ቅዱስ ቁርባን በአቤል ተፈራ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 184

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s Před 3 lety +22

    የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ አለማዊ ቻናልእስከ 700መቶሽ subscribena ከሽ በላይ comment ያገኛሉ ይሄ ሠማያዊ የሆነ ምድራዊ ያልሆነ አማናዊ የእግዚአብሄር ቃል የሚነገርበት 20ሽ እንኩዋን subscribe የለዉም
    የትነዉ የምንዉለዉ የተዋህዶ ልጆች በሉ ግቡ sub እናድርግ

    • @banaynii5195
      @banaynii5195 Před 3 lety

      ትክክል

    • @user-yj3ie6um7e
      @user-yj3ie6um7e Před 3 lety

      ትክክል አግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c Před 3 lety +9

    በእውነት ሀገሬ ገብቸ ለዚህ ክብር አብቃኝ ጌታ ሆይ

  • @TheNameOffathare
    @TheNameOffathare Před 3 lety +19

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ነገ አዳምጠዋለሁ መምህሬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልገሎት ዘመንህን ወላድት አምላክ ታርዝምልህ አሜን

    • @user-lc8lp2tg7c
      @user-lc8lp2tg7c Před 3 lety +1

      አሜን፫

    • @jackzambi7355
      @jackzambi7355 Před 3 lety

      ማሪያም የተበዳችው መስቀል አደባባይ ላይ ነበር አሉ

    • @hanamajeed9117
      @hanamajeed9117 Před 2 lety

      @@jackzambi7355 ባለማወቃቸው ነው እና ይቅር በላቸው ልቦናቸውን መልስልን።

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 2 lety +3

    መምህር የዛሬ አመት ይሄንን ትምህርት ሰምቼ ለቅዱስ ቁርባን ለቅዱስ ስጋው እበቃ ይሆን ብዬ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት አስበኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዙመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-dj5rf2og9t
    @user-dj5rf2og9t Před 3 lety +13

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን እኔንም ደካማ እህታችሁን ፀጌ ማርያም አያላችሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ🙏🙏

    • @brhantekola5480
      @brhantekola5480 Před rokem

      እግዚአብሔርይመስገንቃለህይወትያስማልንበእውነት

  • @asseasse227
    @asseasse227 Před 3 lety +8

    ይህን ቻናል ያገናኘኸኝ እግዚአብሄር ይመስገን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meriwerku4001
    @meriwerku4001 Před 3 lety +2

    መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡልእግዛቤሔር ስለእውነት ቃል የለኝም አጥንትን ያረሰርሳል በጣም ውስጤ ሀሴት ያደርጋል በተምህርተወት መምህር 100 እና 60 እዳፈሩ አምላካችን ይርዳወት አንድ ጉጉት እና ፍላጎት አለኝ ትምህርቱ በካሴት ወይም በሌሎች ነገሮች ቢሰራጩ በሀገር ቤት ላሉ ሁሉ ቢደርስ በዙወችን ለንስሀ ያቀርባል ብየ አሰብኩ

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    የተዋህዶ እቁ መምህራችን ቃለሔወት ያሠማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቢት ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን መምህሬ እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን ፀጋዉን ታብዛልን የሠማነዉን በልቦናችን ይሁን ይደርግልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před 3 lety +7

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤👏
    ህይወት የሆነውን ከሀጥያትና ከበደል ሁሉ የሚያነፃውን የክርስቶስ ቅዱስ ስጋ ክቡር ደም በተሰበረ ልቦና እንድንቀበል እርሱ ባለቤቱ ይርዳን😢😢

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልልን እኛም አምነት ገብቶን እንቀበልዘንድ እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒
    የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከታ እረደኤታ አማላጅነታ አይለየን 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 3 lety +4

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ክብርና ምስጋና ይሁን ወድማችን በእውነት ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እኔም በሀፅያት የቆሸሺኩትን በንሰሀ እድነፃ አምላኬ ይርዳኝ እመቤቴ ከሁላችጋር ትሁንልን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety +3

    አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ለድህንት እንድንቀበል እረዳን

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r Před 13 dny

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Před rokem +1

    አቤቱ ጌታሆይ ከሰደት በሰላም መልሰህ ለዝህ ክብር አብቃኝ ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው🙏🙏🙏

  • @user-wi8yf8uf5m
    @user-wi8yf8uf5m Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫✝️
    ለእኛም አስተዋይ ልቦና ስሚ ጀሮ ያድለን አሜን ፫😰✝️✝️

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety

    ቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህር
    እውነት የሂውት.ቃልነው.የሰማነው
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን.አሜን.አሜን

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 Před 3 měsíci

    I love your teaching God blasé you thank you

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety +3

    አሜን አሜን ይቆየን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን ይፍቱን መምህር ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን መሀሪ ስለሆንክ። እመቤቴ ጥላ ከለላ ሁኝን በአማላጅነትሽ ለዘላለም ከኛ ጋር አትለይን። ወድብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲት ድንግል ወለመስቀሉ ክብር ። ይቆየን መልካም በአል ይሁንልን።

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 3 lety +1

    Kale hiwot yasemalen memeher regime edeme ena tena yestlin 🙏🙏🙏🙏🙏💕

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen, kalehiwet yasemaln, egziabher amlak ende bedelachn sayhon ende chernetu yiqr yibelen.

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላማችሁ ብዝትት ይበል የእግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን በምህርቱ በቸርነቱ ለዚህ ስዓት ያዳርስን አምላክ ክብር እና ምስጋና ይሁን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ለእኛም አይነ ልቦና ክፈትልን አስተዋይ ልቦና ያዲልን

  • @salamasefa3777
    @salamasefa3777 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @woleteeyesus1818
    @woleteeyesus1818 Před 3 lety

    Kale hyiweten Yisemalen Yigelegelot zemenoten Yirezemelen be edma be tana yitebekot stegawen yibezalot Amen Amen Amen 💚💛♥️💚💛❤️💚💛♥️

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301

    Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen

  • @birhanemerga5793
    @birhanemerga5793 Před 3 lety +1

    Kalehwot. Yasemaln..magestesmayatn yawrseln amen🙏

  • @etanalamesa2190
    @etanalamesa2190 Před 2 lety

    Amen Amen Amen qal hiwet yesamlin ❤️⛪✝️💖❤️🤲🙏

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ አግዚአብሔር ይመስገን የተሰበረ በትህትና የተሞላ ልብ እግዚአብሔር ያድለን አሜን(3)

  • @user-zm5cx7mo4o
    @user-zm5cx7mo4o Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ አቤል በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ❤🙏

  • @user-jw9tk6mh8q
    @user-jw9tk6mh8q Před 3 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን💒📚✝️

  • @giovannarosa74
    @giovannarosa74 Před 2 lety

    Adonaye tenogrolh yemayalklhH ulunchay kbrmsghana yghebehel bedelen ykr belegni abatachen elshaday teghawn yalbsot amen🌾🌾🌾🍇🍇🍇⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety +1

    ለዚህ ክብር ሳይገባኝ እበቃ ይሆን አምላኬ
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-qf2vo6nt8t
    @user-qf2vo6nt8t Před 3 lety +3

    ውድና የተወደድክ መምህራችን አቤሎ ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ሰላምህ ብዝት ይበልልን አሜን ፫✟✟✟💚💛💝

  • @mehertyohanes3510
    @mehertyohanes3510 Před 3 lety +2

    Kale,hiwot,yasemalin,memeher

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ማስተዋሉን ያድለን😭

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 3 lety +2

    አሜን ቅለ ህይወት ያሰማልን መምህር በቃሉ እንድንኖር በትእዛዙ እንድንጋዝ ማስተዋል ያድለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-pr2wi4op8s
    @user-pr2wi4op8s Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን💓💓💜💜💟💒💒💒💒

  • @hannahanna9082
    @hannahanna9082 Před 10 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መ/ራችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር እኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 3 lety +1

    ❣️❤❣️አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❣️🙏❣️ በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን የተሰጠህ ፀጋ ልዩ ነው አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
    የተሰበረ በትህትና የተሞላ ልብ እግዚአብሔር ያድለን እግዚአብሔር ያድለን🙏

  • @zednegnkeebishoftu2642
    @zednegnkeebishoftu2642 Před 3 lety +2

    Kale hiwot yasemalen

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e Před 3 lety +1

    አኛ በስደቴ ያለን ልጆች እደት ነው ስጋወ ደሙን መቀበል የምችለው😭😭😭ጌታየ ሆይ ከስደት መልሰህ በሠላም ከቤተሠቤጋ ተቀላቅየ ስወ ደሙን ለመውሰድ አቤቃኝ አሜንንኔ👏👏👏

  • @mizangebru6823
    @mizangebru6823 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @mmmemma6856
    @mmmemma6856 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ አሜን ፫ 💞💕💞💕💞💕💞💐💒👏👏

  • @user-qe5gj3bu8n
    @user-qe5gj3bu8n Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በተማርነው 30 ,60 ,100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 Před 3 lety +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልባናችን ያሰድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohten yasemalen wademachin 💚 💚 💚

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen wademachin 💚 💚 💚

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ጸጋውን ክብሩን ያድልልን

  • @zenamalika1662
    @zenamalika1662 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትያሰማልን።እናመሰግናለንወንድማችን።

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 3 lety +1

    በእው በእውነት መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @Mulu-sn9tr
    @Mulu-sn9tr Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የምሰብከዉ ስብከት ነፍስ የሚአለመልም ነዉ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አቤል በእድሜዬ በፀጋ ያቆይክ ፀጋውን ያብዛልክ አሚን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 Před 3 lety +1

    amenamenamen Kelehiwot Yesemalen ዕድመና ጤና ይስጥልን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    ድው መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @edenandsara4474
    @edenandsara4474 Před 3 lety

    Egezabher yaglgelote zemenken yenerkelen Betam desse yemle temherte nwe egezabher besmanwe fera yemnfercyelegen 🙏

  • @somali3266
    @somali3266 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህወትንያሠማልን መምህራችን በውነት እረጂም እድሜ ናጤና ይስጥልን አሜን እኞነው ለንስሃ ለስጋዎደሙያብቃ አቤቱማርንይቅርበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c Před 3 lety +1

    መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @konjitkonjit44
    @konjitkonjit44 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemale memrache amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አቤል

  • @maryyoutube2253
    @maryyoutube2253 Před 3 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ለህብሩ ያብቃን

  • @mgbeyasfa9482
    @mgbeyasfa9482 Před 3 lety +2

    መምህሪችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 3 lety +2

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin

  • @getuwudu9163
    @getuwudu9163 Před 3 lety +1

    Egziabher yistilin kale hieotn yasemalin be edime betsega yitebikiln

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን ።

  • @vipku1550
    @vipku1550 Před 3 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yayatube8814
    @yayatube8814 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን አቤል

  • @HananA-xo3yo
    @HananA-xo3yo Před 3 lety +1

    በእውነት መምሕራች ቃለህይወትን ቃለ በርከትን ያሰማልንአሜን፫

  • @emebateemebate3488
    @emebateemebate3488 Před 3 lety

    Ameen Ameen Ameen qali hiyotii yasemalleni maharichini 🙏🙏👏❤️

  • @user-fi3gv6kq2y
    @user-fi3gv6kq2y Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 3 lety

      አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን እድሜ ጤና ይስጥሕ

  • @ayniyeyoutube5245
    @ayniyeyoutube5245 Před 9 měsíci

    ቃለሂወት ያስማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️😘

  • @user-xl9ec4fc4v
    @user-xl9ec4fc4v Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @destadesta8840
    @destadesta8840 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @dejeniehabitamu4851
    @dejeniehabitamu4851 Před 3 lety +1

    ዘመንህን ይባርክ ወንድማችን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 3 lety

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር እግዛአብሄር ይመስገን

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586

    አቤሎ የኔ ውድ መምህሬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ 😘😘😘

  • @user-bq6vo6vh7w
    @user-bq6vo6vh7w Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን። ወንድሜ። አባል ፀጋውን። ያብዛለ

  • @almazabey8219
    @almazabey8219 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልኖ ቡዙ ተማርኩ ተመስገን

  • @meseretteka4524
    @meseretteka4524 Před 3 lety

    Amen Amen

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 3 lety

    E/z amlak kalehewot yasemalen besega yanurelen🙏♥️😢😢

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Před 3 lety +1

    ቃለህይወትያሠማልንወድማችንጤናአዴሜይስጥልኝ

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 Před 2 lety

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎ ወንድማችን

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Před 2 lety

    Abatachen leul egzihebher kalehewt yasmaln ybarkot 🙏🙏🙏

  • @user-pp2dv7fp5j
    @user-pp2dv7fp5j Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 3 lety

    ቃለይወትያሰማልንመምህራችንፀጋውንያብዛልን

  • @hanamajeed9117
    @hanamajeed9117 Před 2 lety +1

    Kale heyewet yasemalen

  • @abigetahun2844
    @abigetahun2844 Před rokem

    Kale Heiwot Yasemalen 🙏

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 3 lety +1

    ለመምሕራችን ቃለሒዎትን ያሰማልን በእድሜ ቀጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @suhamispin8748
    @suhamispin8748 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @sofyass3973
    @sofyass3973 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 Před 3 lety +1

    Glory to God! Thank you my dear brother🙏🏽

  • @user-gw5mb8sq2r
    @user-gw5mb8sq2r Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን 💖💖💖💙💙💙💙💙💙❤❤❤❤💚💛❤

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 Před 2 lety

    ቃለህይዉትያሰማልንአማልን አሜን አሜን አሜን