የዘመናዊዉ እግር ኳስ ጥልቅ ጥናትና ምርምር በካላፊዮሪ ዝውውር በይፋ ተይቷል።ለምን ፈረመ? | ARSENAL | CALAFIORI | TRANSFER NEWS |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • የዘመናዊዉ እግር ኳስ ጥልቅ ጥናትና ምርምር በካላፊዮሪ ዝውውር በይፋ ተይቷል።ለምን ፈረመ? | ARSENAL | CALAFIORI | TRANSFER NEWS
    #abdirawatube #arsenal #arsenalfc
    Join this channel to get access to perks:
    www.youtube.co m/channel/UC-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg/join
  • Sport

Komentáře • 8

  • @yalewabreha7790
    @yalewabreha7790 Před 15 dny +1

    ሰላም አባትና ልጅ
    ፓቻ እግር ኳስን መተንተን ትችላለህ በርታ ቀጥልበት በዚህ አያያዝህ ለቀጣይ ካንተ ብዙ እንጠብቃለግ😍🙏

  • @gabigunners8073
    @gabigunners8073 Před 15 dny +1

    በርታልኝ ኣባቴ ልጁ ምርጥ ነው ደሞ በቡዙ ቦታ መጫወት የሚችል versatile ነው ብቻ ይጨሩሹልን።

  • @tikursew2895
    @tikursew2895 Před 15 dny +1

    ቆንጆ ትንተና በርታ

  • @nurumohammed4835
    @nurumohammed4835 Před 15 dny +3

    አብዲ ሰላም ነው እኔ ስለምወድህ አንተን ምክር ባይሆንም እምነግርህ ለጤናህም ሰላም ለመሆንም ስትል የአገር ውስጥ ባትዘግብ ጥሩ ነው ሰው በብሄር በቡድን በዘር ተቧድኖ እግርኳሱ ሞቶ ፖለቲካ ሁኗል ለዚህ ነው መንሱር ገንዘብ የያዘው የውጭ ነው እንደፈለገ የሚመቸው ባንድ ወቅት ኢንተር ስፖርት አዘጋጅ በጊወርጊስ ደጋፊ ተደብድቦ መኪናው አሲድ ደፉበት ፍስሀ ተገኝ የቡናና ጊወርጊስ ጨዋታ ዳኛው ኦፍሳይዱን በራዳር ነው እንዴት አዩት በማለቱ ሊደበድቡት ቤቱ ድረስ ሄዱ አገራችን ስፖርት አስቀያሚ ነው

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před 15 dny +1

    The Gunners ❤❤❤❤❤France vs Spain & England vs Netherlands not Switzerland ??

  • @HabetamuDembelo
    @HabetamuDembelo Před 13 dny +1

    መለም ሠለም መአሙድ ነኝ ከዉኦለገ ስለ መራጀ በጣም እነመሰግነለን ግን እስከአሁን ድእረስ ምንሚ እዉነት አለገኞንም ግን አንተ በራተ ቀጥል

  • @beniyampetros
    @beniyampetros Před 15 dny

    አብዴ እኔ የትናንትናው የዲቻ ጫወታ ላይ የነበረው ዳኝነት እውነት ለመናገር የመጀመሪያው ፍፁም ቅጣት ማያሰጥ ነው 2ኛው ግልጽ ነው ሌላው ኦፍ የተባለው 3 እድል ተከልክልዋል ውድ ውጭ ያልወጣውን ወትዋል ብሎ ማለት ጭፍንነት ብቻ ዳኝነት በኛ ሀገር ለአ.አ ክለቦች ይለያል በርቱ

  • @mulukenM-uq1ez
    @mulukenM-uq1ez Před 15 dny

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ባላቹበት ኡፍ ስለ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፖሮግራም በትሰሩ እንዴት እንደምያስጠላ ። GABRIEL SALIBA. White . Timber በዛ ላይ ካላፍዮር ስጨመርበት ዋው ዓለት የሆነ ተከላካይ ክፍል Really ❤