መልካም ወጣቱ ቃል 2 January 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 2,2K

  • @divineshowwithpastorsofani5691
    @divineshowwithpastorsofani5691  Před 6 měsíci +395

    +251 707822198
    Kaleab Tezera እየደወላችሁ ታበረቱትና ትፀልዩለት ዘንድ ፍቃዳችሁ ይሁን

    • @lifeinjesus
      @lifeinjesus Před 6 měsíci +18

      May God bless pr ሶፎያስ
      ወንድም ቃላብ ዘመንህ ይባረክ !!

    • @selamawitgezahegn9569
      @selamawitgezahegn9569 Před 6 měsíci +24

      ጌታ በበቀል ቅባት ቀብቶ በብዙ ይጠቀምበታል የኛ ጌታ ልባችንን እንጂ ሌላ ነገራችንን አያይም ለሁሉም እ/ር ይመስገን አቤት ፍቅሩ🙏

    • @DitaAydaofficial
      @DitaAydaofficial Před 6 měsíci +2

      Ehen liji izaw church wosdachiw mastseley sigebaw media lay lemn indametak algebagnm

    • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
      @TiruworkMogesTadesse-vn2ii Před 6 měsíci +17

      😭😭😭😭የምረት አይኑ ዛሬም ያየኛል አሜንንን

    • @betse1212
      @betse1212 Před 6 měsíci +13

      አንተ የ ትውልድ በረከት ነህ ወንድሜ!!

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya Před 6 měsíci +431

    ፓስተር ሶፊ ለዚህ ልጅ ለሰጠሄው ብዙ ፍቅርና ሪህራሄ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እና የምህረት አምላክ እግዚአብሔር ደግሞ ለቤተሰቦቹ ሲል ጌታ በድጋሚ በምህረቱ ደግፎ ወደ ቅዱስ ቃሉ ይመልስህ አሜን ተባረኩ።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Před 6 měsíci +12

      ቃለአብዬ መልካም ወጣት ላይ የዘመርከው እስኳሁን በህይወቴ አረሳውም ሁሌም አፀልይልሃለሁ ❤

    • @user-on1cn8li9m
      @user-on1cn8li9m Před 6 měsíci +4

      እዉነት ነዉ

    • @yamalyamal6691
      @yamalyamal6691 Před 6 měsíci +2

      አሜን

    • @muluhundabo5046
      @muluhundabo5046 Před 6 měsíci

      ፖስተር ተባርክ በጣም ወሳኝ ሰው ደግሞ ወሳይ የሆነ ጉዳይ ነው ያወራችሁት ስንት ሰው አለ ይሁን በየቤቱ የምረዳውን ያጣ ይሄ ብላተናው ከቀድሞው ጀምሮ የተጎዳው የምረዳውን በማጣቱ የምይዘውን የምመክረውን የምያሳድገውን በማጣቱ ነው።ስያወራው ልቡ በጣም ተሰብረዋል። የምፈልገውን ባለማገኘቱ ብዙ ሰዎች የምረዱን ላያችንን በማየት ነው የውስጥን የምረዳ የለም ቃል ምን አልባት ያደገው ለመብላት ለመጠጣት ለመልበስ በማይቸገር በተሰብ ውስጥ ልሆን ይችላል ።ግን ማንም ልያክሞው ያልቻለ የውስጥ ህመም ነበረው ያደረገው ሁሉ ልክ ነኝ እንድል ያደረገው ጌታ ካልረዳው ሰው ከክፋት አለም መውጣት አይችልም (ቃልዬ እወዳሃለሁ) እንደምትመለስ እርግጠኛ ነበረኩ አሁንም አይዞ ጌታ እጅግ በጣም ይወዳሃል አንተ ለእኛ ለቅዱሳን ብርቃችን ነህ። የምጠላህ የምናገረህ ማንም የለም። ሁሉም በመመለስህ ደስተኛ ነው ።ጌታ ክብሩን ይውስድ ደግሞ ብትወድቅ ደግሞ ያነሳሃል ፃድቅ 7ጊዜ ይወድቃል ደግሞ ይነሳል ።የምመክርህ ግን ለሰው አትኑሪ ለፈጠረክ ለአምላክህ ለእየሱስ ኑሪ ሰው ይናገረኛል ብለህ ሳትፈራ ለውጥህን በህደት አሳይ በደረስክበት ልክ ሰውን እያስፈቀድክ ከሄድክ ምንም ማድርግ ስለማትችል አይኖችህን ወደ እግዚሔአብር አንሳ ያነ ትከናወናለህ በረታ ቡሩክ ሁን ።

    • @adeyabeba2487
      @adeyabeba2487 Před 6 měsíci +2

      Sofi ewnt Zare endet endbarkuh yant tekekelgna manenth yeh new selasayehew yewendemnt fiker reherah geta eysus yebarkeh

  • @edenmunro9460
    @edenmunro9460 Před 6 měsíci +90

    እኔ ሲዘምር በብዙ ፍርሃት አሳዘነኝ😢😢😢 ስንቱን ሰብረን አስቀርተናል ስንቱን ጌታ የሞተለትን የማረውን ከሰን ገድለን ቀብረናል 😢ጌታ ምህረት ያርግልን ልጄ ጌታ ያፅናህ !! ሶፊተባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @Ethiopia12218
    @Ethiopia12218 Před 6 měsíci +95

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይሄንን ልጅ እ/ር ረድቶት በሚያምነዉ እምነት ዉስጥ ዘመኑን በሙሉ እ/ር የሚያገለግል ያድርገዉ አሜን

    • @efratabogale382_3.8
      @efratabogale382_3.8 Před 5 měsíci +4

      Tey enji atashikabchia endanchi ayinet ahikabacoch nachew nege haimanotachewin yemikidut sijemir sile Orthodox netish ma teyekesh

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 5 měsíci +1

      ​@@efratabogale382_3.8ትክክል

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 5 měsíci +1

      Exactly

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 5 měsíci

      Stupid what is this እ/ር

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 Před 6 měsíci +67

    እዴት አጀቴን እደበላኝ ኡፍፍፍ ጌታ እየሱስ ወደቤቱ ይመልስህ በቤቱ ላትነቀል ተተከል ድምፁ በጣም ያምራል ሶፊ ለሰጠከዉ ፍቅር እና እርህራኤ ተባረክ❤

  • @hibestemenazenebe4573
    @hibestemenazenebe4573 Před 6 měsíci +368

    “ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።”
    - ሉቃስ 15፥20

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 6 měsíci +144

    ጌታ እየሱስ በመንፈሳዊ ህይወት የምታሳድግህ ሚስት ይስጥህ በልጆች ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ 🙏

  • @hlinam6196
    @hlinam6196 Před 6 měsíci +50

    እኔ ልሸማቀቅልህ ወንድሜ ቃል ለመዘመርም የሰውን ክፉ አፍ ፈራህ ! በእውነት በጣም ነው ልቤን ነካው🥹 እንወድሀለን በጌቱ ያፅናህ ♥️🙏🏽

  • @minesemengistu7265
    @minesemengistu7265 Před 6 měsíci +18

    ይሄን ሁሉ መልካም አሳቢ አማኝ መኖሩን ማየቴ የደስታ እንባ አስነብቶኛል። ቃልዬ ጌታን ስለአንተ አመሰግናለሁ 🙏🙏 በተለያዩ ፈተናዎች ላለን መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ❤❤🙏🙏

  • @hibestemenazenebe4573
    @hibestemenazenebe4573 Před 6 měsíci +171

    “የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤”
    - ሉቃስ 15፥23

    • @freweinikidane8847
      @freweinikidane8847 Před 6 měsíci +3

      ኣሜን እልልልልልል ሃሌሉያ

    • @Fano203
      @Fano203 Před 5 měsíci

      የሚበላ የሚበላበት ቦታ ላይ ነው መፅሀፍ ቅዱስ የምታነቢው

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 Před 5 měsíci

      አሜንንንንን!!!በሰማይ በእግዚአብሔር ዘንድ እንዲሁ ነው።!!!👏👏👏

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 Před 5 měsíci

      ​@@Fano203ተው ፍኖ ተረጋጋጋ

  • @abrahamfentekassa8764
    @abrahamfentekassa8764 Před 6 měsíci +154

    “እንዲህም ትላቸዋለህ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የወደቁ አይነሡምን? የሳተስ አይመለስምን?”
    - ኤርምያስ 8፥4

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 Před 5 měsíci +1

      ሃሌሉያ🙏🙏🙏 ምህረቱ ለልጅ ልጅ ነው!!!እግዚአብሔር በምህረቱ ባለ ጠጋ ነው!!!ክብር ይሁንለት!!!🙏

    • @MohammedShemisu-oc4kh
      @MohammedShemisu-oc4kh Před 5 měsíci

      😢😢

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Před 5 měsíci +6

    ቃላአብ ፣አንተ ለእግዚአብሔር ክብር ዘማሪ ነህ። ጠላት ደግሞ ይህን ስለሚያቅ በተለያየ ዉስጥ በልጂነት እድሜህ እድታልፍ ቢያደርግም አሁን ግን ክፉዉ ተሸንፎል።እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ፡ክብር ለስሙ ይሁን።

  • @marym-dw9hc
    @marym-dw9hc Před 6 měsíci +18

    ዛሬ ታላቅ የምስራች ደስታ ሆኖልናል የጠፍው ወንድማችን ተመልሳል መላእክት ጌታን አክብሩት ቅዱሳን ሁላችሁ እልልልልልልል በሉ ዘምሩለት ለአባታችን ሀሌሉያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nigisthailemichael5961
    @nigisthailemichael5961 Před 6 měsíci +59

    ዛፍ እንኳን ቢቆረጥ ደግሞ ሊያቆጠቁጥ አዲስንም ቅርንጫፍ ሊያበቅል ተስፋ አለው።
    የእንደገና አምላክ እየሱስ🙏

  • @yetadulij7475
    @yetadulij7475 Před 6 měsíci +89

    ኦረቶዶከስ ተዋህዶ ነኝ….ይሁንና ስለዚህ ልጀ የተፀለየው ፀሎት ይሰምረለት ዘንድ እመኛለሁ….ወንድሜ ሆይ ምታምነው አምላክ ይርዳህ…..ምስኪን ልጅ

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Před 5 měsíci +17

    የሁላችን ታሪክ ቢነገር አንተ ካለፍክበት አያንስም ፣ስላለፈዉ እንኮን አለፈ። ። ።እንወድሀለን እንፀልይልሀለን።ዛሬ አተ አዲስ ፍጥረት ነህ ጌታ ካንተ ጋር ነዉ።አሜን ።

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Před 5 měsíci +11

    መልካም ወጣት ላይ የዘመርከዉ ዝማሬ ብዙ ጊዜ በምፀልይበት ጊዜ እዘምረዋለሁ ፣አተን ነዉ የማስታዉስበት። በልጂነት እድሜህ ብዙ ብትፈተንም፣ አሁን ላይ ጌታ አስመልጦሀል፣ጠላትን የምትበቀልበት ትዉልድን የምትናጠቅበት ዘመን ይሁንል።በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፈን

    • @NitroEthiopia
      @NitroEthiopia Před 16 dny

      ከሱ ይልቅ እናቱ አባቱ እህቱ በጣም ነው ያዘንኩላቸው 🙆

  • @kalkidankebede
    @kalkidankebede Před 6 měsíci +230

    የኔ አባት አይዞህ የእያንዳንዳችን ድካም ከሰው ተሸፍኖ የአንተ ለሰው ተገልጦ እንጅ በምህረቱ ነው የቆምነው አይዞህ ኢየሱስ ይወድሀል እንደሰው አይሰለችም ከአንተ የሚጠበቀው አንድ ነገር ወደእርሱ አባ ብሎ መመለስ ነው ተባረክ❤

  • @loveisjesus9267
    @loveisjesus9267 Před 6 měsíci +134

    ማንም በሀይሉ አይበረታምና
    ሁላችንም እኮ ፀጋው ደግፎን ነው እንጂ አንድስ እንኳ ንፁህ እና ፃድቅ የለም። አይዞህ እግዚአብሔር በእጁ መዳፍ ቀርፆሀል የእየሱስ ደም ሀጥያትን ሁሉሉ የማንፃት ሀይል አለው ።

  • @SH-vf5uq
    @SH-vf5uq Před 6 měsíci +4

    ኣጆካ ኣምላክ ዕድል ይህብ እዩ ንሱ ልዕሊ ኩሉ ሰብ ዝሓሊ ዘፍቅር ኣቦ እዩ ኣጆካ ኣምላክ መንገድታቱ ክገልጸልካዩ ዘበንካ ዝተረፈ ንክብሩ ይኩንን ብስም እየሱስ❤❤❤❤❤❤ ሉቃስ 15፥11-32

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 6 měsíci +7

    የእውነት ስትዘምር አስለቀስከኝ ጌታ እጅህን ይያዘው 😢😢😢

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Před 6 měsíci +122

    የእግዚአብሔር ምህረት ለዚህ ልጅ ይሁን

  • @hibestemenazenebe4573
    @hibestemenazenebe4573 Před 6 měsíci +113

    “አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤”
    - ሉቃስ 15፥22

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 6 měsíci +12

    በ ዓለም መድረክ ላይ ከመሾም በቤቱ ደጅ መጣል ክብር ነው::የወደቀ ይነሳል የደከመም ይበረታል::የ ጌታ ፀጋ ሁሉንም ይረዳል::ከ ምሕረቱ የተነሳ ሁላችንም ቆመናል እንጂ ብርቱ የለም::ብርቱ እሱ ብቻ ነው::

  • @trustgod4384
    @trustgod4384 Před 6 měsíci +4

    9 እርሱም፡- ጸጋዬ ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና፡ አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ።
    10 ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና።
    This is the Verse which came into my heart when I see you testifying
    . GOD bless you more and more in Jesus name amen

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 Před 6 měsíci +54

    ቃልዬ የኔ ወንድም ማን ንፁህ ሆኖ ነው አንተ ላይ የሚፈርድ ሁላችንም እኮ እየሱስ ከማይረባ ቦታ ነው የስበስበን😢 በጣም እወድሀለሁ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ❤

  • @HaymanotGudeta-vg5uo
    @HaymanotGudeta-vg5uo Před 6 měsíci +103

    ሁላችንም የቆምነዉ በራሳችን ብርታት አይደለም ፀጋዉ ደግፎን ስንወድቅ እያነሳን ጌታ ነዉ ያስቀጠለን ጌታ ይርዳህ ፀጋ ይብዛልህ ሶፊ ጌታ ይባርክ

    • @zewdneshsinke5312
      @zewdneshsinke5312 Před 6 měsíci

      ሰይጣን በላህና ተፋህ አይደል? እሱ በቅቶት ሳይሆን የእናትህ እንባ ጩኸት እና ፀሎት አሸንፎት ነው። የጠፋው በግ ለመገኘትህ እንኳን እናትህ ምክንያት ሆነችህ እዘንላት እስቲ ትደሰትብህ ጌታዋንም ታመስግን።

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 Před 6 měsíci

      Amen

  • @getawwalle6767
    @getawwalle6767 Před 5 měsíci +22

    I am so happy for you Kal. I am touched by your testimonies. I have seen the mercy and grace of God upon you. All the songs you sang touched me. The messages in the songs indicated that you are really turning back to Jesus. I believe that God almighty will help you and reveal his Glory in your life. I believe God almighty has a great purpose in your life. Thank you Sofi for your kind approach, empathy, advice, merciful heart and love you showed for Kal during the interview.

    • @addistedla
      @addistedla Před 5 měsíci

      ምስኪንደስ ሚል ልጅ ያፅናህ

  • @vivanmesi9480
    @vivanmesi9480 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ፀሎቴን ሰማኝ ስላንተ ያነባውትን አየ በሚዲያ ለይ አይቼህ በጣም አዝኜ ነበር ጌታ ግን የምህረት አምላክ ነው ዛሬም በቤቱ ያጽናህ በጌታ በኢየሱስ ስም ከክፋ ነገር በደሙ ተሸፈን

  • @tsehayyemicheal7203
    @tsehayyemicheal7203 Před 6 měsíci +71

    I am not Protestant but I am so happy for him , እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን , እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta Před 5 měsíci +2

      🙏🙏🙏

    • @rahma6779
      @rahma6779 Před 5 měsíci +3

      Yetebarekachu alachu eko zereshi yebareki

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 5 měsíci

      ​@@rahma6779አጭበርባሪ

  • @betiadis
    @betiadis Před 6 měsíci +28

    ሶፊ እንደዚህ ህይወትን የሚዘራ ፍሬ ያለው ነገር ብታቀርብ መልካም ነው። ለዚህ ትውል የሚጠቅም በንደዚህ ይህወት አልፈው የህይወታቸው ምልልስ ውስጥ በነበረው ለሌሎች የመመለስ መንገድ ለወንድማችን ደሞ ለእግዚአብሔርክብርንየሚሰጥበት መንገድ ነው። 🙏ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ❤

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před 6 měsíci +3

    ቃል አይኔን እና ጆሮዬን ማመን ነው ያቃተኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ይሄ ትልቅ የሆነ ለትልቅነቱ መጨረሻ የሌለው አምላክ ይባረክ
    ወንድሜ እንኳን መጣህልን
    የጌታ ቸርነትና ትእግስቱ መገለጫ ነህ
    ገና ለብዙዎች መድሃኒት ያደርግሃል
    በርታ በርታ
    እየሱስን ባንተ አየሁት
    ብትሞት ይሽሻልሃል ብዬህ የነበርኩት እኔ ነኝ በጣም ይቅርታ እጠይቅሃለሁ
    እንኳን አልሞትክብኝ ውድ ወንድሜ ብወልድህ የማደርስህ ነኝ ባንተ ህይወት ጌታ የሰራውን ስትመሰክር ልቤ ያለቅስ ነበር
    ዘመንህ በቤቱ በእግሩ ስር ይለቅ
    የክብሩ መገለጫ ያድርግህ
    በጣም የተወደድክ ሰው ነህ

  • @jh2500
    @jh2500 Před 6 měsíci +5

    ልጄ በእውነት እግዚያብሔርን እስከመጨረሻው መፍራት ይሁንልህ በቃህ ይበልህ ከሚዲያ እራቅና በፃፆምና በፀሎት ብዙ በመማር ቆይ ጌታ መሃሪና ቸር ነው ነፃነትህን ተጠቀምበት 🙏🙏

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Před 6 měsíci +25

    ዝማሬ ለጌታ ነው አንተ ትልቅ ሰው ነው የምትሆነው ባንተ ይጠቀማል ለክብሩ ትቆማለህ ብዙ የተተወለት ብዙ ይወዳል ይላል ቃሉ ብዚህ መንፈስ ብቻ በትህትና ከኖርክጌታ ያስደንቅሀል ተባረክ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 6 měsíci +33

    ስለ ቀለአብ እግዚአብሔር ይመስገን።ሰው ቢረሳ ሰው ብዙ ቢልም በጁ የቀረፀው ጌታ ለብዙዎች መዳን ያረገዋል ጌታ የምህረት አምላክ ነው ብዙ ምህረት ተደርጎልን የቆምን ሰዎች ነን። ስለዚህ አበረታቱት ፀልዩለት የቀለአብ ነገው በጌታ ያማረ ነው። ጌታ ሆይ ልጅህን ቀለአብ ላንተ አደራ ሰጠን በኢየሱስ ስም። ቀለአብዬ በርታ አንተ የትውልድ በረከት ነህ ዘመንህ ይባረክ።🇳🇿🇳🇿🇳🇿🇳🇿🇳🇿🇳🇿🇳🇿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amblessed8657
    @amblessed8657 Před 5 měsíci +13

    Kaliyee, we love you from 🇪🇷. May the Lord shine His face upon you,and grant you the desires of your heart. What a beautiful soul. Praying for a personal incounter/intervention with the Holy Spirit, in Jesus name Amennn. ❤

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před 6 měsíci +1

    የኔ ጌታ እንዳንተ ያለ በልዑል አምላክ በእግዚአብሔር የተወደደ ማን አለ አንተ እርግጠኛ ሆኜ ልንገርህ 100%በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ገባህ የኔ ልጅ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል የተጠሩ ብዙዎች ናቸው የተመረጡ ጥቂትች እንደሆኑ ይናገራልና አንተ ከተመረጡት ውስጥ ነህ እጅግ በጣም ታድለሐል ደስይበልህ የኔ ወንድም ሐሌሉያ❤❤❤🎉🎉🎉ሶፊ ጌታ ይባርክህ ዛሬ ደግሞ ስላቀረብኩው የእዬሱስ እንቁ።

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 Před 6 měsíci +6

    የቃለአብ አባቱን ተዘራ እና እናቱን በሚገባ የማውቃቸው በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያ የሚያገለግሉ ጌታን የሚወዱ ክርስቲያኖች እንደሆኑ አስታውሳለሁ ቃለአብ ሲወለድ ለመጠየቅ እድሉን አግኝቼ ጠይቄ የነበረ እንደሆነ አስታውሳለሁ የተወለደበትም ቤቱን አስታውሳለሁ አቧሬ ግንፍሌን ተሻግሮ መንደር ውስጥ እንደነበር አስታውሳለሁ ትንሽ እህት ቆንጆ 2 አመት የሚሞላት ውርውር ትልነበር ቤታቸው ኢየሱስ የከበረበት ቤት ነበር ስለቃለአብ የጌታ ታላቅ አገልጋይ እንደሚሆን መልእክት እንደመጣ አስታውሳለሁ ጌታ ግን መልካም ነው የነዛ ቅኖች ወላጆችህን ፀሎት የመለሰ ጌታ ይባረክ ከዚህ በሆላ በጌታ ቅድስና ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ደስ ብሎኛል ።

  • @edenmekonen5830
    @edenmekonen5830 Před 6 měsíci +36

    ወንድም ሶፊ ተባረክ በል ያዘው በእግዚአብሔርቃል አሳድገው በምክኒያት ነው ወዳንተ የመጣው ጌታ ጋር አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም እና አስብበት

  • @firehiwotgetachew1349
    @firehiwotgetachew1349 Před 6 měsíci +1

    የኔ ጌታ ከዚህ በኃላ እግዚአብሔር በቤቱ ዘመንህን ይጨርሰው እግዚአብሔር የፍቅር የእንደገና አባት ነው ስሙ ይባረክ የተወደዱትን እናትንአባትህን ጌታ ይባርክ ምን አይነት አስተዳደግ ነው ትህትናህን ዝቅ ማለትህን ከካስተዳደግህ እንደሆነ ማወቅ ይቻላል ተባረክ ወንድምዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው የወደቀን ለማንሳት አይሰለችም ተባረክልኝ I can’t stop crying ግን የደስታ 😢🙏🏾

  • @zinabukufaofficial5808
    @zinabukufaofficial5808 Před 5 měsíci +2

    Kalisho praise Almighty God for his endless mercy on you and my tears fall down nothing makes me happy except singing for the mercy of God. Pastor Sofi you're blessed.

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 6 měsíci +180

    ማነው ምህረቱ ሳያቆመው ሰው የሆነ መተላለፉን ሳትሽርለት ዛሬን ያዬ እጅ በእጅ ብትቀጣው ማን ይቆማል??? ምሥክር ነኝ ምህረትህ በእኔፀንታ...ብለህ ስትዘምር ለመጀመሪያ ጊዜ ካንተነው የሰማሁት...

    • @rahelgebretsadik7106
      @rahelgebretsadik7106 Před 6 měsíci +7

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር ደጉ እንኳን አገዘህ!!!!

    • @yosephkefelegne6164
      @yosephkefelegne6164 Před 6 měsíci +3

      እኔም

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Před 6 měsíci +3

      መዝሙሩ የ አብርሃም እና የቤቲ ተዘራ ነው።

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Před 6 měsíci

      czcams.com/video/vh32BOMLo_U/video.htmlsi=5cdnZxpQAJyFWKZZ

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Před 6 měsíci +2

      እግዚአብሔር የወደደውን ማን ይቃወመዋል እንወድሀለን በርታ

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Před 6 měsíci +48

    ጌታሆይ ከመሳቀቅ ህይወት ልጄን አድነው ልጅ አይዞህ ጌታ አይጥልህ ጌታ ያምንሀል አይዞህ በርታ ጌታ የእያንዳቺንን ጉዲ ሸፍኖት እንጂ ስው ሁሉ ሀጣያተኛ ነው እየሱስ ብቻ ውዳጂህ God bless my son, Jesus name amen❤

    • @agapemedia2395
      @agapemedia2395 Před 5 měsíci

      አንቺ ደግሞ የባሰውን አስለቀስሽኝ😢😢😢
      አምላኬ ሆይ አንተ ተስፋ አትቁረጥብን😢

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 Před 5 měsíci +2

    ሰው እንደሚያይ እግዚአብሔር አያይም፤ ጌታ በቤቱ እንዲያፀናው እመኛለሁ። Thank you Sofonias!

  • @MsWongelawit
    @MsWongelawit Před 6 měsíci

    What a testemony!!! God is Able!!!! Bereta brother Kalab. Weldone Pastor Sofoniyas. U have invited the right person. I am inspired and saw the love and Mercy of God.

  • @sebleasheberabebe4265
    @sebleasheberabebe4265 Před 6 měsíci +67

    ቃልዬ ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ። ይሄን መዝሙር ባንተ ነው. የማውቀው። እግዚያብሄር የእንደገና አምላክ ነውና ሶፊ ተከታተለው አተወው በደንብ እስኪፀና።

  • @yaineassefa3855
    @yaineassefa3855 Před 6 měsíci +49

    ፓስተር ሶፊ የነብይ ገቢ ፀሎት ፍሬ አፍርተሃል በዚሁ ቀጥል እንደዚህ የጌታን ክብር የሚገልፅ ነገር የሚያንፅ የሚያስተምር መልዕክት አስተላልፍልን ተባረክ

    • @asterfitsumbirhan942
      @asterfitsumbirhan942 Před 5 měsíci

      ብዙ ጊዜ በዚህ ሾው የሚቀርቡትን ለምን ያቀርባል እል ነበር፡፡ እንደዚህ የሚያንጽ እየመረጥክ አቅርብ፡፡ ጌታ ይርዳህ!

  • @amarechdriba2290
    @amarechdriba2290 Před 6 měsíci

    Thank you pastor Sofu we need this kind of brotherhood in the body of Christ God bless you

  • @mikaelmetku2483
    @mikaelmetku2483 Před 6 měsíci +1

    WOW ወንድሚ ቃለአብ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ የሚወደው ልብ አለህ (እንደዳዊት) የሰዉን ነቀፋ እርሳው ጌታን ብቻ ተመልከት ተባረክ

  • @AmanuelArja
    @AmanuelArja Před 6 měsíci +32

    በጌታ በኢየሱስ ስም ለአንተ መቆም ይሁንልህ ፡፡ ደግሞም የጌታ ጸጋ እንደገና ያቆምሃልና በርታ ፡፡ ጌታ ሆይ አደራ ይህንን ወንድም በምህረት እጅህ ያዛው

  • @denekeego1734
    @denekeego1734 Před 6 měsíci +13

    ፓ/ር ሶፊ ጌታ ይባርክህ። የቃል አቀራረብ ለብዙዎች መመለስ ይሆናል።የእርሱ ድካም በሚዲያ በመጣቱ ብዙ ሊገን ቻለ። የእግዚአብሔር ዓላማ ማዳን ነውና አንተም ጸልየሀልና በእጁ መዳብ የቀረጸው ጌታ አይለቀውም በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን።

  • @SentayehuAsmamaw-zr7fc
    @SentayehuAsmamaw-zr7fc Před 5 měsíci

    የዘመርከው በላይህ ላይ ይስራ እድል የሚሰጥ ጌታ ይባረክ ጌታ ይባረክ ዋናው መውደቅ አይደለም ዋናው መመለስ ነው ጌታ መፈስ ቅዱስ በሙላት ካንተ ጋር ይሁን ለምልም

  • @GeniTora
    @GeniTora Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቤቱ ተተክለ ቅር ለብዞቹ አባት አድርጎ ይቀባክ ጌታ የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤ አገልጋዮች እባካቹን ይሄን ልጅ ያዙ መንገዱን አሣዩት

  • @firehiwotalemayehu9180
    @firehiwotalemayehu9180 Před 6 měsíci +24

    ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንደሚል ቃሉ የኛም መቆም የእግዚዓብሄር ምህረት ነውና አይዞክ ወንድሜ በርታ እግዚዓብሄር የእንደገና አምላክ ነው ዳግም ላትመለስ ጌታ በቤቱ ያፅናህ እንወድሀለን❤

  • @FebWege
    @FebWege Před 6 měsíci +21

    ቃልዬ indeed u are the servant of God ለዛ ነው ፈተናህ የበዛው የእውነት የሚሰማ የእግዚአብሔር ህልውና ስትዘምር ተሰማኝ አይዞህ ወንድሜ እየማረን ነው በህይወት የኖርነው. ከእህትህ ፌበን
    ጌታ ባንተ የጀመረውን እስኪጨርስ ይተጋል!🩵 ተባርከሃል

  • @Happinessismine
    @Happinessismine Před 5 měsíci +3

    You are blessed my brother. God Is full of mercy.Our Father loves us and waits for us daily until we come back to Him. Welcome back!

  • @firehiwotyimamu5052
    @firehiwotyimamu5052 Před 5 měsíci +4

    Dear brother Kal, you are forgiven! You are chosen! You are loved! You are anointed, you are precious son of the most high God!
    May the lord bless you and keep you safe brother! We love you and Jesus loves you more!
    God bless you pastor 🤗 you did really an amazing job!

  • @hopetube5084
    @hopetube5084 Před 6 měsíci +42

    አይነቱ ሊለይ ይችላል እንጅ ሁላችንም የቃልአብ ታሪክ አለን እግዚአብሔር ላይጥልህ ላይተውህ ወዶሃል::

  • @tadw
    @tadw Před 6 měsíci +26

    ከሰማነው ግሩም ምስክርንት የተነሳ ለቃልአብ ከመጸለያችንም በላይ ብዙ ነገር የተማርን ይመስለኛል!
    1,ወደ ጟላ ላፈገፈጉ ሰዎች ተስፋ ሳንቁርጥ መጸለይን,
    2,እስኪመለሱ ድረስ በየትኛውም ስፍራ ብናገኛቸውም እንደምንወዳቸውና እንደምጸልይላቸው በመንገር ከቻልን ምን የምረዳህ ነገር አለ ብለን መጠየቅን?
    3, ዓለም ሰልችቷቸው ሲመለሱም በሉቃ 15:17-24 እንዳለው አይነት አቀባበል መቀበል እንዳለብን ጥቂቶቹ ናቸው::
    ፓስተር ሶፈንያስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!

    • @esayasmehari8102
      @esayasmehari8102 Před 5 měsíci

      በጣም ትልቅ ሀሳብ እስማማለሁ እጋራለሁ ተባረክ

  • @tsedeygebru5667
    @tsedeygebru5667 Před 5 měsíci

    ወንድሜ አትሳቀቅ የሁላችንም ጉድ ሀጥያት ጌታ ወስዶልን በምህረቱ ብዛት ነዉ ያለነው እንኳንም ወደ አባትህ ቤት መጣህ ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ነውጌታ የጠፋውን ፍለጋ ላይ ነውና እንደምትመለስ እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም በልኝነትህ አንተ ላይ የተዘራ የእግዚአብሔር ቃል ነበርና! ማንም ምንም ይበል ጌታ እየሱስ መልካምን እያደረገ እንኳንብዙ ይሉት ነበር አንተ የጌታን ድምፅ ብቻ አዳምጥ ዳግመኛ እንዳትመለሰ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ቀሪውን ዘመንህን በሙሉ ለእሱ ቤት ያድርገው!! ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ!! ፓስተር በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን !!

  • @user-hl7li9lj6y
    @user-hl7li9lj6y Před 6 měsíci

    Amazing interview, this is one of my favorite interviews I came across. God bless Pastor Sofi and Kal Tezera. I am so so happy. Praise God.

  • @user-kb3ku9wy7s
    @user-kb3ku9wy7s Před 6 měsíci +38

    😢😢😢በጣም ልብ የሚነካ ልጅ ከልቤ ወደድኩት የፍቅር ልጅ እውነተኛ ልጅ የሚገርም ፀጋ ያለበት ልጅ 😊😊😊

  • @rahelmulugeta9164
    @rahelmulugeta9164 Před 6 měsíci +33

    ቃላብዬ ስለተቀየርክ ደስ ብሎኛል ።መንፈስ ቅዱስ ይያዝህ ይቆጣጠርህ ❤❤እግዚአብሔር እንደሰው አደለም 😢😢የእንደገና አምላክ ሁሉን ስለቆረጠለህ ጌታ ይባረክ ።ተባረከህ ቅር ወንድሜ ።

  • @DebebeDemssie
    @DebebeDemssie Před 5 měsíci

    ፓ/ሶፊ በዚህ ልጅ ላይ በሰራኸው ሥራ ተባረክ፡፡ አሁን እዛ እንደነበረ ሲጸልዩ ሰምቼ አዝኜ ነበረ ይገርማል ተባረክ፡፡ ቃለዓብ ጌታ ይባርክህ አይዞህ ያግዝሃል ይረዳሃል ደግሞም የቆምሃል ጌታ ካንተ ጋር ነው፡፡

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Před 6 měsíci

    ተባረክ ተባረክ ዝማሬህ በጣም ያሳዝናል ልብ ውስጥ ነው የሚገባው ጌታ እጅህን ይዞ ይምራህ ተባረክ 🙏

  • @Ebenezerlak
    @Ebenezerlak Před 6 měsíci +32

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው :: እንደ ሰው አይደለም 99 ጥሎ አንዷን ፍለጋ የሚወጣ አምላክ ነው :: 🙏🏻🙏🏻

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 Před 5 měsíci +1

    ልጄ ልጄ ማንም የለም ምሕረቱ ያላቆመው እአሸፈነን እየማረን ድጋሚ ዕድል እየሰጠን ነው እዘህ የደርሰነው ልጄ ማንም ምንም ሊል ይቺላል የሰውን ትወው የጌታን ብቻ አስብ ሰይጣን አፋቸዉንና አይምሮዋቸዉን የምዋሰው ብዙ ስውች አሉ አትስማቸው ሶፎንያስ ዛሬ ገና ስራ ሰራህ ተባረክ በፀሎት አብረያቹሁ እሆናለሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏አዎ ይፈልግሃል

  • @tigi886
    @tigi886 Před 5 měsíci

    እዉነት ነዉ ዛሬ ይህንን ወጣት ስሰማ ትላንትናዬን አስታዉሼ ደግሜ ጌታዬን አመሰገንኩ🙏ብዙ ግዜ ጌታ እንዳንተ እድል ሰጥቶን ነዉ ዛሬን በቤቱ ያቆመን ስሙ ይባረክ::አንተንም ደግሞ ቆመህ ለክብሩ ብዙዎችን ወደ ቤቱ ከሞት ወደ ህይወት ስለምታስመል ጌታ ይባረክ እንፀልይልሀለን አይዞህ በርታ እሺ::🙏

  • @TsegaEndale
    @TsegaEndale Před 6 měsíci +71

    What a soft and beautiful soul !!!! I can't stop crying 😢😢😢 thanks Lord Jesus 🙏🙏🙏🙏 you are Faithful 🙏🙏 Kalabiyee Jesus Loves you and we really love you ❤❤ Don't worry God is with you all the time ተባረክ ❤ May Holly Spirit protect you from any Obstacles 😊😊

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 Před 6 měsíci +44

    “እግዚአብሔር ሆይ ምሕረትህ እስከ ሰማያት ይደርሳል፤ ታማኝነትህም እስከ ጠፈር ይመጥቃል፡፡ ጽድቅህ እንደ ታላላቅ ተራሮች፤ ፍርድህም እጅግ ጥልቅ ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ሰውንም እንስሳንም ታድናለ፡፡ አምላክ ሆይ ምህረትህ እንዴት ክቡር ነው! የሰዎች ልጆች ሁሉ በክንፎችህ ጥላ ሥር መጠጊያ ያገኛሉ፡፡ ከቤትህ ሲሳይ ይመገባሉ፤ ከበረከትህም ወንዝ ይጠጣሉ፡፡ የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህም ብርሃንን እናያለን፡፡ ለሚያውቁህ ምህረትህ፣ ልባቸውም ለቀና ጽድቅህ ዘወትር አይቋረጥባቸውም፡፡” መዝ36፡5-10

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 Před 5 měsíci +2

    ደጉ ጌታ
    እንደ ሰው ያልሆነ ጌታ እንኳን ደረሰልህ እልልልልልልልል
    የደስታ እምባ እያነባሁ ነው የሰማሁህ ስትዘምር
    የካሳ ዘመን ይሁንልህ

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 5 měsíci +1

    ዛሬም የጌታ ፍቅር ለወንድማችን ቃል ትኩስ ነው የደገና አምላክ የንሰሀ ግዜ ስለሰጠህ በጣም ደስ ነው የለኝ በቤቱ ያፅናህ ቃል በርታ ፅና እስከመጨረሻ የሚፀና ነው የሚደነው ተባረክ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 6 měsíci +40

    የሰው ልጅ ነብሱ በስጋ ውስጥ እስካለች ድረስ የንሰሀ ጊዜ አለው ለሚያልፍ አለም ውድ ሕይወታችን አንጣው።ጌታ ይርዳህ እንፀልያለን።እግዚአብሔር እስራትህን ይፍታ ሞተህ ስላላየንህ ደስ ብሎናል ጌታ ይርድሀ ቃሉን አንብብ ፀልይ በርታ በርታ።enough is enough be blessed.

  • @tobeash1263
    @tobeash1263 Před 6 měsíci +61

    በኢየሱስ ስም የወንድሜን ልብ ሊሰበር የሚነሳ ድንጋይ ፀጠ እንደሚል ፀጥ ይበሉ

  • @romanwodajo9654
    @romanwodajo9654 Před 5 měsíci +1

    ሳምንት ጽፌ አላውቅም ግን የዚህን ልጅ ነገር ልቤን ነክቶታል ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን የእንደገና አምላክ።የበፊቱንም ቪዲዮቹንም አይቼ ስለነበር አሁን በእንባ ነው የሰማሁት።
    ፓስተር ሶፎኒያስ ጌታ ይባርክህ።ሌላሌላውን ተውና እንዲህ አይነቱን ብቻ አቅርብ እስቲ❤❤❤❤

  • @genettesfay8780
    @genettesfay8780 Před 5 měsíci

    Junior pastor and Prophet young man god bless you for loving him Encourage him god bless you From Washington DC we bless you and your family continue The good job you are blessed for nation🎉🎉

  • @mekuriyaewbelachew5497
    @mekuriyaewbelachew5497 Před 6 měsíci +29

    ምስክን አይሰድቡኝም አለ አይገርምም ምን ያህል አፍችን የሰው ልብን እንደምጎዳው😢

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma Před 6 měsíci +2

      እንባዬን ነው ያመጣው።
      ምን ያህል ክፉዎች ብንሆን ነው?

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 6 měsíci +29

    ግን አይናገሩኝም ሲል በጣም ነው ያሳዘነኝ😮 ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ማንም ያለሱ ፀጋ የቆመ የለምና ሰው ምን ይለኛል አትበል ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ተባረክ በቤቱ ይትከልህ ከጌታ ጋር ወደ ፊት በርታ❤❤❤🎉

  • @hildanarufael4013
    @hildanarufael4013 Před 5 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይውረሰው!! በልቤ ውስጥ የነበረ ልጅ ነው የንደገና አምላክ ስሙ ይባረክ !! ልጅ ቃል እንወድሀለን ❤❤❤ በርታ በፀሎት እናስብሃለን
    ፓስተር ሶፊ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ !!

  • @lidiyaseboka4252
    @lidiyaseboka4252 Před 6 měsíci +1

    እግዚያብሄርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው!!!❤❤❤❤ ወንድም አለም እንኳን ወደጌታ እቅፉ ተመለስክ እሰይሽደስስስስ ብሎኛል አይዞህ የኔ ወንድም ጌታ ይወድሃል!!!!

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 Před 6 měsíci +103

    #Pray for Kalab
    #Kalab need forgiveness
    #Kalab need Spritual father
    #Be a friend for Kalab
    #comment positive word for kalab
    #...
    #....

    • @rahwahailemariam3233
      @rahwahailemariam3233 Před 6 měsíci +3

      Wendme slante Geta ybarek Geta xegaw yabzalh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @rahwahailemariam3233
      @rahwahailemariam3233 Před 6 měsíci +3

      Yesssssddd Geta bale bzuh mhret new yaberetahal Geta❤❤❤❤

    • @rahwahailemariam3233
      @rahwahailemariam3233 Před 6 měsíci +2

      Azoh wendme Geta eregna new be Yesus dem teshefen.

    • @lilymola2015
      @lilymola2015 Před 6 měsíci +2

      Berita wendime geta endesew adelem hulem yiker bay new melkam abat new

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před 6 měsíci +1

  • @merewbishu
    @merewbishu Před 6 měsíci +37

    Wow....just for your information, I am Christian orthodox... but I am totally touched and I saw how God is Great through the wise words of this young men. I am 46+ and I learned from my young old mentor at his age of 26. God is Great!!

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 Před 5 měsíci

    አንተ ልጅ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን ይቅር ብለንሀል ጌታ ደግሞ በፍፁም ፍቅሩ ይወድሀል ይቀበልሀል ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ሕይወትህን ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ በአንተ ላይ በቁጣ የሚወጣ የጠላት ስራ ሁሉ የታሰረ ይሁን

  • @nightwolf1503
    @nightwolf1503 Před 6 měsíci +4

    Glory to be Jesus!! Welcome back Home - Very happy to see you brother Kaleb. God gave you the second chance. I pray that you will excel and glorify God in your life. Luke 5-15 And when he has found it, he will joyfully carry it home on his shoulders. Pls know that the Devil is the liar and loser.

  • @mama21021
    @mama21021 Před 6 měsíci +28

    😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ አለ አንተ ታላቅ እንደምትሆን ጠላት ስላወቀ ነው የተበቀለህ።አሁን አንተ ትበቀለዋለህ።ሁሎም ሰው ይፀልይለት።የኔ ጌታ በምላሳችንም ሰብረንሃል ይቅርታ ።ተባርክልኛ💐💐💐🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 Před 6 měsíci +18

    ሲዘምር የመጣው የእግዚአብሄር ህልውና ሶፎንያስንም ወደ ፀሎት አስገባው:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን:: የእንደገና አምላክ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ቃልዬ::

  • @user-rw7mv3ms3e
    @user-rw7mv3ms3e Před 6 měsíci +1

    ፓስተር እ/ር ይባርክህ ,በ አንዳንድ show እጅግ በጣም አዝኜብህ አውቃለሁ ይህ ሠው ግን በእውነት በጌታ ነው? እስከማለት በብዙ አዝኜብህ አውቃለሁ አምቼህም ይሆናል ይቅርታ 🙏🙏🙏 በተሳሳትክ በመሠሉኝ አቀራረቦች እና አሠናካይ ብዬ በፈረድኩባቸው ነገሮች እንደ ወንድም ልፀልይልክ ይገባ ነበር , ከእውነተኛው መንፈስ የተቀዳን ሠዎች ርህራሄ መገለጫችን ሊሆን ይገባል , ለዚህ ልጅ ያሳየኸየው ፍቅር እና ርህራሄ በእውነት እጅግ ሚደንቅ ነው የእውነት ላንተ ያለኝንም አመለካከት አስተካክሎልኛል ራሴንም እንዳይ ረድቶኛል , በሠው መፍረድ እንዴት ከባድ ነው ለሳቱ,ላዘንባቸው ሰዎች መቼ ነው በርህራሄ የምንፀልይላቸው መቼ ነው የክርስቶስ ልብ በእኛ የሚገለጠው ጌታ ምህረቱንና ፀጋውን ያብዛልን😭 ሶፊዬ አንተም በዝግጅቶችህ ለጠቦቶች (በመንፈሳዊ ህይወታችን ጨቅላ ለሆንን )ርህራሄ እንድታደርግ የእየሱስን አደራ አደራ እልሐለሁ ጌታ ለሐዋሪያውን በጎቼን አደራ ጠቦቶቼን ጠብቅ ብሏልና ይህም በተለያየ ሁኔታ እና እድገት ላይ ላለን የምንታነፅበት ሚድያ እንዲሆን ምኞቴም ፀሎቴም ነው ; ለምልም ወንድሜ ከዚህ በበዛ ፀጋ እንድትሠራ ፀሎቴ ነው ተባረክ❤
    ቃል አሁንም በጣም እንወድሐለን ስላንተ እ/ር ይመስገን በርታ ወንድማችን💪💪💪ጌታ ደሞ ረድቶሀል ,አሁንም ውሎህን ጓደኞችህን የምታሳልፋበትን ቦታ የምታያቸውን የምትሰማቸውን ነገሮች ላይ ጥንቃቄ እንድታደርግ በጌታ ፍቅር እንደ ወንድም አደራ እልሐለሁ በየትኛውም አቅጣጫ ክፉ ፈንታ አያግኝ በኢየሱስ ደም የተሸፈንክ ሁን::

  • @rosakesete4154
    @rosakesete4154 Před 6 měsíci

    Glory be to God!!! I am so proud of you Kaliye, keep on going from glory to glory keep on shining my blessed brother much love ❤️ ❤❤

  • @hannakebede8765
    @hannakebede8765 Před 6 měsíci +11

    በዚህ ሁኔታ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል !!!አይዞ ይህንንም እድል የሰጠህ አንተነትህ ሳይሆን ማለዳ ማለዳ አዲስ የሆነው የእግዚአብሔር ምህረት ነው አሁንም ምህረትና ቸርነቱ ለዘላለም ነው ያስጥልሃል ይታደግሃል ሌላ ቢቀር የወላጆችህ ፀሎትና እንባ እግዚአብሔር ፊት ነው ያየዋል !!!!

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 Před 6 měsíci +27

    ሁላችንም በምህረቱ ነው የቆምነው! ጌታ ይረዳሀል! በደሙ ተሸፈን!❤

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 Před 5 měsíci +1

    Amen,
    Leb yemiyareserse xelot Tebarek.
    Kale Egziabher bebetu yaxnah. wedehuala endatmeles yerdah, lebetesebocheh ereft yadrgeh ❤

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 Před 5 měsíci

    ፓስተር በእውነት እንደዚህ አይነት ሰው መሆንህ ሌሎችን ስታፋጥጥ ለቃል ግን ስላሳየህው ፍቅርና ትህትናህ ይብዛልህ ተባረክ

  • @user-iq5bs5li6u
    @user-iq5bs5li6u Před 6 měsíci +20

    ቃለአብዬ ዘመንህ ይባረክ ወደ ጨለማ ተመልሰህ ላትሄድ ለጌታ ጨክነህ እንድትኖር የሰማይ አምላክ እግዚያብሔር ይርዳህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abiygebrehywet8348
    @abiygebrehywet8348 Před 6 měsíci +8

    አሜን +100 ጌታ ከክብሩን ይውሰድ ቃልዬ እንደስሙ ገና ብዙ የጌታን ቃል ይዘምራል ይሰብካል በሱ የመጀመርያ ዝማሬዎች የኮበለሉ የደከሙ የወደቁ በንስሐ ይመለሳሉ ሲቀጥል ብዙ የጌታን ልጆች ያፅናናል ቤተሰቡን ይክሳል የልጃቸውን ክብር ያያሉ እንባቸው ይታበሳል ድሉም የጌታ ውርደት የጠላት ይሆናል ተባረኩ❤❤❤❤

  • @abim2933
    @abim2933 Před 5 měsíci

    God bless you pastor Sophi.Kaleab ante jegina nehi. Sew endemiyayi geta ayayi..God respects the prayers of your family . Geta sile anduwa yetefachi nebisi gidi yemilew amilak new. Ayizihi erisu yakomohal ❤❤❤

  • @mahtinagebreamlak1241
    @mahtinagebreamlak1241 Před 5 měsíci

    What agreat testimony my bro God with u dont be afraid no one can stop u tgis season is ur season..kezih behala gzew yante new pastor sofi God bless u richlyyy

  • @dinkugoitom3137
    @dinkugoitom3137 Před 6 měsíci +5

    ጌታ የሱስ ይባርክህ ፓ፡ሶፊ ይህን እድል ስለስጠኽው የዘመራቸው መዝሙሮቸ ልብ
    የሚነኩ ናቸው ።ተባረኩልኝ።
    ቃልይ በርታ አይዞህ ጌታ ይረዳሃል ኣንተ የጌጋ የሱስ ነህ የማንም እየድለህም እግዚአብሔር በእጁ መዳብ የቐረጸህ ገና ብእናትህ ማህጸን
    እያልህ ልክብሩ ይለይህ ነህ ስለዚህ ለዘልአለም እይለቕህም ጌታ ።ለክብሩ እንድገና ጸጋ በጸጋ ሃይል በሃይል ሞቶ
    ያቆምሃል ። እጽልይልሃለሁ ጌታ የሱስ
    አብዝቶ ይባርካቸሁ።❤😂🙏🙏🙏

  • @fuazmohammed6525
    @fuazmohammed6525 Před 6 měsíci +5

    Pastor sofi እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ይህ ነው የክርስቶስን ህይወት መግለጥ በጣም አመሰግንሀለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 Před 5 měsíci +3

    የወደቀሁሉ ይነሳል ጌታ በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ ይሁሉ በህይወትክ ሴጣን የፈተነክ ለጌታ የተለየህ እንደሆነ ስላወቀ ነው ፀልይ በነገሮች መለዋወጥ አትናወጥ ጌታ ይወድሀል እሰይ እንኳን ተመለስክ ❤❤❤እንኳን አመለጥከው

  • @etagegnehubekele6512
    @etagegnehubekele6512 Před 6 měsíci +2

    ጌታ በጣም ይወድሃል ቃልዬ ማንም በራሱ የቆመ የለም አይዞህ አሁንም በእግዚአብሔር ላይ ተደገፍ ሰዎችን አትፍራ ወጥመድ ይሆንብሃል አይንህን ከጌታ ላይ አታንሳ። በርታ እንኳን ጌታ ረዳህ እንኳን ደህና ወደአባትህ እቅፍ መጣህ።