❤️ NEW ❤️" ያልበደልኩት " አና "አለኝ በሰማይ" በሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሣሙኤል New Orthodox mezmur

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2021
  • #ethiopian_orthodox
    #mezmur
    #zmare

Komentáře • 115

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    ስወደው ይህን ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ነብይ

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 Před 2 lety +8

    ሊቀ ዲያቆናት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @alemalem8741
    @alemalem8741 Před rokem +3

    አለኝ በሰማይ የሚለው መዝሙር ልዩ ነው👍👍👍👍👍

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +1

    ብስማው ብስማው አልጠግበውም እኔ የብዩን መዝሙሩች እግዚአብሔር እደበድሌ ስይውን እደችርነትክ ይቁምከኝ ጌታይ ክብር ሁሉ ላንት ይሁን

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 2 lety +21

    መልካምነት ለክፉ ቀን የጀርባ አጥንት ነውና በምትችሉት አቅም መልካም ሰው ሁኑ!!!
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @LidetuAster
    @LidetuAster Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑርክ
    እንደ አንተ መሆን ተማኛሁ😢😢😢

  • @zemarityeromtube
    @zemarityeromtube Před 2 lety +10

    እውነት ነው ውንድሜ ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤

  • @emahostube
    @emahostube Před rokem +1

    ያልበደልኩት ምን አለ ጌታ
    ያላሳዘንኩት በቀን በማታ
    ፍቅር ነውና እድሜ የሰጠኝ
    እየራራልኝ ልጁን ለወጠ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @kalkidan5311
    @kalkidan5311 Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሜ እፉፉፉ እደት ውስጤ እደተመሰጠ ተባረክልኝ ፀጋያድልህ

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +2

    ዝማሬ መላክት ይስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-yu6ol2st7g
    @user-yu6ol2st7g Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @Maraki21
      @Maraki21 Před 2 lety +2

      ቤተሰብ እንሁን እህቴ🙏

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před 2 lety +7

    አሜን ዝማሪ መላእክት ን ያሰማልን ፍፅያሜክን ያሳምርልክ የተዋሕዶ ልጅ

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንያብዛልክ

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 2 lety +4

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መደኃኒያለም*

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 2 lety +1

    ዝመሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን. ።አሜን አሜን አሜን. በፍቅሩ በቤቱ ያፅናህ

  • @Elsa-nb5jl
    @Elsa-nb5jl Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላኪት ያሰማልን ከዚበላይ የምታገለግልበት እድሜን ያድልልን ወድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před 2 lety +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አገራችን ሰላም ያረግልን

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 Před 2 lety +5

    ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ተዎዳጁ ወንድማችን ሊቀ ዲ/ን ዘማሪ ነብይ አንደበተ እርቱ በርታ መዝምሮችህ ሁሉ ነፍስ ከአምላኳ ዘንድ እድትታረቅ የሚያደርጉ መዝምሮች ናቸው በብዙ ፀጋ ከፍ በልልን ! ⛪️🕯

  • @TesfayeArage-bq9zj
    @TesfayeArage-bq9zj Před 4 měsíci

    የሚገርና
    አጥንትን
    የሚያለመልም
    መዝሙር
    ውንድሜ
    ዝማሪመላእክ
    ያስማልን

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg Před 2 lety +3

    መዝሙሮቹ ጥኡም ናቹው ስውዳቸው ይብዛልሺ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ስላምክን ያብዛው እግዚአብሔር አምላክ ✝️🕯️✝️🕯️

  • @zemarithiwotOfficial
    @zemarithiwotOfficial Před rokem +1

    ጸጋውን ያብዛልህ ነባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yilamamengeste3729
    @yilamamengeste3729 Před 2 lety

    ነቢዩ በጣም ነው እማደንቅልክ መዝሙሮችክን እድሜ ይስጥክ

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 6 měsíci

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @user-ye1gr6el8o
    @user-ye1gr6el8o Před 2 lety +4

    አሜንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ ያረዝምልኝ 😘😘🌻🌻🌻🌻💘💘😘😘

  • @user-ke6vs4tf7k
    @user-ke6vs4tf7k Před rokem

    ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 2 lety +1

    Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @Maraki21
    @Maraki21 Před 2 lety +6

    ነባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ 🙏❤️

  • @selammulatu794
    @selammulatu794 Před 2 lety

    Amen yemlakten tamezemare yasemalne yagleglot zemnhi yibarkelhi amen

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 Před 2 lety +1

    ያልበደልኩት ምናለ ጌታ
    ያላስቀየምኩህ ምን አለ ጌታ
    ፍቅር ነውና ዕድሜ እየሰጠኝ
    እየራራልኝ ልጁን ለወጠኝ
    እውነት ነው እግዚአብሔር ፍቅር ስለሆነ እንጂ ምን ያልበደልነው አለ።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ!

  • @edenwoldegaber-moges8943

    Ebakh ykr belen Kbur MEDHANIALEM

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @matiwosbatena967
    @matiwosbatena967 Před rokem

    Diyacon Nebyu Samual
    Ejg Akbariknegn Amlak Bebetu Yanurk Zmare melaekt Yasemaln Nebaye

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤⛪💔 😭😭😭

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před 2 lety

    Amen zimare malyikit yasamalan 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🤲

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 7 měsíci

    ኣሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @sintayo155
    @sintayo155 Před rokem

    Ameen.Ameen Ameen 🙏

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @fastfast4519
    @fastfast4519 Před 2 lety

    አሜን።አሜን።አሜን።ዝማሬ።መላእክት።ያሠማልን❤❤❤

  • @beti9803
    @beti9803 Před 4 měsíci

    Zmara.melaktin yasemaln wodmachn yagelglot zemenh egziyabher.ybarkew

  • @beamlaktaye7197
    @beamlaktaye7197 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋዉ ይብዛልክ ስወድክ

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Před 10 měsíci

    😢😢😢😢😢😢
    Amen Amen Amen
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zw5dy5jp3t
    @user-zw5dy5jp3t Před 2 lety +1

    😭አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅና 😭😭😭😭😭

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Před rokem

    Amen

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 Před 2 lety +2

    ደካማ ነኝ፤ ጌታ ሆይ እርዳኝ!
    ዝማሬ መላእክት ያሰማን።

  • @tigisttamrat6044
    @tigisttamrat6044 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲😭ዘመንህ ይዘምልም ወንድሜ 🤲

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen 😭😭😭💚

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 Před 2 lety +2

    ያልበደልኩት ምናለ ጌታ
    ያላሳዘንኩት በቀን በማታ
    ፍቅር ነውና እድሜ እየሰጠ
    (እየራራልኝ ልጁን ለወጠ ፪) 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    በእውነት አጥንትን እሚያለመልም የመላእክትን ጥዑም ዜማ ያሠማልን ወንድማችን

  • @Ayal19
    @Ayal19 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌾🌾🌾 በጣም የምወደው መዝሙር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @birtkunalabanos7946
    @birtkunalabanos7946 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen 🇪🇹

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Před rokem

    Abet wondemalemi nefesen asarefekat egziyabeher yeberekeh

  • @abyyassefa6766
    @abyyassefa6766 Před 2 lety

    Zimare Melaektin Yasemalin 💝

  • @nasserllrshdee7021
    @nasserllrshdee7021 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před rokem

    Zemara melaktin yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d Před 2 lety

    😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭

  • @hirutwube4815
    @hirutwube4815 Před 2 lety

    Amennn 🙏 🙏 🙏

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před rokem

    ❤❤❤❤Amen Amen Amen

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማለሜ🌸🌸🌸🌸🌸🙏🙏🙏🙏

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před 2 lety +1

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😭

  • @Beriqe
    @Beriqe Před 2 lety +2

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒

  • @hellanarbic2827
    @hellanarbic2827 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse Před 2 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abyyekidye397
    @abyyekidye397 Před 2 lety

    Zemare melaket yasemalen wendmea

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-eg7vd5jk7o
    @user-eg7vd5jk7o Před 2 lety +1

    እዴመስሙር ሰላምን የምሰጥ ምንአለ እባሄን 😭😭😭😭😭😭😭👌👌መቆጣጣር አቃተኝ የእግዝአብሔር ፍቅር 😭😭😭😭👌👌❤❤በዝቶብኝ ነው ፈጣር ለኔብሎ መከራንና ስቅይን ተቀበሌ የሱ ፍቅር ተመልሶ አይለቅም ዊድ ወንድማቺ ፈጣር እኦት ዘመንይን ይባርክ በትዳርክ ፍቅርን ይሙላ👌👌❤️❤️❤️🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-pq1sd9fw3k
    @user-pq1sd9fw3k Před 2 lety +1

    AMEN...WONDEMACHIN...ZEMARE MELAEKIT yasemalen

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 2 lety

    ዝማሬ መልእክት ያስማልን ውንድምችን

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před 2 lety +1

    *ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*

  • @hanamariam7087
    @hanamariam7087 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ

  • @yosiefhabtesilasie2104

    Zmare melaekt yesmaln

  • @alemekidane5192
    @alemekidane5192 Před rokem

    አሜን የኔቆንጆ

  • @user-pu2sj4qz1x
    @user-pu2sj4qz1x Před 2 lety +2

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @matildacell7549
    @matildacell7549 Před 2 lety

    Semare.melaktene.yasemalene.wendemahne

  • @zimareyitbarektube4482

    ያልበደልኩት ምን አለ ጌታ
    ያልሳንኩት በቀን በማታ
    ግሩም ዝማሬ ሊቄ❗️

  • @fredethiopia827
    @fredethiopia827 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ በእንባ ነው ያዳመጥኩት !!!

  • @tahasawda6529
    @tahasawda6529 Před 2 lety

    😭😭😭😭ይቅር በለኝ አባቴ

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 Před 2 lety +1

    አለኝ በሰማይ ታማኝ ሊቀ ካህን (፪)
    ሞቶ የፈታኝ ቤዛ ሆኖ መድን
    አለኝ በሰማይ ታማኝ ሊቀ ካህን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልል👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ወንድማችን🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹

  • @tizitabelayine275
    @tizitabelayine275 Před 2 lety

    Zemare melayikit yasemalin wandime nebiyu tsegahun yabalik amen 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ያልበደልኩህ ምናለ ጌታ ያላሰዘንኩህ አቤቱ የቅር በለን ።

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Před rokem

    ምንብየ ልገርህ ብቻ ተባረክ መዝሙርህ በሙሉ ያለማቋረጥ ሁሌ ነው ምሰማው በርታ ዝማሬመላእክትን ያሰማልን 😭😭🤲🤲🤲

  • @user-lt8ye1ir2z
    @user-lt8ye1ir2z Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድ ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @estifanosengidawork5867
    @estifanosengidawork5867 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን።

  • @thoodythoody4692
    @thoodythoody4692 Před 2 lety

    ዘመንህ ይለምልም ወንድማችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን።

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን ቃለሀይውት ያሰማልን

  • @ffa66.96
    @ffa66.96 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወዲማችን በእውነት ዘመንህ ይባርክ 💐💐🌻🌻🌷🌱🌱💐💐

  • @user-dz3rf9my8p
    @user-dz3rf9my8p Před 2 lety

    ኣጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማለን

  • @user-wo9nz8wn8f
    @user-wo9nz8wn8f Před 2 lety

    ሰላምህ ብዝት ይበልልን ዝማሬ መላክያሠማልን

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም ነባ

  • @user-im3gr1vi6u
    @user-im3gr1vi6u Před 2 lety

    🥺ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😓🙏

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 Před 2 lety

    Nebayee yanete mezmuroch hulem yemiseru nachew egziabher yebarkh ke lijent jemro eskahun sadmeth alew egziabher yetbkh

  • @haylenbemisegnbekersttoshu3231

    ዠሞረ መለእክት ይሰሞልን

  • @abeba1
    @abeba1 Před 2 lety

    ነባዬ መዝሙሮችህኮ🥺 ኡፍ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት

    • @Maraki21
      @Maraki21 Před 2 lety +3

      ቤተሰብ እንሁን ሰብ አርጊኝ እህቴ 🙏

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před 2 lety +1

      @@Maraki21
      በርታ ወድማችን👏

    • @Maraki21
      @Maraki21 Před 2 lety

      @@mekdesbeyene8372 እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @user-ux5ee2xx1m
    @user-ux5ee2xx1m Před 2 lety

    ሰላም ለእናተ ይሁኀ ዉድ ወኀድማችኀ አሜኀ አሜኀ አሜኀ🙏🙏🙏🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክትኀ ያስማልኀ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁኀ በረታልኀኀ ወኀድሜ እዉነት ነው

  • @user-yr8di6hb9l
    @user-yr8di6hb9l Před rokem

    Please አዲስ መዝሙር እንዲዘምር እባካችሁ ንገሩልን

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 7 měsíci

    ❤❤😭😭😥😔✝️✝️✝️✝️🕊💖💖😔😔🤲🤲🤲✝️💗💗💗አሜን