Ethio Daily
Ethio Daily
  • 126
  • 999 559
ሃገራችንን ከአዲሱ ወደብ የሚያገናኘው ሜጋ ፕሮጀክት ሊጀመር ነው
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
zhlĂŠdnutĂ­: 3 044

Video

ሶማሌላንድ አዲስ አስደሳች የምስራችን ለሃገራችን አበሰረች
zhlédnutí 17KPřed 2 hodinami
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
ኢትዮጵያን የሚያሳድገው የሳውዲ ውሳኔ | ከBRICS የምስራች ዜና ተሰማ
zhlédnutí 14KPřed 4 hodinami
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
ሃገራችን የአዳዲስ ወደቦች ባለድርሻ ሆነች
zhlédnutí 13KPřed 7 hodinami
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
ጣናን የሚያስንቅ ሃይቅ የሚፈጥረው ያልተወራለት አዲሱ የሃገራችን ግዙፍ ፕሮጀክት
zhlédnutí 7KPřed 9 hodinami
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
በገፍ የተገኘው እጅግ ዉዱ ማዕድን ለሃገራችን አዲስ የምስራችን ይዞ መጣ
zhlédnutí 12KPřed 12 hodinami
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
በሃገራችን በቻይና አዲስ የሚገነባው ተዓምራዊው የሃይቅ ዳር ሜጋ ፕሮጀክት
zhlédnutí 14KPřed 14 hodinami
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
አዲሱ የአብይ ግዙፍ ፕሮጀክት አስደናቂ ደረጃው ይፋ ሆነ
zhlédnutí 8KPřed 16 hodinami
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
ፑቲን ከቀይ ባህር ለሃገራችን አዲስ ያበሰሩት ታላቅ የምስራች
zhlédnutí 17KPřed 19 hodinami
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
ከአየር መንገድ እስከ ኢምፔሪያል የተዘረጋው አዲሱ ሜጋ ፕሮጀክት ተጀመረ
zhlédnutí 16KPřed 21 hodinou
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
ለሃገራችን ከተማ ያልተጠበቀ አስደናቂ ቦታን የሰጠው ደረጃ ይፋ ሆነ
zhlédnutí 6KPřed dnem
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
በርዝማኔው ከሃገራችን ቀዳሚ 2ኛው ሸራተን በመዲናችን እውን ሊሆን ነው
zhlédnutí 19KPřed dnem
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
በ140 ቢሊዮን አዲስ የሚገነባው አስደማሚው ግዙፍ ከተማ
zhlédnutí 8KPřed dnem
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ያልተጠበቀ አስደናቂ ደረጃ ተሰጠው
zhlédnutí 36KPřed dnem
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
ለግብፅ ከታላቁ ህዳሴው ግድባችን አዲስ የተሰማው ታላቅ መርዶ
zhlédnutí 9KPřed 14 dny
"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
የሼሁ አዲስ የ700 ሚሊዮን ዶላር የሃገራችን ግዙፉ ተዓምራዊ ሜጋ ፕሮጀክት
zhlédnutí 16KPřed 14 dny
የሼሁ አዲስ የ700 ሚሊዮን ዶላር የሃገራችን ግዙፉ ተዓምራዊ ሜጋ ፕሮጀክት
ኢትዮጵያ እንደ ሩስያ | አለምን ያስደነቀው ተዓምራዊው ሃብት ተገኘ
zhlédnutí 13KPřed 14 dny
ኢትዮጵያ እንደ ሩስያ | አለምን ያስደነቀው ተዓምራዊው ሃብት ተገኘ
አየር መንገዳችን ታሪክ ሰራ! | አስደናቂው ደረጃ ይፋ ሆነ
zhlédnutí 6KPřed 14 dny
አየር መንገዳችን ታሪክ ሰራ! | አስደናቂው ደረጃ ይፋ ሆነ
ሃያላኑ የተናነቁበት የሃገራችን አዲሱ የኢነርጂ ማዕድን ክምችት
zhlédnutí 9KPřed 14 dny
ሃያላኑ የተናነቁበት የሃገራችን አዲሱ የኢነርጂ ማዕድን ክምችት
ሃገራችን አለምን አስደመመች | አስደናቂው ደረጃ ይፋ ሆነ
zhlédnutí 18KPřed 14 dny
ሃገራችን አለምን አስደመመች | አስደናቂው ደረጃ ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያን የሚለውጠው አዲሱ የ15 አመት ሜጋ ፕሮጀክት
zhlédnutí 7KPřed 14 dny
ኢትዮጵያን የሚለውጠው አዲሱ የ15 አመት ሜጋ ፕሮጀክት
ከህዳሴው ግድብ ቀጥሎ የሚመጣው የሃገራችን አዲሱ ግዙፍ ሜጋ ፕሮጀክት
zhlédnutí 14KPřed 21 dnem
ከህዳሴው ግድብ ቀጥሎ የሚመጣው የሃገራችን አዲሱ ግዙፍ ሜጋ ፕሮጀክት
በ14 ቢሊየን በመሃል ፒያሳ ግንባታው የተጀመረው የከተማችን ግዙፉ ፕሮጀክት
zhlédnutí 15KPřed 21 dnem
በ14 ቢሊየን በመሃል ፒያሳ ግንባታው የተጀመረው የከተማችን ግዙፉ ፕሮጀክት
ቻይና የምትገነባቸው የኢትዮጵያ አዲሶቹ ግዙፍ መርከቦች ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆኑ
zhlédnutí 14KPřed 21 dnem
ቻይና የምትገነባቸው የኢትዮጵያ አዲሶቹ ግዙፍ መርከቦች ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆኑ
ሃገራችን ከፈረንሳይ አደገኞቹን የጦር መሳሪያዎች በገፍ አስገባች
zhlédnutí 6KPřed 21 dnem
ሃገራችን ከፈረንሳይ አደገኞቹን የጦር መሳሪያዎች በገፍ አስገባች
ሚሊኒየም አዳራሽን የሚያስንቀው የአህጉራችን ግዙፉ ፕሮጀክት ፍጻሜውን ሊያገኝ ነው
zhlédnutí 18KPřed 21 dnem
ሚሊኒየም አዳራሽን የሚያስንቀው የአህጉራችን ግዙፉ ፕሮጀክት ፍጻሜውን ሊያገኝ ነው
የግብጹ ግዙፍ የበረሃ ፕሮጀክት በታላቁ የህዳሴ ግድባችን ጉድ ተሰራ
zhlédnutí 29KPřed 21 dnem
የግብጹ ግዙፍ የበረሃ ፕሮጀክት በታላቁ የህዳሴ ግድባችን ጉድ ተሰራ
መድናችንን ኒውዮርክ የሚያደርገው ግዙፉ ታወር በቻይና ሊገነባ ነው
zhlédnutí 20KPřed 21 dnem
መድናችንን ኒውዮርክ የሚያደርገው ግዙፉ ታወር በቻይና ሊገነባ ነው
አሜሪካ እና ቻይናን ያፋጠጠው የሃገራችን አነጋጋሪው የቢሊየን ዶላር ፕሮጀክት
zhlédnutí 23KPřed 28 dny
አሜሪካ እና ቻይናን ያፋጠጠው የሃገራችን አነጋጋሪው የቢሊየን ዶላር ፕሮጀክት
የአሜሪካ ሳተላይቶችን የሚያጋየው የሩስያ አደገኛው ሚስጥራዊ መሳሪያ ይፋ ሆነ
zhlédnutí 1KPřed 28 dny
የአሜሪካ ሳተላይቶችን የሚያጋየው የሩስያ አደገኛው ሚስጥራዊ መሳሪያ ይፋ ሆነ

Komentáře

  • @BertaBabeta
    @BertaBabeta Před 3 hodinami

    አሁን የሚያምናችሁ አለ የህዝብ ጥያቄ ከዱርዬ አስተሳሰብ የወጣ ብሄር ተኮር የዘር ጭፍጨፋው ማፈናቀል ዘረኝነት የዚ ሁሉ ካንሰር አስተሳስብ ያለው መሪ በቱርክ እና በሳዑዲ ሽምግልና የተገኘው ወደብ ከህዝብ ችግር አይበልጥም ጥቅሙም የኦሮሙማው ባለስልጣን ለዘረፋ ጥቅም ካልሆነ ልክ ያን ክብር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መገድ የወታደሮች ባስ እስከማድረግ እና የተረኞች ሌባ ማእከል ያደረጉት ሰዎች የወደብ ባለድርሻ ባለቤት ሆንን ብለው ማውራት ማውራት ሁሌ ማውራት ኧረ ሸለቻችሁን ቋቅ ነው የምትሉት ወደባችሁም እናንተም ጥርግ በሉ😅😅😅😅

  • @debewhailu7085
    @debewhailu7085 Před 7 hodinami

    ቪቫ ፑቲን esu newu BRICKS yetenesesewu

  • @debewhailu7085
    @debewhailu7085 Před 7 hodinami

    እሰይ ጌታ አሜሪካን ከምድረገፅ ያጥፋት።

  • @deborahcroft2876
    @deborahcroft2876 Před 8 hodinami

    Some have saidEtyiopia will not be owned by Ethiopia for long. (Caucasianns)and oysters. See that that never happened

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před 12 hodinami

    2025 ተጀምሮ 2040 ያልቃል? 15 አመት ነው ተሳስቼ ነው?

  • @Mohamedjunda0
    @Mohamedjunda0 Před 13 hodinami

    King

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 13 hodinami

    ዋው❤❤🎉🎉🎉

  • @YegnaTube-1
    @YegnaTube-1 Před 14 hodinami

    its long time project it takes time

  • @user-fu3sf9rd6m
    @user-fu3sf9rd6m Před 14 hodinami

    My hero will make it practical and change the lives of our children.

  • @mikiaslegasse5597
    @mikiaslegasse5597 Před 14 hodinami

    💯💯💯💯💯💯

  • @maam6096
    @maam6096 Před 15 hodinami

    p

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Před 16 hodinami

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-vy6fw2ui9v
    @user-vy6fw2ui9v Před 19 hodinami

    ደስ የሚል የምስራች ነው

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Před 21 hodinou

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።እልል፡በይ፡ኢትዮጵያ።አብዛኛው፡እውነት፡ወዳድ፡ኢትዮጵያዊያን፡እና፡ወንድም፡ኤርትራዊያን፡የሁለቱም፡አገር፡ህዝቦች፡ከአስመሳይ፡ሹሞቻቸው፡የክፋት፡የሴራ፡የሀሰት፡ፕሮፓጋንድ፡በመጠንቀቅ፡የህዝብ፡ለህዝብ፡ጠንካራ፡ወንድማዊ፡ግንኙነቱ፡እንዲቀጥል፡በማስቻል፡የምቀኞቹ፡የግብፅ፡መሪዎች፡የየራሳችሁ፡አስመሳይ፡ሹመኞች፡የምዕራባዊያንና፡የአሜሪካ፡ተላላኪ፡ወገኖች፡ተንኮል፡ክፋትና፡ሴራ፡በእውነት፡በጣጥሳችሁ፡ዳግም፡በአዲስ፡እና፡አስመራ፡ሽር፡ብትን፡ስትሉ፡የሚያዩበት፡የምናይበት፡ወቅት፡ቅርብ፡ነው፡ኢንሻአላህ።እውነተኛ፡ጀግኖቻችን፡ኢትዮጵያ፡የባህር፡በር(ወደብ)ማግኘት፡እንዳለባት፡ጠቅላይ፡ሚኒስትር፡ዶክተር፡አብይ፡አህመድ፡እና፡መንግስታቸው፡ብቻ፡ሳይሆን፡እውነተኛ፡ጀግናው፡ፕሬዝዳንት፡ኢሳያስ፡አፈወርቂና፡መንግስታቸው፡ጭምር፡ነው።በሁለቱም፡አገር፡ጭር፡ሲል፡የማይወዱ፡ምቀኞችና፡ክፉዎች፡ለውጭ፡ሴረኞች፡የሚያሸረግዱ፡ወገኖች፡እንዳሉ፡ቢታወቅም፡ወደብ፡የማግኘቱ፡ጉዳይ፡ከሶማሌላንድ፡ወይም፡ከኤርትራ፡መሆኑን፡ሰላም፡አይሰጣቸውም፡የሚጎዱት፡ነገር፡ባይኖም፡እውነ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 21 hodinou

    ኢትዮያ አገሬና 😂 ህዝብ ሆይ በዚህ ድንቅና ልዩ ታታሪ መሪ አብይ አህመድ መኩራት ይገባዋል ❤🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍👏

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 21 hodinou

    አብይ አህመድ የአገርን ልማተትና ዕድገትን እንደዲሁም ብልፀግናዋን እውን ለማድረግ የሚተታገል ! የሚለፋና የሚጥር ታታሪ ልዩ ሰጦታን በዕውቀት የተላበሰ ጀግና አኩሪ የኢ/ያ መሪ ❤👍🙏👍❤👍🙏👏❤🙏👍👏❤

  • @abaraabati2711
    @abaraabati2711 Před 21 hodinou

    𝚝𝚎𝚔𝚎𝚕𝚗,𝚖𝚊𝚛𝚓𝚊,𝚊𝚠𝚝𝚞,,𝚠𝚜𝚑𝚊𝚝𝚎,𝚊𝚝𝚐𝚛𝚗𝚎,

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 Před dnem

    ዜናው በተለያዩ ቃላቶች ተለዋዋጭ ሃሳብ ከመያዙ ይልቅ አንድ ዓይነትና በጣም ተቀራራቢ ሃሳቦችን በመያዙ ዜናውን ለመጨረስ ይሰለቻል የመጀመሪያውን ሐረግ ካደመጥክ የመጨረሻውን ሐረግ ምን እንደሚል የሚያሳውቅ አቀራረብ ነውና የዜናውን ርዕስ በንዑስ ርዕሶች ብታቀርባቸው ዘናና ለመደመጥ ጆሮን አይጎረብጥም ነበር።

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Před dnem

    Old news bihonem teru new, this is good afermation, dream will come true ❤❤

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před dnem

    Marraige with similar sexes & similar affairs is the greatest sin of the USA government.

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před dnem

    በዕርግጠኝነት የእግአብሔር ቃል የሚያስረዳን እስራኤልም ወሰኗ ከታላቁ ኢፍራትስ ወንዝ እስከ Nile ወንዝ እንደሆነ ይታወቃል። የተፈጻሚነቱ ጉዳይ በእግዚአብሔር ዕቅድና ጊዜ መሆኑ አይቀሬ ነው።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před dnem

    ኤርትራም ብትሆን በእጅጉ ተጠቃሚ የምትሆነው ከኢትዮጵያ ጋር በመዋሀድ እንጅ ተገንጥላ የከንቱ ከንቱነት እንደሆነ መረዳት ይገባታል።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před dnem

    የሱማሌ ላንድ ፕሬዜዳንት ጥበበኛ መሪ ናቸው። የፈጣሪን ራዕይ የተገነዘቡ በመሆናቸው ነው።

  • @jamesblack6324
    @jamesblack6324 Před dnem

    ያረጀ ወሬ አሁን ቱርክ ላይ ሌላ ውይይት እየተካሔደ ከሣምንት በፊት የሰማነውን ታወራላችሁ ዜናችሁን ሌሎች ቋቅ እስኪለን ካወሩ በሃላ እንደ አዲስ ቃላት ቀያይራችሁ አታሰልቹን ወይ ከወቅቱ ጋር ፍጠኑ ካለበለዚያ አታሰልቹን ።

  • @habtamuregassa2852
    @habtamuregassa2852 Před dnem

    Ethio daily keep on sharing and informing reliable and updated information.👍👍👍🙏

  • @wariosara1069
    @wariosara1069 Před dnem

    HOW ARE WE BIG POLITICAL SILENCE RATHER THAN SPEAKING? Not only speaking but also silence is great politics respectfully wanted to remind them that because the three gods have nothing to agree on but porn graph silence can be great politics rather than making arguments because as it is known respect Mr. Elon musk the man who sold women's genitals left building a house in the sky we heard finally took artificial intelligence we heard you made controversy because you named many of the world's biggest social media platform X media think how did you get this man so much acceptance? What is the reason? What did you focus on and get acceptance? How did the man get acceptance when we are lying about Allah instead of others? How can the man make Africa a black continent let alone America the foundation of democracy and make the honor of former US president Trump a criminal? Dear people of the world there is one thing as it is known the beginning of many religions on the top of the world among these many religions have a punishment or rule of order only muslim religion based on this first time and gamma social media started trying to make punishment or rule I have been making extensive attempts to say that the Muslim Ummah has an Imam but later I started making a big attempt to add the three gods and polytheists and mujjirramas to me or prohibition or permission of the Qur'an and Hadith on the Messenger of Allah Prophet Muhammad SAW is the foundation of those whom Allah has been gracious to and the knowledge of the enemy of Islam is given to them respectfully remind them again but speaking out expressing your opinion can be accepted because it plays a big part in political protests but the opposite is true in the age of Bitter love porn graph and the Paradise murtadii ignorant like me how to silence this world trade __ and __ could you become the world’s greatest politician? first of all you need to think about how this so called politics can influence but you have no ability to influence without reason you would have solved the politics of the world people all 7 continents who rule separately and Islam leave it in the darkness of the night I want to remind you dear muslims of any 7 continents you have to stand and watch because you are the reason of the book makers of the book of dispute tee Hadid making solutions it is impossible because of mushirka and mujjirrama idammuu munifiqaa holding one side Shia etc. for example if the muslim people go for pilgrimage the world's major media such as BBC media etc. focus on talking about Shia people etc Allah prophet Muhammad SAW is currently in Saudi Arabia and Arabia Emirates which is considered sillah quran say such sunni now there is no such thing should be murtadii murtadi sillah yaa said sunni leave those who took adultery pure repentance those like the Quran Him is respected and hadith the mission of Allah to guide us to kill the prophet Muhammad SAW but now we are seeing fatwas on social media in general silence does not mean complete silence but the door of expectation is tightened respectfully wanted to remind them because for example those left behind in politics we are in 57 African countries you can take Ethiopia for example what is the purpose of the Ahmara cross? But I mean, for example, I want to respect and remind them that he emphasized that we will look at not only Sunni but also Xixxalla and it may be major politics to keep silent right now Additionally dear people of the world many insulting people may say that what you said is stupid or failure because of the cause of many religions and many people just eat and drink and replace time after time on this basis many people in the world should know this like there are some who solve the evil of those who win the debate on what can hide the root of many major problems in the world for example pure hypocrites and polytheists who have based this on this can mean separating people Look for a political party that can be accepted for example those who focus on the politics of the Oromo people unless you are a separatist or those who seem to be everything or if you are a truth seeker but you cannot be accepted unless you are a just religion If Ali sold the people of Oromo, what kind of agreement did Mr. Juwar Muhammad and others have with the people of the world when he received the Nobile prize? For example, before we analyze the Ethiopian people, you say big things, for example, how can Juwar Muhammad's political system be accepted by 85 ethnic groups in Ethiopia and prevent the prime minister of Ethiopia from accepting it? They reminded them that silence is the biggest politics rather than speaking because everything that can make an impact should be analyzed because for example the world is focused on making an impact on top of globalization whether it is global warming or climate change or water change natural resource change must go if the happiness of resource going starts the relationship between planting trees and porn graph is the beginning of the world's most important questions this is a struggle with only one small solution

  • @Ephreemtusea
    @Ephreemtusea Před dnem

    ሙሴ ቢኒ ሳይሆን ሙሴ ቢሂ አብዲ ስማቸው ነው።

  • @BIRUKASSA
    @BIRUKASSA Před dnem

    The major player who collaborated with shabia in depriving Ethiopia access to the Red Sea was the traitor Meles Zenawi, the boss of the criminal organization Tplf.However, Abiy made political and military blunders within his own country instead of regaining the historical and legitimate areas of Ethiopia. At the eleventh hour he turned himself to a nomadic one looking for a seaport here and there.I'm afraid he may perhaps venture either to Tripoli or Durban at the end but will never and ever succeed.Futile efforts end in futile results.As the saying goes " If wishes were horses, beggars would ride them, since wishes are not horses beggars couldn't ride them". If he were farsighted and a man of intelligence,he shouldn't have engaged the armed forces of the nation to kill their own compatriots in Tigrai, Amhara, Oromia and other regions.By reserving both the human and material resources of the nation, when the objective conditions allow, he could have mobilized the entire nation militarily in order to restore the legitimate territorial sovereignty of Ethiopia and that is now called Eritrea.Simply one can see the dispute between India and Pakistan, China's claim of Taiwan.Already Hong Kong is under its control on the basis of one country and two policies.There are more instances which support this argument or call it assertion if you like.Imagine a tiny state of four to five million people and extremely poor both of its people and lands not suitable for any kind of agriculture, whereas Ethiopia a big country endowed with natural resources and with a poulation of more than 120 million.The current generation is well-educated to a university level esp. in science and technology.If you come to Asmara, you won't find even one academic institute which you may see in Afar or Bennshangul which were behind the other regional states in the past.Thanks to the Ethiopian governments of Emperor Haile Selassie and the Derge Eritreans were given all the opportunities just the same like the rest of all Ethiopians to access education and employment in equal terms.When they were under the Italians the only open job was a menial i.e. cleaning roads and related manual ones.

  • @fikirtewoldemariam4402

    It's old NEWS

  • @user-en4zn1sr8u
    @user-en4zn1sr8u Před dnem

    😂ሱማሌ ላንድና ሱማልያ ተፍካክርው ወደባቸውን ብቻ ሳይሆን አገራቸውንም ሳይሰጡን አይቀርም የፍክእክር ቤት

  • @kalkidantekletsadik814

    35 ken yalefewin zare takerbaleh ?

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s Před dnem

    በኤርትራ ወደብ የመጠቀም ሃሣብ ኢሣያስ አፈወርቂ የስልጣን ዘመን ከሆነ ጅልነት ነው ። ለዚህ ማስረጃ ከ1990 ጀምሮ እስከ 1998 የነበረ የኢህአዴግና የሻዕብያ ስምምነት በብዙ ሺ የሚቆጠር ንብረትና ሃብት በዓሰብ ወደብና በምፅዋ ወደብ የነበረ የኢትዮጵያ ንብረት ግጭት እንደተጀመረ እንዳለ ወርሰውታል ። የዛሬ 5ዓመትም ከፍተኛ የጦር መሳርያዎች አታሎ ወደ ኤርትራ እንዲገቡ ካደረገ በኋላ እንዳለ ተወርሰዋል ። አሁንም ከኢሣያስ አፈወርቅ ጋር መዋዋል ካደረገ እውነትም አብይ አህመድ ጅላጅል መሆነ ማረጋገጫ ነው ።

  • @danigsahle
    @danigsahle Před dnem

    😀😀ዘገየ ሚድያ የሆንክ ነገር

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Před dnem

    ❤

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Před dnem

    ❤️

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Před dnem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🌹🌹🤲🤲👌👌🇹🇯🇹🇯🇹🇯🇹🇯❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před dnem

    ይሄ እኮ ብዙ ሚዲያዎች ከሳምንት በፊት ያወሩት የቆየ ዜና ነው ዜና እና ቡና ደስ የሚለው በትኩሱ ሲሆን ነውና የቀዘቀዘ ዜና ይዘህ የምስራች አትበል።

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před dnem

    ቸር ያሰማህ

  • @JemalAdinew
    @JemalAdinew Před dnem

    በርታ

  • @KAMALTAHIR-dw6ls
    @KAMALTAHIR-dw6ls Před dnem

    ይህነው የሀገር መሪ ፈጣሪያችን ይጠብቅ አሜን።

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Před dnem

    አንተ ደግሞ የሰነበተውን ወሬ እንደ አዲስ ስታቀርብ አይደብርህምዴ? እኛ የምንፈልገው የእለቱን ነው እንጂ የከረመ አይደለምና

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před dnem

    የአበ ባ የአባይ ግድብ በጣም ያኮራናል ,

  • @Amhara-Ethiopian
    @Amhara-Ethiopian Před dnem

    የተሳሳተ መረጃ ነው የምትቀባጥረው ፤ አንዳንድ ብዙ ተደማጭ የሆኑ ሚዲያዎች ይሄን ያወሩበት ሌላ ምክንያት አላቸው ፤ ሳውዲ ከአሜሪካ ጋር ትብብር እንጂ dollar agreement የላትም even ሲሽከረከር የነበረው document 📃 paper እራሱ ስህተት ነው ::

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Před dnem

    እውነት፡ለዘመናት፡በውሸታም፡ቀሴረኞች፡ከተቀበረችበት፡በመውጣት፡አሸናፊነቷ፡እንደምታረጋግጥ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።አልሀምዱሊላህ።

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před dnem

    ደሀ በህልሙ ወተት ይጠጣል። ጥሮ ተጣጥሮ ሀብት ማፍራት ሲገባው በአቋራጭ ሰልጣን ላይ ወጥቶ ደሀውን የኢትዩጰያ ህዝብ ለመበዝበዝ ድያሰፖራው በመንግሰት ላይ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ማሰራጨት ላይ ነው። ትምህርት ሚኒሰቴር የሰነ ዜጋ፣ ግብረ ገብና የሙያ ትምህርት በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውሰጥ ተግባራዊ መደረግ አለበት። የአውሮፓና አሜሪካ መንግሰታት በእጅ አዙር ለሀብት ብዝበዛቸው በሚያመች መንገድ የሸግግር መንግሰት ይቋቋም ማለታቸው ተቀባይነት የለውም።

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před dnem

    ደሀ በህልሙ ወተት ይጠጣል። ጥሮ ተጣጥሮ ሀብት ማፍራት ሲገባው በአቋራጭ ሰልጣን ላይ ወጥቶ ደሀውን የኢትዩጰያ ህዝብ ለመበዝበዝ ድያሰፖራው በመንግሰት ላይ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ማሰራጨት ላይ ነው። ትምህርት ሚኒሰቴር የሰነ ዜጋ፣ ግብረ ገብና የሙያ ትምህርት በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውሰጥ ተግባራዊ መደረግ አለበት። የአውሮፓና አሜሪካ መንግሰታት በእጅ አዙር ለሀብት ብዝበዛቸው በሚያመች መንገድ የሸግግር መንግሰት ይቋቋም ማለታቸው ተቀባይነት የለውም።

  • @AjKing-dx7tn
    @AjKing-dx7tn Před dnem

    Saudi🎉🎉🎉🎉

  • @BelayiDeyinew
    @BelayiDeyinew Před 2 dny

    የኢትዮጰያ አምላክ ይባረክ !

  • @MuktaerMohammed
    @MuktaerMohammed Před 2 dny

    Come soon 1 million companies with year moh #2 I need electricity thanks Et

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 Před 2 dny

    ሞኞች:ናችሁ:: America control 20% of the world income. All of them are poor including china, Russia and Saudi Arabia. Let me tell you what will happen to Saudi with in a few years. Saudi become like Iraq very soon. The king family will be deposed soon