🛑 ከካንሰር ዳንኩኝ | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2024
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏 #ስውሯ_ማርያም #sewruamaryam #sewromaryam

Komentáře • 53

  • @MuluTola-un3ny
    @MuluTola-un3ny Před měsícem +25

    እኔ ስዉሯ ማርያምን የማዉቃት በ Facebook ምስሏን ስልኬ ላይ አዉርጄ ሴት ልጅ እንድትሰጠኝ ጠየኳት ሁለተኛ ልጄን ከወለድኩ 7 አመት ሆኖኝም ነበር ከሁለት አመት ወዲህ እንቢ አለኝ አስራቴን አዉጥቼ ጠየኳት ይሀዉ እግዚአብሔር ይመስገን የሁለቱ ወር ነብሰ ጡር ሆኛለሁ እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ🙏

    • @mekditube3799
      @mekditube3799 Před měsícem +2

      Elelelelelele Egzabiher yemsgen ❤❤

    • @meserettesfaye3309
      @meserettesfaye3309 Před měsícem

      Anchin yesemach enienm tsmagn 🙏

    • @sayiethiopia
      @sayiethiopia Před měsícem

      እልልልልልልልልልልልል
      👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @menberebekele2374
      @menberebekele2374 Před měsícem

      እልልልልል

    • @user-rt3ye6lk2x
      @user-rt3ye6lk2x Před měsícem

      እልልልልልልል እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @Heru-wk1oh2ti9o
    @Heru-wk1oh2ti9o Před 23 dny +3

    እናቴ እመብርሃን እኔ ልጅሽ በስደት እንገላታለው ምንም አልሞላም ብሎኛል እኔንም የልቤን ሙይልኝ በስዉር እርጅኝ እመብርሃን ሕመሜንም ፈዉሽኝ 😭😭😭

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk Před 25 dny +2

    ሰዓሊተ ምህረት እናቴ በስውር የልጅሽን ህማሙን፡- ጨጓራ፣ የፊንጢጣ ዕጢና ውጋት በሽታ ተባብረውበት በሰላም ችግር መድሃኒት አጥቷልና እናቴ ፈውሽልኝና ለአይነ ስጋ አብቂኝ፡፡ ምስክርሽ ልሁን

  • @user-ff9xv9fd9z
    @user-ff9xv9fd9z Před měsícem +4

    ሰውራ ማርያም እናቴይ ላብድ ነበር ክጭንክቴይ ምራኛለች እመስጉኑልኝ የክረም አለኝ ጭርሳ ትማርሽ በሉኝ አሜን

  • @elsabetgmariam8808
    @elsabetgmariam8808 Před 19 dny

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም

  • @user-bp4ed5nq5f
    @user-bp4ed5nq5f Před 21 dnem

    እመብርሃን 🎉ስውሯ ማርያም 😢የነገርኩሽን አደራሽን እናቴ ❤😢

  • @biniyamtesfaye5663
    @biniyamtesfaye5663 Před měsícem +1

    እናቴ ስዉሯ ማርያም የነገርኩሽን አደራሽን🙏🏼🙏🏼

  • @hijhfgyu-ny1zo
    @hijhfgyu-ny1zo Před 20 dny

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-xc7vs3dk4n
    @user-xc7vs3dk4n Před 20 dny +1

    አይደለም ከካንሰር ይቅርና በድንግል ማሪያም ምልጃ ጸሎት ረዳትነት ከሲኦል ፍርድ እንድናለን ክብር ለወላዲተ አምላክ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን።

  • @user-bp4ed5nq5f
    @user-bp4ed5nq5f Před 21 dnem

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p Před měsícem +4

    እልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰች የስውሯ እመቤቴ ለኔም ትስማኝ

  • @KifleLulu
    @KifleLulu Před 20 dny

    እልልልልልል

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 26 dny

    እልልልል

  • @alemutemesgen-sv5lo
    @alemutemesgen-sv5lo Před 2 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 Před měsícem

    እልልልልልላ

  • @hxhx8175
    @hxhx8175 Před měsícem +1

    እመቤቴ አንች በስውር ሁሉን ታውቂያለሽ እባክሽ ከጭንቀት አውጭኝ

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Před 26 dny

    Elllllllllllllll

  • @hulumlebegonew2555
    @hulumlebegonew2555 Před měsícem

    እመብርሀን ለደጅሽ አብቂኝ
    የዉስጤን ችግር ታዉቂያለሽ❤

  • @user-tk6qp1xu9w
    @user-tk6qp1xu9w Před 7 dny

    እልልልልልልልል እናተን የሰማች እኛንም ትስማን እመ አምላክ እናቴ የልቤን አንች ታውቂያለሽ

  • @kalkidanagegn
    @kalkidanagegn Před měsícem +3

    ስውሯ ማርያም ለቤትሽ አብቂኝ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 24 dny

    Emebzuhan hulachinm timan yelibonachin tifetsimln

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 Před 12 dny

    elllllllllllllliiiiiiiiiiiiii

  • @MariyGetaneh
    @MariyGetaneh Před měsícem

    እመቤቴ ማርያም ስውራ ማርያም ያሰብኩትን አንቺ ሙይልኝ

  • @AbrhamGebeyehu-e6e
    @AbrhamGebeyehu-e6e Před 22 dny

    እል

  • @menbereShewa
    @menbereShewa Před měsícem +3

    እልልልልል እኔም ለቤትሽ አብቂኝ ተጨንቂያለሁ

  • @saron4252
    @saron4252 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልል❤

  • @Mdeayirdaw
    @Mdeayirdaw Před měsícem +1

    እናቴ ስውሯ ማርያም የነገርኩሽን አደራሽን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 26 dny

    እመብርሃን ማሪኝ ከልጅሽ አማልጂኝ ከልጅሽ

  • @mesfinababu
    @mesfinababu Před měsícem

    እመቤቴ ለሁላችንም ትርዳን

  • @airortube
    @airortube Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልል

  • @kewinesebkewine_Seb
    @kewinesebkewine_Seb Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 Před 23 dny

    ima koo qidisti dingil mariyam maqaan kee yaa.Farfamu Angaa Bara baraatti.gifti koo maqaan kee.yaa Eebbifamu

  • @saron4252
    @saron4252 Před měsícem +1

    እመቤቴ ጓደሎዬን ሞልተሽ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @fishbogale3519
    @fishbogale3519 Před měsícem

    እናቴ እመቤቴ ላንቺ ምን ይሳንሻል 🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-mx1ko9cc7f
    @user-mx1ko9cc7f Před měsícem +1

    የት ሀገር ነው ሀገሩን ንገሩን

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏
    እናቴ የስውሯ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ 🙏❤🙏❤❤❤❤

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 22 dny

    እባካችሁ የት ይሆን አገሩ አልያ ሰፈሯ

  • @abebechindi6990
    @abebechindi6990 Před měsícem +1

    እልልልልልል

  • @kewinesebkewine_Seb
    @kewinesebkewine_Seb Před měsícem

    ❤❤❤