ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024

Komentáře • 8

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 6 dny +2

    ሁሌም ስለምጠቀም ጌታን ስለ ፓስተር ጋሽ ፍቄ አከብረዋለሁ በፀጋ ላይ ፀጋ እንዲጨመርላቸዉ እፀልያለሁ

  • @filmonweldemariam5242
    @filmonweldemariam5242 Před 6 dny +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር
    ዘረም አዲስ አርስት ይትምርት ብጣም
    ደስ ይላል እግዝብሆር ጸጋይብዛለት
    እድመና ጢና ይስጦት ብጣምኖት ይምወደት ብጌታፍቅር ልብረክት ሁን ።❤❤❤

  • @betelgizaw7879
    @betelgizaw7879 Před 2 dny

    ሠላም ፓስተር ጌታ ይባርክህ!!!

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 Před 5 dny

    Amen 🙏 Glory to God, stay blessed, pastor

  • @2010endale
    @2010endale  Před dnem

    በቢዲዮው መጨረሻ ላይ ስልክ አለ።

  • @berhanehabte2991
    @berhanehabte2991 Před 6 dny

    ፓስቶር መዝ85:10 በኢትዮጲያ ብአወንጌል ብርሃን ያስተማርከዉ ቪድዮ እንዴት ለገኘዉ ይቻላል?

    • @2010endale
      @2010endale  Před 6 dny

      czcams.com/video/GsxYZp9YrrY/video.htmlsi=T3Nn0YuXid1hxgvD

  • @user-wp3lz9xi3r
    @user-wp3lz9xi3r Před dnem

    Pastor please can l get you phone no ,may Godbless you more and richly