እዳልክ አጭበርባሪውን ፓስተር ሶፎንያስ አፋጠጠው -

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 01. 2024
  • Subscirbe
    DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
    #ethiopia #dani_royal #tsge_royal #seifuonebs #ebs #ehudenbeebs #seifufantahun #donkeytube #ethiopian #ebstv #ethiopianews #ethiopianmovie #ethiopianmusic #yebeal program #pastersofonias #divineshow
    yebeal program
    ethiopia,seifu on ebs,donkey tube,comedian aman,comedian eshetu melese,dink lijoch,new ethiopian movie,new ethiopian music 2022,new amharic movie 2022,dirshu dana,bini dana,ethiopian,eregaye,abrelo hd,abel birhanu,dani royal,tsge royal,ehudin be ebs,ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube,Eyoha Media,Rosiye,Dani royal,tigray news
  • Zábava

Komentáře • 429

  • @meseretelias9113
    @meseretelias9113 Před 6 měsíci +16

    ጎበዝ እንዳልክ በርታ ሶፎንያስ ተረጋጋ ተበልጠሀል ተነቅቶብሃል

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂 ምኑ ነው ጎበዝ ስላዋረደው ነው ግበዝ ሆሆሆሆ

  • @endashawtadesse8185
    @endashawtadesse8185 Před 6 měsíci +21

    ከሶፎንያስ ይልቅ እንዳልክ የሚናገራቸው ነገሮች በተሻለመልኩ ትንሽ መንፈሳዊነትና ሚዛናዊነት ይታይበታልና እኔ ከሶፎንያስ መንፋሳዊ ትምህርት ለመማር የሚጋብዝ ማንነት እና ፍቅር አላየውበትም ።ንግግሩ ፍፁም የሰውን ልብ ይገፋል ።

  • @negadraskassa6195
    @negadraskassa6195 Před 6 měsíci +23

    ደስ የሚለው ሁሉም ሰው እነዚህን ሁለት ባዶ ቅሎች አውቋቸዋል።ኮሜንቱ ሁሉ እንደዚያ ነው የሚለው።

    • @GlobalEnglishWorld
      @GlobalEnglishWorld Před 6 měsíci +1

      Lol 😂 ኧረ አይባልም

    • @selamdesu3462
      @selamdesu3462 Před 5 měsíci +3

      ለምን አይባልም ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር ማለት ካልቻልን የማንም መቀለጃ እንደሆንን መኖራችን ነው እነዚህ 2ሰዋች መንፈሳዊ ናቸው ብዬ አላምንም ዘመኑ የአውርቶ አደሮች ዘመን ነው

  • @yaki4449
    @yaki4449 Před 6 měsíci +40

    የሁለቱ ህፃናት ወግ በዚህ ቤተ እምነት ውስጥ የትልቅ ሰው መጥፋትን የሚያመላክት ሂደት ነው ጌታሆይ ከሮብአም ዘመን ጠብቀን

  • @Fiker123
    @Fiker123 Před 6 měsíci +30

    አይ ኢትዮጵያ ስንት ቀንድ የሌላቸው የሰው ከብቶች ተሸክመሻል ?? ግን እኔ የማዝነው እናንተን አምነው ጮቤ ለሚረግጡት ለሚዘሉት ነው እግዚአብሔር ልቦናችሁን እንደ ሰው ይመልሰው ።

  • @samuelmekonen9148
    @samuelmekonen9148 Před 6 měsíci +21

    ሁለታችሁም ወመቴ ናችሁ

  • @user-gm2zb7dq1q
    @user-gm2zb7dq1q Před 6 měsíci +6

    የጀዝቦች ቃለምልልስ

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před 6 měsíci +14

    ሁለቱም ቀምሰዋል ክክክክክ ፓስተር ተብዬዉ ግን መልኩ ተቀየረ😅😅😅😅😅 ሚካፕ ይጠቀማል ማለት ነዉ

  • @mekedimathew5884
    @mekedimathew5884 Před 5 měsíci +10

    አይ ዘንድሮ ክርስትንናው፣ ባህሉ፣ ይሉኝታው ኢትዮጵያውያዊነቱ ... ሁሉ ቀረ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ። እንዳልክ ግን ትሻላለህ

  • @fitsumaltaye2965
    @fitsumaltaye2965 Před 6 měsíci +5

    Endalk enameseginalen legenzenb silu yesewun maninet lemiyabelashu timhirt newu...❤❤❤❤በክርስቶስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ደግሞ ይሁን ብሎ ምንም ምሳሌነት የሌለውን ህይወት እያሳየ ያለ አገልጋይ ነው ማለት እችላለሁ ከሁኔታው አንፃር

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 Před 6 měsíci +13

    ቀለላቹ በተለይ ሶፎንያስ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 5 měsíci

    ኤፍሬም ብቻ ሳይሆን ብዙዎችን ለመታወቂያ አድርጓ ተጠቅሞባቸዋል።

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 6 měsíci +10

    ሶፎንያስ ላለመጠየቅ የፈለገ ይመስለኛል

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 6 měsíci +10

    ይህ ነው እንግዲህ የትውልድ ዝቅጠት

  • @abrhamwondifraw8984
    @abrhamwondifraw8984 Před 5 měsíci +4

    ሁለቱም የማይረቡ መናፍቆች ቢሆኑም ሶፊ ሙድ ስይዝ ተመችቶኛል።

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 Před 5 měsíci +1

    ዕድሜ ልካቸውን ህይወታቸው ለእግዚአብሔር ሰተው ስንት መንፈሳዊ ስራ የሰሩ ፀጋ የበዛላቸው አባቶቻችን ቁጭ ብላቹ ተማሩ።

  • @samuelmekonen9148
    @samuelmekonen9148 Před 6 měsíci +7

    ጮሆ ይወጣ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 6 měsíci +12

    ገዲ ቀባ ,አሉ እማማ ዝናሽ 😳😳😳
    መናፍቃኑ ተጋደሉ 😂😂😂😂

    • @muke614
      @muke614 Před 6 měsíci +4

      መናፍቅ አንቺ ነሽ ከአንድ አምላክ በላይ ምታመልኪ ።

    • @hanagirum8933
      @hanagirum8933 Před 5 měsíci

      Anchim xaoti amlaki

  • @haregtulu9760
    @haregtulu9760 Před 6 měsíci +4

    ሁለታችሁም ስነስራት የራቃችዉ ባለጌዎች ናችዉ

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 Před 6 měsíci +14

    እንዳልክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ደግ አደረከው።
    ይሄ ዘርፎ በሊታ

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy Před 6 měsíci

    ማነው ከናንተ ዉስጥ ጋዜጠኛ በጣም አዝናለሁ እንኳን ለጋዜጠኝነት ለማስመሰልም አትችሉም ምናችሁም አያምርም ሰዉ በመሆናችሁ ብቻ በእግዚአብሔር አምሳል ስለተፈጠራችሁ ብቻ ቆንጆ ሆናችሁ የናንተ ጫወታ አልተመቸኝም ለሕዝቡም አልተመቸዉም እባካችሁ አትረብሹን አልተመቻቹንም እባካችሁን❤❤❤

  • @tesfayegeta
    @tesfayegeta Před 5 měsíci

    ጀግና እንዳልክ

  • @eleni311
    @eleni311 Před 5 měsíci

    በፍቅር ተወያዩ ኧረ ተው ሰለ ፈጠራችሁ ጌታ እኛ ንትረክ መረረን በወንድማማችነት ብትወያዩ ምን አለ በናተ ብቻ አይደለም በሌላም ቦታ አንተም ተው አንተም ተው ማለት ሰለቼን ትልልቆች ናችሁ ለአጋንንት
    በር አትክፈቱለት እንደ እግዚአብሄር ቃል ኑሩ እሱ ተሰዳደቡልኝ አላለም እግዚአብሄር በዚህ አይከብርም

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Před 5 měsíci +1

    እንዳልክ አንበሳ ልጅ ነህ በርታልኝ።!!!!

  • @user-pu3zs4yu9c
    @user-pu3zs4yu9c Před 5 měsíci +1

    betam tasaferalachu Egziyabeher yeker yebelachu!!!

  • @biruktefera2672
    @biruktefera2672 Před 6 měsíci +3

    መዋረድ መቅለል ይሉሀል እንደዚህ ነው

  • @abbksl651
    @abbksl651 Před 6 měsíci +6

    በጣም ያሳዝናል ባንተ ምክንያት የእግዚአብሔር ቤት ሲሰደብ

  • @Hoosseincadear
    @Hoosseincadear Před 5 měsíci

    Gobez neh sofanias❤

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před 6 měsíci

    Deweye

  • @konjozenath8873
    @konjozenath8873 Před 5 měsíci +5

    ሚገርሞ መልስ ነው ለዚህ አልማጭ ምርጥ አልምጥ መልስ

  • @samuelmekonen9148
    @samuelmekonen9148 Před 6 měsíci +5

    መካነ መቃብር

  • @user-mx5hy8nj6c
    @user-mx5hy8nj6c Před 6 měsíci +1

    ምድረ ህጻን

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 6 měsíci +4

    አሁን እንዲህ ሆናችሁ የምትቀበሉት ገንዘብስ ገንዘብ ነው?????ምናለ ፓስትርስ ስራው በየሚዲያው ውሎ ማደር መለፋለፍ ነው???? እንዳልክስ የምትባለው ምን እየሆንክ ነው በማንም ቀልድ በኢየሱስ ስም አትቀልድ ትንሽ ፍሬን ያዝ

  • @alexmulisa6407
    @alexmulisa6407 Před 5 měsíci

    Those persons are who are believe in christ are so humilius ,let the lord help our brothers to get the heart of jesus.

  • @almazgebrenugus2752
    @almazgebrenugus2752 Před 6 měsíci +1

    Came to the true word of God btam tsferlh them bel confdens yelm yelm kol eyhabher longer pls them bel

  • @user-yt5gp3bq6x
    @user-yt5gp3bq6x Před 6 měsíci +1

    Edalik♥️♥️♥️

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 Před 6 měsíci +10

    ሁለት ቦርኮ አውቆ አበዶች ቲሽ ሲያስጠሉ አውርቶ አደሮች ዝቃጭ

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb Před 6 měsíci +4

    ሁለት ፍንዳታዎች ተባሉ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 6 měsíci

      የምን ፍንዳታ ሶፎኒያስ 43 እመቱ ነው 😂

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 Před 6 měsíci +5

    የምር ሶፊ ፓሰተር ነው?

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 6 měsíci +4

    አልገባኝም የዚህ ክርክር ጭብጥ እና ፋይዳ ይህ አሁን ማንን እንዲያንጽ ነው ደግሞ እንደ ደህና ነገር እዚህ ዩትዩብ ቻናል ላይ አፕሎድ የተደረገው?

  • @bizuhanhaile7863
    @bizuhanhaile7863 Před 5 měsíci

    Luck you both

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 5 měsíci

    ወይ እንዳልክ ይሄን ማፈርያ አፋጠው❤❤❤

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 6 měsíci +4

    ሆይ ጉድ

  • @user-dx8jk3em9o
    @user-dx8jk3em9o Před 6 měsíci +1

    አጋንት እየሱስን ፈትኖታል ስለዚህ ለዚህ ቦታ አትስጠው ጌታ ይፈውሰው

  • @shemelesteshome3894
    @shemelesteshome3894 Před 6 měsíci +4

    ሁለታቹሁም እከካሞች ናቹሁ

  • @Muncho_information
    @Muncho_information Před 6 měsíci +2

    ሰፎንያስ ይቀርሀል ብዙ:: lead by example.

  • @user-wc2bz3yi4p
    @user-wc2bz3yi4p Před 6 měsíci +1

    ኤፍሬምን እንዳጨናበርከዉ? በትክክል !!!

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 2 měsíci

    ወይኔ እዳልክ እግዚያብሔር ይባርክህ ይኼንን ውሻ ንገርልን እንዲህ
    አዎ ብርሃን ከጨለማ ብርሃን ህብረት የለውም ስለዚህ ጨለማው ሶፈንያስ ነው

  • @user-lv7ox4vk8p
    @user-lv7ox4vk8p Před 5 měsíci

    Hi,,minewu egziyabiherin,inde kebele,likememiber,new aliki,,,indalikachewu

  • @tekalignayano4106
    @tekalignayano4106 Před 5 měsíci

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j Před 6 měsíci +6

    የእውነት ሶፊ 3 ልጆች አሉት ሚስቱን የእውነት ፈቷል ወይስ እየቀለደ ነው

  • @mikiyasnigussie3516
    @mikiyasnigussie3516 Před 5 měsíci

    Endalk or right yes

  • @berhanu9307
    @berhanu9307 Před 5 měsíci

    ወንሜ በለኝ ደስ ይላል!!

  • @SenaitSenait-jy6sd
    @SenaitSenait-jy6sd Před 6 měsíci +8

    እንዳልክ በጣም ደስ ትላለህ

    • @Kumneger1
      @Kumneger1 Před 6 měsíci

      Yihe dedeb Minu new Des milew

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 Před 6 měsíci +1

    ሰዎችን አዋራጅ በሌላ አዋራጅ ሲዋረድ

  • @ShalomShalome-yx4pq
    @ShalomShalome-yx4pq Před 21 dnem +1

    Ay Endiye kazi gaa batawera ayimatinihim

  • @user-yk3mg1bs5n
    @user-yk3mg1bs5n Před 5 měsíci +1

    Biniyam shitaye betam challelng adrigotal

  • @mulukenkelemework6036
    @mulukenkelemework6036 Před 6 měsíci +2

    The difference is Visible

  • @enaniaynu7550
    @enaniaynu7550 Před 5 měsíci

    Sofonias betam yemiyasitela derk saw naw yezemnechan asadabi sae

  • @emmanuelbedru6697
    @emmanuelbedru6697 Před 6 měsíci +2

    ወይ ስፎንያስ መጨረሻ ጨለልክ

  • @samuelmekonen9148
    @samuelmekonen9148 Před 6 měsíci +2

    ጠቃላዬ ሚኒሰተርነዉ

  • @samuelmekonen9148
    @samuelmekonen9148 Před 6 měsíci

    ዴቭ

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Před 6 měsíci +2

    ሁለቱም ጠጥተው ብዥ ብሎባቸዋል።

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 Před 6 měsíci

    Omg Egeziyabher abet teesteh

  • @bekelemelis3157
    @bekelemelis3157 Před 6 měsíci +3

    እንድሽ ልክልኩን ንገረኝ ይህን አጭቤ::

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 Před 5 měsíci +1

    Sofoniyas yesenmgbar cgr alebt

  • @mowdedblayeblaye5739
    @mowdedblayeblaye5739 Před 5 měsíci

    Kkkkkkkkkkkkk

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @samuelmekonen9148
    @samuelmekonen9148 Před 6 měsíci +1

    የሙሉነህ

  • @ebil2k8
    @ebil2k8 Před 6 měsíci +7

    “It is doubly unfortunate to be ignorant or stupid … and confident.”

  • @dr.kelemabebe3105
    @dr.kelemabebe3105 Před 5 měsíci +2

    ሶፊ ግን ወንድምህ አጋንንት ሳያወስጣብህ እንዴት ፓስተር አድርጎህ ሾመህ?

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 Před 6 měsíci

    Kkkkkkkkkkkk

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před 6 měsíci

    እንዳልክ የአዲስ አበባ ወጣት አንተ እያዋረድካቸዉ ዝም ስላሉህ የዛ ሰፈር ሰዎችና ኦሮቶዶክሶችም እየሰደብካቸዉ ዝም ስላሉህ በርታ...

  • @natan7997
    @natan7997 Před 6 měsíci

    ምድረ ፎጋሪ ሰው ሁሉ በናተ ልክ ሰገጤ ይመስላችጛል ፣ ይሁን ይሁን ብለን የተውነውን ነገር በማውቀው ከተማ አረገኝ ባላገር ፣፣ ይላል የሸገር ሰው

  • @fikrediress4867
    @fikrediress4867 Před 6 měsíci +3

    Birrds of the same feather fly together. Whom you are confusing?

  • @tenayefikadu8492
    @tenayefikadu8492 Před 5 měsíci +2

    እንዳልክ ይሄ ከንቱ ነው ጊዜህን ከከንቱ ጋር አታባክን

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před 5 měsíci

    መናፍቅ ናቸው ሳይሆን ናችሁ!!

  • @alemutadesse9840
    @alemutadesse9840 Před 6 měsíci

    ጀግና እንዳልክ ይሔን አጭበርባሪ በለው

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 Před 6 měsíci +2

    አዝናለሁ ግን እንደዚህ

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Před 5 měsíci +1

    ሶፎንያስ በዝረራ ተሸንፏል

  • @mikurab
    @mikurab Před 5 měsíci

    ኮፒራይት ስትራይክ ለምንድነው የላካችሁት????

  • @user-xz8zq2jp4w
    @user-xz8zq2jp4w Před 5 měsíci

    እንዳልክ የእነሱን ድክመት ና ውንብድና ምስጢር እንድነግርህ ከፈለክ ተገናኘኝ።

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Před 6 měsíci +2

    ተጫወታችሁ አደንቃችኋለሁ

  • @nebiyukebede4046
    @nebiyukebede4046 Před 5 měsíci +1

    Both of them are business men

  • @almazgebrenugus2752
    @almazgebrenugus2752 Před 6 měsíci +1

    Sofenyas ymetvel sow btam tsfergelh tastlgelh pls themvbel

  • @ayyu1533
    @ayyu1533 Před 6 měsíci +1

    Dedeb balege, sirat yelehim mehayim wusha

  • @minywabteka6349
    @minywabteka6349 Před 6 měsíci +1

    አዝናለሁ

  • @andualemmuluken2023-ww3ux
    @andualemmuluken2023-ww3ux Před 6 měsíci +2

    Yezen sewuye pastornet ena yedoctor abyen Noble peace prize man yentekelegne!?!!!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 5 měsíci

    እንዳልክ፡ እንድትረጋጋ የስነልቦና ሐኪም ያስፈልግሃል፡ የጥሞና ጊዜ መውሰድም ጥሩ ነው፡፡

  • @mowdedblayeblaye5739
    @mowdedblayeblaye5739 Před 5 měsíci

    Yes is not the same orthodox and protestants we are not the same Jesus Christ is God

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 Před 5 měsíci

    አረረረረ ሶፊ አድናቂ ሆንኩ ሳልፈልግ በግድ

  • @tenayefikadu8492
    @tenayefikadu8492 Před 5 měsíci +1

    ሶፈንያስ ብርሃን ነኝ እያልክ ነው?

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 Před 6 měsíci +11

    ሶፎንያስ ገና ጅማሬ ነው ያንተ ውርደት ገና ይቀጥላል ።

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 Před 6 měsíci +2

    አንተ ሶፈንያስ የምትባል ሰዉዬ መደዴ ድርዬ ቲቢተኝ 😠🤔

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 Před 5 měsíci

    ደህና ናችሁ ወይ😂😂😂😂 ተመቸኝ!

  • @soloabera960
    @soloabera960 Před 6 měsíci +2

    Amazing dull home made paster 😂

  • @user-pt5qv8uw3h
    @user-pt5qv8uw3h Před 6 měsíci +4

    እንዳልክ ❤❤❤❤

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před 6 měsíci +1

    መናፍቅ ጨለማ ነው

  • @tommy21
    @tommy21 Před 6 měsíci +1

    Ejig betam balege. Yemecheresha koshasha lesew kibir yelelew sew nw endalkachew. Wesha

  • @user-nf4fc2qo7t
    @user-nf4fc2qo7t Před 6 měsíci +1

    እሱ እኮ ምንም የማያቅ ሰው ነው በቤተሰብ ነው ፖስተር የሆነው እንጂ እሱ የትኛው ሄወቱ ነው ምንም ስራት የሊለው እኮ ነው