ሰው እውን መንፈስ ነውን? [ለጥያቄዎ መልስ] Apostle Zelalem Getachew

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Short Videos of Apostle Zelalem Getachew
    teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation
    ....................................................................................................................
    #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው

Komentáře • 49

  • @barseakele498
    @barseakele498 Před rokem +12

    መልካም ዳግም የተወለድ ሰው ዛሬ መንፈሱ ከእግዚያብሔር ተወለደ ማለት የእግዚያብሔር አካል አለው ማለት ሳይሆን በሰውዬው መንፈስ ውስጥ የእግዚያብሔር መንፈስ መኖር መቆጣጠር ሲጀምር ማለት ነው ከመንፈስ መወለድ ማለት ስለዚህ ሰውዬ የራሱ መንፈስ አለው ሌላው ነብስ አለው ስፋ አለው ስለዚህ የኛ ልጅነት እየሱስ ያለው አይነት ነው ማለት የአንድያ ልጅነት አይደለም በሌላ አነጋገር ያ የአንድያ ልጅ ክብር የባህሪ መለኮታዊ ክብር ነው እኛ ያ ክብር ተሰጠን እንጂ እኛ ያ ያለን ፍጥረቶች ሆነን አይደለም ምክንያቱም እኛ መለኮት አይደለንም ስለዚህ አዲስ ፍጥረት ነን አዲስ ፍጥረት ማለት መንፈስ የሆነ ሰው ማለት ሳይሆን ፍጥረታዊው መንፈስ በመለኮታዊ መንፈስ ቁጥጥር ስር ያለ ማንነት ነው ስለዚህ መንፈሳችን አሁንም ፍጥረታዊ ነው ከቀድሞው የአሮጌው ሰው ሚለየን ዛሬ ያ የሞተው ማለትም ከእግዚያብሔር ህይወት የተለየው መንፈሳችን ዳግም ሲወለድ ከእግዚያብሔር ህይወት ጋር ህብረት አደረገ ማለት ነው ስለዚህ ሰው መንፈስ አለው ነብስ አለው ስጋ አለው እሄንን ነው መጽሐፍቅዱሳችን ሁለተና ወይም ሰውነት ብሉ ሚያስቀምጠው ሰው ነብስ መንፈድ ስጋ አለቀ ሌላ መግለጫ የለውም አላስተማሩንም ሐዋርያቲቹ ስለዚህ እቺ ሰው መንፈስ ነው ነብስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል ምትለው በቅርብ ግዜ የመጣች የከለነት ሄገን ..ኮፕላንድ...የመሳሰሉ ያመጡዋት ተረት ተረት ነው እንጂ የጥንት የእምነት አባቶች ሐዋርያቶች እቺን መግለጫ አልነገሮንም አላስተማሮንም ታድያ እቺ አዲስ ትምህርት ከየት መጣች??

  • @user-bk7wd4cf2v
    @user-bk7wd4cf2v Před 5 měsíci +1

    እንዴት እንደምወድ አታቅም
    ማርያምን እወድካለው
    እግዝያብሔር ጨምሮ ጥበቡን ይስጥ

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt Před měsícem +1

    ተባረክልኝ❤❤❤

  • @mahome8623
    @mahome8623 Před 2 lety +2

    Like and share to these magnificent teaching by apostle, stay blessed memihir.

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 Před rokem +1

    Our generation hero and man of God
    From eritrea 🇪🇷 ♥️

  • @user-mr5tg9bp9n
    @user-mr5tg9bp9n Před 10 měsíci +1

    Prov 20:27 yesew menfes ye Egziabhier mebrate new yelale selezi sewmenfes alew new yemilew mesehafe kedus

  • @nibretzewdefeleke1874
    @nibretzewdefeleke1874 Před 4 měsíci

    thank you 🤝👏👏👏🙏

  • @dawitokbagebriel6549
    @dawitokbagebriel6549 Před 11 měsíci

    Dear apostle , you are improving your view on who is man , i like it .i will follow your teaching.

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 Před 2 lety

    Thanks beloved much blessings.♥
    Man is sprint have sole live in the body.

  • @samueladane5152
    @samueladane5152 Před 2 lety +6

    ሰው መንፈስ ነው ነፍስ ነው ስጋ ነው አልክ ይሄ ሀሳብ ከዚህ በፊት ካነሳከው ጋር አይቃረንም ? 'ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል' ወይስ የሀሳብ ለውጥ ነው 🙏

  • @nikornraksagkunmai6221

    God bless you Apostle. Great lesson

  • @wasyhungalfeto8108
    @wasyhungalfeto8108 Před rokem

    Thank you appositle this reality-based on bible thank you so much

    • @wondimagegnmammo7420
      @wondimagegnmammo7420 Před 4 měsíci

      “እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።”
      ዘፍጥረት 2፥7
      ሰው ማለት ከምድር የተበጀ ሕይወት አልባ አሰክሬን ብቻ ነው

  • @temesgenmamo3463
    @temesgenmamo3463 Před 8 měsíci

    Wow tebarek apostel

  • @user-mr5tg9bp9n
    @user-mr5tg9bp9n Před 10 měsíci

    Rom 8:16 , 2Tim 4:22 sew menfes alew engi menfes aidelem tenamw kale endhi yelale This is Revelation

  • @tujihwase2022
    @tujihwase2022 Před 2 lety

    Ayyaani waaqayyoo sifa bayaatu...Ebbifami

  • @jesuslord2431
    @jesuslord2431 Před 2 lety

    Woooooow praise God 🙏🙏🙏 great sermon

  • @tujihwaseloveinternational3792

    Thanks dinke timihirti tebarekilin

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem

    ሓዋረያ ዘላለም ጌታ እየሱስ ብርክ የድርግ ኤንደ ስምህ ዘላለም ኑር !!!❤😍😭ዉድድድድ

  • @yabesiraabera5453
    @yabesiraabera5453 Před 2 lety

    Wow yemgerm temhrert new Ewdhalw tebark Daddy .

  • @user-te3jc4cv4x
    @user-te3jc4cv4x Před 3 měsíci

    ሰው ከስጋ ሲለይ ብቻ የው መንፈሶች ብሎ የሚጠራው እንጂ በሥጋ እያለ መንፈስ ብሎ አንድም ቦታ ተጠርቶ አያውቅም

  • @mitikedemisse2000
    @mitikedemisse2000 Před 2 lety

    i am always proud by u

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 Před 5 měsíci

    wow!!!

  • @aleneadane6454
    @aleneadane6454 Před rokem

    apostle egzer yibareqh confuision yehonebignn

  • @christfamilytvworldwide539

    ሰው ስጋ ለባሽ ነው! ነፍሴ አታስጨንቂኝ አለ ዳዊት ይህን ያለው የዳዊት መንፈስ ነው!

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 4 měsíci

    Good

  • @monaliyo1468
    @monaliyo1468 Před 2 lety

    wow. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 Před rokem +1

    ሰው መንፈስ አይደለም። በኃጢአት የሞተው መንፈስ በኢየሱስ ሞት ልጅነትን አገኘን። ይህ ማለት ስጋችን: ነፍሳችንና መንፈሳችን ታደሰ ማለት ነው። በመንፈስ የዳነ ሰው በሥጋውም ክርስቶስን ያከብራል። 1ኛቆሮ 6:15

  • @millinfekadu9328
    @millinfekadu9328 Před 2 lety

    Apostle jegena ye/r sewu abezito yebark

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před rokem +2

    አዲስ ኪዳናዊ የሚባል ነገር አለ እንዴ ምን አዲስ ነገር መጣ እየሱስ ሲመጣ ይሞት ነበር እኛም እንሞታለን እንጂ ምን ልዩነት አለው ስጋችን የማንነታችን ክፍል ካልሆነ በስጋችሁ ጌታን አክብሩት ለምን ይላል

  • @user-zd5my8pv1l
    @user-zd5my8pv1l Před 2 lety +1

    ምርጥ ትምህርት ! ተባረክ የዕውቀት እና የጥበብ አምላክ ይባርክህ ። ጥያቄ! እግዚአብሔር ስንት አካል አለው ? 3 ወይስ 1? መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ !

  • @michaelalemuma
    @michaelalemuma Před rokem +2

    “አሁን ግን ቊጣን፣ ንዴትን፣ ስድብን፣ ሐሜትንና አሳፋሪ ንግግርን የመሳሰሉትንም ሁሉ አስወግዱ፤ አሮጌውን ሰው ከሥራው ጋር አውልቃችሁ ስለ ጣላችሁ እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ። የፈጣሪውን መልክ እንዲመስል በዕውቀት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችኋል፤”
    ‭‭ቈላስይስ‬ ‭3‬:‭8‬-‭10‬ ‭
    የአዲስ ኪዳኑ ሰው መንፈስ ነው ብልሃል :: በክርስቶስ ዳግም የተወለደው ሰው መንፈስ ብቻ አይደለም :: ጳውሎስ ሁለንተናችሁ ይቀደሱ ብሎ ያለው መንፈስንም ስጋንም ነፍስንም ስትገልጥ ቅይተህ ይህን የጳውሎስን አባባል ለላልዳነ ሰው ማድረግህ አግባብ አይደለም :: አሮጌውን ሰው አውልቃችሆል አዲሱን ለብሳችሆል የሚለው ማንነትን ሳይሆን አዳማዊባህሪን አስወግደን የክርስቶስን ወይም ሁለተኛን አዳም ባህሪ እንደለበስን መንገሩ እንጅ የማንነት ጉዳይ አይደለም:: ባህሪ መሆኑን የአሮጌውን ሰው ባህሪ ዘርዝሮታል:: ይህ ማለት ልክ ለተሰሎንቄ ሰዎች እንዳለው ሁለንተናችን በቅድስና ክርስቶስን መምሰል እንዳለብን የሚገልጽ እንጅ አሁን መንፈስ ነን ማለት አይደለም::

  • @mayko2762
    @mayko2762 Před 2 lety

    Enamesgnalen.Egzihabehr 3 Akal alew snl endit new please

  • @mirafsium8603
    @mirafsium8603 Před 2 lety +5

    ሰው ሰው ነው።

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Před rokem

    ቅዠት

  • @user-fm8rc2wi4u
    @user-fm8rc2wi4u Před 5 měsíci

    ዳግም ልደት ለምንድርነው ከመንፈሳችን ብቻ የተጣበቀው፡
    ዮሐንስ 1፡ 12 ኢየሱስን በመቀበላችን ምክንያት ነው የእግዚኣብሄር ልጆች የሆንነው ወይም ዳግመኛ የተወለድነው!
    እና እንዴት ነዉ?
    ያለ ነፍሳችን ፍቃድ ነው ኢየሱስን የተቀበልነው ማለት ነውን?

  • @YaredFisseha-fk2yf
    @YaredFisseha-fk2yf Před 3 měsíci

    Apostle wisdom yemilawun temirta temire nebar ahun CZcams lay atehut

  • @danieldata3753
    @danieldata3753 Před 6 měsíci

    Apostle, ሰው መንፈስ ነው::ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ይኖራል::ሥጋማ ከምድር አፈር የተበጀ እንጂ የተፈጠረው አይደለም ለዚህም ነው ወደ መጣበት ተብሎ እዚሁ የሚቀረው፡፡ስለዚህ የተፈጠረው እውነተኛ ማንነት መንፈሱ ነው ፣እናም ሰው መንፈስ ነው፡፡

  • @dahab1812
    @dahab1812 Před rokem

    Yetgnaw mider newe yemistdadrat ? malt gauzawi malet newe weys nebswi ?Dr zelye

  • @tsigefiseha6875
    @tsigefiseha6875 Před 2 lety

    ሰዉ ሰዉ ነዉ በቃ

  • @tewoldegamini2518
    @tewoldegamini2518 Před 2 lety

    I want give you some, when you say something at the end of your speech use respectful ethiopian words, You are younger than me.(Antuta. Anbebu,Teredu).

  • @user-ir6qi6vq6q
    @user-ir6qi6vq6q Před rokem

    ቃልም ስጋ ሆነ ይላል መጸሃፍ ቅዱስ ታዲያ ኢየሱስ ስጋ እኛ መነፍስ ሆንን ማለት ነው?

    • @user-ir6qi6vq6q
      @user-ir6qi6vq6q Před rokem

      መልሱን ልስጥ ... ስጋ ወይም መንፈስ የሚለው ሃሰብ የሚዘመደው ከእይታ ወይም አመላካከት ጋር ነው በስጋ ብንውን የምድርን ነግር ብቻ እንሰማላን ስላማችን ደስታችን ሙሎ አይሆንም በመንፍስ ብንሆን ከስው ዝንድ ያልሆ የእግዛቤርን ነግር እንሰማላን ነፍሳችንንም ያርፉል በመንግስቱን ፍቃድ መኑር እና ሕብረት ይኑረናል ማለት ነው ...እንዲት ዳንን ከዳግም መውለድ ጋር አያይዝን ስነፍተው ጥሪን ወደ እግዛብሄር ቤት ዳግም መጠራት ያሳያል...ለዳግም መወለድ እኛከሆነው አንፃር አስቀድሚ የፃፍኩት ጥሮ መነሻ ሃሰብ ነው.........ሰው መንፍስ ነው የሚለው ግን ..ትርጉም የለሽ ብቻ ሳይሆን ትልቅ የነገረ መልኩት ትምህርት ዝነፈት ያመጣል

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 Před rokem +1

    ብራዘር ዘሌ እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን የተለያየ ሰው ነው እንዴ የፈጠረው አደበላለከው ግልፅ አይደለም በብሉይ ኪዳን የሞተው መንፈሱ ነው በአዲስ ኪዳን ዳግም የተወለደው ያው አዳም በመንፈሱ ነው

  • @habtamuteshager3892
    @habtamuteshager3892 Před 2 lety

    ጥያቄዎች በምን መንገድ ነው ምን ጠይቀው?

  • @user-kd2pn8wd3v
    @user-kd2pn8wd3v Před 6 měsíci

    This is not biblical it's miss understanding contextually. it's heresy doctrine

  • @user-dy3rp9hs8d
    @user-dy3rp9hs8d Před 21 dnem

    አንተም መንፈስ ነ አልክ ታዲያ ዱላው እነ ሀይሉ ዩሀንስ ላይ ምነው በረታ