ከህዳሴው ግድብ ቀጥሎ የሚመጣው የሃገራችን አዲሱ ግዙፍ ሜጋ ፕሮጀክት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 06. 2024
  • "Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"
  • Zábava

Komentáře • 19

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před 23 dny +1

    አፋርና ሶማሌ ክልሎች እጅግ ይሞቃሉ የሚባሉ ንግግሮችን አቁመን፣ ተፈጥሮ የሰጠንን ኃይል መጠቀም መቻል እጅግ ተወዳጅ ነው። ከዚህ ጋርም አንዳንድ የቴክኖሎጂናውን ግብአት እዚሁ ማምረት የምንችልበት opportunity ም ይኖራል።

  • @ZumraHussen
    @ZumraHussen Před 23 dny +1

    አልሀምዱሊላህ እዚህ ደርሰን

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 20 dny

    ▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @mikiaslegasse5597
    @mikiaslegasse5597 Před 24 dny

    😮😮😮😮😮😢😢😢😢

  • @melkeayalew1675
    @melkeayalew1675 Před 22 dny

    አተ ቅራቅቦ መጀመርያ ሰላም ስጡን አትግደሉን

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 Před 23 dny

    ተመስጌን፡፡

    • @FaithSaves23
      @FaithSaves23 Před 23 dny

      ጥሩ ነው ።500 M. USD እንዴት 60 ቢሊዮን እንደሚመጣ ግን አልገባኝም።

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu Před 24 dny

    Ante wede gedelew geba techemamari were aysfelgeme tedegagemalhe bado kale

  • @user-pd5es5uu9c
    @user-pd5es5uu9c Před 24 dny

    በጉጉት ብቻ

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 Před 23 dny

    የህልም እንጀራ።መጀመርያ አብይ አህመድ ይባረር።ይህ ሌባ ከትከሻችን ካልወረደ እንኳን ፕሮጀክት መኖርም አይቻልም።

  • @lioule1
    @lioule1 Před 23 dny

    40 ሚሊዮን በርሃብ 80 ሚሊዮን ከእጅ ወደ አፍ ሞት ለአብይ

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Před 23 dny +2

    ህልመኞች 🙈🤣😂
    በስንዴ ምርት በአለም አንደኛ ነን ብሎ ለፈፈ ምንም የለም ከአፈርኩ አይመልሰኝ በእርዳታ ለተራበው ሕዝብ የመጣውን ስንዴ ከረሃብተኛው አፍ ላይ ቀምቶ የተጃጃለ መንግስት የእርዳታ ጆኒያውን እንኳ ሳይቀይር የእርዳታ ስንዴ ፈጭቶ ለኬንያና ለሶማሌ የሸጠ መንግስት 🤣😂 ገንዘብ የለው ምናልባት IMF ቢሮ ደጃፍ ነጠላ አንጥፎ ይለምን ነጮቹ ሳንቲም ቢጥሉለት 🤣😂

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 Před 23 dny +1

      ምነው ተቃጠልክ ?ኢትዮጵያ ገና ትበለጽጋለች

    • @user-cv4ub3yo3f
      @user-cv4ub3yo3f Před 23 dny +1

      @@selamehagere9366 ላሞቹ ....እምቡዋ እያላችሁ እንደ ላሚቷ ሳራችሁን ጋጡ 🤣😂

    • @Black-2024
      @Black-2024 Před 20 dny

      ​@@user-cv4ub3yo3f▪️▫️ዕወት ንብርጌድ ንሓመዱ 💪

    • @user-cv4ub3yo3f
      @user-cv4ub3yo3f Před 20 dny +1

      @@Black-2024 እዋይ ተጋሩ 🤔🤣😂