ምሥጢረ ቁርባን የሚያስገኘው ጸጋና እውነተኛ ስለመሆኑ- ክፍል ሁለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....
    Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Komentáře • 203

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 4 lety +20

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን :
    በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር አሜን ።

  • @user-fg7zn2jd1i
    @user-fg7zn2jd1i Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hewot yasemaln💚💛💗💚💛💗💚💛💗💚💚💛💗💚💗💚💛💗💚💛💗💚💛💚💛💗💚💛💗

  • @ortodoxmezmur3740
    @ortodoxmezmur3740 Před 4 lety +10

    እረ ወንድማችን ምንም አይስለቸንም ፩ም ፪ስው ይዳንበት አቅርቡልን እኛ እንማረዋለን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው እናመስግናለን ወንድማችን ቃለህይወት ያስማልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 4 lety +2

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @kizikizi8805
    @kizikizi8805 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @user-dw7zl8ge8z
    @user-dw7zl8ge8z Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር የመግስቱ ወራሸ ያድርግልን
    አባታችን የጣፈጠ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏
    እኔ ሀጣተኛ ልጆን በፀሎት ወ/ማርያምን አሰቡኝ🙌🙌🙌

  • @Qofo_Fqri
    @Qofo_Fqri Před 4 lety +16

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን፤እድሚዉት ያርዝምልን መምህራችን። እስኪ የመምህራችን ወዳጆች የኛንም መንፈሳዊ ቻናላችን subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን።

  • @user-sq7zs8ht9o
    @user-sq7zs8ht9o Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሚዉት ያርዝምልን መምህራችን

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un Před 4 lety +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠሜልንወንድማችን

  • @fthd3103
    @fthd3103 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @meseretdegu4138
    @meseretdegu4138 Před 10 měsíci

    አሜን።ቃለህይወርን፡ያሰማልን።መምህራችን።ወንድማችን። እግዚአብሄር ፡ፀጋውን፡ያብዛልህ።

  • @newsarauser27
    @newsarauser27 Před 4 lety +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የሰማነውን በህሊናችን ያሳድርልን

  • @user-jv2zr9ly9t
    @user-jv2zr9ly9t Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን በጣም ነው ማመሰግነው ቸሩ አምላካችን ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ውድና ብርቅዬ የሆናችሁ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ስላሴ ወረኃዊ በአል በሰላም አደረሳችው/አደረሰን አሜን፫
    እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለዚች ቀን ስአት ደቂቃና ሰከንድ ያደረሰን ቸሩ አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን፫

  • @sarasaraa13
    @sarasaraa13 Před 4 lety

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲✝️✝️✝️💒💒💒

  • @sarasarahsarah7102
    @sarasarahsarah7102 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kalehiyote yasemalen memeher

  • @tizazutefera9576
    @tizazutefera9576 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ለዚህ ክብር አብቃኝ እባክህ።

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 Před 4 lety +1

    በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የቅዱሳን አምላክ ለወንድሞቻችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን

  • @user-jt9sh5qp6o
    @user-jt9sh5qp6o Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እውነት አስፈላጊውን ለነብሳችን ወሳኝ ነገር ነው የምትመግበን ። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የመንግቱ ወራሾች ያድርግልን/ ያድርገን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን አቤቱ የስምነውን በልቦናችን አሳድርብን ወደ ዓለም ፍላጎት እንዳናዘንብል መንፈስቅዱስህን በውስጣችን ለዘላለም ዓለም አስድርብን።

  • @SaraSara-pl2ow
    @SaraSara-pl2ow Před 4 lety +1

    ውድማችን ቃለህይት ያሠማል የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před rokem

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልሁል፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስሙም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣የሰማነውበልቦናችን፣ያሳድርብን፣በአይምሯችን፣ይጨምርልን፣አሜን

  • @shewitayalw5862
    @shewitayalw5862 Před 4 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ ✥✥✥

  • @sisiteneshema9520
    @sisiteneshema9520 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏

  • @selam7981
    @selam7981 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mhalitmhalit4639
    @mhalitmhalit4639 Před 4 lety

    Amennnnn Amennnnn Amennnnn kalh hewt yasemalen tesfa megst semayten yawerslen

  • @mastewalgebeyehu1058
    @mastewalgebeyehu1058 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @seblehaylu8748
    @seblehaylu8748 Před 4 lety +2

    Amen Kale Hiywet Yasemalin Memhir Yageligilot Zemenewetin Yarzimlin Bedimie Betiena Yakoyilin Amen

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መንግሥት ስማያትን ያውርስልን ይቅዱሳንን በርከት ያድልልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @salasala5215
    @salasala5215 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይአሰማልን የአገልግልወት ዘምምንዎትን ይባርክ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ምእምሕራችን እናመሰግናለን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው

    • @salasala5215
      @salasala5215 Před 4 lety

      እኛንሕ የሰማነውን በሕሊናችን ይአሳድርልን እግዚአብሔር

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před 3 lety

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen 👏👏👏

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 Před 3 lety +1

    ቃልህወት የሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @feremamo5754
    @feremamo5754 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃልይውትን ያሰማልን መምራችን ❤️❤️❤️

  • @user-kg1kr4cv7s
    @user-kg1kr4cv7s Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ይሄ ትምህርት ቀን በቀን እሠማለሁ ግን ሠምቼ ይጠፍብኛል በፆልታቺሁ አሥቡኝ ወለተ ሠመያት ብላቻሁ

    • @misakhan9304
      @misakhan9304 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር አምላክ ሁላችን ያስበን እህታችን ሁላችንም ነን ግን ደጋግመን ስንሰማው ከውስጣችን ይቀራል ብዬ አስባለሁ

    • @user-kg1kr4cv7s
      @user-kg1kr4cv7s Před 4 lety +1

      እስኪ ፈጣሪ ከፈቀደ አንድ አያመልጠኝም ግን እራሤን ሥጠይቀዉ የለም

  • @jtreezy227
    @jtreezy227 Před 4 lety +1

    Keber mesegana le medanyalem yegbwal Amen.

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k Před 4 lety

    አሜን በእውነት ይቅር ይበለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ ይህን ትምህርት ወደኛ እንዲደርስ ለንትልደርጉ በሙሉ መንህሬ ዲያቆን ጥበቡ ጸጋውን ይብዛልዎት

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 Před 4 lety

    amen amen amen kalhiwotyasamalin wadmachi qurbarban 1 edmeyiwasnal 2 qorbo mawladyi chal

  • @user-se7kq3rl8q
    @user-se7kq3rl8q Před 4 lety +1

    አሜን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን ወድማችን

  • @user-uk6wr3bt1k
    @user-uk6wr3bt1k Před 4 lety +1

    በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @tewodrosnegewo176
    @tewodrosnegewo176 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsehaytsehay9577
    @tsehaytsehay9577 Před 4 lety +3

    አሜን ቃል ሒይወትን ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት እንዳንተ ይሉትን የትዋህድ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን

  • @agzabherfikirnawaddis144

    Amen Amen Amen kela hiwatin yasamalin mamralchaln

  • @user-kf8ks1jw2c
    @user-kf8ks1jw2c Před měsícem

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት አሰማልን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před 3 lety

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan

  • @user-ny7cy8pr8c
    @user-ny7cy8pr8c Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማል ወንድማችን

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen
    God bless you Gives you Long Life My Amazing Husband From This World Up to On The Haven

  • @Yegna
    @Yegna Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @alemkassaye8361
    @alemkassaye8361 Před 4 lety +1

    ቃልሕወት ይስማልን።

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před rokem

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወቶያሠማልን

  • @kidist176
    @kidist176 Před 2 lety +1

    Kale hiwot yasemalin memhrachin

  • @lovebahrain3637
    @lovebahrain3637 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 4 lety

    Amen Amen Amen, kalehiwet yasemaln, tesfa mengste semay yawersln, egziabher amlak legna kidus kurban endnikebel yirdan.

  • @kalgetu753
    @kalgetu753 Před 4 lety

    ቃልህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና የስጥህ

  • @almazarafaynearafayne8068

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አግዚአብሔር እደም አና ጤና ይስጣችሁ

  • @tizitaworku4498
    @tizitaworku4498 Před 4 lety +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልል ወንድማችን በቤቱ ያጹናህ ያጹናን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @genettube8943
    @genettube8943 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ተከታተሉ የተዋህዶ ልጆች

  • @edenmeshesha9953
    @edenmeshesha9953 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ግዜ ይባርክልህ

  • @alsackook33alahamd-od7nj

    Amen Amen Amen❤💛💚🕊🕊🕊🙏

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin memihrachin rejm edimna tena yisitilin

  • @user-ky2cy7iq3u
    @user-ky2cy7iq3u Před 4 lety +1

    አሜን! ቃለህይወትን ያሰማልን!ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @tsigedegefe8257
    @tsigedegefe8257 Před 4 lety

    Ameen ameen ameen kalehiywat yasemalin tesfa mangiste samayatin yawirsilib

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድም ድያቆን

  • @user-ck3fy8ke1n
    @user-ck3fy8ke1n Před 4 lety +1

    አሜን ፴

    • @astukafiker7423
      @astukafiker7423 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሳማልን ውንዲማችን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰላሶች እድሜ ጤና ይስጡልን

    • @esterufaelhiyoteneshdingel2193
      @esterufaelhiyoteneshdingel2193 Před 4 lety

      Amen kele hiyoten yasemalen beunet

  • @rEuExgxy
    @rEuExgxy Před 4 lety

    Qalii hiwotiin ya siimaliin ameen ameen ameen

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln Segawun yabzaln Memhrachen

  • @queenbeletu2265
    @queenbeletu2265 Před 4 lety +1

    Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe 🙏⛪

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 4 lety +1

    ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👐👐👐👐👐👐👐💚💛💝

  • @yeshiseyum3183
    @yeshiseyum3183 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙ በምህረቱ ያብቃን ..

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት

  • @user-sf2eb4qu9o
    @user-sf2eb4qu9o Před 4 lety +1

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-il9ct8ho8j
    @user-il9ct8ho8j Před 4 lety +1

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ውድ ወንድሞቼ ከልብ እናመሰግናለን። ሳላሴ ዘውትር ይጠብቁን እኛ ሁሌም ከበደል አንነፃም በችርነታቸው ይጎብንን። ቅድሰ ስጋውን ቅዱሰ ደሙን እንደበደላችን ስይሆን እንደችርነቱ በፀጋው የመንግሰት ሰማይ በር እንድንገባ የአምላካችን ቅድሰ ፈቃድ ይሁንልን ሁሌም በቤቱ ያፅናን። አሜንንንንን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ረዲኤት አይለይን አሜን።

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን ፀጋው ያብዛላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ የስማሁትን በልቤ ኣሳድርብኝ ለፍሪ ለበርከት ኣርግልኝ እመቤታችን ቅድስተ ቁድሳን ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችየ ኣሳምርልኝ ለንሳሃ ዕድሜ ኣስጭኝ ድንግል ሆይ ለዝህ ቁዱስ ቁርባን ቅዱስ ደሙ እና ቅዱስ ስጋው እንድበላ እንድጠጣ እና በልቸ ጠጥቸ ለፍረ ለበርከት እንድያርግልኝ ለምኝልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 4 lety

    አሜንቃለህይውትያሰማልን

  • @meriwerku4001
    @meriwerku4001 Před 4 lety

    አሜንመምህር

  • @user-wn6hu3dk2s
    @user-wn6hu3dk2s Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-kd6sq6gi1c
    @user-kd6sq6gi1c Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን የድግል ማርያም ልጅ ዐማኑኤል ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @meazaneguesa5082
    @meazaneguesa5082 Před 4 lety

    Kale Hiwot yasemaln amennnnn

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 4 lety

    *ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን*

  • @kidanemheretenateenetenesh8937

    Ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeen

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችው ይባረክ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @user-ck1yj9hk5c
    @user-ck1yj9hk5c Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን.
    ቃለ ህይወት ያስማልን
    ብእውነት ላስታማር የገሥፀን እግዚብምአብሔር ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 Před 4 lety

    ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @makdismakdis288
    @makdismakdis288 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hywetn yasemaln tesfa yemnadergatn mengste semayatn yawarsln

  • @user-ul1zy5te1v
    @user-ul1zy5te1v Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን

  • @user-nb8ch8be8l
    @user-nb8ch8be8l Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ይሰማል በፀግው ይጠብቅልን ፈጣር አሜን፫

  • @meratse5674
    @meratse5674 Před 3 lety

    በጣም ጠቃሚና መሠረታዊ ትምህርት ነው

  • @hanodaalmulla8929
    @hanodaalmulla8929 Před 4 lety

    Ameen Ameen Ameen Kal hiwot yasamaling

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳደረብን በእውነት ውንደማችን እረጅም እድሜ አነ ጤና ይሰጥልን

  • @mahlethagos9708
    @mahlethagos9708 Před 6 měsíci

    በጣም ነው የተማርነው thank you God bless you! Our Diacon

  • @misakhan9304
    @misakhan9304 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን ቃል ለህይወት ያድርግልን