Abdi Rawa Tube
Abdi Rawa Tube
  • 804
  • 497 233
የወቅቱ የዓለማችን ኮከብ/ምባፔ/ና የወደፊቱ ተስፈኛው ፈርጥ/የማል/ማን ድል ቀንቶት ለፍፃሜ ያልፋል? | SPAIN VS FRANCE | YEMAL | MBAPPE |
የወቅቱ የዓለማችን ኮከብ/ምባፔ/ና የወደፊቱ ተስፈኛው ፈርጥ/የማል/ማን ድል ቀንቶት ለፍፃሜ ያልፋል? | SPAIN VS FRANCE | YEMAL | MBAPPE |
#abdirawatube #liverpool #arsenal
Join this channel to get access to perks:
czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
zhlédnutí: 655

Video

በፕሪምየር ሊጉ ወደ ቀድሞ ኃያልነቱ ለመመለስ፣ከተቀናቃኞቹ ጋር ጠንካራ ተፎካካሪ ለመሆን ስር-ነቀል ለውጥ ተደርጓል ዴሊት፣ዑጋርቴ፣ዚርኪዚ ወደ ማንቸስተር
zhlédnutí 1KPřed 2 hodinami
በፕሪምየር ሊጉ ወደ ቀድሞ ኃያልነቱ ለመመለስ፣ከተቀናቃኞቹ ጋር ጠንካራ ተፎካካሪ ለመሆን ስር-ነቀል ለውጥ ተደርጓል ዴሊት፣ዑጋርቴ፣ዚርኪዚ ወደ ማንቸስተር #abdirawatube #manchesterunited #arsenal Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
የዘመናዊዉ እግር ኳስ ጥልቅ ጥናትና ምርምር በካላፊዮሪ ዝውውር በይፋ ተይቷል።ለምን ፈረመ? | ARSENAL | CALAFIORI | TRANSFER NEWS |
zhlédnutí 3,2KPřed 2 hodinami
የዘመናዊዉ እግር ኳስ ጥልቅ ጥናትና ምርምር በካላፊዮሪ ዝውውር በይፋ ተይቷል።ለምን ፈረመ? | ARSENAL | CALAFIORI | TRANSFER NEWS #abdirawatube #arsenal #arsenalfc Join this channel to get access to perks: www.youtube.co m/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg/join
2020 ላይ የተወገዘው ሳካ 2024 ሀገሩን ከጉድ ያወጣ ጀግና | ENGLAND | SAKA | ARNOLD | EURO 2024 | ABDI & PACHA |
zhlédnutí 2,1KPřed 4 hodinami
2020 ላይ የተወገዘው ሳካ 2024 ሀገሩን ከጉድ ያወጣ ጀግና | ENGLAND | SAKA | ARNOLD | EURO 2024 | ABDI & PACHA | #abdirawatube #liverpool #arsenal Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ንግድ ባንክ ሻምፒዮን...ወላይታ ዲቻ ከ ኢት/ያ ቡና 9:00 የዋንጫ ጨዋታ
zhlédnutí 455Před 4 hodinami
ንግድ ባንክ ሻምፒዮን...ወላይታ ዲቻ ከ ኢት/ያ ቡና 9:00 የዋንጫ ጨዋታ #abdirawatube #football #soccer Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ስፔንና ፈረንሳይ ግማሽ ፍፃሜ፣ የዛሬ ጨዋታዎች ግምገማ | SPAIN | FRANCE |
zhlédnutí 855Před 7 hodinami
ስፔንና ፈረንሳይ ግማሽ ፍፃሜ፣ የዛሬ ጨዋታዎች ግምገማ | SPAIN | FRANCE | #abdirawatube #liverpool #arsenal Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ኪሊያን ምባፔ ከ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሃምቡርግ /ግምገማ/ | MBAPPE | C.RONALDO | EURO 2024 |
zhlédnutí 272Před 9 hodinami
ኪሊያን ምባፔ ከ ክርስቲያ ሮናልዶ ከሃምቡርግ /ግምገማ/ #abdirawatube #liverpool #arsenal Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
የጓርዲዮላና ክሎፕ የመንፈስ ልጆች ፍጥጫ ከስቱትጋርት ስታዲየም | GERMANY | SPAIN|
zhlédnutí 530Před 9 hodinami
የጓርዲዮላና ክሎፕ የመንፈስ ልጆች ፍጥጫ ከስቱትጋርት ስታዲየም | GERMANY | SPAIN| #abdirawatube #liverpool #arsenal Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
አሳፋሪው ውዝግብ:- የዶ/ር አሸብር ስጦታ፣የኃይሌ ቅሬታ፣የሚኒስትሩ አቤቱታ፣የደራርቱ ፀጥታ፣የሚዲያዉ ዝምታ...ኤጭ
zhlédnutí 222Před 9 hodinami
አሳፋሪው ውዝግብ:- የዶ/ር አሸብር ስጦታ፣የኃይሌ ቅሬታ፣የሚኒስትሩ አቤቱታ፣የደራርቱ ፀጥታ፣የሚዲያዉ ዝምታ...ኤጭ #abdirawatube #liverpool #premierleague Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ስሎት ሰራቸውን ዓርብ ዕለት በይፋ ይጀምራሉ፣በደጋፊውና በስፖርቱ ቤተሰብ ልዩ ትኩረት አግኝተዋል!!.| LIVERPOOL | ARNE SLOT | PRE-SEASON
zhlédnutí 827Před 12 hodinami
ስሎት ሰራቸውን ዓርብ ዕለት በይፋ ይጀምራሉ፣በደጋፊውና በስፖርቱ ቤተሰብ ልዩ ትኩረት አግኝተዋል!!.| LIVERPOOL | ARNE SLOT | PRE-SEASON #abdirawatube #liverpool #klopp Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
BREAKING NEWS:- አርቴታ ለምን በጥብቅ ፈለገው? አሰገራሚ መረጃዎቸን ይዘናል..| ARSENAL | R. CALAFIORI | HERE WE GO... |
zhlédnutí 6KPřed 12 hodinami
BREAKING NEWS:- አርቴታ ለምን በጥብቅ ፈለገው? አሰገራሚ መረጃዎቸን ይዘናል..| ARSENAL | R. CALAFIORI | HERE WE GO... | #abdirawatube #arsenal #arteta Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
BREAKING NEWS ;- ጣሊያናዊዉ ተከላካይ ማረፊያውን ኣምሬትስ ለማድረግ ተቃርቧል..ሪካርዶ ካሊፊዮሪ አሁን ደግሞ ከአርሰናል ጋር ስሙ እየተያያዘ ይገኛል
zhlédnutí 2,1KPřed 14 hodinami
BREAKING NEWS ;- ጣሊያናዊዉ ተከላካይ ማረፊያውን ኣምሬትስ ለማድረግ ተቃርቧል..ሪካርዶ ካሊፊዮሪ አሁን ደግሞ ከአርሰናል ጋር ስሙ እየተያያዘ ይገኛል #abdirawatube #arteta #arsenal Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ኮዲ ጋክፖ በብርትኳንማዉ መለያ ቶርናመንቱን ያደመቀ ተጨዋች..| C. GAKPO | LIVERPOOL | NETHERLANDS | UEFA EURO 2024 |
zhlédnutí 315Před 14 hodinami
ኮዲ ጋክ በብርትኳንማዉ መለያ ቶርናመንቱን ያደመቀ ተጨዋች..| C. GAKPO | LIVERPOOL | NETHERLANDS | UEFA EURO 2024 | #abdirawatube #liverpool #football Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ኦስትሪያ ትምህርት ሰጥታን በአታቱርክ ልጆች ተሰናበተች (የውድድሩ ምርጥ ጨዋታ)።Austria 1 - 2 Türkiye | ARDA GULER | MINAD ABDI |
zhlédnutí 1KPřed 14 hodinami
ኦስትሪያ ትምህርት ሰጥታን በአታቱርክ ልጆች ተሰናበተች (የውድድሩ ምርጥ ጨዋታ)።Austria 1 - 2 Türkiye | ARDA GULER | MINAD ABDI | #abdirawatube #arsenal #liverpool Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ፈረንሳይ በምባፔ ጥረት፣ፖርቹጋል በበረኛው ዲያጎ ኮስታ ችሎታ ወደ ሩብ ፍፃሜ አለፉ...
zhlédnutí 1,1KPřed 16 hodinami
ፈረንሳይ በምባፔ ጥረት፣ፖርቹጋል በበረኛው ዲያጎ ኮስታ ችሎታ ወደ ሩብ ፍፃሜ አለፉ...🤷‍♀️ #abdirawatube #arsenal #liverpool Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
እየወጡ ያሉ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች.... | ARSENAL | LIVERPOOL | MAN UTD | CHELSEA | TRANSFER NEWS | UPDATE |
zhlédnutí 1KPřed 19 hodinami
እየወጡ ያሉ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች.... | ARSENAL | LIVERPOOL | MAN UTD | CHELSEA | TRANSFER NEWS | UPDATE |
ሰፔን የኳስ ጥም የሚቆርጥ ቡድን ሪከርድ ሰባብራ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች.. | SUPER SPAIN | YAMEL | NICO W. | 4- 1 |
zhlédnutí 248Před 19 hodinami
ሰፔን የኳስ ጥም የሚቆርጥ ቡድን ሪከርድ ሰባብራ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች.. | SUPER SPAIN | YAMEL | NICO W. | 4- 1 |
እንግሊዝ በመጨረሻው ደቂቃ በተገኘ ግብ ነፍስ ዘርታ አለፈች | ENGLAND 2-1 | JUDE |
zhlédnutí 790Před 19 hodinami
እንግሊዝ በመጨረሻው ደቂቃ በተገኘ ግብ ነፍስ ዘርታ አለፈች | ENGLAND 2-1 | JUDE |
የተጠበቀችዉ ጀርመንና ያልተጠበቀችዉ ሲወዘርላንድ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ..ግራኒት ዣካ የጣሊያኖችን መርከብ ያሰመጠ የስዊዝ ጀኔራል..ሃቨርትሰና ሙሳዬላ
zhlédnutí 1KPřed 21 hodinou
የተጠበቀችዉ ጀርመንና ያልተጠበቀችዉ ሲወዘርላንድ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ..ግራኒት ዣካ የጣሊያኖችን መርከብ ያሰመጠ የስዊዝ ጀኔራል..ሃቨርትሰና ሙሳዬላ
ባለሁለት ገፁ ዳርዊን ኑኔዝ ሊቨረፑልና ኡራጓይ | LIVERPOOL | URUGUAY | NUNEZ |
zhlédnutí 165Před dnem
ባለሁለት ገፁ ዳርዊን ኑኔዝ ሊቨረፑልና ኡራጓይ | LIVERPOOL | URUGUAY | NUNEZ |
እንግሊዝ ለተዓምራዊ ለውጥ ተዘጋጅታለች፣የሁላችንም ምኞት ነው።ሳካ ግራ ተመላላሽ፣ማዮኑና ፓልመር ቋሚ ተሰላፊ | SAKA | ENGLAND |
zhlédnutí 597Před dnem
እንግሊዝ ለተዓምራዊ ለውጥ ተዘጋጅታለች፣የሁላችንም ምኞት ነው።ሳካ ግራ ተመላላሽ፣ማዮኑና ፓልመር ቋሚ ተሰላፊ | SAKA | ENGLAND |
ጀርመን ከ ዴንማረክ ...ንገልሰማን የፊት መስመር አጥቂ የምርጫ አጣብቂኝ/የሚዲያ ጫና......| N.FULLKRUG | K.HAVERTZ | EURO 2024
zhlédnutí 224Před dnem
ጀርመን ከ ዴንማረክ ...ንገልሰማን የፊት መስመር አጥቂ የምርጫ አጣብቂኝ/የሚዲያ ጫና......| N.FULLKRUG | K.HAVERTZ | EURO 2024
ሊቨረፑል ወጣቱን ፈጣኑን እንግሊዛዊ የክንፍ አጥቂ ለማስፈረም ጥረት ጀምሯል..ሌሎች ተጨመሪ የዝውውር ዕቅጆች | LIVERPOOL | ANTHONY GORDON |
zhlédnutí 805Před dnem
ሊቨረፑል ወጣቱን ፈጣኑን እንግሊዛዊ የክንፍ አጥቂ ለማስፈረም ጥረት ጀምሯል..ሌሎች ተጨመሪ የዝውውር ዕቅጆች | LIVERPOOL | ANTHONY GORDON |
አርሰናሎች የአጥቂ ትኩረታቸውን ሙሉ በሙሉ ቪክተር ጊሪኬሰ ላይ አድርጓል..ሁለቱ ኒዘርላንዳዊያን ማትያስ ዴሊትና ዚርኪዚ ከኢምሬተስ ይልቅ አልድትራፎርድን
zhlédnutí 1,7KPřed dnem
አርሰናሎች የአጥቂ ትኩረታቸውን ሙሉ በሙሉ ቪክተር ጊሪኬሰ ላይ አድርጓል..ሁለቱ ኒዘርላንዳዊያን ማትያስ ዴሊትና ዚርኪዚ ከኢምሬተስ ይልቅ አልድትራፎርድን
የ16 ቡድኖች የጥሎ ማለፍ ድልድል ወጣ | EURO 2024 | ROUND 0F 16 |
zhlédnutí 342Před dnem
የ16 ቡድኖች የጥሎ ማለፍ ድልድል ወጣ | EURO 2024 | ROUND 0F 16 |
BREAKING NEWS:-ዙቢ ሜንዲ ወይስ ጆአኔቨስ ተክክለኛው የጆርጊኖ ተተኪ?የራይስ ዕውነተኛ አጣማሪ እየተፈለገ ነው | ARTETA PLAN | ARSENAL
zhlédnutí 1,1KPřed dnem
BREAKING NEWS:-ዙቢ ሜንዲ ወይስ ጆአኔቨስ ተክክለኛው የጆርጊ ተተኪ?የራይስ ዕውነተኛ አጣማሪ እየተፈለገ ነው | ARTETA PLAN | ARSENAL
ፈረንሳይ ና ኒዘርላንድን አስከትሎ ምድቡን 1ኛ ሆኖ ያጠናቀቀው ራፍኒክ..አንፃባራቂ ሰብሰባቸውን ያደበዘዙ አሰልጣኞች..| Ralf Rangnick | EURO |
zhlédnutí 559Před dnem
ፈረንሳይ ና ኒዘርላንድን አስከትሎ ምድቡን 1ኛ ሆ ያጠናቀቀው ራፍኒክ..አንፃባራቂ ሰብሰባቸውን ያደበዘዙ አሰልጣኞች..| Ralf Rangnick | EURO |
ፈረንሳይ እንደ አሸን በፈሉ ትውልዶች ተጥቅልቃ አንዴት ምባፔ ላይ ጥገኛ ሆነች? | MABAPPE | FRANCE | EURO 2024 |
zhlédnutí 113Před 14 dny
ፈረንሳይ እንደ አሸን በፈሉ ትውልዶች ተጥቅልቃ አንዴት ምባፔ ላይ ጥገኛ ሆነች? | MABAPPE | FRANCE | EURO 2024 |
ሁለት መልክ ያለው ጋክፖ በሊቨርፑልና በሆላንድ ለምን ተለያየ?...| G A K P O | HOLAND | LIVERPOOL | ARNE SLOT |
zhlédnutí 324Před 14 dny
ሁለት መልክ ያለው ጋክ በሊቨርፑልና በሆላንድ ለምን ተለያየ?...| G A K P O | HOLAND | LIVERPOOL | ARNE SLOT |
እንግሊዝ ከውጭም ከውሰጥም ተቺ የበዛባት ቡድን.| E N G L A N D | A R N O L D | LIVERPOOL | EURO 2024 |
zhlédnutí 349Před 14 dny
እንግሊዝ ከውጭም ከውሰጥም ተቺ የበዛባት ቡድን.| E N G L A N D | A R N O L D | LIVERPOOL | EURO 2024 |

Komentáře

  • @naser884
    @naser884 Před 4 hodinami

    pacha aba milew kensew

  • @tesfahuntantu5618
    @tesfahuntantu5618 Před dnem

    Wel done your father son

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 Před dnem

    እርግጠኛ ነህ 20 million pound ማንችስተር መክፈሉን ከአስር ሚሊዮን ፖወንድም በታች ነው

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před dnem

    The Gunners ❤❤❤❤❤France vs Spain & England vs Netherlands not Switzerland ??

  • @yalewabreha7790
    @yalewabreha7790 Před dnem

    ሰላም አባትና ልጅ ፓቻ እግር ኳስን መተንተን ትችላለህ በርታ ቀጥልበት በዚህ አያያዝህ ለቀጣይ ካንተ ብዙ እንጠብቃለግ😍🙏

  • @mulukenM-uq1ez
    @mulukenM-uq1ez Před dnem

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ባላቹበት ኡፍ ስለ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፖሮግራም በትሰሩ እንዴት እንደምያስጠላ ። GABRIEL SALIBA. White . Timber በዛ ላይ ካላፍዮር ስጨመርበት ዋው ዓለት የሆነ ተከላካይ ክፍል Really ❤

  • @nurumohammed4835
    @nurumohammed4835 Před dnem

    አብዲ ሰላም ነው እኔ ስለምወድህ አንተን ምክር ባይሆንም እምነግርህ ለጤናህም ሰላም ለመሆንም ስትል የአገር ውስጥ ባትዘግብ ጥሩ ነው ሰው በብሄር በቡድን በዘር ተቧድኖ እግርኳሱ ሞቶ ፖለቲካ ሁኗል ለዚህ ነው መንሱር ገንዘብ የያዘው የውጭ ነው እንደፈለገ የሚመቸው ባንድ ወቅት ኢንተር ስፖርት አዘጋጅ በጊወርጊስ ደጋፊ ተደብድቦ መኪናው አሲድ ደፉበት ፍስሀ ተገኝ የቡናና ጊወርጊስ ጨዋታ ዳኛው ኦፍሳይዱን በራዳር ነው እንዴት አዩት በማለቱ ሊደበድቡት ቤቱ ድረስ ሄዱ አገራችን ስፖርት አስቀያሚ ነው

  • @beniyampetros
    @beniyampetros Před dnem

    አብዴ እኔ የትናንትናው የዲቻ ጫወታ ላይ የነበረው ዳኝነት እውነት ለመናገር የመጀመሪያው ፍፁም ቅጣት ማያሰጥ ነው 2ኛው ግልጽ ነው ሌላው ኦፍ የተባለው 3 እድል ተከልክልዋል ውድ ውጭ ያልወጣውን ወትዋል ብሎ ማለት ጭፍንነት ብቻ ዳኝነት በኛ ሀገር ለአ.አ ክለቦች ይለያል በርቱ

  • @gabigunners8073
    @gabigunners8073 Před dnem

    በርታልኝ ኣባቴ ልጁ ምርጥ ነው ደሞ በቡዙ ቦታ መጫወት የሚችል versatile ነው ብቻ ይጨሩሹልን።

  • @tikursew2895
    @tikursew2895 Před dnem

    ቆንጆ ትንተና በርታ

  • @YohannesZewde-rh7ih

    I appreciate your football knowledge. Your dad is very funny.

  • @dagutube3183
    @dagutube3183 Před 2 dny

    መልካም እድል ለወላይታ ዲቻ።

  • @Ethiochelseatube
    @Ethiochelseatube Před 2 dny

    Good

  • @awalhamza4917
    @awalhamza4917 Před 2 dny

    U fuckn guy if u want lessen what they said otherwise go he'll fuckn guy do u know father's and sun meaby this fuckn guy he loses he's father I love father's and son continue ours brothers

  • @chikoabanazer7006
    @chikoabanazer7006 Před 2 dny

    aba Aba Aba Aba

  • @demissiedaemo3134
    @demissiedaemo3134 Před 2 dny

    96 ጊዜ አባ አባአባአባአባአባ ....ቀንስ ከዚህ ውጭ programu ጥሩ ነው

  • @eskendirselfuashenafi370

    Mendenew Aba aba metelew

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před 2 dny

    አይ አብዲራዋ ተቃጠል ብሎህነው ጨጋራህንየሚሊጡ ናቸው😢እዛቦታላይ ምንአይነትማዕድን እንዳለመጀመርያ ልትመረምር ይገባል😢ባለሥልጣኑ ቦታቸውን አላወቁም ስምብቻነውየያዙት😢ያሣፍራሉ ሕግየሌለበት ሀገርነው የሚመሩት ያሥመሥላል😂ያሣፍራል😢ዶርአሸብር አንባገነንነታቸውን በሥራአሥመሦክረዋልስለሥቸው 😢እኔማወቅ የምፈልገውልጅነታቸውንነው አብዲ አመሠግናለሁ።

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 2 dny

    ፓቻ ጥድፍፍ አትበል

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 2 dny

    የሳካ ጓል ማንችስተር ላይ ያገባውን ጓል ነው ያስታወሰኝ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před 2 dny

    እንግሊዝ😂ከጋዜጤኛቻ ቸው ትችት አምልጠዋል😂ሌላ ምንይባላል😢ሣካየራሱን ጎልአሥቆጥራል😢ብራቦሣካ😮😮😮😮

  • @naser884
    @naser884 Před 3 dny

    wow abadi

  • @AbrahamSeyoum-bd8rw

    like aderguachew. betam arifoch nachew

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 3 dny

    በርቱ በርቱ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před 3 dny

    ትላንት ጀርመንንነበር ያሸንፋል ተብዬ የገመትኩት ስፔን ግን በወጣቶቹታግዛ ዕድልም ተጨምሮበት 😢የቴስታው እንቅሥቃሤ የሮቦት እንጂ የሰውአይመሥልም።

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 Před 3 dny

    ዋው ኦቦ አብዲ ጉደኛ ማንም ጋር የሌለ ማሳረጊያ ነው ።❤

    • @abdirawatube
      @abdirawatube Před 3 dny

      አመሰግናለሁ ብሌናችን....እንዲህ ካላዋዛን ጊዜው አይገፋም።

  • @absstradingplc8873
    @absstradingplc8873 Před 3 dny

    It is nice program, but you lose Agenda again and again

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 3 dny

    🎈🎈🎈መንሱር መጥቶ ለምን ክላስ አይወስድም

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 Před 4 dny

    እኔ የሁለቱም አድናቂ ስሆን ልብ ግን ሁሌ ለታጋዮቹ ጀርመን ወይም አልሜንያ ያደላል ።ጥሩ ጨዋታ ከብዙ አስደሳች ጎሎች ጋር እናያለን።አሁን ጨዋታው ሊጀምር ስንት ደቂቃ ቀረው ።መልካም ጊዜ ይሁንላቸው ።ጀርመን በፊት በልጅነቴ ብሪግል የሚባል ተከላካይ የነበራት እና በፈረስ ጉልበት መለኪያ ሲጠሩት ጭላንጭል ትዝ ይለኛል ።ትዝ ካለህ ኦቦ አብዲ ጣል አድርግ እስቲ ።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před 4 dny

    አይ ጀርመን ያሸንፋል😅😅

  • @abduidris4042
    @abduidris4042 Před 4 dny

    ዓብዲ ራዋ እኔ ጀርመን ታሸንፋለች ምክንያቱም ስፔን ብዙ ያልተፈተነ የተከላካይ ክፍል ነው ያላት ጀርመኖቹ በሁሉም ቦታ የተሟሉ ናቸው ስለዚህ ጀርመን ኣሸንፋ ትወጣለች እላለሁ መልካም ቀን

    • @abdirawatube
      @abdirawatube Před 4 dny

      በጣልያን ጨዋታ ጥንካሬው ታይቷል እላለሁ

  • @ethiochelsea
    @ethiochelsea Před 4 dny

    ነጋድራስ ገ/ሕይወት ባይከዳኝ

  • @user-sg5fd9ec4x
    @user-sg5fd9ec4x Před 4 dny

    Buna degafi neh ede

  • @ethiochelsea
    @ethiochelsea Před 4 dny

    ስፔን የምታሸንፍ ይመስለኛል

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu Před 4 dny

    Waw wendeme ejege yegermal .ene aynet were mene ayinet ye agelaletse bekat

  • @danielbekele9401
    @danielbekele9401 Před 4 dny

    በጣም አሪፍ

  • @shebelawShebelaw-hw6gs

    ለዚ ቤተሰብ ልዩ አክብሮት አለኝ የእግር ኳስ እይታቸው ብቻ ሳይሆን ዜናናዎቻቸውን ሚዛናዊ ለማድረግ የሚያደርጎት ጥረት bast ነው ከትንታነው ውጪ ልጅ አባ ሲል አባት ባቻ ሲል ስሜቱ የተለየ ነው በርቱ ሔኒ ነኝ ከሸገር

    • @abdirawatube
      @abdirawatube Před 5 dny

      @@shebelawShebelaw-hw6gs ከልብ ከልብ አናመሰግነለን።ተባረክ

  • @DanielEndale-ym9xb
    @DanielEndale-ym9xb Před 5 dny

    ... anfild lay ke degafi gar honw.nw Negeger miyargut?

  • @ZeydtajuShetaju-fx2wg

    የሚሳካለት ይመስለኛል ክሎፕ ጥሩ ነገር ነው ጥሎለት የሄደው አንድ አጥቂ አንድ አማካኝና አንድ ተከላካይ ካስፈረመ

  • @AbenezerWsilase
    @AbenezerWsilase Před 5 dny

    ኡኡይ ድምፅህን ለመስማት በጭራሽ አይቻልም በጣም ዝቅ ያለ ነው በተለይ በስልክ ለሚያዳምጥ ሰው እስፒከሩን ጆሮ ላይ አድርጌ እራሱ ለመስማት እቸገራለው ስራ እየሰራ ለሚያዳምጥ በጭራሽ አይሞከርም

    • @abdirawatube
      @abdirawatube Před 5 dny

      እናመሰግናለን ወንድማችን እናስተካክላለን

  • @desuhussen6984
    @desuhussen6984 Před 5 dny

    ሰውየው በመጣባቸው ክለቦች ውስጥ ጥሩ ስራ ሰርቷል በሊቬ ቤት ግን ትልቅ ፈተና ይጠብቀዋል የተረከበው ወንበር የክሎፕን ነው ሌላው ፕሪሲዝን ላይ ተጫዋቾቹ የሚዳከሙበት ነው የሚመስለኝ ምክኒያቱም ከአውሮፓ ዋንጫ እና ከኮፓ አሜሪካ ዋንጫ ድካም ነው የሚመለሱለት በተለይ የዝውውር እንቅስቃሴያችን ጭር ብሏል በርግጠኝነት ማን እንደሚወጣ ማን እንደሚመጣ በግልፅ አልታወቀም ይህ ደግሞ ሰውየው የሚፈልገውን ነገር እንዳያደርግ ስጋት አለኝ❤❤

    • @abdirawatube
      @abdirawatube Před 5 dny

      @@desuhussen6984 የእኔም /አብዲ ራዋ ነኝ/ስጋት ተመሳሳይ ነው።ከፓቻ ጋር ሰፊ ልዩነት አለኝ

    • @desuhussen6984
      @desuhussen6984 Před 5 dny

      አዎ ትልቅ ነገር መጠበቅ ያለብን አይመስለኝም ግን ሰውየው አቅም አለው የክሎፕን ድባብ መጋፈጥ አለበት ማይክል ኤድዋርድስ ከዚህ ቀደም ከምናውቀው የበለጠ መስራት አለበት

  • @tamireazilke7331
    @tamireazilke7331 Před 5 dny

    Yes, we Arsenal fans should support the fast transfer.

  • @user-qz8bj6io2e
    @user-qz8bj6io2e Před 5 dny

    አሪፍ እቀራረብ ነው ወንድም በርታ!!

  • @YonataAyemero-xo1og

    Arif nw bereta

  • @abdoabafogi5846
    @abdoabafogi5846 Před 5 dny

    በቅድሚያ ለሰላምታዬ ይድረሳችሁ! ስቀጥል - 1)ስለ ፖግባ ቀጣይ ሁኔታ እሱ ነጭ በመሆን ኖሮ ይህ ይደርስበት ነበር ወይ? 2) ፈረንሳይ ውስጥ ያለው የምርጫ ሁኔታ በፈረንሳይ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ላይ ተፅዕኖ አይኖረውም ወይ?መልሳችሁን እፈልጋለው በርቱ በዘገባችሁ እኮራለሁኝ አመሰግናለሁ አባትና ልጅ አብዶ ነኝ ከጅማ.

    • @abdirawatube
      @abdirawatube Před 5 dny

      አብዶ ወንድማችን ኃሳብህን ተቀብለናል።እነመሰግናለን

  • @KamiluAhmed
    @KamiluAhmed Před 5 dny

    Cha Cha peace newe ene betame Liverpool eyanededenge newe mendenewe techawache yemayaseferemewe ereweyene selechenge

  • @surafelassegid5681
    @surafelassegid5681 Před 5 dny

    Confirmed alhonem gena bezu yekeral atechekulu

  • @yalewabreha7790
    @yalewabreha7790 Před 5 dny

    ፓቻ የሪካርዶ ካሎፍዮሪ የዝውውር ጉዳይና የተጫዋቹን ክህሎት በተመለከተ ላቀረብከው ጥልቅ ሞያዊ ትንተና በተመለከተ ስላደረስከን መረጃ እጅግ እናመሰግናለን::

    • @abdirawatube
      @abdirawatube Před 5 dny

      ወንድማችን ያለው አብርሃ እኘም ከልብ ከልብ እናመሰግናለን

  • @dejenetadesse15
    @dejenetadesse15 Před 5 dny

    Agent Jorginio

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 Před 6 dny

    እንደ ቸልሲ ምቀኛ ክለብ የለም ለአርሰናል ምን አይነት ምቀኞች እንደሆኑ አርሰናል የሚያየዉን ሁሉ ያምራቸዋላ አለቅላቂ ክለብ ከነ ደጋፊዉ🤣