🔴 አዲስ ዝማሬ" ማመስገን ነው " ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል New Orthodox mezmur Mamsgen new
Vložit
- čas přidán 25. 01. 2024
- #new_መዝሙር
#አዲስ_መዝሙር
#ZemariDnNebiy_Samuel
ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ። ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
👇👇👇
• 🔴 አዲስ ዝማሬ “ ዘግይተህ አይደለ...
©ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል-NEBIYU SAMU’EL TUBE
እንዴት ናችሁ ውድ የነቢዩ ሳሙኤል ቤተሰቦች አገልግሎቱ ለሌሎች እንዲደርስ እንዲሰፋ ላይክ ማድረጎን አይዘንጉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አመሰግናለሁ!
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እሽ በርታልን ፅጋው ይብዛልህ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እሽ በርታልን ፅጋው ይብዛልህ❤
Q
እሺ ወንድማችን በርታልኝ የእኛ እንቁ💞🙏
እሺ ወንድማችን በርታልኝ የእኛ እንቁ💞🙏
የኛ እንቁ ዘማራችን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ዉድ ወንድማችን ዲያቆን ነቢዩዬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ድንቅ መዝሙር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሬኝ😊
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ልብን እሪፍ የማሚያረግ መዝሙሪ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
ሰላምን የሚሰጥ የተረጋጋ ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤ በእውነት አጥንት የሚያለመልም ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤
ደምሬኝ😊
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የነፍስ መና ነው
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላክት ይስጥልን
የእግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
የእምዬ ኦርቶዶክስ ውድ ልጅ የምወድህ ዘማሪ ሊቀ ዳቆናት ነብዩ ሳሙኤል የእድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ አንተን ድምጽህን ከመውደዴ የተነሳ የአለሙ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መህዳኒአለም ለፍሬ ሲያበቃኝ የመጀመርያ ልጀን ነብዩ ልለው እና ለቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ ይሆንልኝ ዘንድ ትልቅ ምኞቴ ነው ጾሎት አደርጉልኝ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ እምዬ ኦርቶዶክስ መከበሪያዬ ዳርሽን እሳት መሀልሽን ገነት አደርጎ ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር 😘💒😍
ዝማሬ መላእክት ያስማል የአገልግሎት ዘመን ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርህ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ታናሽ ስስቴ ነህ ሁሌም በሰማሁህ ጊዜ አለቅሳለሁ!!!
😊ደምሬኝ
እልልልልልልልልልልል ዛሬም ተመስገን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ አርበኛ ክፉ አይንካብን ዘመንህ በምስጋና ይለቅ ።❤🙏
አሁንማ ማመስገን ነው ሆኛለሁ አዲስ ሰው 😢😢ጌታዬ አመሰግንሃለሁ ከትብያ ስላነሳከኝ ❤❤❤😢😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ እድሜእናጤና ይስጥልኝ ወድማችን ኑርልን።❤❤❤
የኛ እንቁ ዘማራችን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ በጤና ይሰጥል ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን ድንቅ መዝሙር ነው❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ወድማችን በርታልን ነፍሰን ያለመልማል መዝሙሩ እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💔❤❤💔💔
እንቁ ዘማሪያችን በዉነት ቃል የለኝም ሁሌም መዝሙሮችህን ስሰማ እንባየ ይቀድመኛል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
😊ደምሬኝ
አንተ እንቁ ነብዩ ሳሙኤል እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ #ይሄ ዝማሬ ለኔ ነው ከሞት አፋፍ ነጥቆ ዳግም ቀና እድል ላደረገኝ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ነባዬ❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዝያብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ደስ የሚል ዝማሬ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ነቤ ወንድሜ!
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️
አጥንት የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ 🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️
ዝማሬ መለኣክትን ያሰማልን ወንድማችን እድሜህን ያርዝምልን
ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤🌺🌺
አሁኛንማ ማመስገን ሁኛለሁኝ አዲስ ሰዉ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
ሽክማችንን ላቀለለልን ለሀያሉ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን 🙏🏾
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን🙏🏾❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ
ወንድሜ ዘመንህ የድንግል ልጅ ይባርከው ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ
አሜን አሜን አሜን ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤️
አሜን ፫ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
ትሁቱ ቅኑ አገልጋይ ባለ ልዩ ተሰጥኦው ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ!!! ዲ/ን ሄኖክ ከስልጢ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ዝማር መላእክት ያሰማልን 🙏
ዝማሬ ቃለሂወት ያሳማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ፀጋዉን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዳቆንየ
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
ዝማረ መልአክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 👏👏👏👏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በእውነት ኑረልን ወንድማችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይስጠልን ፀጋውን ያብዛልህ ።። እኔ መዝሙሮችህን ስስማ ሁሌም አዲስ ነኝ በጣም ነው የሚያድሱኝ ።።።።❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከልን👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባባርክልህ🤲🥰
ድምጸመረዋ ዘማሪያችን። ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤
😊ደምሬኝ
🎉🎉🎉❤❤❤ልልልል ኦውነት ነው የተደረገለት. ያመስግን ኦኔ ተመስገን ብያለሁ ተደርጎልኛል
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ልብ የሚነካ መዝሙር ❤️❤️🥺🙏
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማህ ነባ 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን💒💒💒👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷❤💛💚
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሰልን 🙏😘❤😘🙏
❤አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ ተባረክ ❤🙏
ሊቀ ዲያቆናት ነብዩ ሳሙኤል በእወነት መዝሙሮችሁ እረፍትና ሰላም የምሰጡ ናቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ፀጋው ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በቀኙ ያቁምህ ❤❤❤
ለስደተኞች መዝሙሮችህ እየጠቀመን ነው ከጨንቅትና ከሃዘን ከሃሳብ የምያሳርፉ ናቸው በርታልን❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ እንቁ ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
የኔ የምፅናናበት መዝሙር❤❤❤😢😢😢😢
በእውነትዝማሬመላእክትያሠማልን ወይደምፁ😢😢😢😢አቤትመታደል😢😢😢😢
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤✌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በጣም የምወድህ የማከብርህ ዘማሪ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጣም እወድሃለሀሁ ወንድሜ
ወንድም አለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ መድሐኒ አለም በረከቱን ይብዛልህ ፤የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ።
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ድንቅ ፀጋ❤❤❤ አፅናናኝ አበረታኝ ከፀጋው አያጓድልብህ🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመንህ የተባረከ ይሁን የልቤን ስትዘምር ሁሌም ይገርመኛል በተለይ ይሄ መዝሙር ድንግል ትባርክህ እልልልልልልልልልል
ልብ የሚነካ መዝሙር ዝማሪ ማላይክት ያሰማልን ❤❤❤
ቅኔን ያዉጣ አንደበቴ
ለጎበኘኝ እግዚአብሔር አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እሰይ እልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆን
የኔ ውዱ አንሾዬ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በጣም ደስ ብሎኛል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪ ነባ ወንድሜ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልህ
የጧት ምግቤ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለወንድምችን🤲🤲🌹🌹🌹
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክትን የሰመልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልእከት ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ድቅመዝሙር 🙏🙏🙏 ስቴ እደምሰማዉ
አሜን እልልልልልልልልልል🙏🏽
ስለሆነው ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ❤❤❤❤በእውነት የማልጠግበው መዝሙር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ እርግት የሚያደርግ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ፍሬ ያሣይህ። የበለጠ ስራ ይጠብቅሐል። በርታ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥኡም ዝማሬ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ተመስገን አምላኬ መዝሙሩ ለኔ ሁና ተሰማኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ ኣደረሳቹ ፈጣሪ ሰላማችን ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
በጣም እኖድሀለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤
ዝማሪመላእክት ያሰማልን የምወደው. መዝሙር. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ነብያችን❤❤❤ 12 አመት ሆነኝ ያንተን መዝሙር ስሰማ❤❤❤ በርታ
ሊቀ ዲያቆን ዘማሪ ነባ ጥኡመ ልሳን ብያለሁ የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤ደምሬኝ
ነባዬ በርታልኝ ትሁቱ
እግዚአብሔር
አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬዎችህ ህይወትን ያድሳሉ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።እድሜና ጤና ይስጥለን። ሊቀዲያቆን ነብዩ
😊ሶሌ ደምሬኝ