የጻድቃኔዋ ማርያም ተገልጣልኛለች....ከግብረሰዶማውያን ከባድ ማስፈራርያ እየደረሰኝ ነው...ስኬታማ ባለትዳር ነኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 08. 2023
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 65

  • @milli_mill
    @milli_mill Před 11 měsíci +19

    ወንድሜ ፃድቃኔ ማርያም የጅሩዎ አርሴማ ያስብከውን የልብን መሻት ትስጥ 🙏🙏❤

  • @girumgizaw5179
    @girumgizaw5179 Před 11 měsíci +14

    ድንቅ ነው በጣም ብዙ አትረፈንበታል። የፕሮግራሙን አዘጋጇ ሳሪንም እጅግ እናደንቃለን በርቺልን እህታችን

  • @dudumar4431
    @dudumar4431 Před 11 měsíci +15

    የምር እድለኛ ነህ የፃድቃኔዋ ማርያም እኛንም ታስበን 🙏🙏🙏

  • @SaraMoges-rf9bb
    @SaraMoges-rf9bb Před 11 měsíci +7

    እመቤቴ ማርያም የልባችን መሻት ትፈጽምልን መጣሪዬ ሀገራችንን ከዳቢሎስ መጋ ከግብረሰዶም ከሚባል ካሰር በሽታ አላቅልን 666ያጥፋልን 😢😢😢😢😢

    • @senaitabraham7859
      @senaitabraham7859 Před 11 měsíci

      በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በውነት እንዳተ አይነት ልጅ በዚህ ዘመን ቤተክርስታያኔ ስላላት እግዚአብሔርን ይመስገንኩ በርታ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቅህ።

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 Před 11 měsíci +1

    ድንቅ ፡ ነው ፡ በዚህ ፡ እድሜ ፡ ብዙ ፡ ቁም ፡ ነገር ፡ ነው ፡ የሰራኸው ፡ እመቤቴ ፡ አትለይህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኢትዮጵያዊያን ፡ በምሕረት ፡ ዓይኑ ፡ ይመልከትልን

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Před 11 měsíci +12

    አሜን አሜን አሜን🙏 የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እኔም ሀጥያተኛ ልጂሽን አሳስቢልኝ😭🙏

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን 🤲🤲🤲 ወንድማችን በርታ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 11 měsíci +3

    እውነት ነው የማንቃ ደወሎች መብዛት እናበት መገሰጥ አለብን ሙስሊሙም መናፍቃኑም ቲክቶክ ተመችቷቸው እህቶቻችን በጥቅም አድርገው ሀይማኖት እያስቀየሩ ነው በየ ከተማው በገጠሩም ሀይማኖቱ እዳይቀይር እንዲጠብቅ መገሰጥ አለበት ሀይማኖት አንድ ነው እሱም ተዋህዶ ተዋህዶ በመሆኔ ሁሌ ደስተኛ ብሆንም በተዋህዶ ሚሰራ ግፍ ቅስሜ ይሰብርዋል ማለቴ አሁንም የተዋህዶ ልጆች እየታሰሩ ነው ትግራይም በጦርነት ሰበብ በፑለቲካ አድርጎ ብልፅግና ኦርቶዶክሶችን ነው ያስጨርሰ አሁንም በአማራ ወንድሞቻችን እየገደለ ቤተክርስቲያን ላይ የብልፅግና ወታደር ተመሽጎ እንዲፈርሱ አያደርጉ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይፍርድ 😢😢😢

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily3646 Před 11 měsíci +8

    እማምላክ እናቴ እማ ፍቅር ፍቅርሽን በልቤ አሳድሪብኝ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 11 měsíci +4

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @SaraBirhanu-eo3yw
    @SaraBirhanu-eo3yw Před 11 měsíci +4

    ወንድማችን ተባረክ ሳሪ እባክሽ ዮኒ እድንግልልጅን አቅርቢን

  • @user-fz9ck6gm5t
    @user-fz9ck6gm5t Před 11 měsíci +1

    በማርያም እኔን ሀፅያተኝ እህትህን በፅሎት አስበኝ እባክህ አረብ ሀገር ተሰቃየሁ

    • @mekdalawitmaryam3280
      @mekdalawitmaryam3280 Před 11 měsíci

      እግዚአብሔር ያስብሽ እመብርሃን ካንቺ ጋር ናት ቢጨልም ለጊዜው ነው ይነጋል አይዞሽ❤

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤💒💒💒💐💐💐💐💐💐

  • @melosnigusse9878
    @melosnigusse9878 Před měsícem +1

    ሳርዬ ኑሪልኝ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 10 měsíci

    አሜን አሁንም በቤቷ አፅንታ ታኑርልን የዘርያዕቆብ እመቤት ወላዲተ አምላክ ፣የፃድቃኔዋ እመቤት የልብህን መሻት ትፈፅምልህ አርሴምዬ
    💙💙💙💛💛💛❤️❤️❤️
    🙏🙏🙏
    💙💙💙💛💛💛❤️❤️❤️
    🙏🙏🙏
    💙💙💙💛💛💛❤️❤️❤️
    🙏🙏🙏 የእውነት የታደልክ ነክ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ትስጥልን የእንጦጦዋ ንግስት

  • @lunatic1530
    @lunatic1530 Před 11 měsíci +4

    ዮናታን የድንግል ልጅን አቅርቢልን

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh Před 11 měsíci +1

    በረከቷ ይድረሰን እናታችን አሁንም በምነታችሁ ታፅናችሁ በርቱ

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc Před 11 měsíci +1

    እመብዙሃን እቅፍ ድግፍ አርጋ በቤተ መቅደሳ ታኑርህ በቤትህ❤ በረከትን ትሙላልህ

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tr1zp3mb2s
    @user-tr1zp3mb2s Před 5 měsíci

    እግአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @WudCooking
    @WudCooking Před 7 měsíci

    ስልኩን አስቀምጪል ሁላቹም ተእባረኩልን❤❤❤

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před 11 měsíci +1

    ቅዳሴ ወደ ማታ ይቀየር ወጣቱ ከሜድያ ጋር እንዲለያይ የማታ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ይጀመሪ

  • @abrahamsolomon2354
    @abrahamsolomon2354 Před 11 měsíci

    ወንድሜ ሰማእትዋ ትባርክህ ክብረኣብ ብልህ ጸልይልኝ።

  • @user-cu3dl7qe7f
    @user-cu3dl7qe7f Před 11 měsíci +2

    ታድልህ

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 Před 11 měsíci +2

    Very well interview ❤
    I wish you all the success of your future plans Joni!

  • @birtukanguda4988
    @birtukanguda4988 Před 11 měsíci

    በርቺ እህታችን

  • @mimi-tv9hs
    @mimi-tv9hs Před 11 měsíci +1

    እዉነት ነዉ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci +1

    እዉናት ነዉ እመቤቴ ተጠይቅ እቪ ነወመትልዉ❤❤❤

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před 11 měsíci +7

    ግን የለበሰው ፎጣ የመነኩሴ ነው ስለዚህ አለባበስንም ብናስተካክል? መንፈሣዊ ወጣት በዚህ ዘመን አንተን ስላየው ተስፋ አለን።በቤቱ ያፅናህ እመብርሃን ለሁላችን ተርዳን።

  • @user-ln5qv4dv3k
    @user-ln5qv4dv3k Před 11 měsíci +1

    እውነት ነው

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před 11 měsíci +1

    እዉነት ነው የተናገርከዉ እርስበርሳችን እየተነቃቀፍን ያዉም በአደባባይ ላይ

  • @zena4992
    @zena4992 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሄር በቤቱ ያቆይህ የቦሌ ሚካኤል ወጣቶች በሱስ የተጠመዱ ናቸው እግዚአብሄር ይመልሳቸው ሰማቷ ትጠብቅህ እውነት ነው ዘንባባዋ ሃይል አለው ደስ ይላል ከታክሲ ሹፌር ወደ ሜትር ታክስ ያበቃችህ እናታችን ቅድስት አርሴማ መጨረሻህን ታሳምርልህ አለባበስህን አስተካክል የመነኮሳት አባቶች ፎጣ ነው

    • @tigistabegaz5004
      @tigistabegaz5004 Před 11 měsíci +1

      ምን የሚሉት ኮመንት ነው ይሄ እግዚአብሔር የሚመለከው ለስጋ ሳይሆን ለነብስ ነው የሰው ልጅ ደግሞ ከለፋ ከጣረ ያድጋል ቅንነት ካለው ደግሞ እግዚአብሔር ይባርከዋል :: ገና በብዙ ይባረካል ❤ አሜን ይሁንለት ::

  • @mareyamekonen
    @mareyamekonen Před 11 měsíci

    AMEN AMEN AMEN Egeziabeher yemesegen ❤❤❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 11 měsíci +1

    እመአምላክ፣እናቴ፣አማፍቅር፣ፍቅርሺን፣በልባ፣አሳድራብኝ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 11 měsíci +1

    Amen Amen emabete tetabkln🙏🙏🙏🙏

  • @7Lyrics_Zone
    @7Lyrics_Zone Před 11 měsíci

    Jesus is only Lord

  • @BarekelMahi24
    @BarekelMahi24 Před 11 měsíci

    Enate Emawayeshe Tsadkane Maryam❤❤❤

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před 11 měsíci

    ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ በእውነት እጅግ ብዙ ትምህርት ነው ያስተላለፍክልን እናመሠግናለን ከእነቤተሰቦችህ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅህ
    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤😥🙏

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před 11 měsíci

    Ftsamewen yasamrlwe💚💛❤🙏🙏🙏

  • @mimi-tv9hs
    @mimi-tv9hs Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @alsayidmuhamad3104
    @alsayidmuhamad3104 Před 11 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci

      እግዚአብሔር ትደረህን የበረክ ሰማእቱ ለእኔ ለዩነት እናቴ አስተወሰክኝ ❤❤❤ ደስየላል በሩገራማች በረች እህቴ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci

      መማህር ተስፈዬ አበራ ለስተማር በሎ ከለክሉት እንደት ይሁን ❤❤❤

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 11 měsíci

    🙌🏾💜👏🏾))) Berktu yedarbgne

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před 11 měsíci +1

    መግቢያው በጣም ተንዛዛ በስመአብ ብለሽ እግዚአብሔርን አመስግነሽ ወዲያው ወደጥያቄ ብትገቢ ጥሩ ነበር ቅንጥብጣቢው ምግቢያ በጣም ረዘመ

  • @tsiontadesse910
    @tsiontadesse910 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gf9zy6ie8g
    @user-gf9zy6ie8g Před 11 měsíci +1

    B Ewunt new

  • @haimanotadmassu2389
    @haimanotadmassu2389 Před 9 měsíci

    መግቢያው ባይንዛዛ

  • @zelaleemmengistuu3301
    @zelaleemmengistuu3301 Před 11 měsíci

    Weshetam

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před 11 měsíci +1

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኢኢ ቅዱስ ኤፍሬምምም እንደ አንተ አልተመፃደቀም መጀመሪያ ሳለን መጨረሻህ እንዲያም ፀሐይ ወዳሴ ከንቱ ፍሩ መጀመሪያ ሲጀመር በዚህ ዘመን እንደኛ ትዕቢተኛ ተመፃዳቂ አይገኝም ፍትሕ ነገሥቶ ምን ይላል ገለልተኛ ቅዱሳንን ምን ይላል በሉ ታምር አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ ከእመቤታችን ከቅድስተ ቅዱሳን ከድንግል ማርያም በቃ ተአምር ነው ሰማይ ያለ ካስማ አቆመ በቃ ተረጋጉ ሲጀምር የለበስከዉ ልብስ ለመነኮሳት ክህነት ላላቸው የተፈቀደ ነው ስርዓት እየሰጠ ክርሰቲያን ነኝ ማለት ምን ይሆን ለአባቶች ተገለፀ በቃኝ ይሄ አለም አሉ እንጂ በየ ዘመን አመጣሽ ወረሽኝ መስኮት ሚዲያ አልታዩ ተረጋጉ ይማረን ብቻ አስቸጋሪ ነው

    • @ethiopialove2158
      @ethiopialove2158 Před 11 měsíci

      Ajayib new

    • @tsiontadesse910
      @tsiontadesse910 Před 11 měsíci +1

      ምንም ምፀድቅና አደለም እመቤቴ ተገለጠችልኝ ያለው የበቃሁ ስለሆንኩ ነው አላለም የተገለጠችለት ልትገስፀው ቢሆንስ ምን ገብቶክ ነው ለትችት የምትሮጠው። በዚያ ላይ ከተናገረው ሁሉ የገባህ መመፃደቁ ነው እመቤታችንን ለምኖ ሂወት እንደሰጠችው ሰማዕቷን ለምኖ ትዳር እንደሰጠችዎ,ስለ ግብረሰዶም ያወራው ,ስለ የተዘጉ ገዳማት ማስከፈት, እጣን ጧፍ ዘቢብ ስለሚያጡ ቤተክርስቲያናት ያወራውስ አልሰማኸውም?😏 ነው ወይስ ለትችት ስትጋጋጥ አሳልፈኸው ነው? እስኪ እራስህን ዞረክ እየው አንተ ማነህ?😏 ማፈሪያ

    • @tsiontadesse910
      @tsiontadesse910 Před 11 měsíci +1

      ደሞ ስጨምርልክ እንዳንተ አይነቱ ነው ትችት እያበዛ አርአያ የሚሆኑ ልጆች ተደብቀው የቀሩት። ሌሎቹ ደሞ ወደ ቤተክርስትያን መምጣት አይፈልጉም ትችት ጥላቻ። ትንሽ ያወቃቹ ሲመስላቹ ህግ እያረቀቃቹ ቅስም እየሰበራቹ ወጣቱን በደጅ ያስቀራቹት😡

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian Před 11 měsíci +1

      ማስተዋሉን ይስጥህ😢😢
      እየጠፋ ላለው ወጣት አርአያ ለመሆን እጅ
      እንደ አንተ አውሰብስቦ ያሰበ ሰው አምመስለኝም
      ለማንኛውም ግዜውን የዋጀ የወጣት ጀግና ነው አደቀዋለሁ❤❤❤
      አንተ ግን እኮን እርሱን ተመልካቹን ታሸማቅቃለህ😮

  • @hayatlove-ko6wm
    @hayatlove-ko6wm Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-fj5rl
    @MimiMimi-fj5rl Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤