናተን አላህ ይጨብቅልኚኚኚ ደሜሜሤ

    • @አስሚነኝየጎደሯቆጆ
      @አስሚነኝየጎደሯቆጆ Před 5 lety +6

      ነይ ችግረ የለም ጎደረ ሰወ ወዳድ ነወ ሆቢ

    • @hcgsv5582
      @hcgsv5582 Před 5 lety +5

      @@አስሚነኝየጎደሯቆጆ እሽ አህቴ እደው ሳልሞት። ጉደርን አይቸ ግን ምንም የማቀው ሰው የለም ዝም ብይ ሂጄ ሀገሩን ጎብኚቸ የአፄቴድሮስን ቦታ አይቸ እመለሳለሁ።

    • @sanasanasana5679
      @sanasanasana5679 Před 5 lety +1

      ማር እሻላህ ጎራ በይ እቀበልሽ አለሁ ያችው ጎደሬ ነኝ

    • @user-dt8fi6el9w
      @user-dt8fi6el9w Před 5 lety +6

      እኔም የወሎ አማራ ነኝ ጎንደረን ባህረ ዳረ እና ጎንደረ እና ሸዋ ማየት እፈልጋለሁ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety +1

      አሜን የኔ ቆንጆ

  • @mazakassa5936
    @mazakassa5936 Před 5 lety +49

    ጎንደር ጎንደር 💚💛❤ በናፍቆት ልሞት ነው

  • @birukasmamaw8757
    @birukasmamaw8757 Před 5 lety +1

    እውነቴን ነው የምላችሁ ይህንን ዘፈን ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት እና መጨረሻ እምባየ ተናነቀኝ ምክንያቱም አባቴ ጎንደር እናቴ ጎጃም በመሆናቸው በጣም ደስ አለንኝ ጎንደር የአማራነት አርማና ኩራት እንዲሁም የዛሬዋ ኢተዮጺያ መሰረት የሸገር ህዘብ ደሙ ቢመረመር 80/100 አማራ ነው ግን አማራ ዘረኛ አይደለም ማንነቱን ማሳወቅ አይፈልግም እንጂ ማን እንደ አማራ ህዝብ ይህንን በሳል የ አማራ ህዝብ አስተሳሰብ የማይረዱ እንድ እንድ ግለሰቦች አማራን እንደ ባይተዋር በመቁጠር ጥቃት ያደርሱበታል ይሰድቡታል ይገድሉታ፡ ክብሩን ይነኩታል፡፡ ከ አሁን በኃላ አማራ መብትህን አስከብር ጎንደር ጎጃም ወሎ አማራ
    አርቲስት መሰሉ ፈንታሁን መሰሉፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልሽ ክፉ ክፉ እንዳይነካሽ

  • @Rabia_Bahru
    @Rabia_Bahru Před 5 lety +108

    ደግሞ ለጎንደሬ ምን ይወጣለታል
    የፍቅር ተምሳሌት አድርጎ ፈጥሮታል።

  • @user-kj4xf1kp2h
    @user-kj4xf1kp2h Před 5 lety +8

    ዋው አማራየ ሙሽራይ የኢትዩጵያ ዋልታና ማገር ሰላማችሁ ይብዛ ጠላታችሁ አይኑ ይጥፋ

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j Před 5 lety +26

    እናታለም ጎንደር ስላንች ሲዘፍን ደስ ይለኛል ክፉ አይንካሽ ሀገሬ

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i Před 5 lety +5

    አማራ አማራ አማራ ውበት ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
    እግዚአብሔር ይመስገን የነፍጠኞው የቁርጥ ቀን የአማራ ልጅ ስላደረገኝ

  • @Darko_Art_Productions
    @Darko_Art_Productions Před 5 lety +104

    I love Music from Ethiopia so much and too like Music from gonder I'm from Sudan 🇸🇩🇸🇩🇸🇩

  • @meditube5596
    @meditube5596 Před 5 lety +6

    ያገሬልጆች በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል ሲስተር ትላት ተመረቀችልኝ እስኪ መጨረሻዋን እዲያምርላት ሁላችሁም በየእምነታችሁ በዱአ (በፀሎት)አስታውሷት የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ

  • @kamalchhetri2281
    @kamalchhetri2281 Před 5 lety +13

    Love this song ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    From Nepal 🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵

  • @jamacdhagacadde7153
    @jamacdhagacadde7153 Před 5 lety +51

    i come from somalia best song i like ethiopia music 🇪🇹🇪🇹

    • @ddlaura5506
      @ddlaura5506 Před 4 lety

      But ur somali friend we don't know why they hate us 😂

  • @user-yf8yb1kv1l
    @user-yf8yb1kv1l Před 5 lety +27

    አማራነት ኩራትነው ግን አማራ እያላችሁ ጨመር እያረጋችሁ ብትዘፍኑ ደስ ይለናል አማራነት ከምንም በላይነው ይለምልም ያብብ

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i Před 5 lety +17

    ዋውውውውውውው።ድምፅሽ።የኔ።ማርርርርር።አማራዬ።ኢቶጽያ ለዘላለም።ትኑርልን።ዘርኝነት።ይውዴም😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GoteTube
    @GoteTube Před 5 lety +14

    ጎንደር ማራኪዬ የውበት ሀገር ዋልካናሽ ነሽ ጎንደር ጌጣጌጤ ምድር የትዮድሮስ ምድር ውበት ነሽ ጎንደር

  • @alemitu8622
    @alemitu8622 Před 5 lety +24

    ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ ውቢቷ ጎንደር‍❤️‍‍❤️‍‍❤️‍ እስክስ 👏👏👏ምችት ይበልሽ መሰሉ

  • @helen99084
    @helen99084 Před 5 lety +15

    I love skista. Peace and love everywhere 🇪🇷

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 Před 5 lety +57

    አማራዎች እስኪ እርስ በራሳችን እንፋቀር
    የማንም ልሀጫም አማራን በመሳደብ አፍ መፍቻ አድርጎናል የኛም ጊዜ ይመጣል አይዟችሁ

    • @sanamsanam179
      @sanamsanam179 Před 4 lety

      ትክክል።መፋቀረ ።ጥሩነዉ ።ሰድብ።ጨረቅ።አይቀድም።አይለጠፈብነም።።

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +61

    አማራዎች ክፉ አይካችሁ
    ዘራችሁ ይብዛ
    #የአማራ ኩሩ የት ናቹ ❤

  • @-AlmuizSalahSamsonazakaria
    @-AlmuizSalahSamsonazakaria Před 5 lety +14

    I am in love with a Ethiopian people...u guys are awesome

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa Před 5 lety +216

    የት አላቹህ ጎንደር የምትወዱ ላይክ
    💃💃💃😍😍😍

  • @michualem5112
    @michualem5112 Před 5 lety +3

    ጎንደር ጎንደር የጀግኖች ሀገር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር
    መሰሉዬ የኔ ድምጸ መረዋ ገራሚ ስራ ነው በርችልን
    አቤት ስወደሽ

  • @user-ih8ou4sy2i
    @user-ih8ou4sy2i Před 5 lety +31

    እኔ ወሎየ ነኝ ጎንደርን በታሪክ ብቻ በጣም እወደዋለሁ ባለቤቴ ደሞ በወሬው ሁሉ መሀል ጎንደር ማንሳት አይሰለችም ጎንደር ይኖር ነበር እኔ ሳላቀው እንድህ ከወደድኩት እንደባሌ ሂጀ ባየው ምን ሊሰማኝ እንደሚችል አላውቅም
    ማር ነሽ ጎንደር

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 Před 5 lety +1

      ፎዚያ የወላጆቼ አክባሪ የኔ ማር እኔም አለውልሽ ጎንደር ነኝ

    • @user-ih8ou4sy2i
      @user-ih8ou4sy2i Před 5 lety

      @@giveyaneshnagussie9738 እሽ የኔ ቆንጆ እመጣለሁ እቅድ አለኝ

    • @tigesttefera5922
      @tigesttefera5922 Před 5 lety

      ነይ ማር እንቀበልሽ

    • @mulugetaasnake1042
      @mulugetaasnake1042 Před 4 lety

      ይገርማል The same too you.

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ

    መሲዬ የኔ ልዩ ሥወድሽ እናታለም ጎንደር ሁሌም ሙሽራ ነሽ ቤተ አማራዎች ደሞቸ ክፉአችሁን ያርቀው ፈጣሪ

  • @beleteaway9877
    @beleteaway9877 Před 5 lety +6

    ህፃኖቹ እና ትልቋ አናት ተመቸተውኛል ያምራል ጎደር ጎደር ሁሌም ይመርብሽ

  • @user-qy6vq8jy1h
    @user-qy6vq8jy1h Před 5 lety +1

    ትውልዴ ሸገር ደሜ ጎንደር👈👈 አማራወች የጀግና ዘሮች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri Před 5 lety +8

    ጎንደርዬ እንዳው ምን ልሁንልሽ የኔ ንግስት እኔም ሸገርዬ ነኛ ግን የዘር ሀረጊ ጎንደር ጎንደርዬ ውድድ

  • @yaskabaaa2173
    @yaskabaaa2173 Před 5 lety +6

    Iam From KENYA..love the style of play...keep going....love to come there and see the beautiful Environment

  • @user-ej8st8sy5l
    @user-ej8st8sy5l Před 5 lety +4

    አቦ እኒህ ጎንደሬወች እንዴት እደሚያምሩ
    💚💛💓💚💛💓💚💛💔💚💛💓💔
    አፄወቹ ውስጤ ናችሁ 😘😘😘😘

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ Před 5 lety +3

    ምርጥ. ስራ. ነው. ባህሉን የጠበቀ ነው እንደዚህ አይነት ምርጥ ስራ ሳይ ሀገሬን ይበልጥ ወዳታለሁ

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r Před 5 lety +4

    ኢትዮያ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጎደሬወች ስወዳችሁ አጠይቁኝ ልክ እንደ እናት አለም ወሎ ነው ውድድድ የማረጋችሁ ዋው ድምፅ ብሎ ዝም

  • @solomonfekade6324
    @solomonfekade6324 Před 5 lety +9

    keep up we love you. GONDER THE LIONS BRAVE WISE PEOPLE OF AMARA

  • @markusdangana1211
    @markusdangana1211 Před 4 lety +5

    I love Ethiopian music so much ,though am from Nigeria

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 Před 5 lety +26

    ለራሴ ቃል ገብቻለሁ።ጎደሬ ላይ።ከስደት መልሥ በጀመሪያ የተወለድኩበትን ሀገር የወሎን ምድር እርግጨ። ።ካዛ ጉድር ነው።

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 Před 5 lety

      እኔም ኢንሻ አላህ የመይሳውን አገር ለማየት ስውደው ጀግናው ካሳ

    • @abunuratube1905
      @abunuratube1905 Před 5 lety

      ferdus ወሎየዋ አማራ ነኝ ferdus። አብሽሪ እነታያለን የኔ ገራ ገር ።ቋንቋው እድው አማርኝ ሀገሬነው ማን ይጠይቀኛል ።ወሎየ መሆኔን ብቻ መነገር ነው አለቀ።

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 Před 5 lety

      @@abunuratube1905 ኢንሻ አላህ ውዴ😘😘😘

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety

      ለዛ ያብቃሽ እህቴ

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety

      በሰላም ነይልን

  • @user-ml6fo9zp1r
    @user-ml6fo9zp1r Před 5 lety +5

    ዋውውውው በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ሙዚቃ ጎንደር ክፉ አይንካሽ ቀብራራው ጎንደር ♥♥

  • @ተመስገንጌታሆይ

    ጎንደር ውስጤ ነው ሚል እንደ እኔ💚💛❤🕊🕊👍👍👍👍👍መሰሉ ድምጽሽ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @omexhabeshawi6337
    @omexhabeshawi6337 Před 5 lety +6

    Good job my Brothers
    from Eritrea

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 Před 5 lety +2

    ዋውውውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ቀስቃሽ ዘፈን፡፡ እናመስግናለህ እህታችን መሰሉ!!
    💚💛❤

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 Před 5 lety +3

    አይ በአለ ለዛዋ ጎጃሜ ስወድሽኮ ማርነገር ነሽ ውቢቷ አለባበሷንም፡ባህሏንም የማትረሳና የማትቀይር ቆንጆ ውድ ሰውነሽ

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f Před 5 lety +3

    ዋውውውውውጋ ጐንደር ጐንደር የጀኖች ሀገር ሸገር ውስጤ ናት ክፋና ደጉን ያወኩባት አዲስ አበባ ኑሪልኝ ዘላለም

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ Před 3 lety +13

    Goneder ❤️Gojam ❤️Shewa ❤️ Wollo ❤️❤️❤️💪🏻💪🏻💪🏻💚💛❤️✊🏽

  • @user-qv8sy8mp6h
    @user-qv8sy8mp6h Před 5 lety +1

    ትውልዴ ሸገረ ደሜ ጎንደረ አብዝቶ የሰጠኝ ቃል ና ፈቅረ እዉነት ነው።

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 Před 5 lety +4

    ጎንደር የጀግና ሀገር ለማተብ ሞች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ።

  • @buzeyetedy925
    @buzeyetedy925 Před 2 lety

    ትውልዴ ሸገር ደሜ ጎደር በመሆኔ እድለኛ ነኝ 💖💖💖💖💖 ምርጧ አቀቃኝ መሰሉዬ

  • @sars126
    @sars126 Před 5 lety +17

    መሲዬ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነዉ #ጎንደር ሀገሬ ልመጣልሽ ሁለት ቀን ቀረኝ ታድዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-sl5ms2xw8t
      @user-sl5ms2xw8t Před 5 lety

      በሰላም ግቢልኝ እህታለም

    • @user-zf6nj3gn5n
      @user-zf6nj3gn5n Před 5 lety

      እግዚአብሔር በሠላም የስገባሽ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 Před 5 lety

      Sars 12 😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @sars126
      @sars126 Před 5 lety

      #@@user-sl5ms2xw8t
      አሜን ማር 😘

    • @sars126
      @sars126 Před 5 lety

      #@@user-zf6nj3gn5n
      አሜን የኔ ዉድ 😍

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d Před 5 lety +2

    እስኪ ልነሳሳ ልገስግስ ልሂድ ናፍቆኛል ሃገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤ ጎደር💚💛❤ የልቤ❤ቢደርስ

  • @feven3229
    @feven3229 Před 5 lety +7

    One Love ewdeshi alew amrara blehonem Gena amrarewchn wesat nachu love Amara 😍😍

    • @marylove3388
      @marylove3388 Před 5 lety +2

      Amhara bemehone korawe 💚💛❤Ethiopia negn

  • @user-vg6il6ny6n
    @user-vg6il6ny6n Před 5 lety +1

    እናት አለሜ ጎንደር ክፉ አይንካሽ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ
    I am proud of Gonder

  • @abebaassya9029
    @abebaassya9029 Před 5 lety +10

    174 ነኝ ኮመንት ዋው ጎንደር እናመስግናለን መሰሉ

  • @GONDARTUBE
    @GONDARTUBE Před 5 lety +2

    ቆንጆ የጎንደር ሙዚቃ..ዋዉ ሸገር/ጎንደር
    .
    .
    .
    .
    .
    እንሜ እንዲህ አይነት ሙዚቃዎች አሉኝ// ጎብኙኝ

  • @user-wg1dm5ij2u
    @user-wg1dm5ij2u Před 5 lety +4

    አማራየ ዘርህ እደምድር አሹሀ ብዝት ይበልልኝ የአንዳርግ ልጆች አንደኛ ሥወዳችሁ

  • @እናትለዘላለምትኑረ

    መሰሉ የአማራ ንግስት በጣምነዉ የምንወድሽ😍

  • @user-rf2rm3su4q
    @user-rf2rm3su4q Před 5 lety +6

    ilove peopl and music of Ethiopian (form sudan

  • @EpicAfrikanfolktales
    @EpicAfrikanfolktales Před 5 lety +8

    I love Ethiopian songs so much n this song is epic, i

  • @user-it1ng1zz4o
    @user-it1ng1zz4o Před 5 lety +2

    በመልክም በቁጅናም
    በጅግንነትም የአፄዎች አገር
    እደምነሽ ጎንደር አሞልቶ የሠጠሽ
    የተባርከ አገር አማራ በልሆን እደት
    ይቆጨኝ ነበር ተመስገን ጌታየ

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 Před 5 lety +3

    Amhara forever

  • @HanaHttt
    @HanaHttt Před 10 dny

    ጎደር ሢባል ልባችን ሥንጥቅ ይላል እንደማር ሠፈፍ ሥሟ ሚጣፍጠዉ ጎደር በመወለዳችን እድለኞች ነን እኮራለሁም ያ

  • @fikremesfine2679
    @fikremesfine2679 Před 5 lety +3

    እኔ ደሞ ትውልዴ ጎንደር እድገቴ ሸገር😜😘 አሪፍ ዘፈን።

  • @ubahadow7662
    @ubahadow7662 Před 4 lety +2

    I am from Somali

  • @helenmokonen551
    @helenmokonen551 Před 5 lety +15

    Eni tigre negi Bali demo Amara ye gonder leje new 1 leje alechen ena like argulegi le Bali 🥴❤️❤️

  • @imamarawello689
    @imamarawello689 Před 4 lety +2

    አማራ ለዘላለም ተከብሮይኖራል በጀግናልጆቹ💚💛❤

  • @user-rs8yr5nf6j
    @user-rs8yr5nf6j Před 5 lety +3

    ዋውውውውውው በጣም ያምራል ጎደር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር💞🇦🇹💞🇦🇹💞🇦🇹💞

  • @user-vm4qv4wx1j
    @user-vm4qv4wx1j Před 5 lety

    ወይኔ ስትመቺ ዋው በጣም ያበደ ነው መሠሉዬ ስወድሽ እኔ የጉራጊ ልጅ ነኝ ግን ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እወዳለው ዘፈኖችሽ ያስለቅሱኛል ኑሪልኝ ሀገራችን ሠላም ያውርድልን😘😘😘😍😍😍

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 Před 5 lety +5

    አቦ ተወዛዋዦቹ ከልባቸው ነፍስ ነገር ናቸው እንኳን የኔ ሆናቹ

    • @qatarm942
      @qatarm942 Před 5 lety

      ኤደን ሀበሻዊት 8

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 5 lety

    ዎው ድምፅ💚💛♥️ ይሄ ዜማ ለጎንደር ከዘፈነው እስማኢል ሙዚቃ ጋር ይመሳሰላል

  • @hailemariamgetahun696
    @hailemariamgetahun696 Před 5 lety +3

    Your vocal belong to the few best singers. Thanks Meselu and
    Keep up the good job.

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 5 lety +2

    ቀብራራ ጎንደሬዎች 😍😍😍ጎንደርን አንድ ቀን አያታለው የምወዳቹ የአማራ ....የኢትዮጵያ ፈርጦች ....❤.....

  • @user-en7om9vq8t
    @user-en7om9vq8t Před 5 lety +3

    ከጎረቤት አገር ትግራይ ነኝ በጣም ያምራል ባህላቹ

    • @user-vm1km5ni1h
      @user-vm1km5ni1h Před 5 lety

      እማምዬ ሆቴ እህቴ በናትሽ ስለምንሽ አንድ እንሁን እንዲህ አይነት አደበትሽ አታስገቢ ሁላችን አንድነን በተረፈ መሰሉን በጣም የማደንቃት

    • @meas5279
      @meas5279 Před 5 lety

      ፊሽ ፍሰሃየ gurebet Ager kkkkk

    • @meas5279
      @meas5279 Před 5 lety

      Gurebet ager kkkk

    • @asemumolla7025
      @asemumolla7025 Před 5 lety

      Tegentelach ende fish?kkkk

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 Před 5 lety

    ጎንደር የኢትዮጵያ ክንድ ፣ ጎንደር የጠላሽ ይጠላ አማራይቷ ጎንደሬዋ ነኝ ሸጋ ነው በርቺ እታለሜ ቆንጆ ስራ ነው።

  • @አማራነኝየአፄዎችፍቅርወለ

    የጎንደር ባህህል የእናቱ ጓዳ ወይም ማጀት የናፈቀው ላይክ ግጀጩኝ

  • @user-fc8mz9is2j
    @user-fc8mz9is2j Před 5 lety

    መሱዬ ውይ ስወድሽ ያንቺ አድናቂ ነኝ ሙዚቃዎችሽን በሙሉ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማቸው አልጠግባቸውም እንደው ለኔስ አይቻልም እንጂ ቢቻል በየ ቀኑ ብትለቂልኝ ከምንም በላይ አደንቅሻለሁ!!!

  • @hirutyemareyamlij5873
    @hirutyemareyamlij5873 Před 5 lety +3

    የኔ ውባች ሰላማችሁ ይብዛ ቀብራረው አማራ 💓

  • @user-yx3cc7mg1l
    @user-yx3cc7mg1l Před 5 lety

    የእኛ የአማሮች ባህል እኮ ቱቦ ነው አንድ አማራ ለኢትዮጵያ አንድነት

  • @hayat6676
    @hayat6676 Před 5 lety +4

    ትውልዴ ሸገር ደሜ ከጎንደር

  • @mintiwabagudew8394
    @mintiwabagudew8394 Před 5 lety +1

    ጎንድረ ጎንድረ የቴዎድሮስ
    ሀገረ የአንዴት ኢትዮጵያ 🇧🇯ዋልታ ና ማገር
    ጎንደሬዋች ውድድድድ❤❤❤

  • @yoktan-mettematembien5182

    The north Ethiopia is enriched in intangible asset and social value.proud to be a part

  • @biruktawitmelese7805
    @biruktawitmelese7805 Před 5 lety +1

    ትውልዴ ሸገርርርርርር ደሜ ጎንደርርርርርርር
    አብዝቶ የሰጠኝ ቃል እና ክብር

  • @user-bp1ns5xp2e
    @user-bp1ns5xp2e Před 5 lety +98

    እናታለም ጎንደር ናፍቀሽኛል እሰኪ እደኔ የናፈቀዉ lik ስብስክራይብ አድርጉይ

    • @kidu715
      @kidu715 Před 5 lety +1

      መሲ እኔም ናፍቃኛለች ሰብስክራብ አድርጌሻለሁ ማር እኔንም አድርጊኝ

    • @tiacell8020
      @tiacell8020 Před 5 lety +1

      Yen, mar, alen😍😍💋💋💋

    • @የስደትስንቄእመብርሀንእና
      @የስደትስንቄእመብርሀንእና Před 5 lety +1

      በጣም ንፍቅቅቅ ብላኛለች

    • @user-bp1ns5xp2e
      @user-bp1ns5xp2e Před 5 lety

      @@kidu715 እኔም ማማየ

    • @user-bp1ns5xp2e
      @user-bp1ns5xp2e Před 5 lety

      @@የስደትስንቄእመብርሀንእና እኔ ላያት 48ወር ቀረይ እህህህህ