የውበት እይታ/ሙሉ ክፍል/ አሳዛኝ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 19

  • @mebazey
    @mebazey Před 6 měsíci +10

    እስከ ዛሬ የሁለት ቤተሰብ ታሪክ ነበረ ስታቀርቡልን የነበረ የዛሬ ግን የ10 ቤተሰብ ሆነብኝ 🤣 ብቻ የራዚቃ ድምጽ መስማት ስለምወደው እስካሁን እያዳመጥኩት ያለሁት ከቻላችሁ ደቂቃ ከዚህ በላይ አታበዙ ጥሩ ነው በተለይ እንደዚህ አይነት ታሪክ ከሆነ እናም በርቱልን እኔ ሁሌም በጉጉት ነው ማዳመጠው 🥰🥰🌹

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n Před 8 měsíci +5

    ላዳምጠው በጉጉት ነው የማዳምጠው ልጨርስ እና አስታይት እሰጣለሁ❤❤❤

  • @user-sr8hr8sf7j
    @user-sr8hr8sf7j Před 6 měsíci +3

    እረ ምን አይናት ዉስብስብ ነዉ ጭንቅ ጭንቅ ምንም ሰይገበኝ አለቀ ኡፍ የስጠለል

  • @MuhammedJamal-vu3jm
    @MuhammedJamal-vu3jm Před 2 měsíci

    Batme now das yamelswe think😅😅❤❤

  • @mebazey
    @mebazey Před 6 měsíci +2

    ታሪኩ አላልቅ ብለው ጭንቅላቴ ተዘበራረቀ መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @user-tl3hk6ll3o
    @user-tl3hk6ll3o Před 8 měsíci +3

    ድብልቅልቅ ያለነው የዛሬውስ ምንም አልገባኝ😢

  • @masarat-wl4cy
    @masarat-wl4cy Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @sarasara-jy3mf
    @sarasara-jy3mf Před 3 měsíci

    ኦረ የዛሬው ታረክ ከና ዘር መንዘርነው ዉዉ😅😅 ደስ ይላል

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 Před 8 měsíci +2

    ለምንዲን ነው የምትደጋግሙት ረተው

    • @seadaseada714
      @seadaseada714 Před 8 měsíci +1

      ኧረ ተረዷቸው ባለፈ አግዷቸው ስለነበረ ቪዲዮውም ጠፍቶባቸው ነው መሰለኝ ድጋሚ ሚጭኑት ለአዲስ አድማጭ so አንቺ እለፊው ስላዳመጥሽው ዉይይይ እኔኮ ለራዚ ስል ማልሆነው የለኝ😅

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n Před 8 měsíci

    ምንም ታሪኩ ሳይገባኝ አለቀ መጨረሻ ላይ ምንም አልገባኝም

  • @user-wf3uq9dx6y
    @user-wf3uq9dx6y Před 3 měsíci

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-wv9eb3ho6j
    @user-wv9eb3ho6j Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @ToybaToyba-nu3ep
    @ToybaToyba-nu3ep Před 3 měsíci

    ሞነምአለግባኝሞ

  • @KokebZakir-tn8ly
    @KokebZakir-tn8ly Před 6 měsíci

    ??????

  • @user-sr8hr8sf7j
    @user-sr8hr8sf7j Před 6 měsíci

    ምንም አያምርም