የውድድሩ ምርጥ ቡድንና ምርጥ ወጣት ወደ ዋንጫው ሽሚያ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
  • Sport

Komentáře • 68

  • @Nemela7191
    @Nemela7191 Před 18 dny +21

    መንሱሬ አንድ ነገር ይገርመኛል ስለሌላኛው ኮከብ በየጨዋታው ስለሚደምቀው Dani Olmo ምንም አላልከንም ይሄ ንፍጉነት እንዳይሆንብን ብስለቱ እና ኳስ ሲይዝ የሚታይበት ሙሉእነት ታምር ነው ትንሽ ስለሱ ብትለን ደስ ይለኛ ክብረት ይስጥል! ! ማቲያስ ነኝ ከእቶኮልም ሲውዲን የዘውትር አድማጭ ❤❤❤

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 Před 18 dny +7

    እኔን የገረመኝ የያማል አባት እድሜው 32 መሆኑ ነው

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 Před 18 dny +5

    ምድር ላይ ግራኝ ተጫዋች ሆኖ ኳስ የማይችል አይቼ አላቅም ከ Lukaku በስተቀር ይሄ ጩጬ እና ሜሲ ግን ይለያሉ another level

  • @gabigunners8073
    @gabigunners8073 Před 18 dny +3

    ብራቮ ያማል ዋውውውውውው ምን ዓይነት ልጅ ነው

  • @HabFkr-pn7hl
    @HabFkr-pn7hl Před 18 dny +6

    ይሄ ምርጥ ልጅ የወደፊት ተስፈኛ ኮከብ መሆኑን አሳይቶናል ይሳካለት አቦ bravo yamal 👏👏👏

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee Před 18 dny +4

    የፈረንሳይ ድጋፍ የነበርኩኝ ብሆንም ለእስፔን ብሔራዊ ቡድንን ለትንሹ ብላቴና ላሚን ቆሞ አለማጨብጨብ ንፉግነት ነው በተለይ ላሚንያ ወደፊት የአለማችን ኮከብ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ በዛሬው ጨዋታ ደሞ እንግሊዝ አሸንፋ ለዋንጫው ትቀርባለች ብዬ አስባለው

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 Před 18 dny +2

    ተጨዋቾች አንድ ቀን ያሳዩትን የማደጋግሚ ጥቂቶች ናቸው። ያማል ጥሩ ተጨዋች ይወጣዋል። ግን አለም ለጥቁር ተጨዋቾች በአውሮፖ አስቸጋሪ እየሆነ ፖለቲካውም በቀኝ አክራሪዎች እየተጠለፈ የሚሄድ ይመስላል። አሁን አዳዲስ ልጆች ቢፈጠሩ በአውሮፓ የካስ አካዳሚ ትልቅ ሚና አለው ። አፍሪካ ዊ ቢሆን ኖሮ አባ ከና የሚለው የለም ነበር።

  • @RemdanAhmde
    @RemdanAhmde Před 17 dny

    ይህ ልጅ በጣም ብሩህ የሆነ ልጅ ብቻ የሱን ታክቲክ ይለያል መንሱሬ

  • @yoniMalion
    @yoniMalion Před 18 dny +2

    Woow yamal barcilona 🎉yegna jagna

  • @abdunaser9864
    @abdunaser9864 Před 18 dny +1

    መንሱሩ የመል ዪለያል እዉነት እኔ 16 አመቴ ሱሪ አለበስኩኝም ነበር

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Před 18 dny +1

    ገራሚ ነበር ግን የናሚንንና የዊሊያምን ዳንስ ጠብቄ ነበር ሲተቃቀፉ እንኳን አላየሁም ላሚን እደግ ተመንድግ ከአይን ያውጣህ ብያለሁ 🎉🎉

  • @ephremabebe3427
    @ephremabebe3427 Před 18 dny +1

    yamal ymegerem bekat wow kezi betechemari gin leweralachew yemgebu lijoche alu spain ye jereba atentoch 2to ye mehal meda Anbesoche F. RUIZ AND RODRI what a players

  • @user-cb7sx5rv7m
    @user-cb7sx5rv7m Před 18 dny +2

    Vamos yamal

  • @SuperAbdulfetah
    @SuperAbdulfetah Před 18 dny +2

    ሃይ መንሱሬ ስለ ካናዳዉ ኢትዮጵያዊ ተጫዋች አሊ አህመድ የምታዉቀዉ ነገር አለ????

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 Před 18 dny +1

    Left foots are the best 💪💪💪💪💪

  • @ayewminyilu5024
    @ayewminyilu5024 Před 18 dny +2

    ይሄ ልጅ በዚህ ከቀጠለ ሌላ ሱስ ውስጥ ካልገባ የመጪው ተስፈኛ የመሲ ተተኪ ኮከብ ይሆናል ብዬ አስባለው

  • @HaileHaile-h9f
    @HaileHaile-h9f Před 18 dny +2

    Yazazinal ebabe

  • @Abreham-qg1ev
    @Abreham-qg1ev Před 18 dny +1

    ዋው

  • @tewdrosdamtew
    @tewdrosdamtew Před 18 dny +3

    Tell us about Messi

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Před 18 dny

    ያማል ይለያል ዛሬ ሣይሆን የዛሬ አመት አካባቢ ለጓደኛዬ እሄ ልጅ ባጭር ጊዜ ባላንዶር ሊያነሣ ይችላል ብዬው ነበር ሁለታችንም ባርሣ ደጋፊ ነን በተጨማሪ እኔ ገነርሥ እሡ ሢቲ ነው በትላንቱ ኩንዴ በራሡ ጎል አገባ እንጂ ዋው አሜዚንግ ነበር ዊሊያምን ምንም ሊያደርግ ከለከለው ራቢዮንም በደንብ ሢጫወት ያየሁት ትላንት ነው ደሥ የሚል ጫወታ ይጫወታል የሥፔኑ አሥር ቁጥሩ ዋው አሪፍ ጌም ነበር ዛሬ ደሞ እናያለን ኔዘርላንድ አልፋ ሠርፕራይዝ እንዳታደርገን እሥፔን ከዚ በላይ ምትሄድ አይመሥለኝም ሁለተኛነቷን ይዛ እሁድ ወደ እሥፔን😅😅😅😅😅

  • @user-lc9tj5pr7v
    @user-lc9tj5pr7v Před 18 dny +1

    A wonder kid ❤️

  • @alemayehuasale577
    @alemayehuasale577 Před 18 dny

    በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ የሚስተዋሉ የዘረኝነት ጥቃቶችንም ቢተነተኑ ጥሩ ነው

  • @user-ht2qr5jt5o
    @user-ht2qr5jt5o Před 18 dny +2

    England win

  • @ephremtesfaye4915
    @ephremtesfaye4915 Před 18 dny +1

    Brvo Spain👏

  • @TajuAbdu-hg5ry
    @TajuAbdu-hg5ry Před 18 dny +1

    Wawo yamal

  • @Africa_queen738
    @Africa_queen738 Před 18 dny

    France 2018 የአለም ዋንጫ ሲያሸንፍ ዋና ተዋናዩ ፖግባ እንደነበረ ከፖግባ በኋላ ፈረንሳይ አሁን ያለችበትን ሁኔታ አይተክ መገመት ይቻላል

  • @user-sb4ks2bc4f
    @user-sb4ks2bc4f Před 18 dny +1

    የኔ ቅመም

  • @KeyruBest
    @KeyruBest Před 18 dny

    ሠላም መንሱሬ የእስፔን የዘንድሮ ብቃቷ ይለያል የለሚኒ የማል እና የኮኮሪያ ብቃት ደሞ በጣም ይለያል

  • @Workineh427
    @Workineh427 Před 18 dny +1

    እንግሊዝ ታልፋለች፣ ዋንጫውን ግን እስፔን ትወስዳለች።

  • @user-pj3hn7pd9b
    @user-pj3hn7pd9b Před 18 dny +1

    England 3 2 Nizerland

  • @AlawuyiLowze
    @AlawuyiLowze Před 18 dny

    እስኪ የመሱርን ፌስቡክ አሳውቁኝ እኔ ያምስት አመት ተተታታይ ነኝ

  • @Africa_queen738
    @Africa_queen738 Před 18 dny

    እኔን ይስገረመኝ እንዴት?
    በአንድ ወር ባልሞላ ቀናት
    Italy
    Croatia
    Germany
    France
    እነዚህን በአለም ደረጀ ከ 1-10 ያሉትን አሳምኖ ማሸነፍ ይከብዳል በእውነት ይከብዳል ክብር ለ ዳሊ ፎንቴ ና ለወጣቶች ሰው ቪኒ ወይም በሊንግሀም ባላንዶር ያሸንፈሉ ይላሉ ለኔ የሚመስለኝ ግን ለሚን ያማል ነው ሚያሸንፍ ይሮን ካሸነፈ

  • @Satter2021-wg6rf
    @Satter2021-wg6rf Před 17 dny

    መንሱር ቻው ታሻናቹ

  • @getachewmolla3347
    @getachewmolla3347 Před 18 dny

    መንሱሬ ልጁ ምርጥ ነው፣ ነገር ግን በዚሁ ያዝልቅለት ፣ ብራይተን እንዳለው ልጅ እንዳይጠፋ። መንሱሬ እንረጋጋ ፣

  • @AbukiMm
    @AbukiMm Před 18 dny

    ሰላም ሰላም መሱሬ የጪው አታት አልጋወራሽ ቢቻ መንአለፋክ ዋንጫው ይገባዋል እስፔን

  • @Bininaldo
    @Bininaldo Před 18 dny

    Mesur liju teamir eyasayen new, neger gin ke 10 amet behuala yerasun teret, tegat, ye club hiwot mastekakel. Malete club lay yalew achewawet/ ke club club zewuwur yalew huneta/ ...gize mifeleg new. Ene bojhan kirkich( spain)/robinho(brazil) aytenal endet endetefu!!!!
    Lemegwmet lemegemet gin, eske 24 ametu, specifically ke 20-24 ametu lay, 1 ballon door yagegn yehonal! Keza behuala gin minayew yeteleye techawach ayhonim, yegel hasabe new!!!!

  • @mohammedsuleman4955
    @mohammedsuleman4955 Před 18 dny

    Sorry mensur yamal say sayhon jealous new semu

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 Před 18 dny

    ሳይህ ፖለቲከኛ ነህ መስልከኝ ስለ ብንያም ግንአታወራም

  • @AlmazMangstu
    @AlmazMangstu Před 18 dny

    spain win

  • @SeleKinde
    @SeleKinde Před 18 dny

    Imot yehonal tenbuyawoo

  • @legessemolla7311
    @legessemolla7311 Před 18 dny

    መንሱሬ ምነው ስለ ሜሲ ምንም አልል አልክ?

  • @Satter2021-wg6rf
    @Satter2021-wg6rf Před 16 dny

    ወይ መንሱር ሁናትማ ታዋራለህ ኢንዳ ሁሴን አታዳላም😊

  • @yoniMalion
    @yoniMalion Před 18 dny

    Gakpo wine

  • @osmanahmed-wq4os
    @osmanahmed-wq4os Před 18 dny

    English and Spanish speakers are welcome

  • @Satter2021-wg6rf
    @Satter2021-wg6rf Před 16 dny

    ራቢዮት 😅😅😅

  • @user-vf7gf4zz1q
    @user-vf7gf4zz1q Před 18 dny

    Netherland 1 vs england 2

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 Před 18 dny

    ጥሎብኝ ፈረንሳይን አልወዳትም

  • @mdjamel103
    @mdjamel103 Před 18 dny

    አምራለ ድልታታ የሚለውን ስም መጥራት አቀተህ? እሱ እሱም እኮ ተጫዋች ነበር የወላይታ ዲቻ።

  • @yonastibebe9871
    @yonastibebe9871 Před 18 dny

    የተከበርከው መንሱር አትሳሳት አንሱ ፋቲንም እንዲህ ነበር ያሞካሸህው አሁን የት እንዳለ እናውቃለን፤ያማልም ይህ እጣ ፋንታ ከፊቱ እንዳለ አትርሳ።የዋንጫው ባለቤት ደግሞ GB ነች💯

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 Před 17 dny

    አቤት መንሱር ሰቀልከው ከመጠን በላይ እስቲ ትንሽ እየው አታሽቃብጥ

  • @baredinumer7423
    @baredinumer7423 Před 18 dny +1

    Yamal

  • @biniyamlefe3486
    @biniyamlefe3486 Před 18 dny +6

    ቅመም የሆነ ልጅ!!

  • @user-kh8qn3yt6v
    @user-kh8qn3yt6v Před 18 dny

    Hi measure kcemesi ????

  • @gemechisteshome6666
    @gemechisteshome6666 Před 18 dny

    Mansure!!!!!!!!Don't forget that he is a human being; just, make it the exaggeration normally and rated.

  • @wonderboy4481
    @wonderboy4481 Před 18 dny

    በጣም አካድኮ bro....the whole story about yamal😂

  • @abesha0268
    @abesha0268 Před 18 dny

    የኮፖ እግር ኳስ ጨዋታ አሰልቺ እና ምንም ውበት ያለው ጨዋታ ምንም የለም :: ምንሱር እውነትህን ነው ከአውሮፖ ጨዋታ ምንም አይስተካከልክ ::

  • @samueltilahun4716
    @samueltilahun4716 Před 18 dny

    ansu fati tewertolet nebere ahun gn tefa lets wait guys

  • @TajuAbdu-hg5ry
    @TajuAbdu-hg5ry Před 18 dny

    Wawo yamal