ምሥጢረ ቁርባን ከተቀበሉ በሁዋላ ጥንቃቄ -ክፍል ዘጠኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 10. 2019
  • What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp.com/I5FfS5L578O...
    Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Komentáře • 420

  • @eteneshgirma4885
    @eteneshgirma4885 Před 4 lety +57

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት በጣም ጠቃሚና አሰተማሬ ፕሮግራም ነዉ እባካችሁ ብዙ የማናቀዉ ነገረ ሰላለ ትምህርታችሁን በዚሁ ቀጥሉ እኛም የተማርነዉን በህይወት እንድንተገብርይ እግዜአብሔር ይርዳን አሜን

    • @elfieelifneh1988
      @elfieelifneh1988 Před 4 lety +1

      አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

    • @bekelugenbaw8344
      @bekelugenbaw8344 Před 4 lety

      Kale hewot yasemalen

    • @asselefechmamo5535
      @asselefechmamo5535 Před rokem

      ​@@elfieelifneh1988 ፨ ፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨፨ ፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

    • @asselefechmamo5535
      @asselefechmamo5535 Před rokem

      ​@@elfieelifneh1988 ፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨ቀ ቋቋቋቋቋቋቋ ቋ ቋቋ ቋ ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋ ቋ ቋ ቋ ቋቋቋቋቋቋ ቋቋቋቋ ቋቋቋቋ ቋቋ ቋቋ ቋ

    • @asselefechmamo5535
      @asselefechmamo5535 Před rokem

      ​@eLFie ELIFNEH ፨ ፨፨፨ ፨ ፨፨ ፨፨ ፨ ፨ሷሷ ሷ ሷ ሷ ሷ ቀ ቋቋ ቋ ቋቋ ቋ ቋ ቋ ቋ ቋ

  • @user-fp6vq6ux6t
    @user-fp6vq6ux6t Před 4 lety +14

    ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርል የሰማነውን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በልባችን ታሳድርልን ሀገራችን ሰላም ታድርግልን አሜን (3)

  • @user-ht5no5ez1p
    @user-ht5no5ez1p Před 4 lety +12

    አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የሊዲያን ጆሮ የከፈተ አምላክ የኛንም ልብ ይክፈትልን ለፍሬ ያድርግልን ለዚ ሰማያዊ ክብር ያብቃን በጸሎት አስቡኝ ወለተህይወት ነኝ

  • @destaayalew7812
    @destaayalew7812 Před 4 lety +9

    አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም ሰምተን እድንተገብረው አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ይርዳን
    ሀግራችንንም ጽኑ ሰላም ያድርግልን በእውነት እምናየው እምንሰማው እሚያሳዝን ነው😭 😭 እግዚእብሔር ይቅርታውን ያውርድልን አሜን

  • @user-kg1kr4cv7s
    @user-kg1kr4cv7s Před 4 lety +45

    በእዉነት እኔ ይሄን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቀው በጣም ደሥ ይላል ፈጣሪ እድሜና ፀጋዉን ያብዛላቺሁ እባካችሁ ሥለ ሀገራችን ሠላም ፍቅር ያምጣልን እባክህ ጌታሆይ አንተ ሀገራቺን ጠብቅልን አሜን ⛪⛪⛪⛪⛪

    • @misakhan9304
      @misakhan9304 Před 4 lety

      አሜን

    • @user-fo7qo2jq2d
      @user-fo7qo2jq2d Před 4 lety

      እኔ የመፈስ ዝለት አለብኝ ምን ላድርግ ደካማ ነኝ😭😭😭😢

    • @zddd5746
      @zddd5746 Před 3 lety

      @@user-fo7qo2jq2d አይዞሽ ፀልይ ስገጅበት እህቴ

  • @meriwerku4001
    @meriwerku4001 Před 4 lety +5

    አሜን ፈጣሪ ይመስገን ይህን የነፈስምግብ ለመገብከን ወንድማችን እርጂም እድሜ እና ፀጋን ያብዛልህ ቸሩ አምላካችን ትምህርቱ እጂግ በጣም ጠቃሚ አና ለምመናት አስፈላጊ የሆኑት መርጠህ ነው የምታቀርብልን ወንድሜ ብትችል እና አምላክ ቢፈቅድ ሁሉንም በአንድ ሲዲ አሳትመህ ሀገርቤት ላሉት ሁሉ ቢደርስ ብዙ ሰው ይለወጥበታል ምክንያቱም ከስተማርህው ውስጥ አገልጋዮች እንኳን የማይፈፅሟቸው ብዙ ነገሮች ስለተረዳሁ ህይወቴም በቤተክርስቴያን ውስጥ ስለሆነ ስለማይ ነገር ግን ባለማወቅ እና በልምድ ነው ስተቱ የሚፈፀመው እና ትምህርቱ ለሁሉም ይጠቅማል ስለዚህ ለሁሉም ይዳርስ እላለው በርታ ፈጣሪ ቅድስት ሀገራችን ሰላም ያርግልን የሞቱትን ነፈስ ይማርልን አሜን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት ጠቃሚ ትምህርቶችን ስለምትሰጡን እግዚ አብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @rutadebsay1785
    @rutadebsay1785 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜ
    ወንድማችን ዲ/ን ጥበበ ማሞ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን።

  • @misakhan9304
    @misakhan9304 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቀን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃን ለፍርድ ሳይሆን ለህይወት ያድርግልን በርቱልን ወንድሞቻችን ለሀገራችን ሰላምን አምላካችን ይላክልን

  • @user-rt1hv5fv7k
    @user-rt1hv5fv7k Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዚህ ክብር ያብቃን አገራችን ምህረቱን ይላክል አምላካችን መጨረሻችን አሳምረልን

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    ሕያው አምላክ በምህረት አይኖቹ ንድሪቷን ይመልከትክን የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን በእውነት

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-lr7ph8my7j
    @user-lr7ph8my7j Před 3 měsíci +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማች ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-us2yh8nt9h
    @user-us2yh8nt9h Před 4 lety +3

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫

  • @tizazutefera9576
    @tizazutefera9576 Před 3 lety +3

    ለክብርህ አብቃን ከተጠሩት ሳይሆን ከተመረጡት አርገን። ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩ።

  • @user-nq4bk9us9h
    @user-nq4bk9us9h Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hiwatmulneh8693
    @hiwatmulneh8693 Před 4 lety +7

    እውነት ነው ሀዋርያት እንኳን መከራና ፈተና እየደረሰባቸው ነው እግዚአብሔርን የሚያመስጉኑት እና እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በጸሎታችሁ አስቡን እኛንም በስደት ላይ ላለነው መምህራችን

  • @user-mw9kg9sg7s
    @user-mw9kg9sg7s Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆያለን

  • @helenmulugeta7317
    @helenmulugeta7317 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በህውብት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የተማርነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @alemgeta3835
    @alemgeta3835 Před 4 lety +4

    በእዉነት መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን(፫)

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf Před 4 lety +2

    አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @youssef7918
    @youssef7918 Před 4 lety +4

    ለዚህ ክብር ያብቃን ፈጣሪ ለአገራችን ስላም ያውርድልን
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tizazutefera9576
    @tizazutefera9576 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ ለዚህ ክብር ያብቃን።

  • @alamamri2992
    @alamamri2992 Před 4 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ አቤቱ በቸርነትህ በምህረትህ ሀገራችን ሠላም አድርጋት ቸሩ መድኅኒዓለም

  • @almazarafaynearafayne8068

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሀገራችን ሠላም ያርግልን አግዚአብሔር

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un Před 4 lety +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን

  • @kelemuateka995
    @kelemuateka995 Před 4 lety +2

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @user-tz1dn1ld7m
    @user-tz1dn1ld7m Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት

  • @newsarauser27
    @newsarauser27 Před 4 lety +3

    በእውነት በጣም ግሩም መራሃ ግብር ነበረ የሰማነውን በልቦነችን ያሰድርልን እግዛኣብሄር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልም ኣንተም ወንድማችን እግዛኣብሄር ይስጥልን ይጠቅማቸዋል ብለህ ግዜህን ሰውትውህ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን

  • @user-zr3hk7me9p
    @user-zr3hk7me9p Před 4 lety +7

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልና ፀጋዉን ያብዛላቹ

  • @user-uk6wr3bt1k
    @user-uk6wr3bt1k Před 4 lety +2

    አሜን በውነት ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃን
    ወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን.
    ብዙዘዙዙ ተምሬበታለሁ
    ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @KidestAlemayehu-gx5cz

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክልን ለሀገራችን ሠላሙን ያውርድልን አሜን

  • @user-nj1np4kc1s
    @user-nj1np4kc1s Před 4 lety +2

    *አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ብጣዕሚ ጠቃሚ ናይ ህይወት ቃል እዩ እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀግኡ የብዘሐልካ መምህር*

  • @user-eb3cr2uw1m
    @user-eb3cr2uw1m Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před rokem +2

    ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን የተግባር ሰዉ ያድርገን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌿🌿

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 Před 4 lety +4

    እህታችን የለተ እየሱስ እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ያስብሽ ወላዲተ አምላክ አትለይሽ የጭቅ አማላጇዋ ከሁላችንም ጋር ትሁን ሃገራችንንም ትጠብቅልን አሜን።

  • @user-ul7mv7nk3y
    @user-ul7mv7nk3y Před 4 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @kalgetu753
    @kalgetu753 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልህዮወት ያሰማልን የቅዱሳን ፀሎች ኢትዮጵያዊያን ሰላም ያድርግልን

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 Před 4 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @user-ny7cy8pr8c
    @user-ny7cy8pr8c Před 4 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @alamdessi8033
    @alamdessi8033 Před 4 lety +1

    አሜን ወድማችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-jv4mq8fi7u
    @user-jv4mq8fi7u Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር።

  • @feledereje2067
    @feledereje2067 Před 4 lety +2

    በእውነት ብዙ እማላውቀውንና ልማድ ያደረግኩትን ነገር ለይቼ እንዳውቅ አድርጎኛል አፌንም ሞልቼ መናገር እምችልበትንም እውቀት ገብይቻለሁኝ:: ቃለህይወትን ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን! አሜን:: አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያን አትተዋት እናቴ እመቤቴ ሆይ የአሥራት ሃገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት!!!

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 Před 4 lety +2

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛንም በልቦናችን ያሳድርብን ለዚህ ክብር ያብቃል

  • @maseabdisa1203
    @maseabdisa1203 Před 4 lety +2

    እሜንእሜንእሜንእሜን ቃለ ህይወት ይስማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před 9 měsíci

    አሜን ፡ ቃለ ፡ ሀይወት ፡ ያሰማልን ፡ በዙ ፡ የማላውቀው ፡ ትምህርተ ፡ አገኘሁበት ፡

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před rokem

    አሜን🙏🏽ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tenodemise2107
    @tenodemise2107 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እኛም ሰምተን 30;60;100% ፍሬ የሚናፈራ ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እመቤቴ ትርዳችሁ!!!!

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የንሰሀ ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወድማችን እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-zx3ce1vo2c
    @user-zx3ce1vo2c Před 3 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማል

  • @sintemita1686
    @sintemita1686 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያቆይልን አሜን አመሰግናለሁ።

  • @user-io1wf4mg8f
    @user-io1wf4mg8f Před 5 měsíci

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @gravitymobile2589
    @gravitymobile2589 Před 4 lety +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @gentedesta3754
    @gentedesta3754 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን

  • @touchtouch6616
    @touchtouch6616 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘምንህን የባርክ እድሜና ጤና ይስጥልን ::እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን ደጉን zemen ያምጣልን ::

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤ ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @tsedaleasamere744
    @tsedaleasamere744 Před 2 lety +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው: ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 Před rokem

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kaleheyeweten Yasemalene Amen 🙏

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-oh3dr1in9t
    @user-oh3dr1in9t Před rokem +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 Před 4 lety +1

    Kal hiwot yasimaln tegawn yabezalen Amen Amen Amen

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አመሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @elfuamenamenamenethio4534

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን

  • @tewodrosnegewo176
    @tewodrosnegewo176 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @mirrym8719
    @mirrym8719 Před 4 lety +1

    Amen (3) kal hiwet yasmalna

  • @user-zr9il8xs8t
    @user-zr9il8xs8t Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እኔን እህታችውን በፆለት አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ
    የዚህ ዩትዩብ ተከታታዮች በሙሉ በፆለት አሰቡኝ ህይወት ምሰቅልቅልና ዝብርቅርቅ ውሰጥ ነው
    ወለተ እየሱሰ ከቤሩት አሰቡኝ ክርሰቲያን እህትወድሞቼ ፆለት እቢ አለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    መፀሐፍ ቅዱሰ ገልጨ ገፁ ብቻ እገላልጣለው እንጂ የምረዳው ነገር የለም
    የሩቅ ከሰንት አመት በፊት ያለፈ የተረሳ ነገር መፀሀፍ ቅዱሰ ሰይዝ ፆለት ሳደርግ ትዝ ይለኛል
    ከኔ የበረታችው አሰቡኝ በፆለታችው!!

  • @hm3183
    @hm3183 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን ልኡል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @hdhdhdjdhdhd6736
    @hdhdhdjdhdhd6736 Před 4 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቀን ለመፍራጃ እዳሆንብን እንደቸርነቱ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-bd7tk3oq4h
    @user-bd7tk3oq4h Před rokem

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 Před 4 lety +1

    በእውነትበጣምየሚጠቅምትምህርትነውቃለሒወትንያሰማልን።እኛምለመጠቀምያብቃን።

  • @sosinayilma1424
    @sosinayilma1424 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን፡፡እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡

  • @laysenmarketing5762
    @laysenmarketing5762 Před 4 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ። በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዛቢሄር ጸጋዉን ያብዛልቹ ።በርቱ ኣይዛችሁ ቀጡልበት በረከት ረዲኤት እግዛቢሄር ይስጣቹ።

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 Před 11 měsíci

    Amen bertalin Awe Aminalehu ewketm yelenm difretm abztenal niketn abzitenal ewnet ewnet ayastemarken new kalehiywetn yasemaln bertalin wendme

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት
    በጉጉት ነው ምን ጠብቀው
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @belayneshkebede9165
    @belayneshkebede9165 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት የሰማልን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 3 lety +1

    አሜንንን🙏🏽 ቃለህይወትን ያስማልን መምህራችን።

  • @addisaddisye2198
    @addisaddisye2198 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Před 4 lety +1

    አሜን ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @genetalem2092
    @genetalem2092 Před 4 lety +2

    መጀመርያ የህትመት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ የነጠቀው ቅዱሰቅባን ወስዶ ዉደ መናፈሻዎች መሄድ ፈቶመነሳት በሰርግና ጊዜ

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 Před rokem

    ቃለ ሕይወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 Před 4 lety +1

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @girumgetachew8418
    @girumgetachew8418 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m Před 4 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በውነት ትልቕ ትምህርት ኖው እግዚአብሔር ያገለግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
    መናፍቃን በሰሙት እንቆርባለን ይላሉ የት በአዳራሹ ቡዙዎች እንደዚ ያጋጥሙኛል ዓይነ ልቦናቾውን ይክፈትልን

  • @filmonkalayu6152
    @filmonkalayu6152 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ck1yj9hk5c
    @user-ck1yj9hk5c Před 4 lety +1

    ብእውነት ላአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    የሄ ትምህቲ በጣም በጎጎት የሚጠብቆው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን
    እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረኝ ይቅር በለኝ
    ሀገራችን ኢ/ያን ስላም ያርግልን

  • @danielayano7489
    @danielayano7489 Před rokem

    በጣምጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን☺️☺️☺️☺️☺️☺️😁😁😀😀😀😀😀😀😀 እናመሰግናለን እግዝያብሔር ባንተበኩልሰ ስላስተማረን እናመሰግነዋለን

  • @user-nq3tf4cy4z
    @user-nq3tf4cy4z Před 4 lety +1

    በእውነት ቃለህወት ያስማልን
    መምህር
    ይህን ሁሉ አላቅም ነበር

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hr9cu3bi9b
    @user-hr9cu3bi9b Před 4 lety +2

    ቄቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @maartaasalef3734
    @maartaasalef3734 Před 4 lety +1

    በእዉነት ቃል ሒይወት ያሠማልን

  • @rehimamisbah8372
    @rehimamisbah8372 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን!!!