Ethiopia | በኢትዮጵያ 517 ቶን ወርቅ ተገኘ! ብር ቀን ሊወጣለት ነው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 04. 2024
  • ኢትዮ አዲስ

Komentáře • 295

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 Před 2 měsíci +38

    ኢትዮጵያ ምድሯ ሁሉ ወርቅ ቢሆን ሰላምና አንድነት ከሌላው የበለጠ አደጋ አለው

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 Před 16 dny +1

      Unity. Stop tribalism. Respect the rule of the country.

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Před 2 měsíci +31

    እኛ ኢትዮጵያ ህዝብዎች አንድ መሆን አለብን ዛርኝነት ትትን

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před 2 měsíci +12

    እንዲአይነት፣በረከት፣ስላለ፣ነው፣ዘንዶው፣የተበሣጨው። ኢትዮጵያጌታ፣ወዳየላት፣ ኪዳን፣ትገባለች።❤

  • @AYlove2487
    @AYlove2487 Před 2 měsíci +50

    የእኛ መሬት መቼ ከፋችብን እኛ ከፍን እንጂ ሺ ግዜ ገንዘብ እንጣ እኛ ያጣነዉ ሰላም ሰላም ሰላም ብቻ ነው በዚህ ሰዓት የሚያስፈልገን

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi Před 2 měsíci +5

    እኛን የጎዳን አበሻ መልኩ አንድ አይነት የሆነውን ከዚህ በፊት ብዙ ማናውቀውን በዘር ፖለቲካ ተተብትበን
    ሌላ ነገር እንዳናስብ ምእራባውያን የፈጠሩዋቸውና
    በቀደዱት ቦይ የሚፈሱ መጨረሻውን ማየት የተሳናቸው የኛው ጉዶች የሆኑት የዘር አራማጆች
    ፈተናና ጠላት ሆኑብን እንጂ ኢትዮጵያ የመጨረሻ
    ሀብታም ሀገር ነች።ለጥፋት ጥቂት ይበቃል።

  • @MyMy-oj8xe
    @MyMy-oj8xe Před 2 měsíci +3

    ለሰው ልጆች ሠላም ነው የሚያስፈልገው ደሀ ሆነን እራሱ ፍቅራችንን አለም ይቀናበታል አሁን ግን 😢😢

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 2 měsíci +5

    ፈጣሪ አምላካችን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ምን ጊዜም አይተዋቸውም ስለዚህ በፀጋችን በልጽገን እንሻገራለን

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 2 měsíci +4

    እኛ መቼ ቸገረን ወርቅ ሰላም ነዉ የናፈቀን ሰላም ነዉ የሚስፈልገን

  • @GetachewBare-fc5iw
    @GetachewBare-fc5iw Před hodinou

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን፣ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እንጂ ተግተን ከሠራን ገና ብዙ እናያለን።

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 Před 2 měsíci +2

    ወርቅ ለሽመልስ አብዲሳ እንጀጂ ለ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ምንም ፋይዳ የለውም በመጀመርያ ህዝብ በሰላም ወጥቶ በሰላም በገባ!!!

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 2 měsíci +15

    ነበር እግዚአብሔር ህዝባችንን ከጥላቻ ፓለቲካ ያውጣልን ጸሎታችን ይህ ነው

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před měsícem +1

    አሜን ሀገራችን በሀብት ትጥለቅለቅለቅ ስደት ይብቃ ሠላም ለኢ ይሁን

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Před 2 měsíci +3

    ፈጣሪ ሆይ የሰጠህን እልፍ በረከት እንጠቀምበት ዘንድ ልቦናውን ስጠን ።

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s Před 2 měsíci +6

    ኤድያ ወድያ ክላልኝ አንተየ ወርቁ ቢወጣኮ መድፍና ቦንብ ቢኤም ይገዛበታል እንጂ መች ዳቦ ይገዛልእንዴ !!!!

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 2 měsíci +3

    አግዚብሔር ይቶጲያን እጅን ይዘርጋልን ጦርነትም ያቁምልን

  • @user-sf4nk7zg9n
    @user-sf4nk7zg9n Před 2 měsíci +1

    ጠቢቡ ሰለሞን ለሁሉም ጊዜ አለው እንደተባለ ሰዓቱንና ጊዜውን ጠብቀን አንድ ህዝብና ፍቅር ይመጣል ዕምነትና ዘረኝነት እየተዋረዱ አንድነት እያሸነፋቸው ሲመጣ ነውና የፍቅር አምላክ ስራ ነውና በፀሎት እንከተለው

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Před měsícem

    ሀይሩን አሏህ ይሻልን ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምን ፍቅርን አድነትን ኸዲያን አሏህ ይወፍቀን ያረብ

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi Před 2 měsíci +3

    ወሳኝ የሆኑ ጊዜ ማይሰጡ በዶላር የሚገዙ ነዳጅና ማዳበሪያ የወደፊት ፈተናዎቻችን ናቸውና በጊዜ ጥሩ ኢንቨስተር ያለሙስና ማእድናትን ወደ ውጭ ሽጦ ዶላር
    ሚያመጣልን ነው የቸገረን።በሚገኘው ዶላር ወሳኝ እቃ
    ከውጭ ታስመጣለህ።ይህንንም አሰራር ማያቅ ስንት
    ያገር አተራማሽ አለ መሰላችሁ!!ከውጭ አገር የሚመጣ እያንዳንዱ እቃ በእኛ ብር አይገዛም
    ለዚህ ነው እዚህ ሚወደደው በዶላር እጥረት።

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před 2 měsíci +3

    ወርን ሰላም ይቅደመው ብልፅግና እያረደን ነው ካህናትን ደማቸውን ለሉሲፈር እየጋበዘው ነው አብይ አህመድ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Před 2 měsíci +2

    Congratulations pm n wefi take the gold n leave us alone

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Před 2 měsíci +4

    ለዚህ ግኝት ደግሞ አሜሪካ ሌላ የእርስበርስ ጦርነት ትቀምምልናለች

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 2 měsíci +3

    በዘረኞች ካልተዘረፉን ነው ፈጣሪ ድሀውን ህዝቡን መጠለያ ያሰራለት ፋብሪካና ትምህርት ቤቶች ይክፈትልን እውነትህን ከሆነ ህዝቡ አኑን ማተኮር አለበት

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Před 2 měsíci +5

    ናና የድርሻህን ውሰድ

  • @bonnyzed
    @bonnyzed Před 2 měsíci +4

    እጅግ ድንቅ መልዕክት ነው ! ተባረክ።
    መጀመሪያ የወያኔን ከፋፍሎ ይሚያባላ ስርአት አፍርሰን ወደጋራ ስርአት መመለስ አለብን።
    አለበለዚያ ሁሉም ህልም ብቻ

    • @henok3d200
      @henok3d200 Před 2 měsíci

      የብሄር መንግስት ይጥፋ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Před 2 měsíci +3

    እዉነት ከሆነ ጥሩ ነው ግን የዘር ፖለቲከኞች እሉ እነርሱ ይበሉታል ቢገኝም ሰላም አሳጡን🔴

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb Před 2 měsíci +1

    ዋውውውው በጣም ደሰ ይላል
    የዛሬ 7አመት እዚያ አካባቢ ነበርኩ💪💪💪💚💛❤

  • @ermiassnigusse9836
    @ermiassnigusse9836 Před 2 měsíci +1

    ስለ ወርቁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሳይመዘበር በአግባቡ መጠቀም መቻል
    ይሁንልን

  • @shimelisbenti5883
    @shimelisbenti5883 Před měsícem

    የዚህ ሁሉ ሀብት ባለቤትና ተጠቃሚ መሆን የምንችለው ጥላቻን ክፋትን መናናቅን ዘረኝነትን የመንደር አስተሳሰብን ማስወገድ ስንችል ብቻ ነው ያለበለዚህ እንደልማዳችን ወርቅ ባለበት ምድር ላይ ሳር ቤት ሰርተን እየተበላላንና እየተነጫጨን ለምድርም ለሰማይ ቤትም ሳንመች አስቀያሚው ህይወታችን ይቀጥላል ።

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Před 2 měsíci +5

    በወሬ ቶን አንተ ደሞ ገደልከን አይወሬ አይ ወሬ አይ ወሬ

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 Před 2 měsíci +4

    ገየኦጋዴኑ ነዳጅ የት ደረሰ?

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před 2 měsíci +1

    😂😂😂ይሄን ምስኪን ህዝብ እያሳያቹ አጓጉት 😂😂😂

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 Před 2 měsíci +1

    ጅብ። እንደተመኛችሁ አላችሁ አንዴ ነዳጅ ታወጣላችሁ፣ ዝናብ ታዘምባላችሁ፣ ስንዴ ኤክስፖርት ታደርጋላችሁ፣ ወደብ ትገዛላችሁ አሁን ደሞ ምኞቱ ወደ ወርቅ ዞረ? እስኪ ለህዝብ ብቻ በሰላም የመኖር መብቱን አክብሩ አስከብሩ።

  • @user-hn4uk3km9n
    @user-hn4uk3km9n Před 2 měsíci +3

    ደስ ይላል

  • @abdiiboruushaakkiissoo6465
    @abdiiboruushaakkiissoo6465 Před 2 měsíci +1

    ከተገኘኘው ያላኘሰ ወርቅ ይኖረናል፣ ለምሳሌ Lower Dawa Basin south of Melka Guba bears a wide primary gold zone ( 1.5 km x over 7km )... reconiasance (?).
    አለን ፣ ግን ብዙ እንጣላለን፣ እንመቀኛኛለን ፣ ወዘተ በጦርነትና በድሕነት ኃለቀርነት... እንኖራለን፣ አመሰግናለሁ ።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 2 měsíci +2

    ሐገር መምራት አለመቻል፤ የዲሞክራሢ አሠራር አለማወቅ። ወይ በሸር ተንኮልና በባዕድ ዕጀባ ሐገር ለማፍረሥ የተሠማሩ ለመሖናቸው ምልክቶች ሖነው ሥንፋለማቸው የቆየነው መለያቸው።
    ሐገራችን የጋራችን ሖና ቆይታ በሠላም ዕየኖርን ዕያለ ፤ ሠላማችንን አደፍርሠው ጠላት ታግዘው ታጅበው ታጥቀው ጦር መዝዘው ሕዝብ ፈጅተው ወጣቶች ገለው አሥገድለው የሥልጣኑን በትር ከያዙ በሕዋላ፤ ክፍላተ ሐገራትን ከፋፍለው ለጥቂት ጦር ጎሣሚ ሠጥተው በጎሣ በተናጥል ዕንዲጠራ አድርገው በሚያጣላ በሚያወዛግብ መልክ ሸንሽነው ተከፋፍለው በየአቋቋሙት የከብት ክልሎች መንግሥትና መንግሥት ያሉት የሚያዘው ልዩ ሐይል አቋቁመው ከለላ ሠጥተው የማዕከላዊ የሐገር የጋራ መንግሥት አቅም ዕንዳይኖረው ያደርጋሉ።
    ይሕ በማንም ሐገር በተለይም በጥቁር አፍሪካ ሐገራት ሊከሠት ሊቋቋም ሊተገብር የማይገባ ነበር።
    ይሕ አሠራራቸው መተማመንን በጥቁር ሕዝብ መሐል ያጠፋል፤ በጠላትነት ዕንድንተይ ያደርጋል፤ ይሔም በተግባር ዕያየነው ዕየተሠቃየንበት ነው።
    ይሕ በሥነ አእምሮ ጠበብቶች ሢሠላ ሢጠና የሚያደርሠውን ተፅዕኖ የሚያሥከትለው ውዝግብና ቅራኔ በቀላሉ ለማከም ለማረምና ለመቀየር ቀላል አይሖንም በተለይም መሐይማን በበዙባት ሥሜታዊነት በተቀሠቀሠባት የመለያ ባንዲራዎች ባውለበለቡ ሕዝቦች መሐል።
    ሌላው ሥሕተቱ የሚታረመው ለሥሕተቱ መከሠት አንዱ ተሣታፊ በሖኑ ሣይሖን በሌሎች አዲሥ የሐገርና ሕዝብ ድጋፍ ባላቸው በሠለጠኑ ፖለቲከኞች የሐገር ሽማግሌዎችና የተቋማት አመራር ሠጪዎች በመማከር መሖን ይገባዋል ዕንጂ ዳግም በሚያቅራራ ደደብ ዕብሪተኛ መሖን አይችልም። የተሠሩ ወንሎችን ለመሸፋፈንና ተጠያቂ የሚሖኑ ግለሠቦችም ሖኑ ቡድኖችን ለመደበቅ ለማሥመለጥ ግን የበግ ለምድ ለብሠው አታለው፤ ምርጫ በማጣት ጊዜ ተሠጥቷቸው አሑንም በድጋሚ መቃብራችንን አሥፍተን ለቤተሠቦቸቻችንም ዕንዲበቃ አድርገናል።
    በሐገር አመራር አንድ የሕዝብ ውክልና ወሥደው ሐገር ዕየመሩ የተባሉ በተሠበሠቡበት ለሐገር ደሕንነት ዕጦትና ሐገር ለመፍረሥ ምክንያት ሊሖኑ ይችላሉ የተባሉ ግለሠብቦች ቡድኖች በአሥቸኳይ የሚገለሉበት የሚጠናበትና የሚወነጀሉበት ሕግ ደንብ አሠራርና ሥርአት ሊደነገግ ሢገባ ያ ባለመሖኑ በደም የሠከሩ ተቆናጠው ያለአንዳች ፍርሐትና ሥጋት በንቀት ሠራዊት በማዘዝ ሥሕተቶቻቸውን ሢያሥቀጥሉ ዕያየን ነው። ይሕም የዕብዶች ሥብሥብ ዕንጂ ሐገር ወደተሻለ የሚያሻግሩ ዕንደሌሉን መገንዘቢያ ነው። ይሕ አልበቃ ብሎ ሐገራችን ብለን የኖርንባትን መሬት የክልሎች ነው ተብለን ተነጥለን ዕየታየን ለመላ አፍሪካም አደጋ ሖነን ዕንድንታይ ምክንያት ሖነዋል። በሺሕ የሚቆጠሩ ሥሕተቶች ተሠርተዋል ወደ ሢዖል የሚያግዙን። ያሣፍራል።

  • @solomonbogale2836
    @solomonbogale2836 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ሰቶናል ነገር ግን እኛ ከጎጥ ከቀበሌ ከዘር እና ከጎሰኝነት ትልቀን የተሰጠንን ተባብረን አውጥተን መጠቀም አልቻልንም ጠላት እሄን ሀፍታችንን እንዳንጠቀም ሲያሴርብን በኛው ልጆች እየተጠቀመ እርስ በርስ እሚያባላንም ለዚሁ ሀፍታችን ነውና እንንቃ ጎበዝ

  • @abushmekuria2997
    @abushmekuria2997 Před 2 měsíci +1

    ብልፅግና ማዕድኑ ብቻ ሳይሆን ሕዝቡም ወርቅ ነበር ሲቀበለው አሁን ወርቁም ሕዝቡም እያፏጨበት ነው።

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 2 měsíci +1

    ሱዳን ዜጎች በቤንሻንገ
    ጉልና በጋምቤላ ገብተው የሚኖሩት በፖስፓርት እንዲኖሩና ስርአት ይዘው እንዲኖሩ ህጋዊ ስራ ሊሰራ ይጠባል ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ባለስልጣን ሰምተካል

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před 2 měsíci +1

    የት ሌላ ኢትዮጵያ አለችንዴ ቀዳዳ የኑሮ ውድነት አጡዞናል ያግዙት ብልፅግናዎች

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 2 měsíci +1

    አብቹ ላይ የሚዘገንን ጥላቻ ዘመቻ ይህ ነው በለቤቶቹ እኛ ነን እንደፈለግን የሚዘውሩች ለነሱ የማይበጅ መሪ ማስወገድ ነው

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Před 2 měsíci +6

    ማነው ያለው? ጨቅላው ከሆነ የሚያምን የለም። ከዚህ ብዙ ጊዜ እጥፍ የሚበልጥ ክምችት እንዳለ ይታወቃል ። ዜናዋ ማዘናጊያ ናት

  • @gebeyehuworku189
    @gebeyehuworku189 Před 2 měsíci

    wow here in ethiopia there are many minerals , Engeener Ketaw show the minerials before 15 years ago. Here benishangul gumuz region Asosa,metekel and kemash are mjor gold zone in bgr.

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 Před 2 měsíci

    🇪🇹🙏 ሰላም ላገራችን🙏🇪🇹
    ድበራችንን አንድም ሰንዝር አሳልፈን መሰጠት የለብንም!!!!!!!!!!!!!!
    በተቻለ መጠን መንግሰት እደድሮችን በአንድነት በፍቅር በዘር ሳንከፋፈል አድንኖር ወንጀለኞችን በተቻለ መጠን ትክክለኛ ፈርድ ለሌላው ማሰተማሪያ የሚሆን ፈርድ መሰጠት አለበት!!!!!!!!
    ያኔ ሰላም ከሆነ ኢዤሰትመንትም በበቂ ሁኔታ ማግኘት እችላለን!!!!!!!!!!!!!
    🇪🇹🙏ሰላም ላገራችን🙏🇪🇹

  • @GetachewBare-fc5iw
    @GetachewBare-fc5iw Před hodinou

    መልካም አዕምሮ በላቀ ራዕይ ፡ ክፉ አዕምሮ በጭፍን እሳቤ የተሞላ መሆኑን እየተሰጡ ያሉ አስተያየቶች ያስረዳሉ።

  • @getachewworku6450
    @getachewworku6450 Před 2 měsíci +2

    ዝብለን ማዳመጥ የዚንኛው ምድያውሽት ይከብዳል

  • @user-jl5kj5cj6o
    @user-jl5kj5cj6o Před 2 měsíci +1

    እኛ ምንፈልገው ተግባር ነው ሚያስፈልገንም። ነበር፣ አለ፣ ቢኖርስ ? ተባለ፣ ምናምን ሳክስ አንፈልግም! ደግሞ የኢትዮፕያ ወርቅ መገኘት አስደስቶህ ሳይሆን ለዩትዩብህ እምታወራው ስለሌለህ ያስመስልብሀል ብሮ እዬዬ አትበልብን::

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 Před 2 měsíci +1

    ክፋታችን እንጂ መች የተፈጥሮ ሀብት አጣን

  • @mpmpmpmp7768
    @mpmpmpmp7768 Před 2 měsíci +2

    Weshet new nedage tegene belo abeye ahemed yefogeren yebekanal hagerachenen selam yaderegelen weshetamoch

  • @BiniBeshadu
    @BiniBeshadu Před 2 měsíci +1

    ታዲያ ለኛ ሚደርሰን ነገር አለ ወይ ከኑሮ ዉድነት በቀር ነጋ ጠባ

  • @abinettilahun6208
    @abinettilahun6208 Před 2 měsíci +1

    ድሮስ ወርቅ ጠፍቶ ነው ብር ቀን የጨለመበት??

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 Před 2 měsíci

    ሁሌ የገዥው አካል ሕዝብን ካላቀፈ እና አምባገነን ወርቅም አለማዝም ቢኖር በሰላም መጠቀም አይቻልም። በራስ ወዳድነት መባላት ይቅር።

  • @zemenuderese
    @zemenuderese Před 2 měsíci

    ቢገኝም ለህዝብ ጠብ የሚል የለም ብልፅግናዎች ይከፋፈሉታል።

  • @user-xn9vx3pk9r
    @user-xn9vx3pk9r Před měsícem

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አደራ አንተጠብቃት

  • @user-nm7si8mg8f
    @user-nm7si8mg8f Před 2 měsíci

    አሁን ላይ የሚያሰፈልገን ወርቅ ሳይሆን ከየቀያቸው ተፈናቅለው በየመንገዱ የሚከራተቱ ወገናቺንን ወደቀያዘው የሚመልሰልን ሰላም ነው የምንፈልገው

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 Před 2 měsíci +3

    ነዳጅ ትገኝ😂😂😂😂😂

  • @mengistabarega7448
    @mengistabarega7448 Před 2 měsíci +1

    ወርቅና ብር የጀርባ አጥንት ሊሆን አይችልም !!!

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f Před 2 měsíci +1

    abiy Achebrebariw Bezi Demo Liyachebrebre Ajenda Yezo Meta Manum Ayesmawum

  • @sisayjemere3584
    @sisayjemere3584 Před 2 měsíci +1

    This news will bring problem for the country just talk fort what happens the oil in Ogaden,
    Those countries have oil like Libya , iraq, soria, and so on we might have it but don’t about.

  • @lijzola9771
    @lijzola9771 Před 2 měsíci

    ዘንድሮም ትሸወዳለህ እንዴ ነዳጅ በራሱ ጊዜ ፈንቅሎ ወጣ ተብለን ነበር እኮ ሾርት ሚሞሪ አለ አቡቹ😂😂😂

  • @AlexEthiopian-su3es
    @AlexEthiopian-su3es Před 2 měsíci

    good we will invest???????????????

  • @ismaaqilcammadu6659
    @ismaaqilcammadu6659 Před 2 měsíci

    Mashaallaah

  • @surefiel
    @surefiel Před měsícem

    ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን።❤❤❤

  • @kamlemamahde
    @kamlemamahde Před dnem +1

    🎉

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před 2 měsíci

    ሴጣን ይህን አዉቆ አይደል ሳለም ያሳጣን ፈጣሪ ፍቅርን ሰጠን

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 Před 2 měsíci +14

    ተገኘ ፣ወደብ ተፈቀደልን ወዘተ ሁሉም ነገር ከወሬ አያልፍም

  • @adnancandid8121
    @adnancandid8121 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen!!!! ALLAH Selamachinen yebzalne

  • @hayimelove2448
    @hayimelove2448 Před 2 měsíci

    ያሰማራ ነዉ

  • @feysal506
    @feysal506 Před 2 měsíci

    ሰለሞን የፈለገ ሰላም የገኛል ።

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi Před měsícem

    " ነዳጅም 'ኮ ተገኝቶልን ነበር " ! ከመገደል ባያስጥለንም.../ አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ " ወርቅ ስለተገኘልህ በመገደልህ ብዙ ኣይክፋህ " ! ትርጉም ያለው ዜና ነው ያመጣኸው ። ከወርቅ ዜና በላይ ኢትዮጵያ ሰላም ፤ ካለ ጦርነት ያሳለፈችው ቀን ካለ ብዙ የምታተርፍበት ዜና በሆነልህ ነበር ። እንዳፍህ ያርግልንና ወርቅ ቢገኝ እንኳ ህዝብ የሚያልቅበት መሳሪያ መግዣ ካልሆነ በቀር ለኛ ምናችን ነው !? ደሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት ../ እንዱሉ ሆነ ።

  • @meazaTamasgan
    @meazaTamasgan Před 2 měsíci

    እኛ ምንሊባላልን እኛ እርሶ በርስ እየተጨፋጨፍን መሬት የመሸብን ኣዉሬዎች

  • @YalewMinda
    @YalewMinda Před 2 měsíci

    yatanew selam new wendime selam kale.🇪🇹 hulum ale gena kezih belay alen 🇪🇹 malet yetebarekech ager nat

  • @fahmiali9171
    @fahmiali9171 Před 2 měsíci +1

    Prove it !!!

  • @SisAbera-kw3ol
    @SisAbera-kw3ol Před 2 měsíci

    እኔ ምለው በቀኝግዛት ያልተገዛች አገር ስትሆን አውን ደሞ ቅርፁን ለውጦ በሔርትኝነት መንፈስ እየገዛን ይገኛል ወጋውት

  • @afeworkmeresa4648
    @afeworkmeresa4648 Před 2 měsíci

    ወርቅ,ወርቅ,ወርቅ....
    ከሰላም ጋር አረ መቼ ነው ወደ አገር ቤት ጠቅልለን የምንገባው

  • @Ephremnigussie-mh8xf
    @Ephremnigussie-mh8xf Před 2 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ከወርቅ በላይ ነው

  • @nursemakedirjemal9201
    @nursemakedirjemal9201 Před 2 měsíci

    Selam Lehagerachin LIjochua Berketuan Yiblu Torinet Yibka Andinetachin Egziabher Yisten

  • @samsonteferi3051
    @samsonteferi3051 Před 2 měsíci +14

    አልማዝስ ስንት ኪሎ ተገኝ? ስንት ስንት ይደርሰናል? 😂😂😂😂😂

  • @BelachewYitna
    @BelachewYitna Před 2 měsíci

    ነበር

  • @user-rn9jq9od3t
    @user-rn9jq9od3t Před 2 měsíci

    ደስ የምል ዜና

  • @TemsgenTemu-wu4xy
    @TemsgenTemu-wu4xy Před 2 měsíci +3

    ወሬ ሰለቸን ስንት አመት

  • @soumeya-zb8rp
    @soumeya-zb8rp Před 2 měsíci

    ለመሆኑ ህንድ ምን የህል ወርቅ ክምችት እንዳላት ይታወቃል ግን ምንዛሪዋ ለምን እንዲህ ወረደ

  • @SophiaSophia-ul6cl
    @SophiaSophia-ul6cl Před měsícem

    ስትሌባእያለ እደትያልፍልናል😢😢😢

  • @user-cw5uj7vz4x
    @user-cw5uj7vz4x Před 2 měsíci +6

    ከእኛ በላይ ጠላቶቻችን ጠንቅቀው ያውቃሉ ለዚህም ነዉ በጦርነት የሚያምሱን 😢😢😢😢

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 Před 2 měsíci

    ምን ያረጋል የጭቃ ውስጥ እሾኮች እስካሉ አለም አይገኝም

  • @-greathope-official
    @-greathope-official Před 2 měsíci

    Maybe one day

  • @sefareshad9100
    @sefareshad9100 Před 2 měsíci

    ሰላም ለሰው ልጆች

  • @AberaAnshiso
    @AberaAnshiso Před 2 měsíci

    Viva it is anice news

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před 2 měsíci

    900 ቢሊየን ኩንታል ወርቅ የኢትዮጵያን ምድር ቢያጥለቀልቃት ለዜጎችዎ ድሕነታቸው አይቀሬ ነው። እንደ ሐገር እና እንደ ዜጋም ተካፍሎ እና ተስማምቶ መብላት ዘንድ መቼ ደረስንበት? ዘረኝነት እና ጥላቻን አሽቀንጥረን በአንድ ልብ መቼ ከመካከላችን ጣልንውና? ... ነገሩ ድመቲቱ በትዝብት እንደተናገረችው ነው። "ወተቱ እንደ ውቅያኖስ በዝቶ እንደ ወንዝ ቢፈስ ለእኔ ያው ድርሻዬ ከዚያ ሰባራው ገል አያልፍም አቦ እባካችሁ ተውኝ" እንዳለችው ነው።

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 Před 2 měsíci +1

    ነዳጅ: ሊወጣ: የሚቻልበት: ሆኖ:በወርቅ: ስም: ኢትዮጵያና: እንዳታወጠ:ብልጥ: የማገቻ: ጥበብ: እንዳይሆን::

  • @cfggg4754
    @cfggg4754 Před 21 dnem

    ናፍጣውሥ የት ደረሠ ወርቅ አረባክህ

  • @teshai4638
    @teshai4638 Před 2 měsíci +1

    የማዕድን ወሬ ሰላምን አያመጣም ።

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 Před 2 měsíci

    ምንም ሳይኖረን እንዲህ የተባላን ወርቅ ተገኘ ከተባለማ ተጨራረስነው በለኛ

  • @santinomiotto5161
    @santinomiotto5161 Před 2 měsíci

    For Abey & galla

  • @Habshaw
    @Habshaw Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr Před měsícem

    እበከሂን የአገሬ ሰዉ ቶኮልኔ በሊክ እነዳረግ አይሸልምን?

  • @borbuwarit
    @borbuwarit Před 2 měsíci

    ኪኪኪኪኪ ተው አታስቀኝ 517 ቶን ሬሳ ብትል አምናለሁ

  • @MohammedMohammed-ec5hz

    Acobo minerals

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 Před 2 měsíci

    ሌላ ግዜ ኣምልጦክ ስትዋሽ በግራም ብታርገው የገቢና ወጪው ሂሳብ ይመችሃል።

  • @3dtube-eb7ku
    @3dtube-eb7ku Před 2 měsíci

    🎉🎉

  • @user-jp4jb7en4t
    @user-jp4jb7en4t Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤