የወሊድ መቆጣጠሪያ እየተጠቀምኩ መቁረብ እችላለሁ ? በአቤል ተፈራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • የወሊድ መቆጣጠሪያ እየተጥቀምኩ መቁሩብ እችላለሁ‪@AbelTeferaBelay‬

Komentáře • 126

  • @user-qo2xl2bu2i
    @user-qo2xl2bu2i Před 3 lety +16

    ትምህርትህ በሙሉ እንዲገባን አድርገህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኘ ግን ማስተዋሉን የድለን

  • @user-mi2nl4tw3n
    @user-mi2nl4tw3n Před 3 lety +8

    እግዚያብሄር ሆይ ቀይረን ድንጋዩን ልባችንን ስጋ አድርገው ስጋውንም ቅዱስ መንፈስን ሙላበት

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před 3 lety +4

    እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን ኃይለ ገብርኤል እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን እኛም በሰማነው 30,60,100 ያማረፍሬ እንዲናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
    እኔ በኃይለ ገብርኤል ትምህርት ብዙ ከማጠፋቸው ነገሮች ተቆጥቢያአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +6

    እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረትወራዊ በአል አደረሳቹ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልንበእድሜ በጤና ያቆይልን ። በቅንነት ሰበስክራብ ላይክ አድርጉኝ።

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራችን

  • @demekegebeyehu8104
    @demekegebeyehu8104 Před 3 lety +5

    አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡ ጽንስ ከተፈጠረ በኋላ ያለዉን ባግባቡና በግልጽ አስረድተውናል ነገር ግን በመጨረሻ ወደ ካህን ሂዳችሁ ምክር አድርጉ በማለት ሸ ፈፈን አድርገው አልፈውታል አንድ ቆራቢ ወይም መቁረብ የሚፈልግ ቤተሰቡን እንደት ይመጥን የሚለውን ማብራራት አልቻሉም አባቴ እንደ አጠቃላይ በሰጡት ዝርዝር ሃሳብ ወሊድን ለመመጠን በህክምና መከላከል እንደሚቻል ተረድቻለሁ እርስዎ እንዳሉት ጽንስን ማስወገድ መከላከል ሳይሆን ግድያ እንደሆነ ተረድቻለሁ ሳይንሳዊ የወሊድ መከላከያወችስ ነው ዋናው ነገር ካልተሳሳትኩኝ በእነዚህ ጉዳይዎች ላይ ወደ ካህናት በመሄድ ምክርና ሃሳብ ማገኘት እንደሚቻል አባታችን አንስተዋል ለምን መሸፋፈኑ አስፈለገ ግልጹን መናገር አይቻልም ወይ? ስለ ዉርጃ ባጭር አገላለጽና ገለጻ ተሰጥቷል ፡ በወሊድ መከላከያ ላይ ግን በጣም እርጂም ዙሪያ ክብ መንገድ መሄዱ መጥፎ ባይሆንም መቋጫ የለለው ሃሳብ ይመስላል እላለሁ ፡፡ አበቃሁ… አባታችንን ቃለ-ሂዎት ያሰማልን::

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety

      የኔ እኀት ካሁን በፊት እንዴት ቤተሰብ መመጠን እንደምንችል አስተምረዉናል ስለ መቁረቡ ደግሞ እራስህን ለካህን አሳይ ስለሚል በንስሐ አባት እና ልጅ የሚፈፀም ነዉ በተፈጥሮ ደግሞ የሚረገዝባቸዉ እና የማይረገዝባቸዉ እለቶች አሉ በሳይንስ ተምረናል ያንን መጠቀም ይቻላል

    • @zddd5746
      @zddd5746 Před 3 lety

      @@user-fz9ie5ih8m በሳይንሳዊ መንገድ እስኪ አስረጅኝ እህት? ስለማላውቅ ነው እሽ

  • @user-ci7fz9ri5h
    @user-ci7fz9ri5h Před 3 lety +3

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛለውት

  • @user-ed1ur1qk3s
    @user-ed1ur1qk3s Před 3 lety +2

    እኔ መምህር ሁሌም በሰንበት ትምህርት ቤት ዙርያ ጥያቄ ሚሆንብኝ ነገር አለ እኔም በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ማደጌ
    ፩.የሰንበት ተማሪዎች የቆብ አሰራር ማለቴ ዲያቆናት በአገልግሎት ጊዜ የሚያደርጉትን ቆብ ነው ከመዝሙር ልብሱ ጋር ሚያሰሩት ይህንን ቆብ ከዲያቆናት ውጭ ማንም እንደ ማይጠቀመው ተምርያለው ግን በብዙ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ላይ አያለው ሴቶችን ጭምር አድርገው ምስጋና ሲያቀርቡ
    ፪.አንዲት የሰንበት ተማሪ ፀጉሯን በደምብ በሻሽ መሸፈን እንዳለባት እኔ በተማርኩበት ሰንበት ትምህርት ቤት በደምብ አውቃለው።በመፅሐፍ ቅዱስም ሴት ልጅ በፀሎት ሰአት ፀጉሯን ትሸፍን ይላል ነገር ግን አሁን ላይ ክፍለ ሀገር ሳይሆን አዲስ አበባ ላይ ያየውት ነገር ሴቷ ፀጉሯን ሳትሽፍን የሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙር ልብሱን ለብሳ ያልተሸፈነ ፀጉሯ ላይ ቆቡን አድርጋ መድረክ ላይ ስትዘምር ይታያል ሲጠየቁ የራሷ ፀጉር እስከሆነ ድረስ ዊይግ ካልሆነ ችግር የለውም ይላሉ ይህ ነገርን እንዴት ነው የቤተክርስቲያናችን አስተምህሮዋ ይፈቅዳል ወይ ሁሌም ጥያቄ ስለ ሚሆንብኝ ነው እባኮትን መምህር ቢመልሱልኝ
    በነገራችን ላይ። ይህ ባዶ ፀጉር ሆኖ መድረክ ላይ መዘመር ከወደ አሜሪካም የሆነ ደብር ላይ በቪዲዮ አይቼዋለው ካጠፋው አርሙኝ

  • @asnakuzewde3772
    @asnakuzewde3772 Před 3 lety +2

    አቤቱ ሀጥያት ይቅር የበለን፣እሚገረመው፣እኔ ከልጁነቴ፣ጀምሮ እቃወማለሁ ፣

  • @asterabate5029
    @asterabate5029 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 3 lety +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-rx8pn8dp7n
    @user-rx8pn8dp7n Před 10 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር❤❤🎉🎉

  • @Selam12973
    @Selam12973 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን ኃይል ገብርኤል እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን 😥😥

  • @user-ge8gf9hd1l
    @user-ge8gf9hd1l Před 3 lety +1

    አሜንአሜንአሜንቃልህይወትያሠማልንፀጋዉንያብዛህወድማችን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እኳንአደረሣችሁ አመታዊወርሐዊ ተከብረዉለሚዉቅዱሣንባላቶችእድሁምለናታችን ለቅድሥትኪዳነምህረት ወርሐዊ ክብረ በአል እረደትበረከቷ አማላጅነቷ አይለየንአሜንአሜንአሜን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 Před 3 lety +1

    ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በእውነት ግሩም ድንቅ ግልፅ ያለ ትምህርት ነው ሕጉን ጠብቀን በፈቀደልን መንገድ እንድንሄድ እግዚያብሄር ይርዳን የበደልነውንም ሁሉ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን::

  • @user-mv8kx3zx2w
    @user-mv8kx3zx2w Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሥማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክብር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን

  • @tigistaychlu314
    @tigistaychlu314 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ

  • @asnakuzewde3772
    @asnakuzewde3772 Před 3 lety +4

    ዉድመምህር፣እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋ

  • @addisfere5569
    @addisfere5569 Před 3 lety +1

    ቃልህወት ያሰማልን ፈጣሪ የንስሀ ጊዜ ስጠኝ ወይኔ እኔ እጠቀም ነበር አሁን ግን እተዋለው የፈለገው ይሁን ወደተቀደሰ ጋብቻ እሔዳለው

  • @user-gs9dx5kp9q
    @user-gs9dx5kp9q Před 3 lety +2

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ ቤቴና ያቆይልን አሜን👏

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 Před rokem

    Kale hiwot yesamelan memirachin

  • @masi9324
    @masi9324 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን

  • @hebtidemsmekonon7115
    @hebtidemsmekonon7115 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልህ ብርታቱን ይስጥህ በረከትህ ይድረሰን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ይስጥልን🤲

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የቅዱሳን አምላክ ተግባራዊ እንድናደርግ ይርዳን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @tsinat8318
    @tsinat8318 Před 3 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @egziabherhulunchaynew9936

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትያሰማልን መምህራችን ልቦና ይስጠንስቲ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም!!!

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 3 lety

    በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መምህር የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሄር ማስተዋሉን ያድለን

  • @Sara-ko9sm
    @Sara-ko9sm Před 2 lety

    Amen.amen

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l Před 6 měsíci

    ቃልህወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-ck2kq8ym8l
    @user-ck2kq8ym8l Před 3 lety

    ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት የሰማውን ከልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 Před 3 lety

    አሜን፤አሜን፤አሜን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤መምህር፤አድሜና፤ጤና፤ይስጥዎት💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐👏👏👏

  • @abdosaad9933
    @abdosaad9933 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕንቁ መህምራችን

  • @user-qe4eh3qv7m
    @user-qe4eh3qv7m Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @genigirma72
    @genigirma72 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር

  • @asresamare8069
    @asresamare8069 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን አባታችን

  • @user-mo3em6dq8z
    @user-mo3em6dq8z Před 3 lety

    መምህሬ በአንተ ተለውጫለሁ በርታልን በእድሜ በጤና ያቆይልን😍🙏👏

  • @user-mo3em6dq8z
    @user-mo3em6dq8z Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏👏

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን. ዎንድማችን ♥♥

  • @temesgenkasa921
    @temesgenkasa921 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety

    እወነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-yz9fh7qk8b
    @user-yz9fh7qk8b Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን አቤል እንኳን በሠላም መጣህ🙏🙏🙏🙏

  • @rozakebede6767
    @rozakebede6767 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sarademissie8149
    @sarademissie8149 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 3 lety +1

    ተባረክ 🙏

  • @SamsungA-ui8dc
    @SamsungA-ui8dc Před 3 lety

    አሜን አሜን

  • @user-me2su5bq1x
    @user-me2su5bq1x Před 3 lety

    ቃለህይወቱን ያስማልን መምህራችን

  • @user-zw9nc9of4o
    @user-zw9nc9of4o Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mogesnigussie5901
    @mogesnigussie5901 Před 3 lety +1

    arif nw gin eko tiyaqew Yewlolid mekotataria eyetetekemku mekureb echilalelaw woy NW? enji tsis silemakuret ayidelem

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @user-mi2nl4tw3n
    @user-mi2nl4tw3n Před 3 lety

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 3 lety

    Amen ,kalehiwet yasemaln, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.

  • @asnakuzewde3772
    @asnakuzewde3772 Před 3 lety

    አሜን ፫

  • @tigatig457
    @tigatig457 Před 3 lety

    Amene kale hiwete yasmalne

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 Před 3 lety

    Kalewute yasemalen Egizaber edima ane tenawuna yabezalota Memerachen

  • @user-ed1ur1qk3s
    @user-ed1ur1qk3s Před 3 lety

    Amenn memhirachin kale hiwet yasemalin tsegawn yabzalih

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h Před 3 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን 🤲🤲😭😭

  • @user-rj7zg5jk3u
    @user-rj7zg5jk3u Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qo2xl2bu2i
    @user-qo2xl2bu2i Před 3 lety

    የኔ ወድም ጌታ ጨምሮ ፀጋውን የብዛልሀ

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 Před 3 lety

    Amen kale hiywet yasemaln

  • @user-sw2cu6lk1g
    @user-sw2cu6lk1g Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ወድ ወድማችን እኔስ የሰማሁት የነበብኩት ምንም ከልባናየ አይቆይም ምን ማርግ እዳለብኝ ግራ ገባኝ 😥ማርያምን ጭንቋኛን

    • @Dubai825
      @Dubai825 Před 3 lety

      የኔም ችግር ነው

    • @user-lc8lp2tg7c
      @user-lc8lp2tg7c Před 3 lety

      1 እኔ ነኝ ግን አንድቀን በደሙ የገዛን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይረዳናል አልጠራጠርም

    • @salaamkwt3932
      @salaamkwt3932 Před 3 lety

      እረ እኔም ነኝ እህቶቼ ይሄው ሁሌም ስብከት ትምህርት መዝሙር ብቻ ነው የማዳምጠው ግን ምንም አይያዝልኝም ዛሬ ያዳመጥኩትን ነገ መልሰው ቢጠይቁኝ አላስታውሰውም እውነት ተቸግሪያለሁ ብቻ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @prime5689
    @prime5689 Před 3 lety

    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @user-ov2ft5mn1i
    @user-ov2ft5mn1i Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማል

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety

    Egezabeher yemesgen Amen memeher kale hiwote yasmalen erijem edeme tenah yesetelen

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 Před 3 lety

    Wandemachin bewunte Qale hiwot yasemalen tsegawun yabezalhe lehulachihum Fexari Lebona yisten

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 Před 3 lety

    ቃለሄወት፣ያሰማልን አሜንአሜንአሜን

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 Před 3 lety

    ለመምራችንቃለህይወትያሰማልንአሜን አሜን አሜንበርሚይጠብቅልን

  • @zddd5746
    @zddd5746 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ግን ያልገባኝ ነገር ከመፀነስ ማለትም ግንኙነት ከማድረግ በፊት መቆጣጠሪያ መጠቀም ይቻላል ማለት ነው? ፅንሰ እንደገደልን አይሆንም?

  • @user-tx9ue1nt1h
    @user-tx9ue1nt1h Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @weletemaryam3709
    @weletemaryam3709 Před 3 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @sawnetj1756
    @sawnetj1756 Před 3 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ግን ይህ ጥያቄ ለኔ እራሱ ግራ ይገባኛል

  • @ethio0402
    @ethio0402 Před 5 měsíci

    ፅንስ እንዳይፈጠር ማድረግም ከመጏደል እኩል ያዉም የባሰ ሀጢያት ነዉ። ብሏል ዩሀንስ አፈወርቅም ፍትሀ ነገስትም

  • @fkrbirara8825
    @fkrbirara8825 Před 4 měsíci

    አንደኛዉን የወሊድ መከላከያ አልገለፁልንም አባታችን ይህም ምንድን
    ፅንስ ክመፈጠሩ በፊት ወይም እሩካቤ ስጋ ክመደረጉ በፊት የሚወስዱ ታብሌቶች ወይም መርፋዎች አሉ እሱን በተመለከተ ማብራሪያ ቢሰጡ

  • @hermeladawit6038
    @hermeladawit6038 Před 3 lety

    Betam gobez memhr abel betam yemigerm tmhrt new

  • @user-rs6hp7fv7v
    @user-rs6hp7fv7v Před 3 lety

    Ewnte kale hewten yasemalen memherachen edemi ketena ga abzeto yeseteh lenga masetewalun yadelen

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የመምህር አድራሻ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 3 lety +1

    Endemen walek enku memehire

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-mo8go1ti6v
    @user-mo8go1ti6v Před 3 lety

    QALEE HIYOTINA YASEMALINA BEXEGAWU BEXENA YAKOYILINA MAMIHIRACHINA INIKANA DEHENA MEXAH

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጥያቄ ነበረኝ እርጉዝ ሁነህ ፀበል መጠጣት. መጠመቅ. ይችላል. ኣራስ ሁነህ ውዳሴ ማርያም ማድገም ሌሎች. መፃሃፍት ማንበብ ይችላል

    • @user-mv8kx3zx2w
      @user-mv8kx3zx2w Před 3 lety

      ወዴሴ ማርያም ፀበለ መጥጣት መጽሐፈ ትን ማንበብ ይችላል የለዉም መጥምቅ ግን ክልክል ነው

  • @user-kn5xi1io8j
    @user-kn5xi1io8j Před 3 lety

    ኧረ ምን ይሻለኛል አተንና ልኡል ሰገድን ድምጻችሁን ስሰማ በጣም ነው የምናደደው በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተማሪያም ብላችሁ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety

      እንዴ ትምህርቱን እንጅ መስማት ያለብሽ ቃለ እግዚአብሔር ን

    • @sawnetj1756
      @sawnetj1756 Před 3 lety

      አይዞሽ ፅሎት አድርጊ ስገጅ

  • @medimedi619
    @medimedi619 Před 3 lety

    አቤቱ የአዋቂ አጥፊዎች ከመሆን አድነን

  • @werkesenelwe
    @werkesenelwe Před rokem

    እዴትኖትአባ

    • @werkesenelwe
      @werkesenelwe Před rokem

      ከሰዉቤትነዉየምሰራዉተደብቄነዉየምሰማዉምላድረግል

  • @abrashabrash8481
    @abrashabrash8481 Před 3 lety

    💚💛❤

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před 3 lety

    መምህርቃለሂወትንያሰማልንበእዉነትበጣምግልፅየሆነትምህርትነዉ

  • @MemeMeme-ct2ss
    @MemeMeme-ct2ss Před 3 lety

    Kale hiewt yasemalen memeher

  • @mogesnigussie5901
    @mogesnigussie5901 Před 3 lety

    የወሊድ መቆጣጠሪያ እየተጥቀምኩ መቁሩብ እችላለሁ ?????

  • @user-du5qe8iw6u
    @user-du5qe8iw6u Před 3 lety

    ጥያቄየን መልስልኝ?????????

  • @sama1141
    @sama1141 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @Dubai825
    @Dubai825 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @emewdshe6748
    @emewdshe6748 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-du5qe8iw6u
    @user-du5qe8iw6u Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን