ፑቲን ከቀይ ባህር ለሃገራችን አዲስ ያበሰሩት ታላቅ የምስራች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 06. 2024
  • "Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
  • Zábava

Komentáře • 26

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS

    ፑቲን የአለማችን ጀግናው መሪ ድል ለሩሲያና ለመሰሎቿ ።

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před 10 dny +4

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Před 10 dny +2

    ከዚህ ይልቅ ጠቃሚ የሚሆነው ሩስያ የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ጋዝና ነዳጅ አውጥቶ ለመጠቀም ያላትን የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ብታደርግ ነበር።

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 9 dny

    ቸር ያሰማህ

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f Před 9 dny

    Original continental and international construction is important
    🌈🌈🌈🌈

  • @sintayewbeyu4297
    @sintayewbeyu4297 Před 10 dny +2

    ወዳጄ ኢትዮጵያ እኮ እጅግ ብዙ የተፈጥሮ ጋዝ ያላት አገር ናት።ይልቅ የመንግስትናነቸፋላሚዎችን ልብብ አራርቶ ሰላም እንሁን እንጂ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 10 dny

      ለአለም ይበቃል ሲሉም ነበር አንዱም ማሳካት አይፈልጉም እንጂ።። ሁሉም ይወቅ አለን

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 10 dny +1

    OK የእኛ ነዳጅ ና የተፈጥሮ ጋዝ መቼና እንዴት ነው የሚወጣው አሁን ነው።

  • @user-oo9wk5dc9f
    @user-oo9wk5dc9f Před 9 dny

    Russia የዋርሶ ኮምኒዝም የአንድነት ኃይላችን፣ ሁለተኛ እናታችን እናመሰግናታለን

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Před 10 dny

    አልሀምዱሊላህ።በእውነቱ፡ይህንን፡የአብዛኛው፡እውነተኛ፡ኢትዮጵያዊያን፡ልብ፡የሚያሞቅ፡ዜና፡ያቀረብከው፡ጋዜጠኛ፡ከልብ፡እያመሰገንኩ፡የአብዛኞቹ፡የለውጡ፡እውነተኛ፡ጀግና፡መሪዎቻችን፡የኢትዮጵያን፡ጥቅም፡ያስቀደመ፡አስደናቂ፡ጥበበኛ፡አካሄድ፡በእጅጉ፡እያደንቅሁ፡ፍፃሜው፡የተሳካ፡ሆኖ፡ማየት፡ጓጓሁ፡ኢንሻአላህ።

  • @mikiaslegasse5597
    @mikiaslegasse5597 Před 10 dny +1

    💯💯💯💯💯💯

  • @mariaqalinge1395
    @mariaqalinge1395 Před 10 dny

    Kedada ,atirterter.

  • @NahomHaile-vn1wv
    @NahomHaile-vn1wv Před 11 dny +1

    Nice long live putin

  • @BolosoZema
    @BolosoZema Před 9 dny

    ድንቅ ነገር ነው

  • @user-ev2zo1ye8q
    @user-ev2zo1ye8q Před 9 dny

    ፑቲን የኛ ጀግና ነው

  • @befekadudemmissie4592

    ይበልጡን ፣ ሩሲያ ለምን በሀገራችን ውስጥ ባለው የነዳጅ ድፍድፍ አመራከትና ተያያዥ ገበያ ላይ እንድትሠራ ትብብሩ ለምን አልታቀደም ። ብዙ ማዳነቅህ ግራ አጋብቶኛል ! "የራሷ አሰያረረባት የሰው ታማሰረላለች እንዲሉ !"

  • @6Sky6
    @6Sky6 Před 10 dny

    ባህሩ የማን ሆኖ የሥራ ዕድል ለኛ ኢትዮጵያን ?

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Před 10 dny

    የሱዳንን ፕሮጀክት በተቀጣጠለ ሠንሠለት ጎትተህ ጎትተህ የኢትዮጵያ አደረግኸው!

  • @YegnaTube-1
    @YegnaTube-1 Před 10 dny +1

    Father Land russia💯💯💯💯💯💯💯

  • @abutaye892
    @abutaye892 Před 10 dny

    አልገባኝም። አንተም የገባህ አልመሰለኝም ።

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya Před 10 dny

    ዉሁሐትሕ❤ነዉ
    ኡሁሩሁሲሕያሐ❤ሚሕንሕ❤አሐገሐበሐ
    ኤሄሪሕትሕራሐ🌹ሰሐይሕፋሐቅሕድሕ
    መሐይሕሆንሕ❤ነዉ
    መሐሲሕመሐመሐትሕ❤ከሐኤሄሪሕትሕራሐ
    ኢሕሲሕያሐሲሕ🌻ጥሕሩሁ🌻ነዉ
    ሆድሕንሕ❤ዬሄሰሐራሐቀሐ❤አሐቡሕይሕ❤ነዉ❤

  • @samikibrom9670
    @samikibrom9670 Před 9 dny +1

    ምን ኣይነት ውሸት ነው ቀይ ባህር እኮ ባለቤት ኣለው እነሱም ግብጽ ሱዳን ኤርትራ ሶማል ጁቡቲ 2230 ኪሎሜትር ነው 1200 ኪሎሜትር ከራስ ቄሳር እስከ ራስ ዱሜራ የኤርትራ ነው ቀሪው የ 4 ሀገሮች ነው እያማራቹ ይቀራል እንጂ ቀይባህር ኣታሉሙት ተውውውውውው

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Před 10 dny

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ወየውላቸው፡ለውሸታም፡እብሪተኛ፡ግፈኞች።

  • @kassakader-lz4pq
    @kassakader-lz4pq Před 10 dny

    ለናተ ነው ፑቲን የነገራቹሁ ቀዳዳ😮

    • @ewnetugiru5102
      @ewnetugiru5102 Před 10 dny +1

      ስድብ ያበለጌ ነው!!!

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 10 dny

      ይመስላል የካድሬዎች ቀደዳናት ይቺ ወሬ