ኃጢአትን መናዘዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 01. 2021
  • New sibket
  • Zábava

Komentáře • 228

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 Před 3 lety +16

    ለንስሀ ሞት ሁላችንም ያብቃን የአብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 3 lety +33

    ለንስሐ ሞት አብቃኝ እጅግ ኃጢአተኛ ነኝና 😢

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 Před 3 lety +32

    ወንድም አቤል በርታ በርታ ! ብዙ ሰው እንደለወጥክ አምናለሁ ! በትምህርቶችህ |ሙሴ|

  • @user-lg4rh7ce7k
    @user-lg4rh7ce7k Před 2 lety +1

    የስደት መምሕሬ ቃለሂወትያሠማልን እድሜበጤናያቆይልን አምላኬ ለንሰሀሞትአብቃኝ ሀጢያተኛነኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +4

    በርታልንልኝ ወንድሜ ፀጋዉን ያቤዛልህ የእዉነትባንተ ትምርት ነዉ የእምነቴ ትርጉም ያወኩት የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ በርታልን ትምርቶችህ ልክ እንደ አባ ግርማ ፈዉስና ትምራታቸዉ ነዉ በጉጉት ምጠብቀዉ ዛሬ ምን ለቀቀ ምን አስተማረ ብዬ

  • @user-te1tu8ed5o
    @user-te1tu8ed5o Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ አባቴ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነትለኛም ልቦናችንንይ ክፈትልን የሰማነውን ልቦናቸን ያሳድርልን አሜን

  • @anakid8142
    @anakid8142 Před 3 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ለንስሓ አብቃን

  • @demulove6243
    @demulove6243 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ክበርልን በአንተ ትምህርቾች በጣም ተለውጫለሁ ወንድሜ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ዕድሜ ከጤናጨማምሮ ይስጥህ

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před 4 měsíci

    ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህር 💞🥰😢

  • @user-du9vy3nv7t
    @user-du9vy3nv7t Před 2 lety +3

    ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!!

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 Před 3 lety +7

    ወድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ ከይቅርታ ጋራ ለምን በቴሌ ግራም አትለቀዉም አዉዲዮዉ ብዙ ግዜ እዚህ ላይ መስማት አይመችም ምክንያቱም ስራ ላይ ስለምንሆን እና በቴሌ ግራም ልቀቅልን ወድማችን አንደኛ የኛ ብለህ ደክመሀል እግዚሐብሔር ዋጋህ ይክፈልህ

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 3 lety +7

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የንሰሓ ይብ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ አሜን።

  • @qwerqwert5325
    @qwerqwert5325 Před 3 lety +3

    እንደቸርነትህ አቤቱ ማረኝ አምላኬ ሆይ ሀጢያቴ ብዙ ነውና ለንሳሀ አብቃኝ

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 Před 3 lety +2

    የተዋህዶ እቁ መምህራችን የወጌል አባታችን ቃለሔወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቢት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን የሠማነዉን በልቦናችን ይሁን ይደርግልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sadhaxx
    @sadhaxx Před rokem

    ወንድማችን አቤል ቃለህይወትያሰማልን የአገልግሎትዘመንህ ን ያርዝመው

  • @meri147
    @meri147 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ የቆይልን አሜን፫

  • @user-yl2vh1kx4t
    @user-yl2vh1kx4t Před 9 měsíci

    Ameen Ameen Ameen kalee yiwoti yeesmani mamebechin tabarkuu tegazuwuni yeezalachuu ❤❤❤😢😢😢😢

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 Před 2 lety

    ቃለሂወትያሠማልንመምህርእግዚአብሔርፅጋውንያብዛለወት

  • @user-sq6hh4ur7r
    @user-sq6hh4ur7r Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @user-vb4xn2qi9y
    @user-vb4xn2qi9y Před 3 lety +2

    ጌታ ሆይ ታደገን እግዚኦ ከመጣብን መቅዘፍት እግዚኦ አድህነነ😭

  • @starcell655
    @starcell655 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN
    Kale Hiwet Yasemale🙏🙏🙏

  • @tenagnegorfe4657
    @tenagnegorfe4657 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mf2or2hi2w
    @user-mf2or2hi2w Před 2 lety +1

    የህ ሁሉ እማደርግ እኔ ሃጥያተኛ አሎሁ ፈጣሬ ሆይ ለንስሃ አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bq6vo6vh7w
    @user-bq6vo6vh7w Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን ወንድሜ። እረጅም እድሜ። ጤና ይጥፕብቅልን

  • @betelhemgolla8028
    @betelhemgolla8028 Před 3 lety

    ተመስገን ወንጌል ተማርን ቃለ ህይወት ያስማልን።

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +2

    ወንድሜ አቤል አሁንም እግዚአብሄር ይርዳኝ
    የንስሃ ሳሙና በእጄ ላይ እንገባ በእውነት ስጋችን ተቆጥሮ የማያልቅ ሳሙና ጨርሰናል
    ከንግድህስ ለነፍሳችን ሳሙና ፍለጋ እንተጋለን እግዚአብሄር ይርዳን አሜን በፆሎት አስበኝ ወለተ የዋሃንስ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety

    አቤቱ ዘሰራዊት አምላክ ሆይ ማረን ይቅርበለንበ 😭😭😭😭😭😭

  • @mimteriku5257
    @mimteriku5257 Před 3 lety

    አሜን ቃል ሕይወት የሰመልኝ

  • @rahel2834
    @rahel2834 Před 2 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 Před rokem

    ለመምህራችውን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን ሀጤያተኛዋን ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @mekedesmekoya4875
    @mekedesmekoya4875 Před 3 lety +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሀጥያቴ ብዙ ነው እና ወዳተ እድቀርብ እርዳኝ ወዮልሽ ነፍሤ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @shashtushashtu3349
    @shashtushashtu3349 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 3 lety

    ፀጋህን ያብዛልን መምህር አቤል

  • @habib1407
    @habib1407 Před rokem

    ጌታ ሆይ አባት ሆይ ለንሥሀ አብቃኝ

  • @abiabi6117
    @abiabi6117 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስመን ወንድመታችን ኣሜን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለንስሃ አብቅቶ በሃይማኖት አጠንክሮ ያኖረን

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Před 3 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት የሳመልን ውድ መምህራችን በርታ በእውነት ብዙ ነገር ተምራነል

  • @magidiijmmaliijmmalii7532
    @magidiijmmaliijmmalii7532 Před 6 měsíci

    ለንስሀ ምት ይብቃን እግዚአብሔር አምልኮ 😭😭😭😭 ትብርኩ ውንድምችን

  • @lediy7350
    @lediy7350 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ለንሰሀ አብቃኝ የሀፅያት ሸክሜ ከብዶኛል ፀፀቱም ገደለ አቤቱ አባቴ ሆይ ልጅክ ስለሆንኩ ብቻ ማረኝ

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n Před 3 lety +1

    አቤቱ ሀጢያቴ ብዙ ነዉና አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ወዮልሽ ነፍሴ መጨረሻሽ ምን ይሆን😥😥

  • @user-hy3qh4nt5v
    @user-hy3qh4nt5v Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ይስጠን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን እድሜ ጤና ይስጥሕ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር

  • @AlmazLulu
    @AlmazLulu Před 2 lety

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔ ሀፂያተኛ ነኝና ለንሰሀ ሞት አብቃኝ

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    Aaname aaname 💒🙏💒✝️✝️❤❤😭😭😭😭

  • @senaytkahsay6657
    @senaytkahsay6657 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አቤቱ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በሐጥያቴ ብዛት ደቂቃለሁና አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @nardinegese7081
    @nardinegese7081 Před 2 lety +1

    Kala.eywat.yasmlen Eagzber.eadma yattusalt.yastlen

  • @mekdesmekdes6036
    @mekdesmekdes6036 Před 3 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ የኃጢአቴ ብዛት የስውነት ክፍትን የማጥብበት እንባን ስጠኝ አምላክ ሆይ የንስካን እንባን ስጠኝ አምላክ ሆይ ኃጢአቴን ብትገልጥብኝ አቤ እንዴት ይክርፋል አምላክ ሆይ አንተን ያላዋቂ አድርጌ የራሴን መገድ ተክትየ ተስነካክየ ውድቂያለውነ አንተ መልስኝ አምላክ ሆይ አንተን በድያለውነ ይቅር በለኝ አቤት ጌታ ሆይ አሟሟቴን አሳምርልኝ ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን ፫

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 Před 3 lety

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ቸሩ መድኃኔዓለም አቤቱ ጌታ ሆይ በሀጢያት የወደኩ እረኩሥ ደካማ ነኝ በሙዚቃ በጨፈረ እረ ሰንቱ ጌታየ አንተ ታዉቀዉ አለህ ሰራይን እንደ ሰራያ ሳይሁን እንደ ቸረነተህ ማርን ክርስቶስ ቸሩ መድሃኒአለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መምሕራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @user-xm4cq9oq7p
    @user-xm4cq9oq7p Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስመልን ወንድመችን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 3 lety

    የቃሉ ባለቤ ልኡል እግዚያብሄር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን እጅግ በአፅያት የቆሸሺኩ ነኝና በንሰሀ እድታዘብ ያብቃኝ አሜን አሜን

  • @rasilalialirasil3052
    @rasilalialirasil3052 Před 3 lety

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃን 🙏🙏🙏

  • @user-fq8xg8sq2t
    @user-fq8xg8sq2t Před 3 lety

    ቃለህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
    ወዮሎሽ ነብሴ ምን ይሁን መጨረሻየን ለንስሃ ሞት ኣብቃጭ ቸሩ መድሃን ኣለም 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Před 3 lety

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባሌቤት የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ቃለ ሕይወት ያሰማን ወንድም አቤል በረከትህ ይደርብን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን አሜን።

  • @sarabihon7492
    @sarabihon7492 Před 3 lety

    መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-lk4jy1gh2i
    @user-lk4jy1gh2i Před 3 lety

    መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @jneetjneet4717
    @jneetjneet4717 Před 3 lety

    Abetu Amlake hoye le Nesaha mote Abkagn😭😭😭😭
    Bewunet le wandemachn (le Memerachen kale hiywet yasemaln Amen

  • @bessrw4228
    @bessrw4228 Před rokem

    እምለው ስላጣሁ አባታች ወድማችን እግዚአብሂር ይጠብቅህ ለኛ ለደካሞቹ መካሪ አያሳጣን እራሴን ሳስበው ልቤ አዘነችብኝ

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 Před 3 lety

    ጌታ ሆይ እኔ አጥያት ልጅህ ሣይጠን እንደይ ገዘኝ አይልህን አንቴ አልብሰኝ አምለኬ ሆይ ለንስሓ ምቲ አብቀኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን !!

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před 2 lety

    ወንድም አቤል እግዛብሄር እድሜ ይሰጥልን የሰማነውን በልባችን ይደር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety

    እሽ እናመስግናለን ቃለ ህይወት ያስማልንንንንን

  • @tghh1076
    @tghh1076 Před 3 lety +1

    ወዲማቺነ አቤል እኳነ ደህና መጣህልን የተዊህዶ እቁ ትምህረትህ እደ ማረ ነዉ የሚጣፍጠዉ ከቶ መቼ ይሆነ የኔ ቀን😭 አምላኬ ሆይ ምሀራነህነ ምህረት ላክልኚ የኔ እኬ የብቻየነዉ😭 ጌታሆይ ማሠተዊልነ ሠጠኚ👏😭😭

  • @rayayoutube5287
    @rayayoutube5287 Před 3 lety

    አሜን መምህሬ እድሜና ጤና ያድልልን እኔ ያንተ ትምህርት ብዙ ነገር ቀይሮኛል ኣመስግናለሁ እርጅም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @user-ms4sf4rk1t
    @user-ms4sf4rk1t Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እኛንም እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @betitube1576
    @betitube1576 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-mb9ns7hv4g
    @user-mb9ns7hv4g Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ አፄያተኛ ነኝና ለንስሃ ዘመን አብቃኝ አምላኬሆይ

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 Před 3 lety +1

    Egziabher amlak benseha etebegn lezi abkagn Amen 👏💖💖💝

  • @user-gk6gl6oj9h
    @user-gk6gl6oj9h Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልንበእወነት ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ ወንድማችን ዓይናልቦናይቢራልን 👐👐👐

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የላከልን ን ጌታችንን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety

    የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉ ከሳሽ ወቃሽ ፈራጅ እንዳይሆንብን ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 3 lety

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫

  • @user-hs6bj5qq2h
    @user-hs6bj5qq2h Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w Před 3 lety

    በእውነት ለመምህራች ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን
    አቤቱ ሐጢአቴ የበዛ ነውና ለንሰሐ ሞት አብቃኝ

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety

    አሜን አሜንአሜን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረው አሜንአሜን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 3 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ንጽህ ልቦናን ንጽህ እንባን ስጠኝ ስንቱን ሀጢያት ሰራሁ 👐

  • @user-yg8ep4bz4j
    @user-yg8ep4bz4j Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን🙏🙏🙏😥😥

  • @user-du5qe8iw6u
    @user-du5qe8iw6u Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችንየ

  • @MaryamAl3wani
    @MaryamAl3wani Před 2 měsíci

    Nesaha megebat ifeligalehu gin arebi hagrri naw yalehut inedet megebat ichilalehu

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    እውነት ነው ማሰተዋል ያድለን እግዚያአብሔር

  • @user-ul7mv7nk3y
    @user-ul7mv7nk3y Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እሱ እግዚአብሔር ያረዝምልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoiten yasemalen 💚💚💚

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 lety

    ቃለሂወት ይሰማልን ምምሆራቹን

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 3 lety

    ወንድማችን መምህር አቤል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ

  • @user-cw9vn6xh9n
    @user-cw9vn6xh9n Před 3 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ።

  • @tigistyizengaw9663
    @tigistyizengaw9663 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-gi9hq3nq8i
    @user-gi9hq3nq8i Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ በዚህ ሰዓት ጠቃሚ ትምህርት ነው ጌታ ሆይ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ 😥🙏🙏🙏

  • @seblehaylu5844
    @seblehaylu5844 Před 3 lety

    Memhir Kale Hiywet Yasemaln Amen Amen Amen

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 3 lety

    Amen amen qalhywtin yasemalin edma Linsh yadelin

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያሰማለን አበቱ አምላካቼን ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን

  • @ymt17
    @ymt17 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @user-kn4bf9hl4s
    @user-kn4bf9hl4s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በእውነት በጣም ገንቢ የሆነ ትምህርት ነው

  • @hana967
    @hana967 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር በትምሕረቱ ውስጥ እራሴን ስመለከት ከንቱነቴን ተረዳሁ አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደሌ አይሁንብኝ ።

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 3 lety

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር እግዛአብሄር ይመስገን አተን የፈጠረልን እግዛአብሄር እድሜ ጤና ይስጥልንንን አሜንንን

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏 ;ወየሁልኝ እኔ ከነዚህ ካልካቸው ሁሉ ምንም በጎ ነገር የሰራሁት የለኝም ነብሴ ሆይ ምን ይሆን ሰንቅሸ 😭😭😭;