Sheger FM አድዋ !Adwa የመሪዎች ብቃት የህዝቦች ጀግንነት እና አንድነት ማመሳከርያ Adwa Documentary በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 03. 2023
  • #Ethiopia #Adwa #Adwa_Documentary #EsheteAssefa #AbebeBalcha #TeferiAlemu #MeazaBirru #AndualemTesfaye #YonasKibret
    Sheger FM አድዋ !Adwa የመሪዎች ብቃት የህዝቦች ጀግንነት እና አንድነት ማመሳከርያ Adwa Documentary በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    የአድዋን ጦርነት ድል 127ኛ ዓመት የሚዘክር ልዩ ዝግጅት
    አዘጋጅ - እሸቴ አሰፋ ተራኪዎች መዓዛ ብሩ ፣አበበ ባልቻ ፣ተፈሪ ዓለሙ ፣ እሸቴ አሰፋ ፣ዮናስ ክብረት እና አንዷለም ተስፋዬ
    ቅንብር ኤልያስ ታደሰ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 111

  • @alemutadesse7644
    @alemutadesse7644 Před 5 měsíci +3

    እግዚያብሄር ይስጥልን! የዜግነት ግዴታህ ተወተሃል! ይህም ጀግንነ ነው!❤❤

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 Před rokem +24

    ክብር ለእምዬ ምኒልክ
    ክብር ለጣይቱ
    ክብር ክቡር ነፍሳቸው ለሀገራቸው ለከፈሉት ይሁን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Před rokem +12

    ክብር ለአገራቸው ደማቸውን ለፈሰሱት አጥንታቸውን ለከሰከሱት ጀግኖች
    ሞት አገርን በብሔር በጎጥ ለምከፈፍሉት ጠባብ ፖለቲከኞቻችን

  • @ashenafimuludemesse
    @ashenafimuludemesse Před rokem +12

    ሚንሊክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ
    ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ
    💚💚💚💚
    💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️

  • @alemutadesse7644
    @alemutadesse7644 Před 5 měsíci +1

    እግዝያብሄርን ያመነ ሁሌም አሸናፈ ነው!

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 Před rokem +5

    ሚገርም ታሪክ ሚገርም አቀራራብ እናመሰግናለን አበበ ባልቻ መሀዛ ብሩ እሸቴ አሰፋ አንዳለም ተስፋዬ ተፈራ እናም ሌሎችም ታላቅ ታሪክ አለን

  • @tsegayedinagde4188
    @tsegayedinagde4188 Před 8 měsíci +2

    እጅግ የተሙዋላ ታላቅ ዶኪዪሜንተሪ !!
    እንደሁልጊዜዎም ሸገር የኛ ነው የኢትዮጵያ ነው

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu9583 Před rokem +8

    "የአገሬ ሰዉ ከአሁን ቀደም የበደልኩህ አይመስለኝም ። አንተም እስካሁን አላስቀየምከኝም ።"
    "ሚኒሊክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ግዜ አበሻ።"
    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ።
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ። ኢትዮጵያ ለዘላለም እስከ ዘለአለም ትኑር። ኢትዮጵያን ፣ ኢትዮጵያዊነትን እና ጀግኖች ወገኖች የተሰዉላትን ክቡር አረንጓዴ፣ቢጫ፣ቀይ ባንዲራዋን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በእምነት እና በክብር የማትቀበሉ ወገኖች ካላችሁ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ።
    ተፃፈ፦ የካቲት 26፣ 2015 ዓ.ም
    March 5, 2023 (4:23am)

  • @feve680
    @feve680 Před rokem +10

    አቤት አቀራረባችሁ እንዴት ደስስስስስ እንደሚል 🙏 ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ,ታሪክን የሃሊት እንደዚህ በሚያስደምም ሁኔታ መስማት እንዴት ያስደስታል .እዛው አድዋ ላይ ሆኜ በአይኔ አየተመለከትኩ ያህል በሚመስል ሁኔታ ምስሉን ከአይምሮ በማይጠፋ መልኩ ውስጤ እንዲቀረፅ ስላደረጋችሁ ክብረት ይስጥልኝ 🙏ክብር ክብር ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን 🙏 ምንሊክ 👑 ዛሬም ንጉሥ ነው !🙏🙏🙏ኢትዮያዬ እምዬ ሃገሬ ለዘለዓለም ኑሪ 🙏🙏🙏

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem +1

      ትክክል ቅንብሩ ልዩ ነው 😂 በተለይ ፉከራው ይሸንጣል በአባቶቻችን ኮራሁ እምዬ ምኒሊክ እናቴ ጣይቱ የሴት አንበሳ 🦁 በጀግኖች ኢትዮጵያዊ አባቶቻችን ኮራሁ ሞት ለአገር ሻጭ 😡 ባንዳ 🙃

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem

      ​@@nunubelete8142 ባንዳ መባባሉን ትተን ታሪካችንን እንማርበት ።

  • @melakubeshaw2223
    @melakubeshaw2223 Před rokem +19

    It's more than a book. Thanks sheger FM... Special tanks to Eshetie Assefa

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 Před 8 měsíci +1

    ሸገሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ዐቀራራባችሁ ማራኪ ነውና በርቱ። እግዚአብሔር አሁንም አንድ አድርጎ ያቁመን። ኢትዮጵያችን ትደግ፣ ትለምልም።

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Před rokem +12

    ክብር ለእምዬ ምኒልክ ለእቴጌ ጣይቱ እና ለጀግኖቹ አርበኞቻችን

  • @cassiopeiawisdom517
    @cassiopeiawisdom517 Před rokem +3

    Sheger FM አዘጋጆች ፈጣሪ በመልካሙ ነገር ሁሉ ይጎብኛቹህ። ታሪካችንን አንብበን የመረዳት ዳተኝነታችንን ተረድታችሁ ቢያንስ በጀሮአችን ሰምተን እንድንረዳ ስላስቻላችሁን!!

  • @henokdigafe6515
    @henokdigafe6515 Před rokem +7

    የተወደዳችሁ ሸገር ሚድያዎች እናንተ በእዉነት የታሪክ ማዕደር ናችሁ ይህ ሁሉ ታሪካዊ የእኛ ማንነትን ነግራቹናል በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ይህ የታሪክ ማንነት ለዘላለም ይኖራል እናመሰግናለን ይህን ልዩ ፕሮግራም ስላሰማችሁን።

  • @Yohannes-Birhan
    @Yohannes-Birhan Před 9 měsíci +3

    የነዚህ ጀግኖች አባቶች ልጆች ነን እንግዲህ እደዚህ እርስ በርስ እየተባላን ያለነው 😢አምላኬ እሄን ጊዜ መልስልን

  • @nohamingetahun8833
    @nohamingetahun8833 Před 6 měsíci +1

    The best media ever❤❤❤❤❤

  • @Eyobfasil-jl8ix
    @Eyobfasil-jl8ix Před rokem +2

    ምን አንደምል አላውቅም ዋው ስታምሩ ፊልም የመሰለ ተረክ ቦታው የኖርኩኝ እስኪመስለኝ አድሜውን ጤናውን ፍቅሩን ሰላሙን ይስጣችሁ አንድ ቀን ምሳ አብሪያችሁ ምሣ እንደምበላ አለጠራጠርም አድናቂችሁ ነኝ አወዳቿለው አይለያችሁ

  • @stunningstellar9527
    @stunningstellar9527 Před rokem +6

    This is a masterpiece Thank you Sheger Thank You Eshete

  • @AA-114
    @AA-114 Před rokem +3

    Go Sheger! Our NPR

  • @Aldanaaball
    @Aldanaaball Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤Ethiopian lezelalem tenure amen

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 Před 6 měsíci

    🇦🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እናንተም ጅግኖች ናችሁ ፡፡ ለዓድዋ ጀግኖችማ ቃላት ያጥረኛል፡፡ ያ የአንድነት መንፈስ አሁን ላለው ትውልድ ም በልባችን ይደርብን፡፡ አሜን፡ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ፡፡

  • @hailehaile9336
    @hailehaile9336 Před měsícem

    ጤናይስጥልኝ! በተለይ ያቀረባችሁት ስለጦርነቶቹ (የአምባ አላጌ፥ የመቀሌ እና የዐድዋ) እንዴት እንደተካሔዱ ያቀረባችሁት በጣም ጥሩ ነው። ብዙ ተምሬበታለሁ። በመጨረሻ ግጥሞቹ ከመደገማቸው በቀር አቀራረባችሁም (በተለይ የመዓዛ ብሩ) በጣም ጥሩ ነው። የጦርነቱ መነሻ ግን አሁንም በደንብ የተገለጸ አልመሰለኝም።

  • @solomonAkale
    @solomonAkale Před 6 měsíci

    I am in china when i listen this program.i have no words for this program and radio broadcaster's❤❤❤❤

  • @user-bo5qb2pq4n
    @user-bo5qb2pq4n Před 11 měsíci +2

    ክብር ድልን ላጓነፀፉን አባቶቻችን

  • @staysafe576
    @staysafe576 Před rokem +2

    My favorite radio channel, the only one I follow. Thank you all for presenting the victory of #Adwa with a colorful approach.

  • @teshomedesta
    @teshomedesta Před 5 měsíci

    እናመስግናለን

  • @bizuayehutarekegn7415
    @bizuayehutarekegn7415 Před 3 měsíci

    ❤❤❤ወንድም እሸቴ በርታ!!!

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ሸገሮች👏🏽👏🏽👏🏽

  • @emptyy_y
    @emptyy_y Před 5 měsíci

    [ ወኔ በከዳኝ ሰዓት ኹሉ ይኼ መድኃኒት እንደሆነኝ እነኾ ልብ ብያለኹ ። ] ትውልድ ይኼንን እንዲያውቅ ሸገር እንደ አባት ሃላፊነቱን እየተወጣ ነው !! በረካ ሁኑ🙏 ሰላም ለኹላችን!

  • @dfggfhhju2458
    @dfggfhhju2458 Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @aliyuseid55
    @aliyuseid55 Před 6 měsíci

    Bravo Eshete,Bravo Meaza,Bravo Sheger!!!
    This is our history‼

  • @balemualgetachew235
    @balemualgetachew235 Před rokem +1

    ክብረት ይስጥልን
    ሃገር የምትገነባው በነቢብም በገቢርም ነው
    ሸገር FM ሃሳባችሁና ግብራችሁ ይበል የሚያስብል ነው መርሃግብር ሳይሆን ያቀረባችሁት መጽሐፍ ነው የጻፋችሁት

    • @cassiopeiawisdom517
      @cassiopeiawisdom517 Před rokem

      Sheger FM አዘጋጆች ፈጣሪ በመልካሙ ነገር ሁሉ ይጎብኛቹህ። ታሪካችንን አንብበን የመረዳት ዳተኝነታችንን ተረድታችሁ ቢያንስ በጀሮአችን ሰምተን እንድንረዳ ስላስቻላችሁን!!

  • @lora6175
    @lora6175 Před 7 měsíci +2

    ከአመት በኋላ ስሰማው የተሳሳተ ፊታውራሪ ገበየሁ የአንኮበር ተወላጅ እንጂ የጉራጌና ጨቦ አይደሉም ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ናቸው ጨቦና ጉራጌ

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před rokem +2

    በጣም ወደድኩት! ለስለስ ባለ ድምፅ ሲፈልግ ከፍ ሲፈልግ ደግሞ ዝቅ እያለ አድማጭን ልብ ይስባል።

  • @teshomedesta
    @teshomedesta Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @TewahedoTube268
    @TewahedoTube268 Před 6 měsíci

    እመዬ ምንሊክ የአፍሪካ ኩራት የኢትዮጵያ ንጉስ በነጮች ላይ ደል የተቀናጀ ጀግና።

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 Před 5 měsíci

    It’s amazing history ❤ I listen to it more than 7 times 🎉always interesting like 1st time. Great production and great performance of artists ❤

  • @user-ew1wj9lo9n
    @user-ew1wj9lo9n Před 5 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቅራቢዎች ኮራሁባችሁ እኔ ግን ከደስታ አልቅሻላሁ እመኑኝ እኔም በቅሜ በጶረና ግምባር ደሜን አፍስሻለሁ

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Před rokem +1

    ምርጥ አቀራረብ 👍👍👍👍

  • @dfggfhhju2458
    @dfggfhhju2458 Před rokem +3

    የወቅቱን መሪወች ለብሰን ስማቼው እንኳን ያልተጻፈልልን ውድ ጄግኖቻችን የተዋደቁላትን ንፁህ ባንዲራ ( ሰንደቅ )አንግብን እንዳንዘክራቼው የሚረብሹንን በአስለቃሽ ጭሽ የሚያስለቅሱንን የውርደት ቀናቼውን ያቅርብልን !ያረብ🙏

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 Před 7 měsíci

    Thanks Seeger FM.

  • @esku1
    @esku1 Před rokem +1

    bravo

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 5 měsíci

    የጀጝኖቹ ኢትዮጵያን እምላክ ኅይልም ምስጋናም ክበርም ይዽረሰው ❤🎉 ያንን ኅይል ዛሬም ለባለ እውነቱ ይስጥ ዘንድቕዱስ ፍቃዱ ይሁን❤🎉

  • @aydasebsibe-rj3ty
    @aydasebsibe-rj3ty Před rokem

    እናመሰግናለን ሁሌም

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Před rokem +1

    Waw kelbe Amesgenalhu ejeg Maraki new

  • @hulutube3129
    @hulutube3129 Před rokem

    sheger FM እናመሰግናለን

  • @aydasebsibe-rj3ty
    @aydasebsibe-rj3ty Před 5 měsíci

  • @ahmednuru-iz3ct
    @ahmednuru-iz3ct Před 11 měsíci

    በዝህ ብቻ በቂ ሆኖ አላገኘነዉም እንድያም
    በነጭ የበለጠ አምባገነኖች
    የአንድ አገር ህዝብ ለካፋ ባርነት እና ድህነት ለተረጂነት
    አጋለጠን።
    የሆነ ሆኖ ግን አሁን የቀደምት የሰዉ ልጅ ስልጣኔ
    ምንጭ መሆናችንን ለመመለስ ወድቀንም ተንስተን
    ጉዞዉን እያፈጠኑት ይገኛሉ።

  • @nomoreethiopia7401
    @nomoreethiopia7401 Před rokem

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @poopmyfartchicken514
    @poopmyfartchicken514 Před rokem

    Woooooawoowe

  • @eyuel-mn3kh
    @eyuel-mn3kh Před 10 měsíci

    Our fore fathers are heros and wise!!

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Před rokem

    🙏🙏🙏💯

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před rokem

    ሽገሮች እጅግ አድርገን እናምስግናልን።

  • @user-xq8kc2ij4z
    @user-xq8kc2ij4z Před rokem +28

    ስጠብቃቹ ነበር! ሁላቹንም ጊዜው እለቱን ማዕከል ያደረገ ፅሁፍ ስላቀረባቹልን አመሰግናለሁ!ክብር እና ምስጋና በአንድነት ፀንተው ውድ የሆነችዋን ሀገራችንን ነፍስና ደማቸው ከፍለው በነፃነት ላስረከቡን ሁሉ! ሞት ከጥንትም እስካሁንም በጠላትነት ሀገራችንን ሊያጠፋት ለሚፈልግ! ።ምሊኒክ ዛሬም ወደፊትም ንጉስ ነው!!!!!

    • @kalidyasin6616
      @kalidyasin6616 Před rokem +2

      Ly66lj66lykk6ljk66yylj6lj6yljyjyliii66lyu6jyiy666i86yl6yl666y66l66yl66lkyku686l88yk6lu66lylkyklk66y6ylylkiiyyljui6ll66li88yl6l667u6y66llj6ykl66yl66yuy666888688i866l688y6j66lj66i876l78i866u768899897ylj6yk666u6886i8u6ly66lj68i6666lkl666uyl666lyyjlu66luyul66k6y666l6l6yu6yyuy889888o86ylj6y66lj6ul6ylyl666lu668ii888i6li6yluli688ylu666ylu6y6kj6666888i8866666ylulu6u666yu5yl6yky6666ll68lu6i9i68iiyl66l666yly86ylj56ylj6688888i888yyly6l6lu66u66lu66lyl6ylyl8886lk66l66l66lu6i86yku56lu666ylylylu6y6l6yljjyuk666ylu66luyklu6666jyk666yl65876lk6l6l6yo888886666lijk66l6887lulu6666yly666l66y6yl6lu66l6yl86lyli866ki55lu6li66

    • @kalidyasin6616
      @kalidyasin6616 Před rokem

      Ly66lj66lykk6ljk66yylj6lj6yljyjyliii66lyu6jyiy666i86yl6yl666y66l66yl66lkyku686l88yk6lu66lylkyklk66y6ylylkiiyyljui6ll66li88yl6l667u6y66llj6ykl66yl66yuy666888688i866l688y6j66lj66i876l78i866u768899897ylj6yk666u6886i8u6ly66lj68i6666lkl666uyl666lyyjlu66luyul66k6y666l6l6yu6yyuy889888o86ylj6y66lj6ul6ylyl666lu668ii888i6li6yluli688ylu666ylu6y6kj6666888i8866666ylulu6u666yu5yl6yky6666ll68lu6i9i68iiyl66l666yly86ylj56ylj6688888i888yyly6l6lu66u66lu66lyl6ylyl8886lk66l66l66lu6i86yku56lu666ylylylu6y6l6yljjyuk666ylu66luyklu6666jyk666yl65876lk6l6l6yo888886666lijk66l6887lulu6666yly666l66y6yl6lu66l6yl86lyli866ki55lu6li66

    • @kalidyasin6616
      @kalidyasin6616 Před rokem

      Ly66lj66lykk6ljk66yylj6lj6yljyjyliii66lyu6jyiy666i86yl6yl666y66l66yl66lkyku686l88yk6lu66lylkyklk66y6ylylkiiyyljui6ll66li88yl6l667u6y66llj6ykl66yl66yuy666888688i866l688y6j66lj66i876l78i866u768899897ylj6yk666u6886i8u6ly66lj68i6666lkl666uyl666lyyjlu66luyul66k6y666l6l6yu6yyuy889888o86ylj6y66lj6ul6ylyl666lu668ii888i6li6yluli688ylu666ylu6y6kj6666888i8866666ylulu6u666yu5yl6yky6666ll68lu6i9i68iiyl66l666yly86ylj56ylj6688888i888yyly6l6lu66u66lu66lyl6ylyl8886lk66l66l66lu6i86yku56lu666ylylylu6y6l6yljjyuk666ylu66luyklu6666jyk666yl65876lk6l6l6yo888886666lijk66l6887lulu6666yly666l66y6yl6lu66l6yl86lyli866ki55lu6li66

    • @tibebutsegayebedaso7219
      @tibebutsegayebedaso7219 Před 7 měsíci

      ​@@kalidyasin6616p😊😊p

    • @tibebutsegayebedaso7219
      @tibebutsegayebedaso7219 Před 7 měsíci

      ​@@kalidyasin6616😊😊😊😊😊

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Před rokem

    አድዋ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před rokem +1

    weredet lefashitoch ena lebandwoch kiber lemye menilik letge tayetu lejgnoch abtochachen lemew ena abew zelalmawi kibet ena mogese lewdua bensu dem ena atenit lesnachew EMEYE ETHIOPIA!!!!!

  • @Emblba
    @Emblba Před rokem

    🇪🇹🙏

  • @user-to2il3ob5v
    @user-to2il3ob5v Před 6 měsíci

    ❤❤❤Bless Emiye Sahle Mariam who recovered Banda Benito Mengesha and Ras Banda Sebhat of Baratueri Indirta goons lol ❤😂🎉

  • @DejenGidey-km8lq
    @DejenGidey-km8lq Před 3 měsíci

    Please atwashu atse mnlik nber ke Italy yetesmamaw

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před rokem

    ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 9 měsíci

    Adwa wanaa maweq yalebin ye egziabhair teradaynet naw. Le jaytsee naw mimeslachu tabott yezew yezemetu???

  • @thanksgod8398
    @thanksgod8398 Před 5 měsíci

    This history Only Alua bashay awalom for Tigray

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c Před 6 měsíci

    ታሪክ የሌላቸዉ የሠፈር አዉደልዳዎች የታላቁን ን.ነ. የ ምንሊክን ስም በከን ቱ ሲያነሱ ያሣዝናል በታላቅ ገድል የተገነባውን ታሪክ መቼም ቢሆን መደለዝ አይቻልም ።

  • @Eliassetotaw
    @Eliassetotaw Před rokem +1

    እነዚህን የመሰሉ ጀግኖች ኢትዮጵያ አፍርታለች ዛሬ የማንም ቆሻሻና ዲቃላ ምኒልክ ጡት ቆረጠ ይላሉ
    እኔ ብሆን ጡትም ቁላህንም ነበር የምጎምድልህ

  • @yusufmahamednur2418
    @yusufmahamednur2418 Před rokem +1

    እባካችሁ TPLF ሀገር ለማፍረስ የተጠቀሙትን ህዝቦች ፣ ብሔር ብሔረሠቦች የምባል የዘረኝነት በሽታ እናንተ ባትጠቀሙ ይመረጣል፤
    ለምሣሌ፦ ህዝቦች ብላችሁ የፃፋቹትን ቃል ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ በምል ቃል ብታርሙት አንድነትን ይሠብካልና።

  • @abiba969
    @abiba969 Před 6 měsíci

    2ሰዓት 44ደቂቃ ይገባዋል

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před 10 měsíci

    ለነ አውአሎምና ለነዚያ ጀግኖች ጀብደኞች ሀውልት ያላቆመች ሀገር ሀገር አይደለችም።የሞቱላትን የማታስታውስ ክፉ ሀገር።

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 Před 5 měsíci

      አሁን ይጀመራል የዘንድሮ ፋ ኖ እነ ዘመን እነ እስክንድር ያደርጉታል

  • @user-jl5de6dr1h
    @user-jl5de6dr1h Před 5 měsíci

    ልቤ በኩራት ተወጠረ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem +1

    ይሔ ነው ፋኖ የጥንት ታሪክ የኢትዮጽያ ኩራቶች ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ፋኖ እረ ፋኖ ፋኖ ተሰማራ ጣሊያን ወገንሕን ስጠው ለአሞራ ፋኖ ተሰማራ 😢 የአሑኑን የመንደር ፋኖን አይደለም አድዋና እምዪ ምን ይልክ ነው 😢።

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 6 měsíci

      ምን ማለት ነው የአሁንን አይደለም?

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 Před 7 měsíci

    የጭን ገረዶች አልነበሩም?

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem

    አዎ ድሮም ጀምሮ የስሜኑ የእትዮጽያ ችግር የነበረው ጣሊያኑ ጀንራል ነበር ስሜኑ የኢትዮጵያ ስል ኤርትራንም ነው የኢትዮጵያ ስሜኑ የኢትዮጵያ ትግራይ ጎንደር ወሎ ጎጃም ኤሪትሪያ ወይም ባሕረ ነጋሽ ድባርዋ አስመራን ነው 😢ያሳዝናል የኢትዮጽያ ሕዝብ በተኑን ለማንኛውም ።

  • @seidman3465
    @seidman3465 Před rokem

    ምንሊኩ ዋሻ ውስጥ ነበሩ

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Před 11 měsíci

    አጤ ምኒልክ በጣም እጣለ ነበረኩ ለምን ሲበል በኛ በኦሮሞ ማህበርሰብ ምኒልክ ኦሮሞን በድለአል ተብሎ ስለምተሰብ እረግጥ በዛ ግዜ እኔ አልነበረኩም እድህ አይነት የጃግና ታረክ መስማት ዳይለኛል

  • @AyalewGetaneh-zx7dd
    @AyalewGetaneh-zx7dd Před 2 měsíci

    ድልለፋኖድልለዐማራሽንፈትለዐማራጠሉእናተባባሪ

  • @devwide3304
    @devwide3304 Před rokem

    አይ ባንዳ 🤣🤣🤣🤣

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 Před 2 měsíci

    እንደ ሚኒልክ ቆሻሻ ንጉሥ በአለም ታሪክ ውስጥ የለም

  • @user-to2il3ob5v
    @user-to2il3ob5v Před 6 měsíci

    ❤❤❤Divine Amhara Aethiopiaeit Digital Tahtu Bitul128+ ❤❤❤prevail 6:10 over Ali Baba x 40 Thieves x Albanian Communist Neo Nazies lol ❤🎉😂
    ❤❤❤imagine Ali Baba x 40 thieves & Amhara Genociders have surpassed Hitler genocide rates lol 😂
    ❤❤❤congratulations 🎉🎉🎉Albanian Communist Junta Neo Nazis 🎉🎉🎉have Exceeded the Real Hitler Genocide rate in 2024 lol 🎉🎉🎉.

  • @user-xc6pd7wn9b
    @user-xc6pd7wn9b Před 8 měsíci

    የኦሳማ ቢላዲንን የእንግሊዝኛዉን ቨርዢን ወደ አማርኛ ተርጉማችሁ ብታቀርቡት እናመሠግናለን።!!!

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll Před rokem +1

    ያኔ ኤርትራ የኢትዮጵያ ነበረች ጣልያን ለብዙ ኣመታት ገዝትዋታል ለዚህም ኣጼሚሊሊክ በስጦታ 5 መድፍ 2,000 መሳርያ ተበረከተላቸዉ ፣ከራስ ኣሉላ ተኮራርፎ ስለነበሩ ጣልያን ኣድዋ ድረስ መጥቶ ለ3 ዙሩ ሲዋጉ በዚሰኣት ኣሉላ ብቻ ነበር የሚዋጉዋቸዉ የነበሩ በ4 ዙር ነዉ ሚሊሊክ ወደኣድዋ የዘመቱ ከዘመቱ በሃላ ጣይቱነዉጂ የተዋጋቹ ሚሊሊክ ቤተክርስትያን ገብቶ ጸሎት እያደረጉ ነበር ይሄነዉ ታሪኩ

    • @haimanotmerdassa6288
      @haimanotmerdassa6288 Před rokem

      Yet lay new yanebebekew pls lakelge Amesgenalhu

    • @haileyesuslemlem
      @haileyesuslemlem Před rokem

      It’s meditation

    • @mikibayl
      @mikibayl Před rokem

      Tabot wetò endeneber tawk yihon tekefayu.?

    • @sahilutesfaye2194
      @sahilutesfaye2194 Před rokem

      የሆንክ ጅል

    • @anduaynu9851
      @anduaynu9851 Před rokem

      የት ነው ያነበብከው። የመንደር ወሬ አታውራ ሼም ነው ።ወይ በጦርነቱ ግዜ ቅድመ አያቲ አልጋ ስር ተደብቆ ነበር ማለት ነው

  • @yekaenviro.solu.9153
    @yekaenviro.solu.9153 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @TewahedoTube268
    @TewahedoTube268 Před 6 měsíci

    እመዬ ምንሊክ የአፍሪካ ኩራት የኢትዮጵያ ንጉስ በነጮች ላይ ደል የተቀናጀ ጀግና።