አሳፋሪው ውዝግብ:- የዶ/ር አሸብር ስጦታ፣የኃይሌ ቅሬታ፣የሚኒስትሩ አቤቱታ፣የደራርቱ ፀጥታ፣የሚዲያዉ ዝምታ...ኤጭ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • አሳፋሪው ውዝግብ:- የዶ/ር አሸብር ስጦታ፣የኃይሌ ቅሬታ፣የሚኒስትሩ አቤቱታ፣የደራርቱ ፀጥታ፣የሚዲያዉ ዝምታ...ኤጭ
    #abdirawatube #liverpool #premierleague
    Join this channel to get access to perks:
    / @abdirawatube
  • Sport

Komentáře • 7

  • @user-xm1hf2le4b
    @user-xm1hf2le4b Před 11 dny +1

    እጅግ በጣም ትክክል እናመሰግናለን❤❤❤

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu Před 19 dny +1

    Waw wendeme ejege yegermal .ene aynet were mene ayinet ye agelaletse bekat

  • @gedionkelta3128
    @gedionkelta3128 Před 6 dny +1

    እጅግ ሳቢ እይታ ነው። ምንቃጠልበት ርዕስ በዛ

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  Před 6 dny

      እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @aberashume4820
    @aberashume4820 Před 10 dny +1

    አብዲ ረዋ ስለ ፁሁፍህ በጣም አርጌ አመሰግናለሁ በመቀጠል ምነው ይህን ሰው ሃይ ባይ ጠፋ በቀ አንፈልገውም ይውጣ ከዛ ቢሮ በእግር ኳስ ፌደረሽን አሁን ደግሞ በኦሎፒክ ኮምቴ ነገ ደግሞ በአትሌቲክስ ፌደሬሽን ገብቶ የመየተረምስበት ምክንያት የለምና ከዛ አከባቢ ወይንም ከመንግሥት ቢሮ ከህዝብ አገልግሎት ይራቅ እሱ እንድህ የምጨመለቅበትን ሙያ አትሌት ስለነበርኩኝ አውቃለሁ እዛ ደረጃ ለምድስ ስንት አመት ስንት ውጣውረድ አልፎ ዛሬ እንደቀልድ ይጨመለቅበታል የእሱ አይገርምም አትሌቱን እያወቁ ምንም ገንዘብ ዝና እውቅና ሰይጎልበቸው ከሱ ጋር በመሆን ተርከቸውንና የህዝብ ፍቅረቸውን እያጡ የሉ ምን ነክቶዋቸው ነው ያሳዝናል ብቻ በጥቅሉ አሸብር የምበላው ሰው ከዛ ይውጣ ድምፅችንን አሰሙልን እላለሁ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před 16 dny +1

    አይ አብዲራዋ ተቃጠል ብሎህነው ጨጋራህንየሚሊጡ ናቸው😢እዛቦታላይ ምንአይነትማዕድን እንዳለመጀመርያ ልትመረምር ይገባል😢ባለሥልጣኑ ቦታቸውን አላወቁም ስምብቻነውየያዙት😢ያሣፍራሉ ሕግየሌለበት ሀገርነው የሚመሩት ያሥመሥላል😂ያሣፍራል😢ዶርአሸብር አንባገነንነታቸውን በሥራአሥመሦክረዋልስለሥቸው 😢እኔማወቅ የምፈልገውልጅነታቸውንነው አብዲ አመሠግናለሁ።