Ethiopia :- ባለ ትዳሮች ለየብቻ መቁረብ ይችላሉን? | ሚስት መቁረብ ፈልጋ ባል ባይፈልግ ምን ይደረጋል? | siriate kidus kurban | ቁርባን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #ቅዱስ_ቁርባን #ለጥያቄ_መልስ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- ባለ ትዳሮች ለየብቻ መቁረብ ይችላሉን? | ሚስት መቁረብ ፈልጋ ባል ባይፈልግ ምን ይደረጋል? | siriate kidus kurban | ቁርባን

Komentáře • 40

  • @SalamSalam-pd6ey
    @SalamSalam-pd6ey Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቁይልን እኔ ጥያቂ አለኝ ባንድ ላይ ካልቁረቡ አንዳቸው ቁርበው ሀተኛው እስኪ ቁርብ አብረው መተኛት ይችላሉ

    • @SelamGebre-qt6zi
      @SelamGebre-qt6zi Před 4 měsíci

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-gi9gg4ke3f
    @user-gi9gg4ke3f Před 5 měsíci

    Kalee hiweti yasemalini❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhanYitbarek-ek9ds
    @BirhanYitbarek-ek9ds Před rokem +1

    እዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ያክብርልን አሁን ተመለሰልኝ እኔም

  • @uukk1271
    @uukk1271 Před rokem

    አሜን 🤲ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🤲 በእውነት
    እኛም የሰማነውን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን🤲

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤

  • @user-ee4qu4fo4w
    @user-ee4qu4fo4w Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @jffdyu9370
    @jffdyu9370 Před rokem

    ቃለ ህይወት ቃለ በረክት ያሰማልን መምህራችን

  • @jffdyu9370
    @jffdyu9370 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @abti616
    @abti616 Před 4 měsíci

    ቃለሕይወት የሰማልኝ እኔ መረዳት የምፈልገው በመጀመሪያ አብረው የቆረቡ ጥንዶች ከጊዜ በኋላ በነዱ ስሕተት ቁርባኑ በፈርስና አንደኛው ወገን በድጋሚ ነስሐ ገበተን እንቁረብ ቢልና ሌላኛው ደግሞ እኔ መቁረብ አልፈልግም ቢል የመጀመሪያው ጥያቄ አቅራቢ ለብቻው መቁረብ ይችላልን?

  • @freweinigedelu4878
    @freweinigedelu4878 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @wooditoualamu4727
    @wooditoualamu4727 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @sebelgebr8553
    @sebelgebr8553 Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ፡ያሠማልን፡

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +1

    እሺ፡መምር፡ቃለህይዎትን፡ያሰማልን

  • @ObseBonsa
    @ObseBonsa Před měsícem

    እኔ ደግሞ አንድ ጥየቄ አሌኝ እኔ ከበለቤቴ ጋር በቁርባን ተገበተን ነበር ነፍስ አባተችን ደግሞ ድገሜ በ40 ቀን መቁረብ አሌበችሁ ተብለን ነበር ነገር ግን አሁንሁለት ወር አልፎነል በለቤቴ አልቆርብም ይለኛል ነፍስ አባቴ ደግሞ ተሟል አረ ምን ይሸለኛል???

  • @alema4802
    @alema4802 Před rokem

    Lee wondimachin qalihiwotin yaa semalin amen 🙏 tsegawun yaa gonatsifilin xiyaqe malisulinyi wondimachin nisaa kee geban buwalaa mindinaw mini kelekelaw isiki abirarulinya bakiwoni malisulinyii

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @Meskiyemareyame
    @Meskiyemareyame Před měsícem

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛ በቁርባን ተጋብተን ሁለቴ ቀረብን ሶስት ማድረግ ግን አልቻልንም እሱ በስራ ምክንያት አልተመቻቸውም ስለዚህ ቆይተን ብንቆርብ ችግር አለው ወይ

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 Před 10 měsíci

    AmenAmen Amennnn

  • @abelandmom5465
    @abelandmom5465 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @habtamuketsela9527
    @habtamuketsela9527 Před 2 lety +1

    kale hewet yeasman

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y Před 4 měsíci

    Ena meftat alebet malet new lemejemeriya gizi balew alkorbm kale

  • @BirhanYitbarek-ek9ds
    @BirhanYitbarek-ek9ds Před rokem

    ተለያይተን ከቆረብንበት ግዜ በሃላ ትዳር ነውና ፈቃደ ስጋ ላይ እንዴት በምን መልኩ ነው ሊፈፀም ሚችለው ማለት ይቅታ ያልቆረበውን ግዴታ ቆርቦ ነው ወይስ አንዱ ቆርቦ አንዱ ሳይቆርብ ይቻላልን

  • @tigsttamrat7438
    @tigsttamrat7438 Před 4 měsíci

    አብረን ከቆረብን በዋላ አልችልም ማለት አለብን

  • @mekuriagebeyehu1762
    @mekuriagebeyehu1762 Před 2 lety

    መምህር ያለኘ ጥያቄ ባል ና ሚስት ከቁርባን በሃላ ዝሙት ቢፈፅሙ እንዴት ይታያል በቤተ ክርስቲያን ?

  • @hagerewalelegn
    @hagerewalelegn Před 5 měsíci

    መምህር ባል በሥራ ጉዳይ ከቤተሠብ ርቆ ይገኛል /ሀገር ውሥጥ /ንሥሀ አብረው አባታቸው ጋር ቀርቨው ተቀበለዋል ከቆረቡሥ በኋላ የሥራ ጉዳይ አሥገድዶት በርቀት መኖር ይቻለዋልን ??

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 Před rokem

    yenem tyaqe nw memhir

  • @alemeshetfelekehaile5261

    Lemin 3 Abatoch Asfelege ???

  • @user-qc8uc8if7r
    @user-qc8uc8if7r Před 4 měsíci

    አንዱ ቆርቦ አብረው መተኛት ይችላሉ

  • @zenebechbaye
    @zenebechbaye Před 5 měsíci

    አንድ ሰው በየስንት ቀኑ መቁረብ ይችላል

  • @user-ho9sy1xz9k
    @user-ho9sy1xz9k Před 6 měsíci

    Anidi sew kidus ketekebele bohala be zumut biwedik indet meliso likorib yichilal Weyis beka

  • @eresaresashagre5240
    @eresaresashagre5240 Před 2 lety +1

    ሊቆርቡ ብለው ድንገት እሷ የወር አበባ ብታይስ እሱ መቁረብ አይችልም?🙏

    • @yonastube
      @yonastube  Před 2 lety

      lemejemerya gize mikorbu kehone ayichalim ihite lela gize tebikew yikorbalu

    • @eresaresashagre5240
      @eresaresashagre5240 Před 2 lety +1

      የመጀመሪያ አይደለም

  • @yitbarekworku5983
    @yitbarekworku5983 Před 2 lety

    ሰውየው ተመክሮ መመለስ ባይችልስ መምህር

  • @user-sl3qz9fu2z
    @user-sl3qz9fu2z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኔም ግራ የሚገባኝ ነገር ነበር ባልና ሚስት ተለያይተው ሲቆርቡ አሁን ተመለሰልኝ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አንድ ደሞ ያልገባኝ ነገር ስላጋጠመኝ ነው ከሁለቱ አንዱ ጭራሽ መቁረብ አልፈልግም ካለ ታዲያ ትዳራቸው እንዴት ይሆናል? መልሱን በተህትና እጠይቃቃለው

    • @yonastube
      @yonastube  Před 2 lety +6

      እርሱን ሁለት ወይም ሶስት አባቶች መክረውበት ብዙ ከሞከሩ ቦኃላ ብይን ይሰጡበታል ። በባሏ ምድራዊ ምኛት እና ለዚች ከንቱ አለም ደስታ ብላ ሰማያዊውን እና ዘላለማዊውን ህይወት ማጣት ስለሌለባት መፋታትም ካለባቸው ይፋታሉ። ምክንያቱም ቅዱስ ቁርባን ዘላለማዊ ህይወትን የሚያሰጥ ስለሆነ።