መንግስት ያላስተዋለው የቫላንታይን ጦርነት - መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ - ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • አርፈው ወንጌል ይስበኩ አለኝ
    መንግስትያላስተዋለው የቫላንታይን ጦርነት
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Komentáře • 339

  • @yunus7860
    @yunus7860 Před 2 lety +283

    ስወድወት የሚናገሩት ሁሉ ቁምነገር ብቻ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት አላህ ይጠብቀወት

    • @abdulshafimuhammad7636
      @abdulshafimuhammad7636 Před 2 lety +4

      አንች አላህን ፍሬ ኤህ ሰው ሃይማኖት ሌላ ነው አላህን ፍሬ ሚተዋርውን ታጠንቀቂ

    • @toybafentaw8022
      @toybafentaw8022 Před 2 lety +18

      @@abdulshafimuhammad7636 men aynet dedebna new be Allah sewyewun eko benagerut komnger new yamsgenchachew allahn fera malte menu new ere blis eyasben tew chfen mehon yebekan edyyy

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 Před 2 lety +1

      Amen God bless you my brother.

    • @user-we1mz5pb2w
      @user-we1mz5pb2w Před 2 lety +7

      @@toybafentaw8022 ይመችሽ እህቴ ስንት አይነት ሰው አለ ግን። ማንም ይሁን ሰውየውን ሳይሆን ጠቃሚ ምክሩን ብቻ እንውሰድ።።።።

    • @yunus7860
      @yunus7860 Před 2 lety +24

      @@abdulshafimuhammad7636 አላህን መፍራት በመጥፎ ስራ ነው ወንድሜ አላህ አትዋደዱ አላለም ብንዋደድ ስውለስው ምን ችግር አለው ምናቸው ነው የሚጠላው ሀሳባቸው እንግባባ እናስተውል አንጣላ ነው ሁሌም የሚሉት ሀሳባቸውም እሳቸውም የሚወደዱና የሚክበሩ ናቸው

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f Před 2 lety +66

    መጋቢ እሸቱ 24ሰአት ባዳምጣቸው አልጠግብም እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር 🙏

  • @nuseibaahmed5438
    @nuseibaahmed5438 Před 2 lety +96

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው እንወዶታለን እንኳን ዜጋችን ሆኑ

  • @bilalhebesha661
    @bilalhebesha661 Před 2 lety +90

    ሁለም ሰው ሲሰማቸው የማይጎረብጡ ደስ የሚሉ ሰው እንዲህ አይነት ሰዎች አላህ ያብዛልን

  • @according6414
    @according6414 Před 2 lety +63

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን!!

  • @yitbarekkenaby2674
    @yitbarekkenaby2674 Před 2 lety +19

    እርሶን ሲናገሩ ለኔ ትምህርት ነው ሚመስለኝ እድሜ እና ጤናውን ይስጦት

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 2 lety +22

    መጋቢ አዲስ እድሜና ጤና ይስጥኸ!!!!ልቦና የበራልኸ ትልቅ ሠው ኑርልን!!!!

  • @ayishaahhll6681
    @ayishaahhll6681 Před 2 lety +13

    ሁልጊዜ እንደምለው በጣም ነው እማከብሮት አላህ እድሜዎን ያርዝመው

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር ረዥም ጤናና ዕድሜ ይስጥዎ ኑሩልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 Před 2 lety +71

    አርትስ ቲቪ የምታቀርቡት ኘሮግራም ሁሉ አስተማሪ አዝናኝ እና ወቅታዊ ነው በጣም ነው የማከብራችሁ መጋቢ ሀዲስ ሽ አመት ያኑርልን እግዚያብሄር

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 2 lety +22

    ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ ለመጋቢ ሐዲስ እሽቱ በምሳሌ እና በቃለ ወንጌል አለዝበው ለሰው ልጆች ሁሉ ቤዛ የሆነው አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ሰው ልጅ ሲመጣ እኔ መንገድና ሒይወት እኔ ውሃ ነኝ ያለውን ብቻ ነው እስከሞት ድረስ ልንከተለው የሚገባ እንጅ ለዚህ ዘመን ሰው የልባችንን በር ሙሉውን መክፈት እንደለለብን ሰፋ ባለ ሚስጥሩ ጥልቅ በሆነ አገላለጽ ውሳጣዊ ልባችን ቢገባው ተንግሮናል!!! ከአደጉት ሐገሮች መልካም የሆነውን ብቻ እንድንወስድም አብክረው ነግረውናል!!! (እግዚአብሔር2) ከነቤተስቦቻቸው ይጠብቅልን!!! ኢትዮጽያን ያስባት!!!

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Před 2 lety +18

    የሁሉም ኢ/ዊ ሐብት የሆኑ ምርጥ መምሕራችን ኑሩልን

  • @user-jw7ep4lo1c
    @user-jw7ep4lo1c Před 2 lety +48

    በእድሜ በጤና መጋቢ አዲስ እሸቱን ይጠብቅልን!ከዚህ በላይ ስብከት የለም!

  • @abuhiy8254
    @abuhiy8254 Před 2 lety +6

    በጣምየምወደው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @gebrieteykew1710
    @gebrieteykew1710 Před 2 lety +15

    አባታችን ከእርሶ ብዙ ነገር እየተማርን ነው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጦት ።arts TV's እንወዳችሗለን የምታቀርቡት ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @hikma5590
    @hikma5590 Před 2 lety +83

    ይገርማል ቫላንታይን ምናምን እያሉ ሲጨማለቁ ሀይማኖታቸው ምንም አይላቸውም ማለት ነው ? ብዬ እጠይቅ ነበር በብዛት ክርስቲያኖች ሲተገብሩት ሳይ የተፈቀደላቸው ይመስለኝ ነበር ዛሬ እርሶ መለሱልኝ አመሠግናለሁ አላህ ይስጥልኝ ።

    • @user-we1mz5pb2w
      @user-we1mz5pb2w Před 2 lety +5

      በጭራሽ አይፈቀድም እህቴ። ይሄ የኛ የግለሰቦቹ ችግር ነው።።።

    • @berhanudagnew4402
      @berhanudagnew4402 Před 2 lety +1

      ህዝቡ ከራሱ ጋር ስለተጣላ ነው እንጅ ክርስትና አማ ከዛ አልፎ አንዲት ሴት ለአንድ ወንድ ብቻ ብሎ ነው እሚያስተምረው። በግርግጥ ወደ ፕሮቴስታንቱ ስንሄድ የተለየ ነው። ምክንያቱም ፈረንጆች ከአጼ ኃ/ሥላሴ ጋር ተደራድረው ለአላማ ማስፈጸሚያቸው ያስገቡት ስለሆነ እነዚህን ከቆዳቸው ቀለም በስተቀር በባህሬያቸው እንደ ነጮቹ ናቸው

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Před 2 lety +1

      እረ በጭራሽ አይፈቀድም በክርስታንም ይህ የነጮች ነው እኛ ሰዎች ጥላቻን ትተን ሁሊም ሁሌም እንዋደድ

    • @mimieska2802
      @mimieska2802 Před 2 lety

      ያስብላል ልክነሽ

  • @user-ug5jk5de4z
    @user-ug5jk5de4z Před 2 lety +14

    ቃላት አጣውሎት የኔ አባት 🙏🙏🙏ፈጣሪ እድሜ ከ ጤናና ጋር ያድሎት ......ፈጣሪ ከኔ ከደካማው እድሜ ላይ ቀንሶ ለእርስዎ ቢጨምርሎት ምነኛ ደስ ባለኝ ነበር 😍😍😍

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 2 lety +17

    እድሜ ይስጥልን አባታችን አንደበተ ርቱህ ከውቀት ጋር ዋው

  • @user-ig6er3uu7c
    @user-ig6er3uu7c Před 9 měsíci

    መጋቢ አዲስ እናመሰግናለን ምስራቅዬ ምን አይነት እናትና አባት ነው ወልደው ያሳደጉሽ የተባረኩ ናቸው የሰው የስነምግባር ውጤቱ እናትና አባቱ ነው

  • @ayo7639
    @ayo7639 Před 2 lety +6

    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ የኛ ውድ አባት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን፡፡

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 2 lety +15

    መምህራችን ስለ ድንቅዬ ምክርዎት ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን ኑሩልን🙏❤🥀🌻

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 2 lety +8

    አለም ፀሐይ ወዳጆ እናታችን አባባ መንግስቱ ሐየለማራያም አባታችን ፡ May God 🙏 Bless you And your family you guys.

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 Před 2 lety +11

    መጋቢ እሸቱ እሁዴን እሁድ አደረጉልኝ አመሰግንዎታለሁ

  • @user-ls6sd6ct7b
    @user-ls6sd6ct7b Před 2 lety +55

    የሳቸዉ አይነት አንድ 5 ስልጣን ላይ ቢወጡ ሀገራችን ከእንክርዳድ ትፀዳና ታንፀባርቅልን ነበር እድሜዎትን ያርዝመዉ

    • @enkebaberleselam1603
      @enkebaberleselam1603 Před 2 lety +1

      መቼ የሚመራ ጠፋ የሚመራ ህዝብ ነው የሌለን

  • @ardiboardibo583
    @ardiboardibo583 Před 2 lety +9

    ጦቢያዎች እጅግ እጅግ እናመሰግናለን

  • @solomon4866
    @solomon4866 Před 2 lety +5

    ኧግዚያብሔር ኧንዲህ ኣይነት ተደምጠው የማይጠገቡ ሰው ያብዛልን፥ ኧድሚያቸውን ያርዝምልን ኣሜን

  • @mimizeke2471
    @mimizeke2471 Před 2 lety +1

    አቤት የአምላክን እጅ ሥራ ድንቅ ነው ተመስገን

  • @desalgnhilmicael7834
    @desalgnhilmicael7834 Před 2 lety +7

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜ ከጤና ጋር ይሁኑሎኦ

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před 2 lety +6

    በእውነት እንዲህ አይነት መካሬዎችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +7

    የሚገርም ንግግር እደርሶ ብናስብ ሀገራችን ሰላም ነበረ እምኮነው 💕

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 Před 2 lety +4

    ሃሳቦትን በነፃነት የሚገልጽ ከምንም ነገር ነፃ የሆኑ መምህር እግዚአብሔር እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን !!

  • @TsigeKebede-le6ls
    @TsigeKebede-le6ls Před 2 měsíci

    በረከቶት ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 lety +3

    ድንቅ አባት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Před 2 lety +14

    እኚህ ሰው አላህ ይጠብቆት ሂዳያ አላህ ይስጦት የአምሮው ስፉት የአጅባል።

    • @abdulshafimuhammad7636
      @abdulshafimuhammad7636 Před 2 lety

      አንች አላህን ፍሬ ሃይማኖት ሌላ ነዉ ሚታወርውን ተጣንቃቅ አላህን ፍሬ

    • @abdulshafimuhammad7636
      @abdulshafimuhammad7636 Před 2 lety +1

      አንች አላህን ፍሬ ሃይማኖት ሌላ ነዉ ሚታወሪውን ታጠንቀቅ

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Před 2 lety

      አችንም ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u Před 2 lety

      @@abdulshafimuhammad7636 ከብት

  • @surafelyihune5798
    @surafelyihune5798 Před 2 lety +2

    ሁሌም በናንተ ዝግጅት ሙሉዋን ኢዩጵያን አያታለዉ በጣም ነው የምውዳችሁ በርቱ

  • @haileeyesus1083
    @haileeyesus1083 Před 2 lety +8

    ስወድዎት ጌታ ኢየሱስ ይባርክዎት።
    God bless you teacher.

  • @bayushshiferaw8482
    @bayushshiferaw8482 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ተመኘሁ።

  • @andargyimer978
    @andargyimer978 Před 2 lety +17

    ክቡር መጋቢ ኃዲስ እኛ ደሴ የነበርን ወጣቶች መንጎል አማተር የሥነ-ጽሁፍና ጋዜጠኝነት ማህበር በሚባል ስብስባችን አማካኝነት በየዓመቱ ጳጉሜ የምናከብረው የይቅርታና ምስጋና ቀን የሚባል በዓል ነበረን፡፡ ዳግም ለመጀመርም በዝግጅት ላይ ነን፡፡

  • @bekriabdela7270
    @bekriabdela7270 Před 2 lety +30

    ንፁህ ልብ ከእውቀት እና ከጨዋታ ጋር !!🙏🙏

  • @dan-kk9de
    @dan-kk9de Před 2 lety +29

    I am from Tigray. I respect Megabi Haddis. He is not far right or far left . He is always at the middle. And a peace maker. Good speech bring good people together but bad or hate speech divide and apart us.

    • @Utiopia
      @Utiopia Před 2 lety +1

      ( i am from Ethiopia ) በሚለዉ ይስተካከል

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před 2 lety +1

    ውይ እኔ እንዴት ነው እመወዶት እኮ እግዚአብሔር። ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Před 2 lety +6

    ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ መጋቢ አዲስ አስተማሪ ምረጥ ሰው

  • @melakea2671
    @melakea2671 Před 2 lety +5

    He is not only a knowledgeable person he is gifted and blessed 🙏 God bless you and your family sir

  • @hiwotdagne4190
    @hiwotdagne4190 Před 2 lety +1

    አባታችን ኑሩልን

  • @kinfemichael2575
    @kinfemichael2575 Před 2 lety +4

    እውነት ከእውነተኛ መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před 2 lety

    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ምርጥ አስተማሬ በሰው ህሊና ትምህርቱ ይማይጠገብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ጤናውን ያድልዎት

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q Před 2 lety +5

    እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 Před 2 lety +5

    Woow Legendary man Tanks So Much

  • @tadessebekel6243
    @tadessebekel6243 Před 2 lety +10

    መጋቢ አዲስ ቃሎ ንግግሮ ምግብ ነው ያውም የማሰለች እንደሰሞ ሁሌ አዲስ የቃላት ምግበ አዲስ ቃለሕይወት ያሰማልን ውነትምሁሌም መጋቢ አዲሰ ቃለ ሕይወት

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Před rokem +2

    እግዚአብሔር በክብር ያኑርልን

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 Před 2 lety +1

    መጋቢ ሐዲስ ረጅም እድሜናጤና ከነቤተሰቦ ይስጦት ምንጊዜም ሚዛናዊ የሆነ ንግግር የሁሉንም ሐይማኖት አክባሪ የሁሉንም ብሄር አክባሪ እንዲሁም አገር ካለችበት ዉድቀት ለማዳን እሚጥሩት ነገር እጅግ እንዳከብሮት አርጉኛል የዘንድሮ ሐይማኖት መ ምህር ነ ን ባዬች አገርን ወደ ከፋ ችግር እሚገፉ እንጂ ተከታዮቻቸውን ወደ ቅን መንገድ አይመልሱም በህዝቡ ላይ የሃይማኖት መሪዎች ትልቅ ሥራ ይጠበቅባቸዋል ማንኛዉም ሐይማኖት ቅንነትን በጎ ሥራ መስራትን ነገ ይህችን ጊዛዊ አለም ጥለን ወደ ወዲያኛዉ አለም ስንሸጋገር ፈጣሪ ጋ ስንቀርብ ለጥያቄ እማናፍርበትን በጎ ሥራ ይዘን መሄድ አለብን እንደ ዜጋ ኢትዬጵያዊነት ማለት ደግ ሕዝብ ተከባብሮ የሚኖር እንግዳ እንኳን ቤቱ ሲመጣ አልጋዉን ለቆ መሬት እሚተኛ ያለዉን አቅርቦ እሚበላ የነበረ ሕዝብ ነዉ ዛሬ የተናወጠን ሴጣን ነገ ለቀን ለምንሄደዉ መሬት ይኼ ቦታ የኔ ነዉ ያንተ አይደለም ተባብለን እንባላለን በጣም እሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነ ን ለማንኛዉም ፈጣሪ ይርዳን

  • @kamil-2k172
    @kamil-2k172 Před 2 lety +11

    I greatly admire and respect this man I wish you a healthy and long life.

  • @user-br8gn2yx4p
    @user-br8gn2yx4p Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏አምላክ ሆይ ህዝብሕን ታደገው

  • @user-ew3nr5cf7y
    @user-ew3nr5cf7y Před 2 lety +10

    ስለኢትዮጵያ ሳስብና ተስፋ ቆርጨ እስክንድር እሚባል አጎዛ ጃዋር እሚባል ወናፍ በብዛት ያለባት አሰልቺዋ ሃገሬላይ መጋቢ ሐዲስ ዶ/ወዳጀነህ ሃጅ ሙፍቲን የመሳሰሉትን ሳይ እልፍ የነሱ አይነት መኖሩን አስብና ውስጤ በኢትዮጵያየ ተስፋ አትቁረጥ ይለኛል

  • @zeestifanostube
    @zeestifanostube Před 2 lety +1

    ምስራቅዬ ደርባባዋ❤❤
    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg Před 2 lety +1

    የኔ መጋቢ እዴት ነህልኝ የማከብርክ እድሜ ከጤና ተመኘሁልክ ከነ ቤተሰብህ

  • @ayyubyacob
    @ayyubyacob Před 2 lety +4

    ትልቅ ሰው ኖት፡፡ እድሜዎትን ያርዝመው፡፡ 😍😍😍

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Před 2 lety +1

    ለመምህራችን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @serawitserawit4357
    @serawitserawit4357 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @semiratesfaye2866
    @semiratesfaye2866 Před 2 lety +3

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወት መጋቢ ሀዲስ ምርጥ ሰው ነወት

    • @abdulshafimuhammad7636
      @abdulshafimuhammad7636 Před 2 lety +1

      ሰሚራ አላህን ፍሬ ኤ ሰው ሃይማኖት ሌላ ነው ምታወሪውን ተጣንቃቅ አላህን ፍሬ

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w Před 2 lety

      @@abdulshafimuhammad7636 በየኮሜንቱ ምን ያዞርሀል ከብት

  • @user-nf6yh8ie5b
    @user-nf6yh8ie5b Před 2 lety +4

    እድሜ ከጠና ጋር እግዚአብሔር ይስጦዎት

  • @ejigayehuyemanebirhan9984

    መምህር ሀዲሰ አለማየሁ እሸቱ እውነትን ሰለሚናገሩ ክብረትን ይሰጥልን

  • @adugnawondimulemessa876
    @adugnawondimulemessa876 Před 2 lety +7

    I Love this man from the bottom of my heart ❤️❤️❤️❤️

  • @user-vc4le2lc1l
    @user-vc4le2lc1l Před 2 lety +6

    በጣም አስደናቂ አስተማር ሰው ናቸው

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +43

    ስወደዎት እኮ ወላሂ

    • @abdulshafimuhammad7636
      @abdulshafimuhammad7636 Před 2 lety +1

      ሃያት አላህን ፍሬ ሃይማኖት ሌላ ነው ምታውሪውን ተጣንቃቅ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 2 lety +4

      @@abdulshafimuhammad7636 ምን አይነት የደነዘ አስተሳሰብ ነው ያለህ ልብ ይስጥህ

    • @abdulshafimuhammad7636
      @abdulshafimuhammad7636 Před 2 lety

      እይ ሰው ሃይማኖት ሌላ ነው አላህ ይጣብቅ ይበላል ወይ እይ ሰው ስለ ክርስቲያን ነዉ ሚየውርው

    • @Mayaye887
      @Mayaye887 Před 2 lety +2

      @@abdulshafimuhammad7636 ካፈርክ ሙስሊም በመሆንህ እፈር

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 2 lety +2

      @@Mayaye887 ልቦናው እንደ ድንጋይ ከብዶ እኮ ነው ልቦና ይስጠው እህቴ

  • @maranatamaranatahanykinijo4022

    መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ❤🙏

  • @marselad9953
    @marselad9953 Před 2 lety +6

    Wow I love this guy He is Ethiopian ENKU WERK mind I love and proud of this guy he is pointing out very important point

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልት ሲናገሩ ቢውሉ አይሰለቹም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @mantheman7491
    @mantheman7491 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር እድሜዎን ያርዝምልን፣ ጤናዎን ይስጥልኝ፣

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን♥️♥️♥️✝️✝️✝️

  • @gzachewyemataw1417
    @gzachewyemataw1417 Před 2 lety

    አባታችን እኮ የሚገርመዉ አነጋገራቸዉ ወይንም ቃላቶቻቸዉ ከጥቅምት ማር ይበልጣል

  • @cheramlakdegemu7950
    @cheramlakdegemu7950 Před 2 lety +4

    እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 Před 2 lety +9

    የማይሰለች ወሬው ከመሬት ጠብ አይል አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @shalomyalew417
    @shalomyalew417 Před 2 lety +2

    ዘመንዎ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @eyosiasmesfin3661
    @eyosiasmesfin3661 Před 2 lety +3

    ዐይነ ስውረ ዐይን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
    ይስጥልን።

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 Před 2 lety +3

    የአእምሮ ምግብ ሰለመገቡን እናመሰግንዎታለን መምህር።

  • @alexone532
    @alexone532 Před 2 lety +4

    You explained well the majorty ethiopian politics people problem. You are proofing those people problem and their misunderstanding the constitution and the superm power of the people.Thanks. great job!!! Wishing u long life.

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 Před 2 lety +2

    This man is the best to present at this video! የምስጋና ቀን Thanks giving በግዕዝ (እለተ አኮቴት) ነው! ጥሩ ሃሳብም ነው!

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 Před 2 lety +3

    Egziyabher erjem edemena tena yeseteln abatachin betam enakeberewtaln 🙏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 2 lety +2

    Thank you Megabi Adis 🙏🙏🙏
    Nice lecture 👌👌👌👌

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj Před 2 lety

    አባታችን የኛእቁ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ አደበተ ርቱ ተባረኩ አይጠገቡም ❣️🥰

  • @gmalgmal3752
    @gmalgmal3752 Před 2 lety +4

    ፀጋው ያብዛልወት

  • @alifethiopia
    @alifethiopia Před 2 lety +8

    መልካም, ውብ ንግግር, ይማይሰለች.::

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 Před 2 lety +2

    Thank you ever so much 💓

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጦት የልቤን ነው የተናገሩት አጉል ከባሕል ያፈነገጠ የሰው ትርኪ ምርኪ ቫላንታይን የሚባል ነገር ማስወገድ አለብን

  • @gumayeaddisu6085
    @gumayeaddisu6085 Před 2 lety

    መልካም ትምህርህ ነው ለሚያውቀው እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před 2 lety +8

    አረ ሁሌም ብታቀርቡልን ድስ ይለኛል ኢትዮጵያ አዘህ ቤት ዉስጥ በደንብ ትታያለች ግን ካልተቻለ አንኩአን በሳምንት 2አንኩአን አክርቡልን 👍👍

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 Před 2 lety +2

    very educational speech God bless you and long life 🙏

  • @AbetuGrum
    @AbetuGrum Před měsícem

    ዘመነዎት ይባረክ

  • @Emahoy-jo6ne
    @Emahoy-jo6ne Před rokem

    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃቸሁ

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 Před 2 lety

    ምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወትን ያሰማን ኣሜን

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 Před 2 lety

    ማነው ደግሞ የሰማ ድንቅ ናቸው እኮ አባታችን

  • @getentertainment11
    @getentertainment11 Před 2 lety +3

    ወላሂ ስወዳቸዉ!!! ❤

  • @terefezenebe4271
    @terefezenebe4271 Před 2 lety

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር !!!!!!!!!!!!
    You are wright !!!

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Před 2 lety +1

    Dont mind them you are talking the truth n i am happy n i am proud of you

  • @asrat7146
    @asrat7146 Před 2 lety

    የኔ አባት ልበብርሀን እኮ ኖት እንደርሶ አይነት ሊቃውንት ያብዛልን +++

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 Před 2 lety +6

    እስቲ ዝም ብላችሁ አዳምጡና መጨረሻላይ አጨብጭቡ ዝም ብላችሁ አትገልፈጡ

  • @kebedatefera4375
    @kebedatefera4375 Před 2 lety

    መጋብ አድስ እግዚአብሔር ረጂሙን እድሜ ይስጥልን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +1

    ልዩ መምህሬ😍😍👌👌👌