"ትዳር እንዴት ነው? እግዚአብሔር ይመስገን አላገባሁም"🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 11
Vložit
- čas přidán 8. 07. 2024
- የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
እርዕሱን አይቼ ነው የመጣሁት😂😂
😂😂😂😂
ወላሂ እኔም😂😂😂😂
እኔም
እኔም😂😂😂
ቅዳሜ የሚታየው ታላቅ ፊልም መሰለክ እንዴ ርዕስ አይተህ የምትወጣው
እንደኔ እርእሱን አይቶ የመጣ
ኢኔ አለው
እኔ😂😂
ትዳር ቀረዴ አላላለም ነፂ የሣቂ ምንጭ😅😅😅😅😅😅
ወይ ጉድ ፤ ትያትር ሳያዩ ትያትር መስራት የሚፈልጉ
ነፂየ የኛ ሳቂታ እግዚአብሔር ይማርህ መድሀኒአለም ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ
የቤተሰብ ጨዋታ ቀጠልበት
,ሶስት መቶ አመት ቢሰጥሽ ግሩም ኤርምያስ እንዳረሱኝ አላለችም ነፂ ዘና አደረከኝ የሳቅ ምንጭ ይመችህ❤❤❤❤❤
🙄🙄🙄 ቢጫ የለበሰችው...ኸረ በስማም በሚቀጥለው አትምጪ እንዲያሸንፉ ልጆቹ
my favourite guy, love this guy where to God❤🇪🇹🎉🎉🎉🎉
ቀጥታ ሰላም ርጪነው አይነነው😅
በጣም አስተማሪ አዝናኝ ጫወታ ነው ❤❤❤
i’ll told you this guy is so bum bum I love this guy
ነፂ ትለያለህ አባቴ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ፊልማዊት ታወራው የለም እንዴ😂😂😂
ቀላል ታወራለች 😂😂😂
Art Fika Reda Art online ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም። ስእልሽን አይቼ ልገዛ ፈልጌ ነበር። ስእሎችሽን በምን ማየት እችላለሁ?
እደ የሀይሉ ቤተሠቦች የትዳር አይነጥላ አለባቸዉደ😂😂😂😂😂😂😂
አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ 🥰🥰🥰
ስወድሽ ደምሪኚ❤
እንደማመር ውድ 😢አድስነኝ
@@Saeda263 ነይበኔ ቤት ውዴ ደምሬሻለሁ
ሀይሉ ፋሚሊ መልካም እድል
ነፂ የሳቅ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ😂
ቀርበዉ ነበር እሁድ ከሰአት እኮ
welcome to comment section coffee☕️or tea🍵😂
ፊልሞና ማለት ቆንጆ ማለት ነው
🇪🇹 love you I don’t explain for you that’s Annette🎉🎉🎉🎉
I like it
ፊልማዊት የኔ ጠይም ንግስት ትችያለሽ 🖤👸
ፈልማዊት በትግርኛ የመጀመርያ ማለት ነዉ ።
ወደ ፊልሞና የሚለውን የቅዱስ ጳውሎስን መልክት አብቢ
Like ye betaseb chaweta
😂😂😂😂እኔም
Wondimen Timasilale Neset
ያዛሬወቹ ደሞ ይለያሉ የትዳር ነገር
ኮሜንተሪዎች የትናችሁ❤❤❤
እዚህ እኮ አይኮምቱም 😂የሚላላጡበት ሠፈር እና ሀሜት አለበት እኮ ነው የሚሯሯጠት ኮሜንታተሮች
መጣን እንኮምታን❤❤❤😂
አለን
ስለሚደክመን ነዉ እዚህ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏
she talking too much😂
ጨዋታው ተጀመረ
ነፂ 😂😂😂❤❤❤❤
50 ዎቹ ግን ኢትዮጲያው ናቸው ?😮😮😢
ነፃ ወርቅ አስባችሁታል ስሞ ግን
ትዳር ላይ ምነው አጋኔኑ😂
ነፂ .. የፊልማዊት ስልክ እ...09 በለኝ
Berta
Bet wesdewal?
😀
ነፂ ፩
የ እስቲቭ ሃርቪን family feud ባየሁበት ይሄኛው አላዝናና አለኝ
አቤት ኩረጃ
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
አይ ነፂ ፈታ ነው የምታረገን
ኑ
❤❤❤❤❤
መኪና የተሸለሙትን እስቲ አቅርቧቸው ? ውሸት ሃጢያት ነው ! ከ6ዓመት በፊት የቀረበ
??
A
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፊሊሞን ❤Inbox me
my favourite guy, love this guy where to God❤🇪🇹🎉🎉🎉🎉
i’ll told you this guy is so bum bum I love this guy