ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 426

  • @finally7664
    @finally7664 Před 9 dny +100

    ለመሳቅ ብቻ የመጣችሁ እጅ ወደላይ😅

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 Před 7 dny +12

    ሰይጣን ለሰየጣን ይታያል ምክነያቱም አንድ አላማ ስላለው መንፈስ ቅድስ ግን ከሰይጣን ጋር ትብብር የለውም።

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 Před 9 dny +20

    ሶፊ ግን ታድለህ አይደብርህም። ልጁ ግን ድልብ ነው አሜሪካ ያልተወለደ ሰው ፕሬዚዳንት መሆን እንደማይችል እንዃን አያውቅም ። ራዕዩን update አድርገው ጀለስ።

  • @hannaasresahegn884
    @hannaasresahegn884 Před 8 dny +14

    “በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።”
    - መዝሙር 2፥4

  • @SebleErre
    @SebleErre Před 8 dny +18

    the best አላጋጭ of all አላጋጭ's SOFI

  • @mimit.r7236
    @mimit.r7236 Před 9 dny +25

    ወይ የ ጴንጤ መጨረሻ
    ዛሬስ በ ሳቅ ሞትኩ
    መሃይም እና ጴንጤ ደፋር ነው ይልሃል እዚጋ ነው ።

  • @debelabikila1192
    @debelabikila1192 Před 8 dny +11

    እግዚአብሔር ተቸገረ ስለ እነዚህ ሰዎች ።

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 8 dny +13

    🤣🤣🤣ቆይ ሲለው እሺ እቆያለሁ አላለም🤯
    አይ ሶፊ ነፍስህ አይማርም ለViews ብለህ የማታመጣብን ጉድ የለም'' #ይመችህ_አቦ

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před 8 dny +9

    ሶፊ ከምንም በላይ የሚገርመኝ ከየት እንደምታመጣቸው ነው።

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 Před 8 dny +8

    Pastor Sofi የመጠየቅ ብቃትህን አደንቃለሁ እውነትም የሚዲያ ሰው ነህ ጥያቄዎችህም አዝናኝ ናቸው.... ታዲያ ይህን ድንቅ ብቃትህን የማይረባ ትርኪምርኪ ጉዳዮች ላይ ከምታባክነው ለምን በሚጠቅም፣እውቀትን በሚያስታጥቅ፣ትውልድን በሚያንፁ ቁም ነገሮች ላይ አታውለውም....?የምሬን ነው ሶፊዬ እንደዚህ አይነት ridiculous የሆኑ ጨዋታዎችን ለዓመታት አስደምጠኸናል እኛም ፈገግ ብለን ስቀን አላግጠን አሳልፈናል ግን ከህይወት አንፃር፣ከእውቀት አንፃር ፣ከነገ አንፃር ምንም ያበረከተልን አስተዋፅዖ የለም።ስለዚህ እባክህ እነዚህን ሌላ የኮሜዲ ሾው አዘጋጅተህ በዛ ዝግጅት ላይ መሳቅ ለሚፈልጉ ታዳሚዎች አቅርብላቸው ነገር ግን በዚህ Podcast ላይ ቁም ነገር የሚያስጨብጠንን ቆንጆ Program ስራልን.....!!ተባረክ

  • @629ization
    @629ization Před 9 dny +26

    ካልሲህ ግን ተመችቶኛል

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 Před 9 dny +28

    ሁለት ቅብዥዎች የነሱ ቅዠት ሳይሆን የእኔ ቁጭ ብሎ ማየት ኣሳቀኝ አስገረመኝም

  • @TeyoBesta-ot5dm
    @TeyoBesta-ot5dm Před 9 dny +52

    እንደኔ ኮመንት ሊያነብ የመጣ ማነው 😂😂😂

    • @user-wp2hm1bt3n
      @user-wp2hm1bt3n Před 8 dny +1

      እኔ✋

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před 8 dny +1

      እኔ😂😂😂😂😂😂😂

    • @tesfuhagos305
      @tesfuhagos305 Před 8 dny

      እኔ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 6 dny

      እኔ

    • @thehackfamily1607
      @thehackfamily1607 Před 3 dny

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@user-wp2hm1bt3n

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Před 9 dny +12

    ዘይገረም ናችሁ። ግን ከየት ነው እነዚህን የታገኛቸው?

  • @selihom7892
    @selihom7892 Před 8 dny +10

    ሶፊ የአራዳ ልጅ ይመችህ:ሙድ አያያዝክ የመጨ ነው😂😂😂

  • @asegidhailu8022
    @asegidhailu8022 Před 8 dny +8

    ፈጣሪ ሆይ እኔ አለመሳቅ አልቻልኩም ህንድ እንግሊዝ ....

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 9 dny +25

    ግን እኔ ሶፎንያስን ስወደው❤❤❤

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 8 dny +3

      🤣🤣እንደ እቃቃ ይጫወትባቸዋል🤯

    • @user-me3kp4kf2f
      @user-me3kp4kf2f Před 8 dny

      Konjo sila hon new way 😅?

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Před 7 dny

      ​@@friyeamen9579ሙድ ይይዝባቸዋል እነሱ ግን በነሱ መንገድ ከልባቸው ነው ቃሉንም ስለማያስተውሉ የሚሉት ሁም ልክ ይመስላቸዋል ያሳዝኑኛል ሪቫይቫል ሲመጣ ሃያ ሰው ይይዘኛል በአየር ላይ እበራለሁ ክፉ መንፈስም ይህን ያደርጋል ብቻ እፉፉፉ ጌታ ይርዳን !!!

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 Před 9 dny +8

    ዛሬስ መ ሞቴነው አለች ሴትየዋ የቀብሮ እለት

  • @getienewlengerew1642
    @getienewlengerew1642 Před 9 dny +16

    ተባረክ ደብሮኝ ነበር በተወደደ ሳቅ ፈታ አረከኝ

  • @user-yq9pm5pr4q
    @user-yq9pm5pr4q Před 9 dny +10

    ይቅርታ.አልስቅም.ይህይ.ልክፍት.ነው😅😅😅😅

  • @gospelonthestreet2668
    @gospelonthestreet2668 Před 8 dny +5

    ፈራዉ እኮ ሰዎች
    jungle book አንብቦ ነዉ የመጣው 😮😮

  • @user-je6ox5zv2y
    @user-je6ox5zv2y Před 8 dny +5

    እረ ወይኔ እረ ወይኔ ማለት አሁን ነው 😂
    ሶፋንያ ትዕግስቱን ያብዛልህ ወይ ዘንድሮ 😅😅

  • @mesafintmesfin2875
    @mesafintmesfin2875 Před 8 dny +4

    አይ ሶፊ እኔ እኮ የምታዝናናኝ ከእነሱ የአንተ ሁኔታ ነው ኡፍፍፍፍ😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před 8 dny +4

    ሶፊን ድሮ አልወደውም ነበር
    አሁን ሳስበው እወደዋለው ለካ

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 9 dny +7

    የባሰው መጣ

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Před 8 dny +3

    ሶፊ ያሄን ስውዬ እንዴት እንዳከበርከው😁 ትህግስትህን ግን በጣም አድንቄለሁ❤

  • @hanaeshetu8612
    @hanaeshetu8612 Před 8 dny +9

    ደቡቦች ደፋሮች ናቸው ። እነዚን ሠብስቦ ማሠር ነው ።

  • @eyu5245
    @eyu5245 Před 8 dny +2

    የአማን ሻሎም ዘመዶች ጉድ አረጉን ።አማን መጀመሪያ እነዚህን አስተምር

  • @user-tw3ul7om5l
    @user-tw3ul7om5l Před 8 dny +1

    Psalms 37:13-22 but the Lord laughs at the wicked, for he knows their day is coming.

  • @dawetkasadawetkasa7549
    @dawetkasadawetkasa7549 Před 7 dny +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Před 6 dny +2

    እስቲ እንደኔ ኑሮን ለመርሳት ይህን ሚዲያ የሚደበርበት😂😂😂😂😂😂

  • @user-rg2fp8ug7f
    @user-rg2fp8ug7f Před 7 dny +2

    His speach has an element of truth

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 Před 8 dny +2

    Very interesting, what a religion !!!!!!!!!!!

  • @user-sf6jh1ns1k
    @user-sf6jh1ns1k Před 8 dny +2

    Kikiki ሶፊ እንቺ ባትኖሪ በምን እንዝናና ነበር ??

  • @naddy6205
    @naddy6205 Před 8 dny +12

    Sofi ይመችህ እንደዚህ አዝናናን
    ይሔ እኮ ምንም ያህል ከፍለህ የማታገኘው Comedy ነው

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před 8 dny +1

    ኦ ጌታሆይ አይ የጴንጤ መንፈስ ወጋሁ!!!

  • @banchihailu2976
    @banchihailu2976 Před 8 dny +2

    መላኩ ቀረቀረኝ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ እናንተ ባትኖር በምን እንዝናና ነበር ። ይሄን ፊልም የት ነበር ማቀው

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před 8 dny +1

    ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ ምንአይነት ዘመን ደረስን ምነው ሀይ የሚላችው

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 Před 8 dny +2

    ሶፊ ግን ከየት ከየት ነው ምታመጪያቸው 🤔

  • @user-bg4mi9rg2o
    @user-bg4mi9rg2o Před 8 dny +1

    የናተን መጨረሻ ያሳየን

  • @HRUstudent
    @HRUstudent Před 7 dny

    what i got from this show is yalsera metsaf yele, yesera metsaf zimbilo mawurat haxiyat new, wayi asera, wayi sirahun likek ina i really love it, despite the other things
    🥰🤩

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 Před 7 dny +1

    መቼ ነው ከአማንኤል የወጣው እረ መልሱት ሳይሻለው ነው ያስወጡት

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Před 8 dny +1

    🤔 okay,justice for eyes justice for my ears what kind of the world we're living 😢

  • @user-gq1ib2nz8z
    @user-gq1ib2nz8z Před 8 dny +1

    የዉድቀታችን ማሳያ ይኼ ነዉ።እዉነትም "የተናቀ ሀገር ባሕያ ይወረራል።" የተባለዉ እየተፈጸመ ነዉ።ሰይጣን ራሱ በምን ልክ ቢንቅ ነዉ በነዚሕ ተራ ቃልቻዎች የወረረዉ???አእምሮ ላለዉ እነዚሕ የዉድቀትን መጨረሻ ማሳያዎች ናቸዉ።

  • @rahelmengistu1741
    @rahelmengistu1741 Před 2 dny

    I think I need translater I am Amharic speaker but I don’t get it well.

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 8 dny +1

    ምንድነው ይሄ ስው የመንፈስ ቅድስ ኃይል አለኝ ነው የሚለው ይመስላል ኢትዬጵያን የእርኩስ መንፈስ መናኽሪያ ሊያደርጎት ነገር ኃይል እሱ እግዚአብሄር እም ልክ ነው ታሽንፋለች እያላችሁ ኢትዮጵያ ንጹህ እናታችን የአጋንንት መዓት እም ትተው ወንድም ወንድሙን እንዲህ ያለ ውሽት ሌብነት የሚስማው ሁሉ የሚዘገንን ነው ይምጣልን እባታችን ፍትህ ተዛባ ህግም ሥርዓትም ጠፍቶል ይምጣልን ጌታ.

  • @GentYitafer
    @GentYitafer Před 8 dny

    i like this comedy Thanks sofi

    • @FootBall-vv1jb
      @FootBall-vv1jb Před 6 dny

      Lejenetachewen bemn edasalefu sele betesebachew teykachew.

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před 8 dny +1

    ወይ ቀልድ!!!!! አለ ቀለሜ(ወ/ሮ (ቀለምወርቅ)

  • @Culture_Society_Development

    መሐይምነትን ድፍረት

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 8 dny +7

    አይ ሶፎኖያስ ስንት መዳኒታቸውን ያልጨረሱትን ጓደኞችህን ከየት እንደምትለቃቅማቸው ይገርማል ከእነሱ እብደት ያንተ የባሰብህ ታሳዝናለህ 😢😢😢

  • @abeselomteshome2752
    @abeselomteshome2752 Před 8 dny

    ፓስተር ሶፎኖያስ ስለ አገልግሎትሕ ተባረክ በክርስቶስ እዬሱስ ቤተ ክርስቲያን ያለውን ችግሮችን ለማሳዬት ሰው ከስሕተት እዲጠበቅ ለማድረግ ጥሩ ስራ ነው ነገር ግን በመንፈስ ያለውን ልምምድ በብዙ ባትተች መልካም ነው ልምምድ የግልለሰብ ስለሆነ ተባረክ እናም በዚሕ ምክንያት የብዙሐንን እምነት የሖነውን እና የክርስቶስን የወንጌል ስራ በሌላው ዘንድ ልብ እዲዘጋበት የሚደርግ ነው ❤❤❤

    • @leddisplay8293
      @leddisplay8293 Před 8 dny

      Ejig betam new yemizegeninut menafiq pente malet yeseytan mechawechawoch yerekesachu yenech telalaki ye Ethiopian bahilina haymanot lematfat yemetu yeseytan yenech telalakiwoch nachu ateqalay zerachu ayibarek abo pente yetebalachu zere ebdoch

    • @leddisplay8293
      @leddisplay8293 Před 8 dny

      Yemiyanadegn demo yemanim gemed afi fara eyemeta Addis Ababa lay siseletin ye sheger lij tegnitual

    • @leddisplay8293
      @leddisplay8293 Před 8 dny

      Limimid fit qoshasha menafiq betam tiqefalachu yeseytan ashangulitoch

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Před 8 dny

      አይዞህ ክርስቶስ ይባርክህ እነዚህ ወሬኞች ናቸው ቤተክርስትያንን ይነቃነቃሉ እነሱን ልባችሁን አፅዱ በላቸው ክርስቶስ ይርዳህ እንዳትሳሳት ልብህ ቅን ነው ይርዳህ ጌት እንቅፋቶች እሉህ ይጠፋሉ በደሙ ገስፃቸው

  • @tadelefayissa2919
    @tadelefayissa2919 Před 4 dny

    "Can this dialogue fit the show?"

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Před 8 dny +2

    አይ፡ሶፊ፡ከየት፡ከአይጥ፡ጉድጉዋድ፡እየፈለፈልክ፡እንደምታወጣቸው???ጥሩ፡የገቢ፡ምንጭ፡መርጦአል፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡በጎቹን፡ከተኩላዎች፡አፍ፡ይነጥቃል፡ይታደጋቸዋል።ጴንጤ፡አይንህን፡ግለጥ፡አትሸወድ፡አይንህን፡ወደፈጣሪህ፡አንሳ፦፦፦

  • @leyuyohannes1615
    @leyuyohannes1615 Před 8 dny +3

    እኔ ግን ሶፎኒያስ እንዳያብድ እፈራለው

  • @user-ek3ji6ix2f
    @user-ek3ji6ix2f Před 8 dny +1

    Pastor Sofia Batemi tashofale 😅😅😂😂😂.....

  • @lordjesus5.
    @lordjesus5. Před 6 hodinami

    It is so funny thank you Sofi

  • @user-fp4ir4xl3n
    @user-fp4ir4xl3n Před 5 dny

    its how god works for as

  • @wondwosansamson8947
    @wondwosansamson8947 Před 8 dny

    አሜንክም አላመንክም ሶፍ የማስረዳት አቅም በአማርኛ ስላነሳው በንቀት አትየው እውነት አለበት የኔ ፍልጶስ ዘመን ሰው ነው

  • @abelwaregay6401
    @abelwaregay6401 Před 9 dny +2

    O.m.g.

  • @amareSisay-wq5yu
    @amareSisay-wq5yu Před 8 dny

    ፈጣሪን እንደ ሶፊ ዘና እሚያደርገኝ ማንም ጠያቂም ኮመዲያንም የለም የምር ከልቤ ነው እምወድህ ❤ ይሔ የእንዳልክ አጎት ነው 😂

  • @mihretwelday8288
    @mihretwelday8288 Před 8 dny +1

    Chaka wanz eko y menafest bota naw ena y telqun menafest teqlaqleh tadya kante men ytebqal.

  • @RutaWeldeyohannes
    @RutaWeldeyohannes Před 9 dny +4

    ኣቤት ኢትዮጲያ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před 8 dny

      ስንቱ እንደተሸመች😢😢😢😢

  • @mulukenabera5002
    @mulukenabera5002 Před 8 dny +1

    አይ ጴንጤ እናተን ባላይ በድብርት እሞት ነበር

  • @user-jo6ks9mo9q
    @user-jo6ks9mo9q Před 3 dny

    በርቱ የዘመኑ እብዶች ኮመዲያኖች

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 4 dny

    Thank you, Sofisha yesakachen menech😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Před 8 dny

    ሶፊና እንደሁሌም በጣም ተመችህኝ❤

  • @emnetgmichael5019
    @emnetgmichael5019 Před 4 dny

    what is going on? I am enjoying the comments.

  • @fikirtekorie2135
    @fikirtekorie2135 Před 9 dny +2

    Sofi ahun enzih wengel amagne teblew yekoteralu? 😂

  • @hawiofficialtube5738
    @hawiofficialtube5738 Před 6 dny

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና አንተ ብቻ ነህ ከዚ ጉድ ምታወጣን

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 Před 7 dny

    Musical betammm. Rebashi!!!! Disco new?... Wetaderawi marsh...????

  • @alexbati1421
    @alexbati1421 Před 8 dny +10

    ሶፊ በእርግጥ የዩቱይብ ብር ይጥማልግን ግን እነዚህን የአእምሮ ህመምተኞች ተባብረን ብናሳክማቸው መዝጊያ እውነት ይሁን በእውቀት ስህተቱን ግለጥ

  • @user-lv4we6fe3x
    @user-lv4we6fe3x Před 7 dny

    Hasetenyoch kesemay isat iskemawured dires indemidersu bekidus kalu tetsifowal.

  • @SelamawitUpward
    @SelamawitUpward Před 6 dny

    All his testimony is exactly from darkness world

  • @user-yg1rl7bn4v
    @user-yg1rl7bn4v Před 7 dny

    እኔንም ጋብዘኝ ሶፊ ሰዉን ወደ ፎቅ እቀይራለሁ ወይ ዘንድሮ ማንሰማዉ የለም

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @xtx2795
    @xtx2795 Před 6 dny

    ጌታ ይጥረግህ

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe Před 7 dny

    God bkasing you

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 8 dny +1

    ፓስተር፡ ሶፊ፤ pastor John Anosike እጅግ፡ በጣም፡ ጨካኙ፤ ኃያሉ፡ ዲያቢሎስ፤ ሰፍሮበት፡ የዓለምን፡ ሕዝብ፡ እየዋጠ፡ ነው። አንበሳ፡ ነኝ፤ ልዑል፡ ነኝ፤ እያለ፡ አንበሳ፡ ሁኖ፡ ሕዝቡ፡ ላይ፡ ያጓራል፤ በኢየሱስ፡ ስም፡ ይላል! በቃ፡ ብዙዎችን፤ ጋኔኑ፡ ይህን፡ ወጣት፡ ዋጠው!

    • @user-lv4we6fe3x
      @user-lv4we6fe3x Před 7 dny

      Besime yimetalu tebilo tetsifowal hidhu gin alnekam.

  • @fikirtekorie2135
    @fikirtekorie2135 Před 9 dny +1

    Ke Menfesawim hone ke midrawi, timhrete ewkete nesa new lezih new defar yehonew

  • @BurukBondasa
    @BurukBondasa Před 7 hodinami

    ኦርቶዶክስ ሆነ ለምን ለዘላለም ዳሃ አልሆንም ምድር መቼም ምቾት ድሎት የለም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን በሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yq9pm5pr4q
    @user-yq9pm5pr4q Před 9 dny

    😢

  • @tadmulu8348
    @tadmulu8348 Před 5 dny

    🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟

  • @firehiwottesfaye3163
    @firehiwottesfaye3163 Před 8 dny +1

    ወንድሜ ከአገልግሎት ህይወት ይቀድማል ንሰሀ ግባ

  • @abdiibaalee-lm7gz
    @abdiibaalee-lm7gz Před 4 dny

    Abboo namichaa essatti Akka argamuu nutti himii nuti itti fayadamuu barbanaa

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 Před 7 dny

    ሁለቱ የአጋንንት አለም መልዕክተኞች። በእናንተ ውስጥ እየሰራ ያለው ክፉ እግዚአብሄር ይገስፃችው

  • @eyu5245
    @eyu5245 Před 8 dny

    EBS ላይ እንጠብቅሀለን

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Před 7 dny +2

    ኣንተ ራስህ ከሱ የምትሻል መስሎህ ነው? እንደነዚህ የመሰሉ በማቅረብ ወንጌላችን እንዲናቅ እያደረግህ ያለህ የክርስቶስ ጠላት ነህ😮

  • @manifiest4510
    @manifiest4510 Před 3 dny

    This Guy is the GOAT of all the Prophets 😎

  • @tabe7777
    @tabe7777 Před 8 dny +1

    የመጨረሻው ዘመን

  • @redfoxcoffeeab6290
    @redfoxcoffeeab6290 Před 5 dny

    ወላይታ ሁሉም ዝማሬ ሆነ ዘፈን ጭፈራቸው በዳሌ በእግር ነው ባህላቸው ነው ። ሶፊ በስነ- ስርዓት ብታወራ ለተመልካች ጥሩ ነው : የማላገጥ ቃላቶች ትጠቀማለህ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 Před 8 dny

    Even if High inflation steals our happiness, guys like him make us laugh with empty stomach

  • @SaraJorje
    @SaraJorje Před 7 dny

    ሶፊ ተመቸህ ያረፈደው ፓስተር ተረተረት እራሰቸውን ከፍ ከፍ ያረጉ በክርስቶስ ፊት ዝቅ ያሉ ናቸው ዘንድሮ በእንደዚህ አይነቶቹ ምክንያት እሳትና ሚስማር ሊያዘንቡብን ነው 😢 አቤቱ ፈጣሪ በቸርነትህ ማረን 😢

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 Před 7 dny

    😅😅😅😅😅😅😅 እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም እንደው ግን የኑሮ ውድነት ነው እንደዚ ሳይተኙ የሚይልሙት ::

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 Před 9 dny +3

    😂😂😂😂ህንድ ላይ እንግሊዝ

  • @mekonneneabebewoldemariam7599

    ሶፌ እረባክህ ባክህ ሶፌ ምን አረግንህ ወይስ እንተወዉ የአንተን ቻናል ማየቱን

    • @gezahegnhaile3170
      @gezahegnhaile3170 Před 3 dny

      Hhhh awun ehen cilema eyayachu new sorry geta iyesus yidresilachu enji dikdik cilema wust new protestant

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is Před 7 dny

    ሶፌ የመዳኒቱ ስአት እንዳያልፍበት

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 7 dny

    አይ ሶፊ የምታቀርባቸው ሁሉ እየጠጡ የሚመጡ ነው የሚመስሉኝ ማርያምን ፓስተሮች ይባሉ ይሆናል 😢😢😂😂😂😂

  • @yekkey4931
    @yekkey4931 Před 6 dny

    ሶፊ ምኑን አመጣህብን

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 9 dny +2

    ጥንቆላ።ጌታ እየሡሥ በመጨረሻው ዘመን ከሠማይ ምልክት ድንቅ ሠዉ ለማሣሣት የማያደርጉት ነገር የለም ብሏል ።ሥለዚሕ አትሸወዱ።

    • @joseftessema4273
      @joseftessema4273 Před 8 dny +1

      Endezi aynet negeroch endemefteru kedmo geta tenagrwal aygeremem

  • @NatiMihretu
    @NatiMihretu Před 8 dny

    እኔ በቃ በቃ ከዛሬ ጀምሮ ሆርቶዶክስ ሆኛለሁ