የዘማሪ ቃልአብ ቤተሰብ 9 May 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • divine show

Komentáře • 283

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 3 měsíci +78

    ቀላአብ በቃ ዝም ብለህ ዘምር ስትዘምር በጣም ነው ደስ ምትለው እኔ ጴንጤ አይደለሁም በርታ

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Před 3 měsíci +56

    ማነው ምህረትህ ሳያቆመው ሰው የሆነ 😢😢😢 እግዚአብሔር መልካም ነው ዘመንህ በቤቱ ይልቅ ተባረኩ

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Před 3 měsíci +18

    ይህ ልጅ እኮ እድሜውም ለብዙ ፈተና የሚያጋልጠው ነው መጣ ሄደ ብሎ ብዙ ማናፈስ አያስፈልግም እንጸልይለት ሰይጣንን የሚበቀል ጀግና ሆኖ ይነሳል ወላጆቹ ደሞ ፍቅር ናቸው በርቱ ።

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 Před 3 měsíci +47

    እንኳን ደስ አላችሁ ወላጆች እግዚያብሄር ፈፅሞ አይጥልም ርስቱን ለማላገጫ አሳልፎ አይሰጥም እግዚያብሄር የተባረከ ይሁን

  • @user-fw4pt9nw2z
    @user-fw4pt9nw2z Před 3 měsíci +33

    አይዞህ ቃለአብ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ያው ነው።

    • @123e53
      @123e53 Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤

  • @rahelmulugeta9164
    @rahelmulugeta9164 Před 3 měsíci +25

    ጌታ ይባረክ ቃልዬ ውበትክ እራሱ ወጣ መልክህ ሁሉ ተቀይሯል ።አደራ ወንድሜ ፅና ጭክን በል ።አይዞህ !

  • @beshatfantahun9166
    @beshatfantahun9166 Před 3 měsíci +11

    ማነው ምህረትህ ሳያቆመው ሰው የሆነው ይሄን መዝሙር ባንተ ነው የማውቀው በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት በጣም እፀልይልህ ነበር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Před 3 měsíci +22

    እማዬና አባዬ እግዚአብሄር አምላክ እንክዋን እረዳችሁ እንክዋን ደስ አላችሁ እንክዋን እንባችሁ ታበሰ ::
    ደስ ያለው ልብ ፊትን ያበራል እንደሚል መጽሀፍ ቅዱስ ፊታችሁ አብርትዋል ደስታችሁ ተጋብቶብኛል ክብር ለጌታ ይሁን!
    ቃልዬ አንተም እንክዋን ጌታ እረዳህ እሰይ #እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.....

  • @genetbelete2245
    @genetbelete2245 Před 3 měsíci +22

    ጌታ እየሱስ ምን ይሳንሃል ፍቅር እኮ ነህ ስትመልስ ስታቅፍ ክብር ላንተ ይሁን

  • @kalkidannahum1185
    @kalkidannahum1185 Před 3 měsíci +25

    አባትየዉ እናትየዉን የሚያይበት አስተያየት በጣም በጥልቅ ፍቅር ነዉ በጣም ደስ ይላል

  • @hibestemenazenebe4573
    @hibestemenazenebe4573 Před 3 měsíci +21

    መዝሙር 126
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን።
    ² በዚያን ጊዜ አፋችን ደስታን፥ አንደበታችንም ሐሴትን ሞላ፤ በዚያን ጊዜ በአሕዛብ ዘንድ፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገላቸው ተባለ።

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 Před 3 měsíci +8

    ወንድሜ የቀድሞ የሥራ ባልደረባዬ የጸሎት ሰው ተዘራና ባለቤትህ እንኳን ጌታ ረዳችሁ በጸሎት ከእናንተ ጋር ነኝ። ሶፊም ተባረክ

  • @naelubless8091
    @naelubless8091 Před 3 měsíci +21

    በጣም ነው ደስ ያለን እግዛብሄር ይመስገን እርሱ በግዜው ሁሉንም ውብ ያደርጋል ጌታ ይባረክ 🙏 ዘመንህን እንደዚ እየዘመርክ ኑር በቤቱ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před 3 měsíci +6

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባረክ
    ከዚህ በላይ ምን አለ?
    ገና ዲአቢሎስ የወሠደብን ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን ልጆቻችንን ይመልሳል።
    ይህ የምርኮ ዘመን ነዉ።
    እንኳን ደስ አላችሁ ደስታዉ የሁላችንም ነዉ ። እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ።

  • @Tsilote
    @Tsilote Před 3 měsíci +12

    ቃላብ እግዚአብሄር በጣም የሚወደው ልጅ ነው:: እሱን አደለም እግዚአብሔር ቤተሰቡን ባጠቃላይ ነው የሚወደው:: ስንት ቤተሰብ በቡዙነገር ያልፋል:: እናንተን ለሌላው እንድትደርሱ እግዚአብሔር ያዘጋጃችሁ ቤተሰብ ናችሁ:: ተባረኩ!!

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 Před 3 měsíci +15

    ጎይታ ይባረክ ቀላአብ ወንድሜ ከዚ የበለጠ ትከብራለህ
    ሶፊ ተባረክ

  • @bettymuna9309
    @bettymuna9309 Před 3 měsíci +7

    ❤❤❤❤ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    ውርደት ለጠላት
    የታደገላችሁ ጌታ ይባረክ።

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 3 měsíci +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ መልካም ወጣት ላይየተዘራብህ ዘር ጊዜውን ጠብቆ በቀለ እግዚእሔር ይመስገን:: ገና ታፈራለህ ❤🙏🙏🙏

    • @bene4809
      @bene4809 Před 3 měsíci +1

      ከዛም በፊት ከህጻንነቱ የተዘራውንነው የበቀለው!!!

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 3 měsíci +18

    ቃላብ በጠላት ላይ በበቀል የምትወጣበት ዘመን ይሁንልህ የሚይዝህ አይኖር!!!!!

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 Před 3 měsíci +5

    ሶፊዬ ተባረክ አንተ ቅን የእ/ር ባሪያ ተባረክ ለቃላብ ምህረቱን ያበዛ እንዲሁም ቤተሰቡን ያሰደሰተ እ/ር ይባረክ። ሶፊዬ አሁንም አትለየው እርዳው በትምህርት ሊያዝ ይገባል

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 Před 3 měsíci +10

    Only God can change with his grace, love and mercy, thank you Jesus for this family.

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 Před 3 měsíci +3

    አቤት አቤት አቤት የጌታ ምህረትና ፍቅር።ቃልየ ዘመንህ ይባረክ አንተ ድንቅ የጌታ አገልጋይ ነህ። እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታን እንዳመሰገንኩኝ
    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ቤተሰቦችህ ለሌላው ፋሚሊ አርአያ የሆኑ ፍቅር ናቸው ጌታ እንኳን ረዳቹ
    ተባረኩ

  • @bene4809
    @bene4809 Před 3 měsíci +10

    ቃልዬ ሓቢቢ ፡ ይሄ ገና ጅማሬህ ነው። እስከመጨረሻ ፍጻሜህ ያማረ ነው። እግዚኣብሄር ይወድሃል። ኣገልግሎትህ ለኣለም ሁሉ ነው ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Před 3 měsíci +14

    ገላትያ 6:1፤ ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።
    ገላትያ 6:2፤ ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።

  • @VVV-kl9xm
    @VVV-kl9xm Před 3 měsíci +4

    ቃልእብዬ አንተ እግዚአብሔር ለክብር አገልግሎት የፈጠረህ ሰው ነህ። እ/ር እጅህን ይዟል በርታ።

  • @samisemere3885
    @samisemere3885 Před 3 měsíci +7

    ቃለአብ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ባንተ በጣም ደስ ብሎኛል ።አባት እናቱም እንኩዋን ፀሎታቹ ተመለሰ እግዚአብሔር መልካም ነው እንኩዋን ደስ አላቹ።ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለእየሱስ ይሁን አሜን ተባረኩ Beautiful family.

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 3 měsíci +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙌 እግዚአብሔር ይችላል🙏🙌 የእኔም ልጆች ለጌታ ክብር እንዲህ እየዘመሩ ክብርን ሲሰጡ ስለማይ ጌታዬን አመሰግናለሁ🙏🙌 እልልልልልልልልል ደስ ብሎናል እኛም🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 3 měsíci +12

    እግዚአብሔር በእናንተ ቤት ዳግም ትንሳይ ስላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በልጃችው የተመኝችሁ ይሁንላችው የልጅ ልጆቻችውን እዬ !!!!!

  • @mama21021
    @mama21021 Před 3 měsíci +6

    እኔ ግን አንድ ነገር የምገነረህ ታናሽ ወንድሜ አንተ ወጥተህ ስለተናገርክ ነው።ቡዙ የቆሸሽን ኑፁህ መስለን የምንኖረ።እኔ ግን ጌታ የምለምነው ልክ እንደ ጰውሎስ አንተ ይህን ትውልድ እንድታደግ በፀጋው ያበርታህ።እኔ ግን እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ያለው ሥራ ስላለ ጠለት የታገለህ።እኔ ግን ጌታ ይረዳህ ነው ምለው🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 3 měsíci +11

    ጌታ ኢየሱስ በቤቱ ያፀናህ

  • @nationalbeauty9885
    @nationalbeauty9885 Před 3 měsíci +15

    Make me crying አውቃላው ቤተሰብ ምን ያህል ዋጋ እንደሚከፍል እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስ ደስታ በቤታችሁ ይግባ የልጃችሁን ደስታ እዩ በጌታ እየሱስ ደም ይሸፈን ለጠላት አይገኝለት

  • @ermyasayele
    @ermyasayele Před 3 měsíci +7

    great! good job Sofia, be like this only for the kingdom of God nothing else.

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 2 měsíci

    ቃላብ ጌታ ብርክ ያርግህ በእንባ ነዉ የጨረስኩት ወንድሜ ሶፎንያስ ተባረክ

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u Před 2 měsíci

    ይኼ ልጅ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እንዲህ አይነት ልጆች በእግዚአብሔርም በሰይጣንም ይፈለጋሉ እሰይ ተመለሰ ሰይጣን እርርርርርር በል

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 Před 3 měsíci +6

    በጣም ነው ደስ የሚለው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏😍❤️

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 Před 3 měsíci +1

    ቃለአብ እንኮን ጌታ እየሱስ እንደገና አሳምሮ ስራህ እንኮን ከሰሪህ ጋር ተመልሰህ በዚህ መልኩ ተገናኝህ ልጅ ቃለአብ እድለኝ ነህ ከንደዚህ የጌታ ፍቅር ከገባው ቤተስብ መወለድህ ጌታ እድሜና ጤና እመኝላቸዋለው ተባረኩ🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @Eyerusalem_wagaye
    @Eyerusalem_wagaye Před 2 měsíci

    ወንድሜ ቃለአብ በእወነት የመንፈስ ቅዱስ ቀባት በአንተ ላይ አለ። መዝሙር ስትዘምር በለቅሶ ነው የሰማውህ ።ዘመንህ እየዘመርክ ይለቅ።በርታ!

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 Před 3 měsíci +10

    የኔ እናት ለምንድነው ሳይሽ አንጀቴ ሚላወሰው?🥺 ቃሊዬ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል የፀና ይሁንልህ፡፡❤ እግዚአብሔር በብዙ ይደግፍህ ለዚህች የዋህ እናትህ፣ ለዚህ ፍልቅልቅ አባትህ እንዲሁም ለመላው ቤተሰብህ ሲል🥰

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před 3 měsíci +4

    ወይኔ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ቃልአብ ተባረክ።

  • @alemghirmay7430
    @alemghirmay7430 Před 3 měsíci +1

    Eghziabhier የእንደገና አምላክ ነው ብትሰቦች እንዲህ ተደስትው ማየት ልብ ይነካል ኣይዞህ በርታ ኤግዝኣብሄር ከአንተ ጋር ነው 🙏🏾🙏🏾

  • @rb2782
    @rb2782 Před 3 měsíci +1

    ሶፊ እናመሱግንሀለን እነዚህ የተወደዱ ቤተሰብ ስላቀረብክልን. እግዚአብሔር ልያከብራቸው ስለ ወደደ ነው ያሁሉ የሆነው. ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ. You are so humble and very talented. I can't wait Gold's work through you.🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @belyeassefa1440
    @belyeassefa1440 Před 3 měsíci +2

    ጌታ ይባረክ የእንደገና አምላክ ቃልዬ ባረክ።

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 2 měsíci

    Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Amen Amen 🙏 yabate berukan leberket hunulege lemlemu Kaley ante setotachen nehe elfe amet belemelame nurelene beza be leyu ye melakit zema tegelete ❤

  • @eleni9688
    @eleni9688 Před 2 měsíci

    እንኩዋን ደስ አላችሁ
    በእሳት የተፈተነ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ቃልዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @galgaloshoko7990
    @galgaloshoko7990 Před 3 měsíci

    የእግዚአብሔርን ስሙን የሚወደውንና የሚጠራውን ይህንን አስተዋይ እና ፍቅርን የተሞላን ቤተሰብ እግዚአብሔር ዘራቸውን ለምድርቱ በረከት ያድርግላቸው!!!

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 Před 3 měsíci

    እንዴት ደስ እንዳለኝ ሳየው እግዚአብሔር ይመስገን። በርታ ፅና ውብ ድምፅ ነው ያለህ ይህን ድምፅ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር እንኳን ልጃችንን አስመለጠልን ። ቃልዬ ይሄ ገና ጅማሬ ነዉ እግዚአብሄር እጃችንን በአፋችን ያስጭነናል።

    • @bene4809
      @bene4809 Před 3 měsíci

      100% correct❤❤❤❤❤ ይሄንን ኣመት እንተብቅ።

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial Před 3 měsíci

    ገና የዝማሬ አልበም እጠብቃለው እወድአለው ቃሊ የእራስህን ይትዩብ በትከፍት አሪፍ ነው ዝማሬም በአንተ ይትዩብ እንሰማለን ቃሊ እወድአለው

  • @genettadesse2986
    @genettadesse2986 Před 3 měsíci +1

    ሶፎንያስ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው የእንደገና አመላክ ጌታ ስለ ቃልዬ አብዝቶ ይባርክህ ሰዎች ይተውሃል ይሰለቻሉ ሁሌም ሌላ እድል የሚሠጥ አምላክ ስሙ ይባረክ ሃሌሉያ አሜን 🙏🙏🙏

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Před 3 měsíci +1

    ክዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ቃልአብ ጌታ ለዚህ ስላበቃህ አምላኬን አመሰግነዋለው ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ የናት አባትህ ደስታ ከዚህ የበለጠ ይሁንላቸው አሁንም ጌታ በደሙ ይሸፍንህ እወድሀለው ልጄ ❤❤❤

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc Před 3 měsíci +2

    የቃለሀብ ቤተሠብ እንኳን ደስ አላቹ ቃለሀብ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ

  • @embetabaylos8980
    @embetabaylos8980 Před 3 měsíci +4

    ምህረቱ አቆመህ ጌታ ይባረክ

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya Před 3 měsíci +1

    ምን ይባላል ክብር ሁሉ ለትዕግስተኛው እና ቸሩ ጌታ ይሁን ፍቅሩና ትዕግስቱ ምህረቱ ጌታ ግሩም ነው ስለ ሁሉ ጌታ ይባረክ … ሌላው ቃለአብ በጌታ ልለምንህ አዎ እውነት ነው ጌታ ቸር ነው ፍቅር ነው መሀር ነው አዎ ግን ደግሞ አይዘበትበትም እና በቃ ይበቃል እባክህ ከዚህ በኃላ ጌታም አይዘንብህ ቤተሰቦችህም ልባቸው አይሰበር አደራ እላለሁ በተረፈ እውነተኛው መልክህ ጥቁሩ ፀጉርህ እና ወዝህ ውበትህ ሞገስህን ጌታ መልሶልሀል በጣም ደስ ይላል በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz Před 3 měsíci +2

    ዮኒ የት ነህ ይሄን ልጅ በአንተ የው የምናቀው ጥልቅ የሆነ መዝሙር ዘምሮ ድጋሚ አንተጋ አቅርበው በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ለቤተሰብ

  • @freweinizere302
    @freweinizere302 Před 3 měsíci +2

    God bless you kalab. I am blessed to see you divine show God bless you. To the GLORY of God. Family congratulations. God is good for those who trust him until to his time.

  • @yanesima5760
    @yanesima5760 Před 3 měsíci

    Hallelujah! GOD is good all the time!

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል። ገና ወጣት ልጅ ነው እድሜ የማያረገው ነገር የለም ክብር ለእየሱስ ይሁን በደስታችሁ ደስ ብሎናል ስትስቁ እኛም ስቀናል እግዚአብሔር ይመስገን የመለሰህ አምላክ ይክበር አሁን ዝም ብለህ ዘምር አይቶ የመጣ ሰው ብዙ የሚናገረው የሚመክረው አለው ብዙ የሚበላ ፍሬ በአንተ ውስጥ አለ ትውልድን መግብ ፀጋህን እንቀበላለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fw4pt9nw2z
    @user-fw4pt9nw2z Před 3 měsíci +1

    እኔ ለማለት የፈለኩት እግዚአብሔር አይለወጥም ሁሌም መሐሪ ነው የቆመም በምህረቱ ነው የቆመው የወደቀም በህረቱ ነው የሚነሳው እግዚአብሔር አይለወጥም።

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 Před 3 měsíci

    ቃልዬ ስላንተ ጌታን ባርከዋለሁ አንተ የምህረቱ መገለጫ ነህና ደስ ይበልህ ስለቤተሰቦችህ ትዕግስት በጣም ተደንቄለሁ የናፈቁትን ሁሉ በዓይናቸው ስለሚያዩ የሚያመልኩት አምላክ ታማኝ ነውና እግዚአብሔር ይባረክ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይወሰድ ሶፊዬ እንኳን ደስ አላችህ አላችሁ ተባረክልኝ፡፡

  • @spoke_is_there
    @spoke_is_there Před 3 měsíci +3

    Thanks to God I'am blessed

  • @IsraelMimi-lm2ql
    @IsraelMimi-lm2ql Před 3 měsíci +3

    All Glory to God 🙏 I'm so happy for this family 🥰♥️💜💞

  • @bezaworku8378
    @bezaworku8378 Před 3 měsíci

    እንኳን እግዚአብሔር ልጃችሁን እንደገና አሳልፎ ሰጣችሁ በቤቱ ያጽናው

  • @simabstract
    @simabstract Před 2 měsíci

    Kal Blessed . you've won God's mercy, great Love of people who are concerned and follow up your situation and your family's heart that's all one should have to stay blessed . Many graceful and victorious years ahead of you to serve the Lord and his people, especially the people who are in the same situation of yours previous one . We Love you . We Expect a lot from you even the Lord . You are blessed, smart ,honest and humble overall anointed to win Souls for Jesus.❤❤❤

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 3 měsíci +1

    ቃልዮ ያባቴ ልጅ ተስፋ አለኚ ለምድር የእረፍት ምክንያት ጌታ እንደሚያደርግህ.ተባረኩ❤❤❤❤

  • @iftojanka5825
    @iftojanka5825 Před 3 měsíci +1

    Wow amazing song God is good . go go brother you are unstoppable 😊

  • @ense7025
    @ense7025 Před 3 měsíci

    የእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ የያዘው ፡ ነገር
    እንዳይወድቅ ፡ አይፈራ ፡ እንዳይጠፋ ፡ አይፈራ
    ከጥላው ፡ ሥር ፡ ያረፈው ፡ ሰው
    ዘላለሙ ፡ አያሰጋው

  • @genettadesse2986
    @genettadesse2986 Před 3 měsíci +2

    እኔ የዚህ ልጅ ፕሮግራም አይመቸኝም ነበር ነገር ግን
    ቃልዬን የወለድኩት ልጅ ያህል ያሳሳኛል ሁሌም በልቤ እያለ ሶፎኒያስ ሰትፀልይለት ባረኩህ።የዘመናት አምላክ በደሙ ቃልዬን ይሸፍነው ለኢትዮጵያ ወጣቶች መባረኪያ መንገድ ያድርግህ ለወላጆች አንገት ቀና አድርጎ መሄድ የልጅ መባረክ ነው ጌታ የማንንም ልጅ ከክፉ ይሠውራቸዉ።

    • @bene4809
      @bene4809 Před 3 měsíci

      እኔም እንደዛ ነበርኩኝ። ኣሁን ግን በደምብ ነው የምከታተለው። ቃል ኣብ ካቀረበበት ግዜ ጀምሬ እከታተለዋለው።

  • @AlemtsehayHM
    @AlemtsehayHM Před 3 měsíci

    All glory to father GOD! Keep shining Kaleab! You are a living testimony Jesus is life, father!,,,

  • @New-sc5xw
    @New-sc5xw Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ደግሞም በአንተ በኩል መልካምነቱን ፍቅሩን አይተናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marianagirma326
    @marianagirma326 Před 3 měsíci

    መፅሐፉ ከየት ነው የወረደው እናንተ መአተቾ ተክክለኛውን ክርስቶስን የድንግል ማርያም ልጅ አምላክ የሆነዉ አምላክ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 3 měsíci +1

    ብዙ፡ ወላጆችን፡ የሚያስጨንቀው፡ ይኸው፡ የተለያየ፡ ባሕሪና፡ ሱስ፡ ነውና፡ ፈጣሪ፡ ይርዳን!

  • @berhanemeskelalemayehu7351
    @berhanemeskelalemayehu7351 Před 2 měsíci +1

    ጻድቅ 7 ይወድቃል 7 ይነሳል !! ሁላችንም አንተ በለፋክበት ህይወት ውስጥ አልፈናል አይዞህ አግብተህ ወልደህ እንደታሪክ ትናገራልህ በርታ , የኔ ታሪክ ከአንተ ጋር በጣም ይመሳሰል አሁን እኔ ያለሁት አሜርካ ሀገረ የሶስት ወንድ ጎረምሶች ኣባት ኔኝ

  • @babyhabte5611
    @babyhabte5611 Před 3 měsíci +4

    መዘመሩ ደስ ይላል ከዚ ይልቅ ግን መንፈሳዊ ብስለት ያስፈልጋል የምፀልይልህ ስር እንድትሰድ እንድታድግ ነው፡ (አይምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህንን አለም አትምሰሉ) ነው የሚለው ቃሉ፡ የዳንበት እውነት ገብቶን መንፈሳዊ እድገታችን ላይ ካልሰራን ህይወታችንን ከባድ እናደርገዋለን ።ስለዚህ ቃለአብ በጥልቀት የእ/ርን ቃል የሚያስተምረው ሰው እና ራሱም በግሉ መንፈሳዊ እድገቱ ላይ ለመስራት ብዙ በእግዚአብሔር ቃል እና በፀሎት ግዜ ያጥፋ። የብዙ ወጣቶች እንዲህ መሆን ተጠያቂዎቹ ራሳችን ነን ምን ያህል ትውልዱ ላይ ሰርተናል ? እንደ ቤ/ን እንደ ቤተሰብ ......እንደ አገልጋይ .....ስለሁሉም ነገር ግን እ/ር ይመስገን: ጌታ ኢየሱስ የዘላለም አፍቃሪህ ነው ወንድሜ ቃለአብ!!

    • @bene4809
      @bene4809 Před 3 měsíci +1

      Don't point at him please and thank you. He is doing good.

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 Před 3 měsíci

    ዘመንህ ይባርክ ቃልዬ ስለእ/ርና ስለህናትህ ብለህ ዘምር ስትዘምር ነው የሚያምርብህ

  • @hirutyohannes3954
    @hirutyohannes3954 Před 3 měsíci

    እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን ቃልዬ አንተ ብሩክ ነህ!! እግዚአብሔር አሁንም አቅም ጉልበት ይሁንህ አንተ እና ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ ከፍትህ ብዙ የምትወርሰው ምርኮ አለ በርታልን!!!

  • @user-if7rn7yn9z
    @user-if7rn7yn9z Před 2 měsíci

    ጌታ ስሙ ይክበር ጌታ ፀሎትን ይሰማል❤❤❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 Před 3 měsíci

    ቃልዬ ትሁቱ ልጅ, በእውነት እነደ ዛሬ ቀን ደስ ብሎኛል አያውቅም. በዚህ ልጅ ላይ እግዚአብሔር ትልቅ አላማ አለው. ትልቅ ስራ በአንተ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር ስራ እግዚአብሔር ይስራል. ወላጆችህ በጣም ደስ ይላሉ እድለኛ ነው እንደዚ አይነት ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ስለ አለህ. እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ. ቃልዬ በራስህ ሚንስትሪ ደግሞ እንጠብቅሀለን.በጣም ነው ምንወድህ እግዚአብሔር አምላክ የሰው መውደድ ሰጥቶሀል. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Před 3 měsíci +3

    ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Před 3 měsíci

    በመጀመሪያ የቃለ አብ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ❤ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።🙏🥰 በመቀጠል ለወንድሜ ለፓስተር ሶፊ ሰለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ቃለ አብን በመከታተልህ ተባረክልኝ የእግዚአብሔር ፀጋ በአንተ እና በቤተሰብህ ላይ ይሁን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bene4809
      @bene4809 Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omg7745
    @omg7745 Před 3 měsíci

    ቃልዮ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ቤተሰቦችህ ቅን እና የዋ ናቸው እግዚአብሔር ያበርታቸው ዘመናቸው የካሳ ግዜ ይሁናቸው

  • @abrahamgeb6757
    @abrahamgeb6757 Před 3 měsíci

    መልኩም ተቀየረ ጌታ አደሰው እንኳን የጠፋው ልጃችሁ ወደ ቤቱ ልኡል እግዚአብሔር አመጣላችሁ። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq Před 3 měsíci +2

    me and my family, we love you
    my love from Canada🇨🇦

  • @LidiaWG
    @LidiaWG Před 2 měsíci

    Elelelelelelele elelelelelelel Elelelelelelele esaye Abatu aslekesunig Geta Eyesuse yechlale Lijochu gar Qwase yechawetalu yetbark Family.

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l Před 3 měsíci

    ዋውውው እግዚአብሔር፣የእናቱን፣የአባቱን፡የቅዱሳንን፡ጸሎት፡አፍን፡በእጅ፣በሚያስጭን፡በድንቅ፡መልስ፡ስለመለሰልን፡ክብሩን፡ሁሉ፡ጠቅልሎ፡ባለቤቱ፡ይውሰደው፡፡

  • @hiwotgaredew9317
    @hiwotgaredew9317 Před 2 měsíci

    God is good bless you more and more my dear son

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 Před 3 měsíci +1

    ቃልዬ ያ ስርቅርቅ ድምፅህ ናፈቀን ዝብለህ ዘምር አንተ ለወጣቱ ምሳሌ ነህ ወድቀህ ተነስተሃል አልቀረህም ሳይ ህ ነፍስ አልቀረልኝም

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před 3 měsíci

    ቃልየ እግዚአብሔር ይወድሃል ጥሩ ቤተስብ ናቸው እባክህ ቃልየ በጌታ ፍቅር እባክህ እባክህ ለእናት እና ለእንት ስትል በጌታ አመስግነው ይጨርሱ ደስታቸው ጨምር እላቸው ይኑሩልህ እንዳይፀፁት ምሳሌ ሁንላቸው አደራ አደራ እንደ ውሻ እንዳትመለስ እንወድሀለን እድሜ ከጤና ጋር ድንቅቤተስብ ነው ያለህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር

  • @bateybeyene2428
    @bateybeyene2428 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤

  • @BizuworkeNigussie-kg8rh
    @BizuworkeNigussie-kg8rh Před 2 měsíci

    Wendeme geta selrdahe dessi belognal bert enqanem temelske esssssy❤❤❤❤❤❤

  • @damchochewaka5272
    @damchochewaka5272 Před 3 měsíci

    በመጀመሪያ አምላኬን ስለቤተሰብህ አመሰግናለሁ ስለረዳችሁ🙏። ክብሩን ጠቅልሎ እየሱስ ይውሰደው። ቃል የምታሳዝን የምታራራ እንካን ጌታ መጣልህ። እጂህን ይዞ ይምራህ ትሁት ልጁ። ደስ ብሎናል🙏🙏🙏 ።

  • @tenatena6145
    @tenatena6145 Před 3 měsíci +1

    ጌታ ከዚህም በላይ ይርዳቹ ተባረኩ

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 3 měsíci +2

    paster Sofi Geta yebarkhe ahonem lendenze aynet seowche Geta lebhen yasfawe💙❤

  • @munanuredin3861
    @munanuredin3861 Před 3 měsíci

    ጌታን ስላንተ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋል ቃልዬ blessed ሶፊ ተባረክ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 3 měsíci

    የ ጠፋው ልጅ ለ አባቱ ሁልጊዜም እንባ ነበር የማይጥል የማይረሳ አባት እግዚአብሔር የ ልጁን ልብ እስኪ መልስ አባት ደስታው ሙሉ አልነበረም ለ ሁሉም ጊዜ አለው እንኳን በህይወት ኖርክ ሌላው ሁሉ ለ እግዚአብሔር ቀላል ነው ምንም ለወላጆችህ የልብ ስብራት ቢመስልም የጠራህ የታመነ ነው እጥፍ ፀጋ ይብዛልህ ቃለ አብ የከበበህ ክፉ በእየሱስ ስም ለዘላለም ይበተኑ ❤❤❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ለዘለአለም ለአንተ ይሁን ደስታዬ ታላቅ ነዉ።

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Před 3 měsíci

    ቆንጅየ ስታምር ደሞ ሊያጠፋህ የመጣ ጠላት አሳፈርከው ተባረክክክክክክክክ

  • @kalkedanmangestab3405
    @kalkedanmangestab3405 Před 3 měsíci +2

    ቃላብዬ እንወድሃለን

  • @genetgenet669
    @genetgenet669 Před 2 měsíci

    Glory be to God 🙏

  • @solomonpeter7079
    @solomonpeter7079 Před 3 měsíci

    ሁሉም በእግዚአብሔር ይቻላል፡፡ ተመስገን ጌታ ሆይ፡፡

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u Před 2 měsíci

    በቤቱ ያፅናህ