Ethiopia Sheger FM Mekoya /Erwin Rommel/የበረሃው ቀበሮ ፊልድ ማርሻል ሮሜል/መቆያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 04. 2019
  • Ethiopia Sheger FM Mekoya /Erwin Rommel/የበረሃው ቀበሮ ፊልድ ማርሻል ሮሜል/መቆያ፤በእሸቴ አሰፋ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    / @shegerfm1021radio
    #Ethiopia #ShegerFM#Mekoya
  • Zábava

Komentáře • 46

  • @tengertteshome4589
    @tengertteshome4589 Před 2 lety +14

    የፊልድ ማርሻል ሮሜልን የሕይወት ታሪክ ያነበብኩት ከረጅም ዓመታት በፊት ደራሲ ማሞ ውድነህ የበረሃው ተኩላ በሚል ከፃፈው ላይ ነበር ያኔ ከልጅነት የጀመረ አድናቆትና አክብሮት ዛሬም ድረስ በውስጤ አለ

  • @fitsumf9345
    @fitsumf9345 Před rokem +6

    የኛው ፊልድ ማርሻል ይሄን ታሪክ አዳምጦ እራሱን ካልገደለ ትልቅ መሐይም መሆኑን ያረጋግጥልኛል!!

    • @jemahm2000
      @jemahm2000 Před 6 měsíci

      እኛ ደግሞ አንተ ራስህን እንድታጠፋ ነው የምንፈልገው::

  • @fissehawondemu3608
    @fissehawondemu3608 Před 2 lety +3

    በውትድርና አለም ውስጥ ከማደንቃቸውና ከምወዳቸው ጀግኖች አንዱ ነው...
    እንደ ጀርመናዊ ዜጋ ለሃገሩ በጀግንነት ቆሟል እንደ ማንኛውም ሰብአዊ ፍጥረት የሂትለርን ስራ ተቃውሟል ለክብሩ ሲል የመርዝ ብልቃጥ ተጎንጭቶ አልፏል....
    ዘላለማዊ ክብር ይገባዋል...

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 Před 3 lety +4

    እባክህ እሸቴ ስለ ካርሎስ ቀበሮ ባንተ ድምፅ ተርክልን እባክህን ልስማው

  • @Mesi16
    @Mesi16 Před 6 měsíci +1

    የfield Marshal መዓርግን ላረከሰው የኛው ሰውየ ይድረረሰው።
    ማራኪ ትረካ as usual.

  • @aderawdegene6748
    @aderawdegene6748 Před 2 lety +3

    ክብር ለማርሻል ሮሜል ይሁን

  • @afeshatadesse5620
    @afeshatadesse5620 Před 3 lety +4

    Dear Eshete, Appreciate your historic presentation using nice voice, I know you since many years a go.

  • @FitsumArya
    @FitsumArya Před 2 měsíci

    ይሄ ነው ፊልድ ማርሻል ማለት ክብር ይገባዋል❤

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před 2 lety

    እሸቴ አሰፋ እጅግ በጣም ድንቅ ነው አቀራረብህ ስወደው 💚💚💛💛❤❤🙏🙏

  • @mltafo8505
    @mltafo8505 Před 2 lety

    ሮሜል ብዙ ሊባልለት የሚችል ጀግና ሰው ነበር።

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b Před 3 lety +2

    የኛን የአፄዎቹን ገድልንም ተርኩልን

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 7 měsíci +1

    ማርሻል ኤርዊን ሮሜል በርግጥም ጀግና ወታደር ነበር። በፈለገው ስልት ጦርነቱ ቢቀጥል ጀርመን ማሸነፍ ትችል ነበር። ግን ሂትለር ሮሜልን ስላላመነው ሀሳቡን አልተቀበለውም። ይሕም ለሽንፈቱ ምከንያት ነበር ።

  • @rechardlionheart2935
    @rechardlionheart2935 Před 2 lety

    ብዙ ሀገራት ጀግናን በ ህይወት እያለ አትወድም ከ ሞተ ታከብራልለች

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l Před 8 měsíci

    Betam gobez ymiyasedenq chilotana maraki aqerareb new kteleqe ewqet gar mhonu gilts new areestachum ejgun ymiyasedestna essey ymiyasebil new i like it very much hulum rees ymiyasetemr deees ymil new❤❤❤❤❤

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 Před 5 lety +4

    Ma favorite program so far

  • @jemsdavid6001
    @jemsdavid6001 Před 2 lety

    ShgerAFMምችት፡ይበላችሁ።

  • @spa6850
    @spa6850 Před rokem

    ROMMEL My idol ❤❤

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m Před 7 měsíci +1

    ክክክክክ የኛውን ምርኮኛ ፊልዲ ማርሻል የተባለው ምን ሰርቶ

  • @seadaendris7613
    @seadaendris7613 Před 4 lety

    የሄትለርን ታሪክ ስድምእጠን

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety

    አይ ዓለም!!! ያሳዝናል::

  • @kumkelo7544
    @kumkelo7544 Před 5 lety +7

    እናንተን ስሰማ ነፍሴ ትታደሳለች

  • @ashenafiabraha-zt2st
    @ashenafiabraha-zt2st Před 10 měsíci

    Remember the book written for him.... knight's cross

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 Před 2 lety

    He was real soliger

  • @aderawdegene6748
    @aderawdegene6748 Před 2 lety

    ሮሜል ሞትን የናቀ በዚች ምድር ወደር ያልተገኘለት ጀግና ነው

  • @gelanchala5387
    @gelanchala5387 Před 5 lety

    raset in peace

  • @user-em3dv9wo2o
    @user-em3dv9wo2o Před 3 lety

    des yilal

  • @sulimans8297
    @sulimans8297 Před rokem

    Sleeping medication my God yegermegnal🤭🤭

  • @aderawdegene6748
    @aderawdegene6748 Před 2 lety

    የበረሐው ተኩላን ሳነብ ልጅ ብሆንም እንደሮሜል ያለ ብርቅና ድንቅ ሐያል ጠላቶቹ የሚያደንቁት በዚች ምድር ላይ አሁንም ወደፊትም አይፈጠርምም አይገኝም

  • @solomonyilma5566
    @solomonyilma5566 Před 10 měsíci

    እባክህ እሸቴ ስለኛም ፊልድ ማርሻል በዚህ ውብ ድምፅህና የአነባበብ ዘዬህ ተርክልን!!!!!!!!

    • @yaredzeleke8715
      @yaredzeleke8715 Před 10 měsíci

      ስለ እኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kingtyson240
      @kingtyson240 Před 8 měsíci

      በአለም ታሪክ ሙርከኛ ፊልድ ማርሻል 😂

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Před 7 měsíci

      @@kingtyson240Yetewaredachu Ethiopia Bezu Yeminegerelachew Ende Romeale. Ayenet Bezu Kezame Yebelexe Moletewal Yemiyasazenew Ye Ethiopia Jenoche Generaloch Endezihu Balehone Negere new Tegedelew Yalekut Ethiopia Merekogna General Yelaten Bandawoch Yeshexutena Yemiyasegedelut Enji

  • @user-ht2vv4lp4c
    @user-ht2vv4lp4c Před 5 lety

    ዘረኝነትና ብሄርተኝነት ናዚወችን የሚያደቅም ካሁን በኋላ እድል አሰጣቸውም።ዘረኝነት ይውደም የሂትለር አቀንቃኞችም አይቀናቸውም።

  • @FitsumArya
    @FitsumArya Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @yohanesmengesha1525
    @yohanesmengesha1525 Před 8 měsíci +1

    ከፊል ድ ማርሻል ጅላ አይበልጥም ከነ ጃገማ ኬሎ አይበልጥም ከነ ገረሱ ድኪ አይበልጥም ከነ ገበየው አይ በልጥም ከነ ኮኔሬል አብይ አህመድ አይበልጥም ከነ ባልቻ አባ ነብሶ አይበልጥም ከኔ አያት አይ በልጥም የኔ አያት ኮርያላይ ካራማራ ላይ ተዋግቶ ሽፈት አያቅም በንጉሱ ጊዜም ያልጠራዋቸው ብዙ ጀግኖች አሉን ከሺ በላይ

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 Před 2 lety

    Ye hitler hazeneta dessss yilal bemerz endimot

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 Před 8 měsíci

    ጀግንነቱ እንዳለ ሆኖ እንግሊዝም ሆነ ጀርመን የአፍሪቃን ሀብት ለመዝረፍ ነዉ ነጮቹ አሳሞች 😮

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 7 měsíci +2

    እሸቴ ። የሮሜል ልጅ ስም "ማንፈርድ" ነዉ ። አልፍሬድ አይደለም ። ሌላው ተበረክ ያልከው ከተማ ቱብሩክ ነው የሚባለው ። የፈረንጅ ስም : የከተማ ስም : የሀገር ስም """""ብዙ ጊዜ በትክክል አትጠራም ።

  • @biniyambisrat4243
    @biniyambisrat4243 Před 2 lety

    The way how you narrate is wonderful but your historical facts are usually inaccurate. Your over exaggeration are usually the case for your flaws. In most of your programs the way u portray the US and western nations lacks neutrality, in some cases are so ridiculous that prove you are far from knowledge.