🔴 “ የኔን በደል የምትረሳው" | Yenen Bedel | በዘማሪ ሊቀዲያቆናት ነቢዩ ሣሙኤል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #share
    #subscribe
    #newmezmur

Komentáře • 138

  • @DeaconNebiyuSamuel
    @DeaconNebiyuSamuel  Před 8 měsíci +7

    እንዴት ናችሁ ውድ የነቢዩ ሳሙኤል ቤተሰቦች አገልግሎቱ ለሌሎች እንዲደርስ እንዲሰፋ ላይክ ማድረጎን አይዘንጉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    አመሰግናለሁ!

    • @mይቱብ
      @mይቱብ Před 2 měsíci +1

      እሺ ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤

    • @GggHhh-oe8iz
      @GggHhh-oe8iz Před 29 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fredethiopia827
    @fredethiopia827 Před 2 lety +47

    የተዋህዶ ልጆች ግድ የለም እንመለስ እሂንየ ሙዚቃ ቢሆን ኑሮ ብዙ ነበር ተመካችሁ እግዚ አብሔር በደላችንን ይርሳልን አሜን።

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v Před 2 lety

      በትክክል ጣፍታነል ፈጣሪ ልባችንን ይመልስልን

    • @radetasefa255
      @radetasefa255 Před 2 lety

      ትክክል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

    • @Selam12973
      @Selam12973 Před 2 lety

      እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ልቦናችንን ይመልስልን ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን አሜን ፫

    • @hiwotgonfa516
      @hiwotgonfa516 Před rokem

      እውነት ነው የእኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን ለሁላችንም

    • @user-kw6ch1vf2c
      @user-kw6ch1vf2c Před 9 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 Před 2 lety +24

    የኔን በደል የምትረሳው የኔን ፀፀት የምትሰማ
    ተቀበለኝ መጥቻለሁ 😭😭😭😭
    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አምላኬ ሆይ ለእኔ የምታደርገው ምሕረት ቸርነትህ ሁሌም ይገርመኛል 😭

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +8

    አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን በከንቱ መባዛን ይብቃን ጌታ ሆይ አንተን ብቻ እንድን ሰመ የጆሮቻችን ቃደደ ክፋትልን ቃልህን በልባችን ላይ ፀፍልን ፈጣሪ አብዝቶ ይበርክ ወንድማችን ዝማሬህን ይቀበልልህ🙏🙏🙏

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ነብይ የኔ ወንድም ልዩ ነው

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Před rokem +4

    አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ይብዛህ እህቶች እና ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ ❤️🙏 መዝሙር ሰስማ እግዚአብሔር ስንቱን ይቅር በለኝ ነው በፊተ የሚያኖርኝ እኔ ማን ነኝ እላለው አንድንድ ብቻ ከቸርነቱ የተነሳ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ የማያጠግቡ ናቸው ሙዝሙሮች

  • @eyobkasahun4235
    @eyobkasahun4235 Před 2 lety +6

    ግሩም መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 Před 2 lety +6

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የኔን በደል የምትረሳ😢😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ እየበደሉህ አተ ይቅር የምትለኝ አባት ሆይ ይቅር በለኝ😢

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974

    Zimare Malaikt yasamalin tsagawun yabzalik Wandimmachin Abetu be Miratih asibegn Amlake 🙏🙏🙏💒🕂💒🕂💒🕂❤❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +4

    አቤቱ የፀፀት ልቦና ፋጠርልኝ 😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-gd9ic6jr3b
    @user-gd9ic6jr3b Před 2 měsíci

    ዘማሪ መላአክት ያስማልና በአደሜ በፀጋ ያቆየልን🍯🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před 2 lety +3

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወድማችን በቤቱያፅናክ

  • @fredethiopia827
    @fredethiopia827 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před 2 lety +1

    wendime yenene yeleben tststi 😭😭😭😭 new legeta yizemerikiwe zemare melahikotin yasemalen kine yiberetachu asebugn betslotachu ወለተ ኪዳን

  • @user-sm7oo8qe4d
    @user-sm7oo8qe4d Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማች 💒✥💒✥💒✥💒✥👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒✥💒✥💒✥💒✥💒✥✥💒✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Před 9 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁለየ ብሰማው ብሰማው አጥትን የሚአለመልም ዝማሬ ነው

  • @user-ll3kj9dq5u
    @user-ll3kj9dq5u Před měsícem

    ዚማረ መላእክትን ያሰማሊን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን👏👏

  • @SeidMohammed-rq3xe
    @SeidMohammed-rq3xe Před 3 měsíci

    ሥወደውመዝሙርሥሠማውእፅናናለሁኝ።ዝማሬመላይክትያሠማልን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-nk8ie9vh2o
    @user-nk8ie9vh2o Před 2 lety +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @aynalemzwdu5030
    @aynalemzwdu5030 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን ወንዲማቺን

  • @abelkasa6753
    @abelkasa6753 Před 2 lety +2

    Eytbken new begugut wendmachn

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 2 lety +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏😍

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +1

    የኔን በደል የምትረሳ የኔን ፀፀት የምትሰማ ተቀበለኝ መጥቻለሁ ተቀበለኝ መጥቻል
    ይሄን መዝሙር ኢትዮ ገብቸ በቤቱ ቁሜ መዘመር በጣም ነው የናፈኩት በስደት ያለነው ሁሉ ለደጁ ያብቃን ። በእውነት ድንቅ መዝሙር ነው ደጋሜ ባዳምጠው አይሰለቸኝም

  • @burteyemehari6612
    @burteyemehari6612 Před rokem +1

    egzabher yakbrelgn wendmachin ej🥰ig dess yemil zmare new

  • @yimenuworkia4190
    @yimenuworkia4190 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 Před měsícem

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! ተባረክ!

  • @user-pk6op5lf9r
    @user-pk6op5lf9r Před 8 měsíci +1

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው 😢

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Před rokem +1

    ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን እግዚኣብሔር ኣምላክ እባክህን በምገድህ ምራኝ😥😥😥😥😥😥

  • @tewabechdemeke1424
    @tewabechdemeke1424 Před 2 lety +2

    ለዘላለም በቤቱያፅናህ ውድወንድማችን

  • @SamriWendmenh-vm7xc
    @SamriWendmenh-vm7xc Před 11 měsíci

    መዝሙሮችህ በጣም ደስ ይላሉ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @destatuem5512
    @destatuem5512 Před rokem +2

    Amen amen amen

  • @lenchoalemayehu9900
    @lenchoalemayehu9900 Před 2 lety +2

    zmare melaekti yasemalin wendmachn. Egziabher Amlak bebetu yatsnah

  • @user-pt3je5di9n
    @user-pt3je5di9n Před 2 lety +2

    አሜን(3) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! ወንድማችን
    የኔን በደል የምትረሳ የኔን
    የኔን ፀፀት የምትሰማ
    ተቀበለኝ መጥቻለሁ (2)
    አቤቱ ልቦናችንን ይመልስልን!!!
    ወቅቱን የዋጀ ድንቅ ዝማሬ ነዉ በእዉነቱ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!

  • @memegh9021
    @memegh9021 Před 2 lety +3

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክህን ይባርክልህ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ።

  • @atsedebirhanu9573
    @atsedebirhanu9573 Před rokem +1

    Egziabher yistih for making this Song.
    Mejemeriya lay hulum muzmurochih lay mitlew* kulu yisegid Le Silase.* Tru hasab yimeslegnal as an orthodox

  • @tewahdonatemnete4944
    @tewahdonatemnete4944 Před rokem +1

    በጣም የምወደው መዝሙር የኔን ታሪክ ነው የሚመስለኝ 😭😭😭😭

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Před 2 lety +1

    በጣም በእንባ የምሰማው መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ መህራችን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 2 lety +2

    ተባረክ ወንድሜ የ እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልክ 🙏

  • @SelamDesta-zj8wf
    @SelamDesta-zj8wf Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ቃለህወት ይሠማልን ወንድሜ እረጅም እድሜና አና ጤና ይሰጥልን

  • @rozinaendalk4730
    @rozinaendalk4730 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን👏👏👏👏👏

  • @user-ex6kc7qg8l
    @user-ex6kc7qg8l Před 2 lety +2

    በደሌን ሳይሆን ፀፀቴን የምትሰማ የድንግል ልጅ ሆይ ክበርልኝ ።
    ሰብስክራይብ ያድርጉን ዘፈንስ ይደርግ ይል?

  • @wubetuelsy8888
    @wubetuelsy8888 Před rokem +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰሰማልን 🙏🙏🙏

  • @haptamhaptam1680
    @haptamhaptam1680 Před rokem +1

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏 እልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልልልል 🙏

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @beliye1227.
    @beliye1227. Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-nu5js7pw5c
    @user-nu5js7pw5c Před 10 měsíci

    አቤት ስወደው ይሄን ዝማሬ ❤❤❤ በቤቱ ያፅናህ🎉🎉🎉🎉

  • @demekechpawlos8695
    @demekechpawlos8695 Před 2 lety +1

    Zemar malkitin yesmlin hulum zemrsch des yemulu nchwu😭

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zb3il3jf4l
    @user-zb3il3jf4l Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 2 lety +1

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @sebelehayle9827
    @sebelehayle9827 Před rokem +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ፀጋውን ብዝዝዝት ያርግልህ!

  • @betibeti5793
    @betibeti5793 Před rokem

    Amen amen amen zmare melaykt yasemaln

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Před 2 lety +1

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @genzeb2023
    @genzeb2023 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @BetelihamKetema-xn9um
    @BetelihamKetema-xn9um Před 9 měsíci

    አሜን የዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @monaabite9609
    @monaabite9609 Před rokem +1

    AMANE.AMANE AMANE.AMANE 😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 3 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 2 lety +1

    አሜንንንን

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před 2 lety +1

    Amen zimare malyikit yasamalan inamasaganalan wanidimachin 🙏😭⛪😭⛪😭⛪🇨🇬

  • @abyyassefa6766
    @abyyassefa6766 Před 2 lety +1

    Zimare melaektin yasemalin 🙏

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @guuf6600
    @guuf6600 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Před rokem

    አቤቱ አምላኬ እቅር በለኝ 😥😥😥

  • @SikoSalo-yg4fv
    @SikoSalo-yg4fv Před 21 dnem

    አሜን. አሜን አሜን❤😢❤❤❤

  • @askuymer1076
    @askuymer1076 Před 2 lety +1

    አጥምት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @genethailu769
    @genethailu769 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l Před 2 lety +1

    አሜን ፫ ወንዴሜ ይህ መዝሙር ያንተ እንደሆነ አላውቅም ነበር በጣም ነው የምወደው ሁሊ ስተኛ አንደየ እንኳን አይደለም እየደጋገምኩ ነው የምሰማው እናም በጣምምምምም እያለቀስኩኝ ነው 😭😭😭😭😭😭😭የምሰማው በጣም ነው የማመሰግ ነው እድሜ ከጤና ይስጥህህህህ🙏🙏🙏 የውስጤን ነው የሜነግርኝኝኝ😭😭😭🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-ie1op9ct9q
    @user-ie1op9ct9q Před 2 lety +3

    የኔን በደል የምትረሳው!
    የኔን ፀፀት የምትሰማው!
    ተቀበለኝ መጥቻለው!!!
    “በድየውም የሚወደኝ እንዳንተ ያለ ከቶ ማነው!!!”
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @admasuasefa511
    @admasuasefa511 Před rokem +1

    Bertalin

  • @user-iz8gc5ej5d
    @user-iz8gc5ej5d Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Lucyafar
    @Lucyafar Před 2 měsíci

    Amen always in my heart .❤❤❤

  • @yobdarababa636
    @yobdarababa636 Před měsícem

    Degageme neu yemesemau ❤❤❤❤❤

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    አምላከ እስራኤል ከዘፈንና ከዳንኪራ መንደር መልሶ በቤቱ ይሰብስበን ይሂኔ ብልግና ወይም ዘፈን ጭፈራ ቢሆን ስንት እይታ በነበረው አቤቱ መልሰን 💓😢🙏

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 Před rokem

    ዝማሬመላክንያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @beli905
    @beli905 Před 10 měsíci

    የእኔ በደል የምትሸፍን❤

  • @johanes2296
    @johanes2296 Před 2 lety +1

    geta ybarkh

  • @TringoMisge-qc4ir
    @TringoMisge-qc4ir Před rokem

    የፀፀት ልብ ሥጠኝ አምላኬ

  • @MadinahMm-wc8xr
    @MadinahMm-wc8xr Před 7 měsíci

    የኔን በደል የምትረሳዉ😢😢😢😢

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ትንሹ ብላቴና ዝማሬ መላእክት ያሰማልህ እኔስ አቅም የለኝም እንባዬ ይፈሳል አምላኬ በደሌን ሁሉ ይቅር ብለህ በክብር ወደ ጠራሀቸው ድንኳንህ አስገባኝ ።

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim Před 10 měsíci

    ለኔ የተዘመረ መዝሙር ❤

  • @SalsaFkr
    @SalsaFkr Před 24 dny

    አሜን 😢😢😢

  • @selamawitabebe9813
    @selamawitabebe9813 Před 2 lety

    zimare melakitin yasemalin amennn amennn

  • @genetmekonnen8073
    @genetmekonnen8073 Před 2 lety

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ww4hv1og6x
    @user-ww4hv1og6x Před rokem

    የኔን በደል የምትረሳው
    የኔን ፀፀት የምትሰማው
    ተቀበለኝ መጥቻለው
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @indefekadihyihunlgn2595

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 Před 10 měsíci

    የኔን በደል የምትረሳው የኔን ጸጸት የምትረሳው ተቀበለኝ መጥቻለሁ😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ የጸጸት ልቦና ስጠኝ😭🙏 ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን ወንድማችን መዝሙሮችን ሰምቼ አልጠግባቸውም ❤❤❤❤❤😢😢

  • @mekidmake7830
    @mekidmake7830 Před 2 lety

    ዝማሪ መልአክት የሰማህ

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Před rokem

    አሜን 😭❤❤❤❤💗