ለስኳር ህመም እንጀራ በዚህ መልኩ መበላት አለበት!!! This is how you should eat Enjera for DM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የእንጀራ ትክክለኛ የአመጋገብ መጠን እንደ አዘገጃጀቱ እና አብረን ከምንመገባቸው ምግቦች ጋር የተያያዘ ነው፨

Komentáře • 51

  • @ayante5179
    @ayante5179 Před měsícem +12

    እድሜሽን ያርዝምልኝ የአለም መዳኒት የሆነው ክርስቶስ ይጠብቅሽ አሜን

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před měsícem +6

    አመሰግንሻለሁ። ጥሩ ትምህርት ነዉ። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před měsícem +7

    ዶክተር እንክዌን ደህና መጣሽ🙏 Thank you for what you do 😘👌🏾

  • @BeverlyBurnett-tv9vv
    @BeverlyBurnett-tv9vv Před měsícem +5

    Thanks for sharing such great information for keeping diabetes under control. Please share an English translation so that I can share beyond our community!

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před měsícem +4

    በጣም እናመሰግናለን 🎉Dr🎉
    እድሜና ጤናይስጥልን በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.

  • @tsehayteklu9871
    @tsehayteklu9871 Před měsícem +4

    እግዚአብሄር ይስጥልን በጣም አመሰግግንሻለሁ

  • @fekirtetadesse9151
    @fekirtetadesse9151 Před měsícem +3

    The best feedback!!!!
    Thank you 🌺

  • @ayante5179
    @ayante5179 Před měsícem +11

    እባክሽ ዶክተር ሀና በጣም ነው የምከተልሽ እና ያንቺ ትምህርት እኔን እረድቶኛል አንድ ጭያቄ መልሺልኝ እሱንም ስለ ቡላ

  • @ahmedmuftiy2921
    @ahmedmuftiy2921 Před 16 dny

    Worra hebazabesha you have to go with point

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b Před měsícem +5

    ቡላ እንዴት ነው ለስኩዋር ህመም ተኛ?

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před měsícem +4

    Thank you 🙏🏽

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Před měsícem +3

    Thanks ❤Dr

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před měsícem +2

    Tx doctor tebarki

  • @homaboneya8527
    @homaboneya8527 Před 28 dny

    Then what should we eat? What food is good?

  • @Fikir570
    @Fikir570 Před měsícem

    Thank you!

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před měsícem

    Thanks 🙏

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před měsícem

    Ebjera eko yelem‼️
    Segatura new ‼️

  • @manidegu2590
    @manidegu2590 Před měsícem +2

    በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ ር ። ግን ኡኔ ጥያቄ የገብሰ እና የአጃ ዳቦ እቤታችን ጋግረን ብንበላ ለስኳር በሽታ እነዴት ነው ? ተጨማሪ ኪኒዋ የሚባለውስ ለስኳር በሽታ እንዴት ነው መበላት ይቻላል ወይ ? አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ይባርክሽ ።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem +2

      ሰላም፣ የአጃ እ ና የገብስ ዳቦ መብላት ይቻላል፣ መጠኑ ላይ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ሁለቱም ከፍ ያለ ካርቦሃይድሬት አላቸው። ኪውንዎ በጣም ጥሩ ነው በተለይ በአትክልት ሲሰራ። ኪውንዋንም ፈጭቶ ዳቦ መጋገር ይቻላል.

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Před měsícem +2

    አስቸጋሪ ነው የታይሮይድ ችግር ሲኖር ደግሞ አብዛኛው ቅጠላ ቅጠል አይፈቀድም ሀኪሜ እንደዛ ብሎኛል!

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem +2

      አይፈቀድም ሳይሆን፣ በመጠኑ እ ና መብሰል አለበት

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z Před měsícem +2

    Salit Endat naw bnbla Doc.

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem

      ባንበላ ችግር የለውም፣ ክሌላ ምግቦች ከጨው የምናገኛቸውን ንጥረ ነግሮች ስለምናገኝ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamtesfaalem261
    @selamtesfaalem261 Před měsícem +1

    pls give me answer

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @etg9080
    @etg9080 Před měsícem +1

    አንድ እንጀራ 300 ግራም አይመስለኝም:: አገር ቤት ያለው በጣም ስስ በመሆኑ ግራሙ ይቀንሳል::
    ሌላው መድሃኒት የሚወስዱ ሰዎች የፈለጉትን ያህል ቢወስዱ ምንድነው ችግሩ?
    type 1 ታማሚዎች የፈለጉትን ያህል መውሰድ ይችላሉ::ምክንያቱን የሚወጉት ኢንሱልን ይጨነቅበት :: type 2 የሆኑ ግን መድሃኒት የማይወስዱ የካርቦሀይድሬ ት መጠኑ መብዛት የለበትም::
    ጥያቄዬ :
    አንቺ type 1 ከሆንሽ አና እንሱሊን pump ከተጠቀምሽ ለምን ካርቦሃይድሬት መጠን መወሰን አስፈለገሽ?

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s Před měsícem +2

    ጫት 30 ቀኑን ሙሉ ይቅማል ስኳር የያዘው ሰው አይጎዳም ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem

      በጣም ይጎዳል፣ ጫትም ይሁን ሌላ የሰውነታችን ሆርሞኖች ባግባቡ ስራቸውን እንዳይሰሩ የሚወሰዱ እፆች ለጤና በጣም ጠንቅ ናቸው፣ በተላይ ይስኳር ህመም ሲኖርብን ችግሩን ያባብሱታል

  • @etalemsolomon4409
    @etalemsolomon4409 Před měsícem +1

    Ke enjera lela mene amarache ale aseteyayet negerin

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem

      ሳይበዛ ጥቁር እሩዝ፣ የአጃ ቅጬ፣ ያልተፈተገ ገብስ ዳቦ ። እንጀራን ስንበላ ደግሞ፣ የአትክልት አይነቶችን ( ጎመን ቆስጣ፣ ጥ.ጎመን ) በርከት አድርገን እንጀራውንን አሳንሰን መመገብ እንችላለን

  • @degfachewhabtemariam2973
    @degfachewhabtemariam2973 Před měsícem

    በምን ይፈርፈር?

  • @omg7745
    @omg7745 Před měsícem +1

    ለምንድን ነው ቁርጡን የማትናገሪው እንጀራ ለስኮር በሽተኛ አይመከርም የምን ማመቻመች ነው

  • @dawitassefa6760
    @dawitassefa6760 Před měsícem +1

    እዚህ አገር ውሰጥ ጤፍ ላይ ትነሸ አብሸ ጭምሩበት ይላሉ ምን ትያለሸ

  • @TsegeLamessa-ht4np
    @TsegeLamessa-ht4np Před měsícem +2

    ጥቅል ጎመን ለስኩዋር ይፈቀዳል ወይ

    • @etg9080
      @etg9080 Před měsícem

      yes,

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem +1

      ይሄ ስለጥቅል ጎመን የሰራሁት ቪዲዮ ነው ይመልከቱት czcams.com/video/qNjujtZaIDY/video.html

  • @selamtesfaalem261
    @selamtesfaalem261 Před měsícem +2

    eneye ye andegna bishita sugar ney wichi new yemenerew engera iybelam aqime alew ahun insulin 2 cic new yemewesdew gn betam ashigeregnal 69 68 54 yewerdal insulin meqom alebin men medreg alebin

    • @etg9080
      @etg9080 Před měsícem +1

      if you are type 1 diabetic, you can eat injera. you can control it with insulin. but you can't stop injecting insulin as you are type 1. by the way, how old are you? and how could you become type 1? may be you are type 2.
      I don't understand what you said about you are taking only 2cc: is that 2cc mean 2 unit? 2 unit can only lower 100mg/dl, that is very small, how is that possible?

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 Před měsícem

      @@etg9080chicken eat & salad comfortable

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem +2

      ሰላም እንደምን አሉ፣ የስኳር መጠንዎ በዚህ መጠን የሚዎርድ ከሆነ ከሃኪምዎት ጋር ይነጋገሩ እና መድሃኒቱን እንዲያስተካክሉልዎት ያድርጉ። ሌላው መድሃኒቱን ሲውስዱ በቂ ምግብ ያማይመገቡ ከሆነ ያም ስኳሩን ሊያወርደው ይችላል፡ አይዞት

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 Před měsícem +1

    ❤❤❤