Video není dostupné.
Omlouváme se.

Maebel Episode 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 10. 2020
  • ማእበል ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና
    Maebel Monday - Friday @8:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Maebel #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 628

  • @bartukenmekonen2686
    @bartukenmekonen2686 Před 3 lety +440

    ማነው ልክ እንደኔ ኮሜንት እየዞረ የሚያነበው

  • @kadigag8279
    @kadigag8279 Před 3 lety +71

    እኔሩጭ ኮሜት ነው የማነበው ክክክ ማነው እደኔ ኮሜ ማበብ የሚወድ

  • @user-og4vc5qu7q
    @user-og4vc5qu7q Před 3 lety +44

    ለኔ ትልቅ ትርጓሜ አለው ይህ ድራማ ብዙ ትዝታ አለብኝ

    • @Laila-wh7kg
      @Laila-wh7kg Před 21 dnem

      ለኔም በጠም😢😢😭😭😭😭

  • @ayeluzanav7409
    @ayeluzanav7409 Před 3 lety +19

    በጣም ደስስስ እሚል ፊልሞ በስደት ሆኜ ነው ያየሁ አቤት ማታ ማታ እሱን ለማየት እንዴት እንደምቸኩል ነበር ጀሚሌ ጠንካራ እናት ናት አይገርምም እንዴ??? እናት በየትም አለም እናት ናት ❤❤❤❤❤

  • @yeromaymen3155
    @yeromaymen3155 Před 3 lety +43

    ቃናዎች በቀጥታ ስለምታቀርቡልን እናመሠግናለን ቀጥሉበት👏👏👏

  • @user-px8ym1wb4l
    @user-px8ym1wb4l Před 11 měsíci +12

    ማነው እንደኔ ድጋሜ ለ 5ተኛ ግዜ 2016 ላይ የሚያይ😂😂❤❤❤

  • @peaceLove-mx2um
    @peaceLove-mx2um Před 3 lety +10

    ማነው መዕበል ከለቀበኃለ ወዴዚ የመጣ✋👍

  • @mayafeqermaya9433
    @mayafeqermaya9433 Před 3 lety +21

    የመከራ ቆት ጀሚሌ ስታሳዝን እኮ 😥😥ምርጥ ድራማ ነው በጣም የምወደው 👌👌

  • @asutaye
    @asutaye Před 3 lety +38

    ይሄ ፊልም አሰቃቂ እና አስገራሚ ፊልም መቼም ማልረሳው ፊልም ነው ቃናዎች የውነት አሁን ፊልም አመጣቹ

  • @nesanettesfay216
    @nesanettesfay216 Před 3 lety +24

    የዛሬ 5 ኣመት ትዝታየ ድጋሜ በማየቴ ድስስስስ ብሎኛል እንከን የማይወጣለት ድራማ woow

  • @user-lc8ti1on3u
    @user-lc8ti1on3u Před 3 lety +21

    እስኪያያችሁት ሰወች አትንጫጩ እንይበት ለማንኛውም ችሀን ውስጤ ነው💋

  • @yeneneshalene3373
    @yeneneshalene3373 Před 3 lety +31

    ወኔ የቱርክ አንደኛ ድራማ ቤተሰቦች እራሱ እንዴት እደማስቀኑ 👌👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @user-ux3vo8zg5y
    @user-ux3vo8zg5y Před 3 lety +42

    በፍቅር የምወደዉ ድራማ ቃናዎች ገና ዛሬ የልቤ ደረሳቹ

  • @user-be5eq6sy9t
    @user-be5eq6sy9t Před 3 lety +109

    ያያችሁ አፋችሁን ዝጉ እንይበት 🤫🤫

    • @amentube6132
      @amentube6132 Před 3 lety +10

      እሺ እህታለም ዝግት 😷በዛውም ለኮሮናው ይከላከላል😄😄😄

    • @user-vy6jh8sm8w
      @user-vy6jh8sm8w Před 3 lety

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @linuliyue5800
      @linuliyue5800 Před 3 lety +2

      Yhw zegt🙊

    • @endriswelotube2660
      @endriswelotube2660 Před 3 lety

      😷🤔

    • @zegeyemekonin6330
      @zegeyemekonin6330 Před 3 lety +2

      እንቺ ድራማውን ዝምብለሽ አታዪም ምን ኮመንት አስነበበሽ? 😂

  • @bezi3298
    @bezi3298 Před 3 lety +14

    ዋው በጣም ስናፍቀው የነበረ ድራማ ነው እዩት ያላያችሁት አስተማሪ ነው ባማርኛ መምጣቱ ደስ ብሎኛል

    • @saratube9788
      @saratube9788 Před 2 lety

      ባልሳሳት ባረብኛ ጀሚላ የሚል ነው ኣ ውዴ ገና ልጀምረው ነው ግን ቤረብኛ ካመታት በፊት ያየሁት መሠለኝ ?

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Před 3 lety +107

    በአረብኛ ያያችሁ ልጆች አትቀደዱ ድራማውን እንይበት😳🙄

  • @rehima.1114
    @rehima.1114 Před 3 lety +9

    ይሄ ድራማ ከ8አመት በፊት አይቸዋለሁ ሥደት ልወጣ ፕሮሶስ ላይ ነበርኩ ያኔ ወይ ግዜ ባረበኛ ነበር ያየሁት ያኔ ብዙም ባይገባኝ ቋንቋዉ በጣም ነበር ምወደዉ👌🙏

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 Před 3 lety +109

    ማን ይሆን በዚህ ድራማ ያነበው የተነፋረቀው

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Před 3 lety +7

    Bella calamidades እባካችሁ ቃናዎች ይህንን በብዙ ቋንቋዎች የተተረጎመውን የ ሜክሲኮ ምርጥ ፊልም አሳዩን please?

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Před 3 lety +19

    ያማችዬ ለሶስተኛ ጊዜ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል አድናቂው ነኝ😘

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 3 lety +17

    ወይኔ ችሀን የድሮው ድምፅ ነበር እሚያምረው ብቻ ድጋሚ ስላዬውህ ደስ ብሎኛል 😍😘😘

    • @rrgsrdudrr3857
      @rrgsrdudrr3857 Před 2 lety +1

      ምን ነበረ እረእሳችው የነችያን እረሳሁት በናትሽ

    • @asratyenatalige7115
      @asratyenatalige7115 Před 2 lety +2

      @@rrgsrdudrr3857 ሽንቁር ልቦች ነበር ርእሱ

  • @jamilatube1982
    @jamilatube1982 Před 3 lety +14

    ቱርክዎቺ ስዎዳቸው ምርጥ ክተሮች እኮ ናቸው ፊልምቸውን በጣም ሚዎደው

  • @fantayabuhay9052
    @fantayabuhay9052 Před 3 lety +6

    እናመሰግናለን በጣም የሚያሳዝን ድራማ በጣም አስተማሪ ደረማ ለእኛ ኢትዮጵያ ትምህርት የሚሰጥ ነው 🌹🌹🌹🌹

  • @elsanegash7552
    @elsanegash7552 Před 3 lety +11

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ተከታተሉት😍😍😍😍

  • @iamamuslim9103
    @iamamuslim9103 Před 3 lety +4

    ይሄን ሙሰልሰል ተተርጉሞ ነወይ ከሆነ ደስስስ ይላል ባየው ባየ አልጠግበዉም መሉዉን በአረብኛ ተከታትየዋለሁ ለዛውም ደጋግሜ አሊ መረዘማን ከአረብኛ ድራማዎች ሁሉ አንደኛ ነው ብየ አስባለሁ

  • @user-sc4fb8bk2i
    @user-sc4fb8bk2i Před rokem +5

    እኔ ገና ልከታተል ነው🤣🤣🤣🤣🤣በሉ መጨረሻው በግማሽ ብቅ እላለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum Před rokem

      አይተሽ ጨርሽዉ፥ አንደኛ የቱርክ ተከታታይ ፊልም ነዉ።

  • @mandeeqhalane4226
    @mandeeqhalane4226 Před 3 lety +7

    This is best show you ever choose to translate it ,thank you tho

  • @abdulkhanrahmato1629
    @abdulkhanrahmato1629 Před 3 lety +10

    ምርጥ አሪፍ የቤተሰብ ድራማ ነው 2012 ሳውዲ እያለው ነው ያየውት MBC 1 ላይ
    አውን ደሞ ጀርመን ሆኜ በማርኛ ትርጉም ልደግመው ነው እናመሰግናለን ቃናዎች

  • @BaBaa-sk4oh
    @BaBaa-sk4oh Před 3 lety +51

    በአረበኛ ሲታይ ማነው እንደኔ ያለቀሰበት 😭

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 Před 3 lety +6

    ወይኔ ይሄንን ድራማ በእንባ ነበር እማየው በአማርኛ ስለመጣ ደስ ብሎኛል

  • @umdode7879
    @umdode7879 Před rokem +3

    ከልብ እናመሰግናለን ይህን ድንቅ ድራማ ስላቀረባችሁል❤

  • @menasultan1902
    @menasultan1902 Před 3 lety +5

    ጀሚሌ አሳዘነችኝ የሳውዲ ወንዶች ሌላ ቅምጥ ስለሚኖራቸው ለሚስታቸው ቦታ የላቸውም ልክ እንደ ኮረኔል😢

  • @kemilasehansehan2659
    @kemilasehansehan2659 Před 3 lety +4

    የአላህ ይሄ ድራማ በአማረኛ መጣ2005ላይ ከኢትዮጵያ እንደመጣሁ ነበር በአረበኛ የማየው 😔😔

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o Před 3 lety +6

    ባረበኛ ነበር ያየሁተሰ የዛሬ ስት አመት በጣም የምወደው ድራማ ነው😘😘😘

  • @wollowollo3424
    @wollowollo3424 Před 3 lety +4

    የውይኔ ይሄ ፊልም በአረበኛ በጣም ነው ደስ የሚለው የዛሬ ስንት አመት ነበር የታየው

  • @kemilaebrhem5178
    @kemilaebrhem5178 Před 3 lety +7

    አይገርምም ሱብሀን አላህ ባማረኛ ቢተገጎም ብየ የምመኘዉ ድራማ በነገራችን ላይ ከስድስት አመት በፊት ነዉ ያየሁት ያኔ ጠለቅ ነበርኩ እየተጠጣላሁ ነበር የማየዉ

  • @weynitube8465
    @weynitube8465 Před 3 lety +13

    ከስምንት አመት በፊት አይቸዋለሁ የሚገርም ድራማ ነው

  • @Dev-sq4ck
    @Dev-sq4ck Před měsícem

    አረበኛ ያወኩበት ፊልም አስተማሪ በጣም ነበር የማለቅሰው ሳየው😢😢😢❤

  • @shjxjdjjxj6452
    @shjxjdjjxj6452 Před 3 lety +2

    ወይኔ ይህን ድራማ ባረበኛ ጠለብ ሁኝ እመዳሜጋር አይቸዋለሁ በጣም ነው እምወደው ያሊ ልጆቹ ብዙ ያስተምሬል

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +5

    ማዕበል ውስጤ

  • @user-rf9ps3qg8n
    @user-rf9ps3qg8n Před 3 lety +9

    ብዙ ትዝታ አለኝ በዚ ድራማአ

  • @turkishdramaworld5563
    @turkishdramaworld5563 Před 2 lety +2

    💛የፈርሃት እና የአስሊ💖 አጫጭር ቪዲዮዎች 1. czcams.com/video/_126nY9OzHA/video.html
    2. --የፈርሃት እና አስሊ አጭር ቪዲዮ ክፍል 8💕czcams.com/video/cERG1tuhmAs/video.html
    3. --የፈርሃት እና አስሊ አጭር ቪዲዮ ክፍል 40💕czcams.com/video/bSJUX5yjSxk/video.html ሌሎች ክፍሎችንም ከዚህ ቻናል ማግኘት ይችላሉ።

  • @quranismylife2627
    @quranismylife2627 Před 3 lety +21

    እናቴዋ ትዝታ የመጀመሪያ አረበኛ የተማርኩበት ፊልም ትዝታ ሆነብኝ ሴትዮዬ አላሳየኝ እያለች 😀😂😂 እኔ ለሊት እየተነሳሁ ሶፋው ውስጥ ተደብቄ አይ ነበር አይ አሁን ግን ሁሉ በጀ አልሃምዱሊላህ ግን እደበፊቱ የማየት ሱስ የለብኝም MBC 1 ላይ እና MBC 4 ላይ ነበር እሚተላለፈው አይ ጊዜ ወላሂ አረበኛ ሸምጥጥ ያረኩት ከዚህ ነው ትርጉሙም እራሱ ይገባኛል ማንም ሳይተረጉምልኝ

    • @user-us2do9qk8w
      @user-us2do9qk8w Před 3 lety

      እኔም ማሬ

    • @quranismylife2627
      @quranismylife2627 Před 3 lety

      @@user-us2do9qk8w የኔ ለየት ያለ ነበር ኢክሩዬ😆😂

    • @linuliyue5800
      @linuliyue5800 Před 3 lety

      Ha btm des Emil film nw eko beftari

    • @tiyaatiyaa8836
      @tiyaatiyaa8836 Před 3 lety

      Betikikil enam

    • @iamamuslim9103
      @iamamuslim9103 Před 3 lety +1

      በአረብኛው ነው የሚመስጠው ትርጉሙ አነጋገራቸው ጋር አያምርም

  • @medime9488
    @medime9488 Před 3 lety +5

    እዬት ምርጥ የቤተሰብ ፊልም ነው

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +15

    እኔ የምለው ከቱርክ ፊልም ውጭ ሌላ አትተርጉሙም ቢራዚል ወይም መኪሲካወች በናታችሁ እር ከቱርክ ውጡ በፈጣሪ 1 ሰዓትም 2 ሰዓትም 3 ስዓትም ምነው

  • @user-xy3ly6vy5b
    @user-xy3ly6vy5b Před 3 lety +7

    ይሄን ያህል ሲሆን ቃና አይቸ አላውቅም ባለፈው ኤፍ ቢላይ ሲያስተዋውቁት በደስታ ልቤ ቀጥ አለች ከስምት አመት በፊት ባረበኛ አይቸዋለሁ

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc Před 3 lety

      ከስምት አመት በፊት ለካ እኔ በዚህ አለም ላይ የሞትሁ ነኝ እኔ ገና 2013 ሚያዚያ ቀን 3 ጀመረኩ ሳሳዝን

  • @user-tb7hk7vi1k
    @user-tb7hk7vi1k Před 3 lety +4

    በአረበኛ ነው ያየሁት የምወደው የቆየ ድራማ ነው

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g Před 3 lety +7

    ፈጣሪዬሆይ እደዝህታለወንድ ይሠውረን

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 Před 3 lety +5

    በጣም የምወደው ድራማ ነው የልጅነት ትዝታዬ

    • @user-ic1ln4cz8w
      @user-ic1ln4cz8w Před 3 lety

      እኔ እራሱ ልጅ እያለሁ ነበር ያየሁት

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 Před 3 lety +6

    ውይ ይሄ ፊልም በቱርክ አይቼዋለው ያማች በጣም አድናቂው ነኝ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Před 3 lety +7

    ቃናዎች ብዙ ጊዜ ፊልም ተደጋግማላችሁ እባካችሁ ቅጣትን ድገሙት ።

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u Před 3 lety +23

    ጀሚሌ እስከ ልጆቿ አንጀቴን ነምትበላው😭አሊ ግን🙁

    • @balloutphone7594
      @balloutphone7594 Před 3 lety +1

      Ali gin kifu wendi new

    • @user-bn2hu9tj7u
      @user-bn2hu9tj7u Před 3 lety +1

      @@balloutphone7594 አወ በጣም እናቱ በጣም ታሳዝነኛለች ለጀሚሌ ነምታግዝ

    • @ematlve3599
      @ematlve3599 Před 3 lety

      በጣም

  • @gyu9596
    @gyu9596 Před 3 lety +7

    አለመራ ዘማን። የቱርክ አድኛ ሙሠልሠል። አርድ ጣይባን ተርጉሙልኝ ዶክተር ጣሪቅ

    • @hgeiu1867
      @hgeiu1867 Před 3 lety +1

      እኔም እወደዋለሁ ዶክተር ጣሪቅን

    • @user-wv3br6ht3g
      @user-wv3br6ht3g Před 3 lety

      እኔም ስወደው

  • @brightdreamtube7423
    @brightdreamtube7423 Před 3 lety +7

    Wayne yezar sint amt lij iylaw MBC 4 lay ayawu naber iski indane ba arbgna Yaya batam mirt drama naw kana TV thank you so much

  • @hayatadembabo4974
    @hayatadembabo4974 Před 3 lety +4

    ከአምስት አመት በፊት አይቸዋለሁኝ በጣም ምርጥ ድራማ ነው

    • @lubababekalu3934
      @lubababekalu3934 Před 3 lety

      እኔትዝይለኛል ኤብስ ፎር በአረብኛ ስከታተልነበር

  • @user-hw1gq5yr2w
    @user-hw1gq5yr2w Před 3 lety +3

    በጣም የምያሳዝን ድራማ ነው

  • @rabiaahmed3507
    @rabiaahmed3507 Před 3 lety +10

    ኮሜንቶቹን ሳይ ፊልሙን እሰከ መጨረሻዉ ለማየት ጓጓሁ

    • @sadeli7267
      @sadeli7267 Před 3 lety

      አይዞሽ ታይዋለሽ ወይንም በአረበኛ አለ መሪ ዘማን ብለሽ ታገኚዋለሽ በጣም ያምራል

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g Před 3 dny

    አዳድ ግዜ ስጀመር ያስጠላኚነበር ኮሜት አይቸ አስተያየት ነዉ አሁን የማየዉ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 Před 3 lety +9

    ለማልቀስ ለመቃጠል ተዘጋጁ እንግዲህ ለመጀመርያ ግዜ ፊልም።የጀመርኩት እሄ ነው

    • @user-gi6fq8vb4w
      @user-gi6fq8vb4w Před 3 lety

      እኔም ጦለብ እያለሁ አየው ነበር ግን ከስንት አንዳዴ ነዉ የማየው አሁን 1 ብየ ጀመርኩት እናተግን 68 ደርሳችሗል 69/ አልተለቀቀም

    • @rabiwoloyawa8568
      @rabiwoloyawa8568 Před 3 lety

      @@user-gi6fq8vb4w በአረበኛ ጨርሸዋለሁ እስከመጨረሻው ያው እያቃጠለችኝ በአማረኛ አላየሁትም

    • @selamwbeto-fl2ks
      @selamwbeto-fl2ks Před měsícem

      ያስለቅሳል እንደ ገና ላየዉ ነዉ

  • @wfgfwwhnvd
    @wfgfwwhnvd Před 10 měsíci +1

    ውሳኔ ላይ የሚሠራው ሳባሽ መሪም ጎችሉ ያሉበትን ፍልም ላኩልኝ

    • @wfgfwwhnvd
      @wfgfwwhnvd Před 9 měsíci

      የእኔም ጥያቂ ነው

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety +5

    ጀሚሌ የኔ ማር ስወድሽ 👉የ ዛሬ 8አመትም ነበር ያየሁት ውይ

  • @SaraSara-tu8sp
    @SaraSara-tu8sp Před 3 lety +1

    አቤት ይሄ ፊልም ወላሂ ትርጉሙን ሳናውቀው እንኩዋን እንደት እንዳለቀስን ጀሚሌ እስከ ልጁወችዋ 😭😭😭አሊን ዝም ነው 😔😔😔😔

  • @liyuzewdu8898
    @liyuzewdu8898 Před 2 lety +1

    እወዳቸዋለሁ ቀጥሉበት

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 3 lety +23

    በህይውቴ የማረሳው ድራማ

  • @selamdabeba1116
    @selamdabeba1116 Před 3 lety +4

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @alamsameera4540
    @alamsameera4540 Před 3 lety +3

    የዛሬ 5አመት በአረብኝ አይቸዋለሁ በጣም የምወደው ፊልም ነው

    • @gjgh2603
      @gjgh2603 Před 3 lety +1

      በጣም ደስ የሚል ነው እዩት

  • @user-ux3vo8zg5y
    @user-ux3vo8zg5y Před 3 lety +11

    የእኔ ዉድ ጀሚሌ ይሄን አሊ የሚባል ሰዉየ በእሷ የተነሳ ስጠላዉ ነበር በሽንቁር ልቦች ላይ ደግሞ ምርጥ አባት ሆኖ ወደድኩት በቃ መልሼ ልጠላዉ ነዉ እሱ ይቀያየራልና ሆ አብሬዉ ተቀያየርኩ እኮ😂😂😂😂

  • @user-nn7wu3lf1k
    @user-nn7wu3lf1k Před 2 lety +1

    በጣም ደሰ የምል ፊሊሚ

  • @user-kj6io2yo3v
    @user-kj6io2yo3v Před 3 lety

    በእውነት እስካሁን ከቃና መልካም ነገሮቹ እንዳሉ ሆኖ ግን ያለ ምንም ምክንያት የተዋኞቹን ድምፅ ስትቀያይሩና ለማይገባው ተዋኝ የማይገባውን ድምፅ ስትሰጡ በጣም ነው የምታናድዱኝ።ምናልባት አንዳንዴ የተርጓሚ እጥረት ይመስለኝ ነበር።ለምሳሌ ያክል ከህፃኑ ዶሩክ ጀምሮ በሁለተኛው ክፍል ሲመጡ በጣም በሚዴብር ድምፅ ነበር ተቀይሮ የመጣው፣ክሊወፓትራ ደግሞ ከነኤሚር ጋር እስከ ትንሽ ጊዜ ተጉዛ ግን ከጊዜ ቡሃላ ያለምንም ምክንያት ይመስለኛል ድምጿን ቀየራችሁት።እስከዚያ ጊዜ ድረስ ምናልባት የተርጓሚ እጥረት ይመስለኝ ነበር ግን አሁን በጀመረው ድራማ ማድማዜልን ሁና ስትመጣ የእውነትም የተርጓሚ እጥረት እንዳልሆነ አወኩኝ።ለእናንተ ላይመስላቹህ ይሆናል ግን በጣም ነው ስሜትን ዝቅ የሚያደርገው።ድምፃቼው ሲቀየር በጣም የተበሳጨሁበት ለምሳሌ የኤፍሱን፣የዶሩክ የክሊወፓትራ እና የመሳሰሉት
    ይሄ ብቻ አደለም አሁን የተወዳጃችንን ጅሀን በኩራት ስጠብቅ ግን በሚያበሳጭ ሁኔታ ቀይራችሁታል።ሌላው ለተዋኞች የተርጓሚ ድምፅ መረጣ በጣም በሚያበሳጭ ሁኔታ የማሂር ድምፅ ለምሳሌ በጣም ለማሂር የማይሄድ ድምፅ ነው።አሁን ለአሊ የተሰጠው ድምፅ እራሱ አይመጥነውም።ስለዚህ ሀሳቤን በቀና ተመልክታቹህ እንዴ አንድ ሰው አስተያየት ሳታስቡት የሚስተካከለውን እንድታስተካክሉ በትህትና እጠይቃለሁ።በእውነት የሚደንቁም ምርጫዎች ነበራቹህ ለምሳሌ ለኤሚር የተሰጠው. ድምፅ በጣም አሪፍ ተዋኙንም በግልፅ የሚገልፀው ነበር።ከዚያም ባለፈ የሻንበል ኦመር፣የጅሃን የመሳሰሉት።

  • @enuloveyedillaenuloveyedil1205

    አለመራ ዘመን አሪፍ ድራማ በአረብኛ ያበደ ነው ግን በጣም የቆየ ነው

  • @bellae3334
    @bellae3334 Před 3 lety +7

    ኧረ ቃናዎች ምንሼ መጀመሪያ ላይ በጣም አሪፍ ነበራቹ ። አሁን ግን ምታሳዩት የቱርክ ድራማ ብቻ ሆነ። ኧረ የብራዚል የሜክሲኮም ከምንም በላይ ነው ሚመቸን።

  • @user-kp4ur9tp1u
    @user-kp4ur9tp1u Před 9 měsíci

    ቃናዉ ስለ ተጋራን ❤❤በጣም ነው ምናመሰግነው❤❤

  • @hash8944
    @hash8944 Před 3 lety +1

    Am i the only one watching this to learn Amharic 😁
    I watched this series with Arabic doublage a long time ago

  • @yonathanzewde2575
    @yonathanzewde2575 Před rokem +1

    I think it's like Jemila know the true meaning of truth. She still understood that he turned his back on her while he held her with his hand at the same time.

  • @kalyewaxs9331
    @kalyewaxs9331 Před 3 lety +9

    እባካቸሁ ሁሉንም ፊልሞች ደግማቹሃል ቅጣት የሚለውን ግን አልደገማቸሁትም ባካቸሁ ብትደግሙልን ዩትዩብ ላይም እንዳናየው የለም እና እባካቸሁ እባካቸሁ

  • @eyukonjo2701
    @eyukonjo2701 Před 3 lety +2

    Omg በጣም የምወደው 😳😳😳😳😳

  • @anosisy3220
    @anosisy3220 Před 3 lety +2

    ምረጥ ድራማ።ቻላንን ስወደው

  • @user-lc8ti1on3u
    @user-lc8ti1on3u Před 2 lety +1

    ማነውድጋሜማየትየሚፈልግእንዴኔ ምእራፍ ሁለት ተፈጸመ ናፈቁኝ🙄😥

  • @sinaytraay1773
    @sinaytraay1773 Před 2 lety +1

    ጀሜሌ ስወዳት የኔ ምርጠ ስት ናት

  • @jazeerabranch2337
    @jazeerabranch2337 Před rokem +1

    ችያንን አየሁት ሽንቁር ልቦችላይ ይሰራ የነበረው 😊😊

  • @ddt826
    @ddt826 Před 3 lety +14

    2004በአርበኛአይችዋለሁኡፍፍፍፍበጣምአሪፍድራማነው

    • @sadeli7267
      @sadeli7267 Před 3 lety

      እኔም አይቸዋለሁ በጣም እምወደው ድራማ ይህን ለመከታተል። መዳም ብትጣራም አልሰማት

    • @sadeli7267
      @sadeli7267 Před 3 lety

      ግን እምነደደው አሊ ይቺኛዋን ሴት ሲወድ ያነዲደኛል ፋጡሜን ሲተው

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 Před 3 lety +5

    ዛሬ ደሞዜን ተቀብያለሁ አባው ላሽ ነዉ ሀገሬ ቢሆን እራት እውጭ ነበር አንድ ወንድሜን ይዤ

    • @thanksgod5819
      @thanksgod5819 Před 3 lety

      አንድ ወንድሜ ይዜ ክክክ አንድ ፍቅረኛ ይዜ ነው ሚባል

    • @fanoosfff3456
      @fanoosfff3456 Před 3 lety

      🤣🤣🤣🤣 ናይ ማማዬ ፈታ እንበል እኔም ደሞዜ ተቀብያለው

    • @aseaswab5352
      @aseaswab5352 Před 3 lety

      @@thanksgod5819 ፍቅረኛ ቢኖረኝ መቼ እዚህ እመጣ ነበር ትምህርቴንም ትቼ ነቅነቅ አልልም ነበር ።

    • @aseaswab5352
      @aseaswab5352 Před 3 lety

      @@fanoosfff3456 እራት እኔ እችልሻለሁ ዳይ እውጭ

  • @miky9450
    @miky9450 Před 3 lety +2

    what is the title in Turkey..please

  • @MamaMama-ui3fs
    @MamaMama-ui3fs Před rokem +1

    ደስ ትላላችሁ

  • @tedaskwwdas6958
    @tedaskwwdas6958 Před 3 lety +2

    የምወደው ድራማ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @enkuanayew9840
    @enkuanayew9840 Před 3 lety +1

    ያምራል ግንእደዚአይነት ሰዉ አለ እናት እናት ናትለዘላለም ትኑር👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r Před 3 lety

      የኔ እጮኛ እደዚህ ነው ድግልን በሶስት አመቴ ከስደት ስመለስ ምንም የድሮው ልጅ አይመስለኝ እስኪል በጣም ስለ ማፈቅረው አለባብሸው መጠሁ ግን በራሱ ስልክ ይሞ ከፍቸበት መጠሁ በስልኬ ከዛ የራሴን ጉድ መስማት ማየት ጀመርሁ ከሌላ እሴት ጋራ እደሚኖር ተነገርኝ አላምነቀም ስል በስልኩ የኔ መሰር ቆንጆ ምናምን ጨጓረየን ላጣው ያባቴ አምላክ ትግስቱን ስጠኝ ብየ ብሎክ አስገበሁት ምንም አላልሁትም

  • @demsisalemayehu6674
    @demsisalemayehu6674 Před 11 měsíci +1

    Des yilal beye asbalew

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j Před 3 lety +1

    እኔም ባረበኛ ደጋግሜ አይቸዋለሁ ደስ የሚል የሚያጓጓ ድራማ ነው እዬትት እሚያስተምር ነው አልነግራችሁም

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x Před 3 lety +18

    ማህበል በዚ መቅረቡ እንደኔ የተደሰተ

  • @user-sf4cd5gz4j
    @user-sf4cd5gz4j Před 3 lety

    ማነው እሄንን ድራማ እንደኔ እሚወደው እና በአማርኛ ቋንቋ እስኪለቀቅ የተጠባበቀው

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety +1

    የት ከርሜ ነው

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 3 lety

    ዳናይት የኔ ቅመም የኔ የምታምሪ ፍቅር ከበቀልን ልቀቁልን ባማርኛ እንግዳኮ ባረበኛ ተለቆአል አሁን ግን አማረኛዉ ደሥ ይላል ጀሡር ካቬኒክ ታትሉቱግ

  • @Elicha-uc8mv
    @Elicha-uc8mv Před 3 lety +13

    የዛሬ 7 ዓመት በአርብኛ አይቸው ነበር

  • @dubaidubai7972
    @dubaidubai7972 Před 3 lety +2

    የእውነት እደኔ ያለቀሰ አለ

  • @yyreqhg6307
    @yyreqhg6307 Před 3 lety +1

    ወይኔ የሄ ድራማ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @elinazret6058
    @elinazret6058 Před 3 lety

    እስካሁን ካየኋቸው የቱርክ ፊልሞች ምርጥ ነው ያው ፊልምና መፃህፍ ለሰው አይነግርም አይደል ትወዱታላችሁ እናት ምንድናት? ለሚለው ይህ ፊልም መልሱን ይሰጥሀል በትዕግስት መከታተል ነው።

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Před 3 lety +4

    Thank you guys for letting us enjoy another Turkish drama on HD

  • @azebtlahun371
    @azebtlahun371 Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እሥከአሁ በቃናእነደዚ አይነት ፊልም አላየሁም

  • @meryem-ly9ck
    @meryem-ly9ck Před 2 měsíci

    እኔም ኮሜንት ውስጤነው😂😂😂😂

  • @user-wv3br6ht3g
    @user-wv3br6ht3g Před 3 lety

    በጣም ምርጥ ፊልም የዚህን ሰውዬ ፊልም የሙሀነድን እና የኡመር ከሴቶች ደግሞ ሰሀር እና በአተል ወርድ ተብላ የሰራችው በአረብኛ በአማርኛ አበባ ሽያጭዋ ነው እና ውይ እሷን አክተር ስወዳት