አንበጣና ደጎብያ ኩብኩባና ተምች የበላቸውን ዓመታት እመልስላችኋለሁ። (Part 13)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2024

Komentáře • 10

  • @mastewalbeqalu5017
    @mastewalbeqalu5017 Před 8 dny +5

    "ብቻህን ከሆንክ ስራ አትፍታ፣ስራ ከፈታህ ብቻህን አትሁን።"

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze Před 6 dny +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፖስተር ስለ እየሱስ ማወቅ ብቻ ሳይሆን በግል ለራሰ ግታየን የማወቅ እድል በመልዕክቱ ተጠቅሚ ነኝ ተባረክ ወንድማችን የምታገለግላቸው ወገኖች በእርግጥ ተባርከዋል 🙏🙏🙏

  • @Elias-e3x
    @Elias-e3x Před 5 dny

    13 ሳምንት ተከታትያለሁ ተባረክ ፓስተር በጣም እወድሀለሁ

  • @MahletMekonnen-gc5uz
    @MahletMekonnen-gc5uz Před 6 dny

    Amen🙏🙏🙏I am blessed

  • @MahletMekonnen-gc5uz
    @MahletMekonnen-gc5uz Před 6 dny

    God bless u pastor 🙏🙏🙏Amen

  • @filmonweldemariam5242
    @filmonweldemariam5242 Před 8 dny +1

    ሰላም ለንተ ይሁን ፓስትር
    እግዚአብሔር ይባርክ ኡኑት
    እኒ ራሴ ቡዝህ ተጠቅሚ
    13 ሳምንት ቡዝህነገር ነዎ የተማርኩ
    ይግእዝአብሄር አላማ ምንእደሆነ
    አሁን ገባኝ እግዚአብሔር
    ለብዝሆት መፍትሂ ጌሩ ስለፍጥርህ
    አምስግናለው ትምህርት እኔ ይደምጥኩ
    ወደ እየሱስ ወደመስቅሉ እንድ ያይ ርዳኝ
    ይዛሬትምርትደማ ይትበላ ግዝ ፣ስአት ፣ቀን፣
    አውርህ፣ እሁን እግዚአብሔር ካሰን
    የለፈ አልፍዉል
    አሁንግን ጠናማ አካይ መሂድ እንዳለብን ገብኝ እግዚአብሔር ይባርክ ባለቤት ልጆች
    እግዚአብሔር ይባርካቹ የቀረ እድምህ
    በቤቱይህለቅ ከህሉ ስድራቤት ትግርኛ ተናጋሪ
    ነይ አሁን ንዎ አምርኛ የትላመድኩ ያለሁ
    ለግድፌቴ ይቅርታ በጣም ነው ይምውድት
    በጌታ ፍቅር ተባረክ ❤❤❤❤ ❤❤❤

    • @2010endale
      @2010endale  Před 8 dny

      እግዚአብሔር ይባርክ/ሽ/ ይቅርታ ፆታ ስላላወቅሁ ነው በጣም ጎበዝ ነህ/ሽ መልካም የተዋጀ ዘመን ይሁንልህ/ሽፋን

  • @mastewalbeqalu5017
    @mastewalbeqalu5017 Před 8 dny

    "እንደሚያገሳ አንበሳ የሚዞረዉን ሽቶ ይዞራል" የወንድም ፍቄ ቨርዥን ይሆን?

    • @2010endale
      @2010endale  Před 8 dny +1

      በደንብ መስማትህን አረጋግጫለሁ በርታ። በቅዱስ ቃሉ መሠረት ይታረምልኝ። ተባረክ

  • @mastewalbeqalu5017
    @mastewalbeqalu5017 Před 8 dny

    ማሸነፍ
    ፩፡ እግዚአብሄርን
    ፪፡ ሰዉን
    ፫፡ እራሳችንን
    ፬፡ዲያብሎስን
    ፭፡ ዓለምን
    እግዚአብሄር ይሸነፋል እንዴ???
    ለእግዚአብሄር ሀሳብ፣ፍቃድ፣ምክር ስንሰጥና/submit/፣ስናደርግና ስንሸነፍ እግዚአብሄርን እናሸንፋለን ፣ ሰዉን ደግሞ የምናሸንፈዉ በፍቅርና በመዉደድ ብቻ ነዉ፣ ዓለምን ለማሸነፍ ደግሞ ከእግዚአብሄር ልጅ መወለድ|እንደገና በመወለድ| ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ። ለሁሉም ቁሉፉ ግን ፍቅር ነዉ
    ፩ ኛ ቆሮንጦስ ፩፫፤ ፩ _ ፫