#አትፍሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Komentáře • 350

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Před 11 měsíci +8

    እህታችን ትግስት ብዙ ጊዜ ይምታስተላልፊውን
    ትምህርቶች እባረክባችዋለሁ ተባረኪ ❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Před 11 měsíci +16

    ተባረኪ የኔ ማር ድንቅ መልዕክት ነው አንቺ እኮ መልዕክተኛ ነሽ ዳርቻሽ ይስፋ እንወድሻለን 😍

  • @hannamekonnen-ho6xw
    @hannamekonnen-ho6xw Před 11 měsíci +14

    ጌታ እየሱስ ዘመንሸን ኑሮሸን ትዳርሸን ልጆችሸን ይባርክልሸ ለምልሚ❤️

    • @AlamAlmito
      @AlamAlmito Před 11 měsíci +1

      አሜንንን አሜን አሜንን አሜንንን አሜንን አሜንን አሜንን የእሱሰ ጌታ ትባረ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 10 měsíci

    አትፋሪ ጌታ ከኞ ጋር ነዉ ስሙ ይባረክ ይሄ ትክክለኞ ወንጌል ያፅናናል ቃሉ አብሮነቱ በቃ ይታወቀናል ስሙ ይባረክ ጌታ ይባርክሽ

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 11 měsíci +8

    አሜን አሜን አሜን አልፈራም ጌታ ከኔ ጋር ነው!! ዘመንሽ ይባረክ❤️❤️❤️

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 11 měsíci +28

    ጌታ ሆይ ፍራሀቴን ከኔ ንቀል በኢየሱስ ስም 🙏🙏🙏

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 Před 11 měsíci +7

    ድንቅ መልእክት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቲጂዬ❤️

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Před 11 měsíci +7

    እንዴት ልብን የሚያሳርፍ መልእክት ነው ቲጂዬ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ በነገር ሁሉ መጨመር ይሁንልሽ።

  • @tigi886
    @tigi886 Před 11 měsíci +5

    አምላኬ አሁን ይህንን መልዕክት ለኔ ለራሴ እየተናገረኝ እንደሆነ ዉስጤ ድረስ ገብቶ እየሰራ ነዉ ምክንያቱም ዛሬ እራሱ ፍርሀት ዉስጥ እና ተሰፋ መቁረጥ እየተሰማኝ ነበርኩ ምክንያቱም በብዙ ነገሮች እና ጉዳዮቼ የሚሆኑልኝ ስላልመሰለኝ እና ዘንድሮም እንዲህ ልሆን ይሆን ብዬ ስፈራ እና ሳስብ ነበር ደግሞም ትላንት ያሻገረኝን እንደረሳሁ እና አሁን ግን ባንቺ መንፈስ ቅዱስ እየተናገረኝ ስላለ ፍርሀትን አዉልቄ ጌታን ተደግፌ በዚህ እና ከፊቴ በሚመጣዉ ዘመኔ ሁሉ እንዳልፈራ እበረታለሁ አሜን አሜን አሜን :: አንቺም ያንቺ የሆነ ነገርሽ አገልግሎትሽም ሁሉ ይባረክ::

  • @sisayyadete7856
    @sisayyadete7856 Před 11 měsíci +2

    እንዲህ የሚል የቀድሞ ዝማሬ:-
    እኔ አልሰጋም አልሰጋም
    እረኛዬ ብርቱ ነው አልሰጋም
    እኔ አልሰጋም አለልሰጋም !

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před 11 měsíci +4

    ቲጂዬ የአባቴ ልጅ ተባረኪ ጌታ ኢየሱስ በአንቺ ተጠቅሞ በብዙ አስተማረኝ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 10 měsíci +2

    Wooow ኢየሱስ ነው ጌታ አሜሜሜንንን አሜሜሜሜንንንን አሜሜሜሜሜንንንን
    ድንቅ መልእክት ነው መንፈሴ እየተነቃቃ ነው ሰምቼ የጨረስኩት ቲጂዬ አሁንም የቃሉ ደጆች በአንጻሩ በአንቺ ላይ ይከፈት የቃሉ ብርሃን ከዚህ በበለጠ የብዛልሽ wooww amazing🎉❤🎉❤

  • @freshimelis2496
    @freshimelis2496 Před 11 měsíci

    ይሄን ቃል ስሰማ የማላውቀው የእምነት ሀይልን አገኘሁ!!! ዘመንሽ ይባረክ

  • @ribkatariku2005
    @ribkatariku2005 Před 11 měsíci +3

    ባንቼ ውስጥ ያለው ፀጋ
    ስለ አስተማረኝ ተባርኪአለሁ
    ጨምሮ አለዎቱ በውስጥሽ ይፍሰስ
    ተባረኪ ❤❤❤

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Před 11 měsíci +4

    ❤❤❤❤አሜን ቲጂዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህታችን፣ፀጋው ይብዛልሽ።

  • @deberetarekegne9009
    @deberetarekegne9009 Před 11 měsíci +4

    ቲጅዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 Před 10 měsíci +2

    እህቴ ትግስትዬ በትምህርትሽ በጣም ነው የበረታሁት በልጄ ሁኔታ በጣም ነበር የምጨነቀውና የምፈራው በትምህርትሽ ግን ተስፋዬ ታደሰ መልካሟ እህቴ ተባረኪ በጌታ ፊት ሞገስን አግኝ

  • @getahunbezabih8363
    @getahunbezabih8363 Před 11 měsíci

    ይህ የጊዜው ቃል ነው የፍርሃት መንፈስ ብዙዎችን ከእግዚአብሔር ፍቃድ አስቀርቷቸዋ። እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ።
    የፍርሃት መንፈስ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን።

  • @asterkasa3698
    @asterkasa3698 Před 11 měsíci +3

    አሜን የፍርሀት መንፈስ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን

  • @miret.motamanigashi4009
    @miret.motamanigashi4009 Před 11 měsíci +1

    የቃል እረስ 📖✍️አትፍራ
    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን ዛሬ ቃል ለኔ ነው እውነት አሜንንን አልፈራም

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Před 11 měsíci +4

    Thank you God for this powerful message that lifted up my spirit. " After these things the word of the Lord came unto Abram in a vision, saying, fear not, Abram: I am thy shield, and thy exceeding great reward." Gen 15:1 Tg God bless you.

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 11 měsíci +1

    ትግስትዬ ጌታ እየሱስ አብልጦ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ ፣ ይህን መልዕክት ለሰሙት በዚህ ነውጥ በበዛበት አለም በዚህ አዲስ አመት አትፍራ የሚለው ቃል በልባችን አምነን በጌታ ማረፍ ይሁንል ።❤❤❤

  • @gughg
    @gughg Před 11 měsíci +3

    ፍርሐትን ከዉስጤ ንቀልልኝ ጌታ ሆይ አሜንን 😢❤😊

  • @user-kx8tq4yk9v
    @user-kx8tq4yk9v Před 11 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !! በጣም ወቅታዊ መልክት ነው ። አማኝ የፈራበት ጊዜ ይመስለኛል ምክንያቱም ይኸ መልክት በተደጋጋሚ ጌታ እየተናገረ ስለሆነ። ጆሮ ያለው ይስማ አትፍሩ!! ተባረኪ

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Před 11 měsíci +10

    ብርክ በይ እህቴ ለህይወታችን ለነፍሳችን
    ለኑሮኣችን ኣስተማማኝ ጥልቅ ወደ ❤
    የሚደርስ መልክት ነው:: ኣሜን እምንት
    ይጨምርልኝ!!!

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 Před 11 měsíci +2

    ጌታ ከኔ ጋር ነው አልፈራም አሜንንን በዚህ ቃል እሻገራለሁ።blessings to you dear sister❤❤

  • @mekdestafesedinige7836
    @mekdestafesedinige7836 Před 10 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ አገሎትሽን ይባርክ ሽ ተባረኪ ለዘላለም።

  • @user-jn4hu9dq2l
    @user-jn4hu9dq2l Před 11 měsíci +2

    አንቺ ሴት ምን አይነት መባረክ ነው አምላክ የባረከሽ? ባርኮትሽን ለዘላም ያድርግልሽ!!!

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před 11 měsíci

    እህቴ ጌታ ይባርክሽ ፍርሃት ከባድ ነው እ/ር ደግሞ አትፍሩ ብሏል የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ጌታ ከሁላችን ጋር ነው አሜን ዘመንሽ ይባረክ

  • @Merry944
    @Merry944 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ስም አልፈራም አማኑኤል ከእኔ ጋር ነው ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🙏

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před 11 měsíci

    ተባረኪ ! ፍርሀት ራዕይን አጨንጋፊ ነውና ከእኛ ይወገድ !

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před 11 měsíci +2

    TG ጌታ ይባርክሽ እጅግ በጣም ጥሩ ኣሰተማርሽን አውነት ነዉ ፍርሃት ጠላት ዲያብሎስ ነዉ ስንቃወመዉ ይሸሻል እርሱ ራሱ በጣም ፈሪ ሆኖ ውሸት ይዘራል ።

  • @AbaynehShalamoOfficial
    @AbaynehShalamoOfficial Před 11 měsíci +4

    Be blessed. What a powerfull message.

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu2300 Před 11 měsíci

    ዘመንሽ ይባረክ አንቺ የተባረክሽ ነሽ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። አሜን።

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 Před 11 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ መልዕክት ነው፡ቲጂዬ ተባረኪልኝ

  • @user-bk8qt6ge4p
    @user-bk8qt6ge4p Před 8 měsíci

    ከብዙ ወር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል አዲስ ነዉ ተባረኪ

  • @mulus8714
    @mulus8714 Před 10 měsíci

    ልጄ ጌታዬ መድሃኒቴ አብዝቶ በጣሙን አድርጏ ይባርክሽ ተባረኪ::

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 Před 11 měsíci

    አሜን ቲጂዬ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ብርክ በይ ዘመኔን የበላ የፍርሀት መንፈስ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይነቀል እውነት ነው መንፈስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው ስራው ይፍረስ

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Před 11 měsíci

    ቲጂዬ ተባረኪ አኔን የታገለኛ ፈርሀት እና ጭንቀት ፀሎቴን ሁሉ ተገዳደረው

  • @henokzewdie6927
    @henokzewdie6927 Před 9 měsíci +1

    Sis በጌታ ትወደጃለሽ ኣብዝቶ እየገለፀልሽ ስለሆነ ስሙ ይባረክ በርቺ ገና በብዙ ይገለጥብሻል

  • @user-rh1cm7ss9q
    @user-rh1cm7ss9q Před 11 měsíci +2

    Amen ! God spoke to me ! May The Lord Jesus Bless You & your family to

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Před 11 měsíci

    አሜንንንንን አሜንንን አሜንንንን ተባረ ኪ የእግዛብሄር ሴት ፀጋው ይብዛልሽ🙌🙌እንወድሻለን

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 11 měsíci

    "አሜን::"!!❤👈
    "እግዚአብሔር.አብዝቶ.ይባርክሽ::"
    "ፀጋውንም.ያብዛልሽ::"
    "እህታችን.ትጂ."❤👈
    "ተባረኪ::"!!❤❤❤👍

  • @kokiabraha1577
    @kokiabraha1577 Před 11 měsíci +1

    ጌታ የሱስ ብርኽ ያርግሽ ቡሩክ ነሽ ተባረኪ !!!

  • @eliasesayas-pw2tl
    @eliasesayas-pw2tl Před 11 měsíci +1

    አሜን ፍርሃት በኢየሱስ ስም የነቀል

  • @nigistgetachew1933
    @nigistgetachew1933 Před 11 měsíci

    አሜን ቲጂዬ ተባረኪ ከዚ የበለጠ በጸጋ ማደግ ይሁንልሽ በአንቺ አገልግሎት ብዙ ተጠቅሜአለሁ❤❤❤

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 Před 10 měsíci

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንአሜን ለኔ ነው አትፍራ እስይ ለኔ የግዜ መልክት 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽሽሽሽሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před 11 měsíci

    እህቴ ይህ ለእኔ የጊዜው ቃል ነው ፍርአት ነበረኝ እግዚአብሔር ደረሰልኝ ስሙ ይባረክ።

  • @Tigestassefa-gj9ou
    @Tigestassefa-gj9ou Před 11 měsíci +2

    What a powerful message may God bless you more than what you have ❤I wish year 2016 is the best year ever and much love sister.

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Před 11 měsíci

    ሀሌሉያያያያ አሜንንንንንን አሜን ጌታ ሆይ አንተ ከኔ ጋር ነህ አልፈራም ልብን የምታፀና ጌታ ተባረክ በመፍራቴ አንተን ባለመታመኔ ይቅር በለኝ እህቴ ባንቺ የተናገከኝ ጌታ ይባረክ አንተም ተባረኪ ለበረከት ሁኚ❤❤❤❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 11 měsíci

    ጌታ ይባርክሽ ቲጂ የጊዜው ቃል ነው ለእኔ ።

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 10 měsíci

    ትክክለኞ ወንጌል ተባረኪ ይሄ ከህይወት ታሽቶ የወጣ ሽቶ በርች

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ !!! ህያዊውን ቃል አከፈልሽን በዚህ መልዕክት ተባርከአለሁ!!!!!

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ቲጂዬ 🙌🙏

  • @astertekle8945
    @astertekle8945 Před 11 měsíci +2

    TG, you don't know how much I love you and proud of you

  • @AddishiwotTesfaye-mq6qd
    @AddishiwotTesfaye-mq6qd Před 10 měsíci

    ቲጂዬ ምን ያህል ጌታ የረዳሽ እህት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @romanmeakelu4727
    @romanmeakelu4727 Před 11 měsíci

    አሜን ሀሌሉያ ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ የኔ መልእክት ነው ጌታ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @rb2782
    @rb2782 Před 11 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ቃልህን ልከህ ስለ ፈወስከኝ አመሰግናለው! ቲጂዬ እግዚአብሔር አምላክ ብርክ በይልኝ እህቴ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይለምልም 🙏🏽❤❤️❤️✝️

  • @meseretayenewlemaofheyerfa8997

    Amen Amen Amen 🙏 HalleluYAH Glory to our Almighty Elohim YAHAW 🙏❤️

  • @almijesus3651
    @almijesus3651 Před 11 měsíci +1

    አሜንንንንን ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል።

  • @hailuassalafi1788
    @hailuassalafi1788 Před 10 měsíci

    ተባረኪ ይብዛልሺ ከሁሉም አንቺን የስጠን ጌታ ክብሩን ይውስድ

  • @greatPrinceMike
    @greatPrinceMike Před 11 měsíci

    ዋው ድንቅ መልዕክት
    #አትፍሩ ! #Tigist_Ejigu /Nikodimos Show /

  • @freshimelis2496
    @freshimelis2496 Před 11 měsíci

    ቲጅዬ አንች ድንቅ ሴት ነሽ እባክሽ እንደዚህ አስተምሪን!!!

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 Před 11 měsíci

    አሜን ጌታ ሆይ አንተ ከኔ ጋራ ነህ ክፉውን አልፈራም

  • @samrisolomon549
    @samrisolomon549 Před 11 měsíci +1

    You are blessed tigiye!!!! Perfect timing word of God!!!!

  • @abebaneguse6135
    @abebaneguse6135 Před 11 měsíci

    አሜን አልፈራም።እግዚአብሔር። ከኔ ጋር ነው ተባረኪ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 11 měsíci +1

    Amazing message ! this is for me ! TG God bless you ! Amen !!!!!!!!

  • @tolosabonsa9767
    @tolosabonsa9767 Před 11 měsíci

    Thank you God for these amazing message. Thank you Tigist!!

  • @tewodroswakjira8776
    @tewodroswakjira8776 Před 11 měsíci

    What a powerful message, You are blessed!! , I always see you and encouraged by the Word of God you present to the nation!

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 Před 11 měsíci

    Geta yebarkesh Tgye zemenesh yetebareke yehune. Geta banchi bemigerm huneta selaberetagne, egziabeherene selanchi amesegenewalehu.God bless you.......

  • @rozaabrham3478
    @rozaabrham3478 Před 11 měsíci

    Amen! Alferam Geta Kene Gar New Halelujah❤❤❤❤❤❤❤Tebarkesha Ehitachin Tijiye

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Před 11 měsíci

    Amen amen amen Geta Eyesus zemenshin agelglotshin yibark ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 11 měsíci

    TGye, this is an amazing message, well planned & delivered. Thank you so much & stay blessed.

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Před 11 měsíci

    Tigiye i have no words to thank you for your blessed show .Your understanding of the bible is a blessing for many of us .God bless you more with everything.

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ❤❤

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 Před 11 měsíci +2

    Amen, may God bless you abundantly.

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 Před 3 měsíci

    ዘመንሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ እጅግ እጅግ በጣም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ!!!

  • @user-rj4pu6ow2u
    @user-rj4pu6ow2u Před 10 měsíci

    በብዙ ነገሮች እሠጋለሁ እፈራለሁ ግን እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ የተናገርከውን እጨብጥ ዘንድ ካንተ ፈቃድ ጋ እንዳልተላለፍ አባቴ 🙏ተባረኪ እህቴ

  • @tarekegnayele1078
    @tarekegnayele1078 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta yaleu iyiqarami geta Kaine garano alifaram tabariki tabariki ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @simegnarega3727
    @simegnarega3727 Před 11 měsíci +1

    በዚህ ሳምንት ብቻ ለ3ኛ ጊዜ አትፍሩ የሚል መልእክት ስማር 😮😮.

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe4831 Před 11 měsíci

    አሜን ጌታ ከኔጋራ ነው ጌታ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @heleneshetu2545
    @heleneshetu2545 Před 11 měsíci +1

    ተባረኪልኝ ይብዛልሽ በኢየሱስ ስም

  • @user-hs2gu1sv3s
    @user-hs2gu1sv3s Před 11 měsíci

    እግ/ር ፀጋውን ያብዛልሽ የተወደድሽ።

  • @SaraSara-fq1em
    @SaraSara-fq1em Před 10 měsíci

    Amem amen amen amen amen amen amen amen haleluya egezaber kenegar new tebareki tsegaw yibezalesh

  • @mulurodriguez5556
    @mulurodriguez5556 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እህቴ ❤❤

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 Před 10 měsíci

    Very powerful message. Thank you for sharing.

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 Před 11 měsíci

    ተባረኪ እህቴ እግዚያብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @rutaaraya2902
    @rutaaraya2902 Před 11 měsíci

    You’re such a blessing sister❤
    Thank you for sharing this beautiful message 🙏🏽

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před 11 měsíci +1

    🙏 What 🙏 a 🙏 blessed 🙏 and 🙏 beautiful 🙏 mind 🙏!!! May 🙏 God 🙏 be 🙏 with 🙏 you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemasseged168
    @aynalemasseged168 Před 10 měsíci

    🙏🏻 ❤️‍🩹🙏🏻 አሜን አባባ አሜን እውነት ነው አልፈራም አባባባ 🙏🏻 እልልልልልል

  • @sintayehugalcha7496
    @sintayehugalcha7496 Před 10 měsíci

    ተባረኪ በኢየሱስ ሰም ደግሞም አደንቅሻለሁ

  • @user-Hareg
    @user-Hareg Před 10 měsíci

    ❤ Amazing !!!!!!! 👏 I Thank GOD. Bless you dear.

  • @ellenihailemichael2017
    @ellenihailemichael2017 Před 10 měsíci

    ቲጂዬ ተባረኪልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ !!!!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን ❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Před 11 měsíci +1

    ዋው እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው!!❤🙏

  • @assegidtefera923
    @assegidtefera923 Před 10 měsíci

    Tigi ye ancheneme programeshen betame newe yemewedewe God bless you!!!

  • @elizabethsesero3880
    @elizabethsesero3880 Před 11 měsíci

    Amen and Amen hallelujah Jesus 🙏

  • @mesi406
    @mesi406 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከሽ እህቴ።

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 11 měsíci

    Amennnn.tigiye tebareki yemiyasarf kal tsega yibzalish

  • @fitsumfissehaye3213
    @fitsumfissehaye3213 Před 11 měsíci

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 hallelujah God bless you 🙏❤